ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የግፍ አገዳደል በደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ላይ ...... በሬ ካራጁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2023
  • በሬ ካራጁ ..... የደርጉ ምክትል ምክትል ሊቀመንበር የግፍ አገዳደል
    #ethiotizita #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #addisabeba #shegerfm102 #mekoya #esheteassefa #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopia #atenafuabate #አጥናፉአባተ #ethiopianews #ethiopiatoday #ethiopianentertainment #ኢትዮትዝታ #ኢትዮጵያዜና #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር ‪@EthioTizitaa‬

ความคิดเห็น • 21

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 8 หลายเดือนก่อน +5

    የደርግ ታሪክ ሁሌም ልብ ሰባሪ ነው አሳዛኝ ነው።እርግጥ አንዱ አንዱን መብላት የፖለቲካ ስርዓት ምግቡ ነው።ቢሆንም ኮ/ል አጥናፉ እጅግ በጣም ያሳዝናሉ።ራሳቸው የፈርጠሩት ስርዓት አዙሮ በላቸው።ነብሳቸው በሰላም ትረፍ።ምንም ቢሆን ለሀገሪቱ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ይኖራልና ቤተሰባቸውን መጠየቅ ብንችል ስልካቸው ቢኖርህ ደስ ይለኛል።ለታሪኩ አቀራረብ እናመሰግናለን።ይህም የኛ ታሪክ ነው።ባለቤታቸውን ወ/ሮ አስናቀችን አይዞዎት እንበላቸው

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 หลายเดือนก่อน +1

    በሬ ካራጁ ..... የደርጉ ምክትል ምክትል ሊቀመንበር የግፍ አገዳደል

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሠፈሩበት ቁና መሠፈር አይቀርም።

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 8 หลายเดือนก่อน

    I😭😭😭😭😭

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 8 หลายเดือนก่อน +1

    አራጅ እርስበርስ ቢበላሉ ግፍ የለውም።

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 8 หลายเดือนก่อน

    Atenafu yemibal seweye eko aydel enda sentun sifeg yeneberew remember the 60 elders and also remember his majesty emperor Haile silase.

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኸያኔን ተገላገልን ስንል ደርግ ደርግ ትላላችሁ ደርግ ይንፋችሁ ብለናል

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 8 หลายเดือนก่อน

      What's your fkn problem? Why are you even here if you don't want to hear about it? This is not for you, this is for people who wants to learn about Ethiopian history and those who have contributed to the Ethiopia overall whether it's good or bad.

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@abiyamberber8773 ስማ ኢትዮጵያ ታሪክ ወያኔና ኦናንተ ስተርኩ 37ዓመት ሠራዊቱን ሁላ ደርጎ ደርግ እያላችሁ ስትሰድቡን ዝም አልን ለሚገባው ዝምታም መልስ ነው አሁን አንተ በእግሊዘኛ የመለስክልን የመሠለህ ስንት የደምና የህይወት ዋጋ እንደዘከፈለልህ ብታቅ ብሄራዊ ቋነቋህን ንቀህ የኢትዮጵያ ታሪክ ነውተቀበል ብለህ በእንግሊዘኛ ባልፎከርክ ነበር።

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 หลายเดือนก่อน

      @@abiyamberber8773 if u have any idea explain in english go ahead

    • @FissehaMulugeta-wr4kk
      @FissehaMulugeta-wr4kk 8 หลายเดือนก่อน

      አቡነ አረጋዊን ግደፎ ችግር የብሌን ሀቂ ዘረባ

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 8 หลายเดือนก่อน

      @@FissehaMulugeta-wr4kk so not being able to write in Amharic makes me less Ethiopian? I honestly doubt you have read enough Ethiopian history as much as I did and this is one way I get my lessons as well. If you have a problem with this then just don't come to this page and watch what's part of Ethiopian history facts.
      My great grandmother's father died in Adwa fighting side by side with Minilik against Italians, my great grandfather was the head of his military during the second war with Italians so don't fkn tell me I don't know what price was paid to preserve the country we have. I can guarantee you I will be ready to fight for Ethiopia any day any time so save yourself from calling other Ethiopians that they have no clue about the price that was paid for the country.

  • @alloyayo6811
    @alloyayo6811 8 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪካዊ ትርክት ቪድያችሁን ከጉጉት ከሚጠብቁት አንዱ ነኝ። በርቱ

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 8 หลายเดือนก่อน +1

    erasu dem mafises jemere, kezam yerasu dem fesese, all dergs are murderers

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 8 หลายเดือนก่อน +2

    አጥናፋ አርበኞቻችን እንዲረሸኑ አልፈረመም ይህ የሰው ጅብ።

    • @yetbarek63
      @yetbarek63 8 หลายเดือนก่อน

      የደደቦች አስተሳሰብ፣