Sheger Mekoya - የአሜሪካ ወታደሮች ወደ አፍሪካ ምን አመጣቸው? መቆያ Eshete Assefa
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
- #Ethiopia #ShegerFM #Mekoya #መቆያ #EsheteAssefa #United_States_Africa_Command
Sheger Mekoya - የአሜሪካ ወታደሮች ወደ አፍሪካ ምን አመጣቸው? መቆያ Eshete Assefa - United States Africa Command
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
እነ ጋዳፋ ካልክ ታድያ መንጌንስ ለምን የሱን አስተዋጾስ ለምን ዘለልከው እንደ መንጌ ሀገሩንም አፍሪካንን ከ ምዕራባዊያንና ከአሜሪካ የጠበቀ የለም።ነገር ግን ሀበሻ ሲባል የራሱን ማሳነስ ነው የሚፈልገው አሳፋሪ
Thank you mekoya!
ለስርቆት ለለሌብነት እንዲመቻቸው እርስበርስ ለማጋደል እና ሐገር ለማፍረስ እንጂ ለምን ይመጣሉና እነዚህ እባቦች😏
እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን
እሸቴ ጠፈተክብን ነበር
እባክህን በድጋሚ ልጠይቅክ ስለ ጀነራል አይዛወር መስማት እንፈልጋለን ብዙ ፕሮግራሞችክ ላይ ስሙን ሳታነሳ አታልፍም ለዛ ነዉ መስማት የፈለግነው እኔና ጎደኞቼ ❤❤❤
ስለ አፍሪካ ስለ ጥቁር ህዝብ ሳስብ ኡፍፍፍ ራሴን እረግማለሁ
የምያሳዝነው ነጮች ጥቁሩን አዋርደው አስቃይተው ይገድሉታል
አበሻ የነጭ አፍቃሪ ስኦል ግቡ
እሸቴ-ሸገር ፣ ሸገር -እሸቴ። እንደ ዜማ ነህ።
እሼ እንኳን በደህና መጣህ
36 ሺ ሰዉ አይቶት ላይክ ያደረገላቸዉ ሦስት መቶ ሰዉ ብቻ ነዉ መቆያን ምንወድ ምንከተል ላይክ የማድረግ ልምድ ይኑረን ለፍተዉ ነዉ እኔና ሚያቀርቡት
ያው ለሌብነት ነዋ!!!
ዘረፋ እንጂ ምን ያመጣቸዋል 😊😊😊
መቼነው ግን እግዚአብሔር አሜሪካን ስላፈሰሰችው ንጹህደም ስላፋሰሰችው ደም የእጇን የምታገኘው?
zare
Eshe you are the best journalist for me
I hope all Africans know this like Thomas Sankara and some of others know this a bit earlier
Thank you!
Ishetu welcome
good job
amrica yemtlewn hulu betkarni new eyserach yalechew eyzerfech yerasuan tikem kastebke betorenet hagerochen eywedmech erkusetin hulu eyfesmch endewim yalesua alem yetshale ager endhonech amnlehu bejigu!!!!
yaw endlmdut beshebrin bemkelakel sebeb zerfa ena yenitsuhanen dem lamafeses ena lemfnakel lezmnawi barent new lelela lemin yemitalu!!!
Bexam xefetahal yaga wede sew
Le Africa yedekemu #1 haile selassen setanessa alsemahuhim Tigray or Oromo yetafewin naw mitanebew?
You're the best
Thanks 👍
Eshe eshe abate
Good job thanks bro
Enamsgnalen ato eshete asefa edme ketena yestilen sheger yegna radio!!!!
በመጀመሪያ አርባዎች እነ ሀይለስላሴ ኬናታ አፍሪካ ህብረት ሲያቆቁሙ ለዚህ ተልእኮ ለማስፈጸም ተብሎ እጂ ለአፍሪካ አልነበረም