ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔህት ህልም አፈታትሺ በጣም ይመቻል አላህ ይጨምርልሺ ህልም ባየሁቁጥር ያችን ሰርች አርጌአዳምጣለሁ ምቹነዉ በህልም ልጂ ያላት ፍየል እናቲቱን ፍየሎን መሬቱ ስጥጥቅ ብሎ እግሮይገባል ከዛ አባቴን ሳትበክት እረዳት እለዉ አለሁ አባቴን እሺ ብሎ አረዳት ግን ሙሉ በሙሉነዉ የቆረጣት አገቷን ደሞም ወደላይ ጥን ሲል አየዋለሁ ምን እዴሁ ብትፈችልኝ
በህልሜ የሚያም ቤት ሰማያዊ ቀለም የተቀባ ከባሌ ጋር ተቀምጠን አየሁ
ጀዛኪአላህ ከይር የህልሜንፍች አገኘሁ🤲❤️👌👍👍👍👍
አሰላሙ አለይኩም እህቴዋ ህልሜን ፍቺልኝ አላህ ይጨምርልሽ አግብታ የፈታች ለወደፊቱ እንጋባለን ያልኩት ሰው ነበረ የተሰራሁትን ሹሩባ መሃሉን ተውግሪን አንዱ ሹርባ ብቻ ሲፈታ አየሁ ጨርሶም ሳይፈተው ጸጉሬን ከእንቅልፍ የነቀው ፊት ፊቴ የደባብሰኛ ከጭኑ ላይ ተኝቼ ነበር እሱ ቁጭ ብሎ ነበር ህልሜን ፍቼ
አኔ የምወደው ሰው እኛ ቤትመቶ አሮጌ ቤታችንን በሚያምር ቤት ሰርተው አክሰቶቹ በተራው ቤትላይ ሰናወራ ማየትየተቀባውነጭ ቀለም ተቀብቶ
❤❤
አሰላምአሊኩም እህቴ በህልሜ ዘይቱኒ ከዛፍ ላይ የቆረጥኩ እበላለሁ ምንድነው ፍችልኝ
th-cam.com/video/vESpnQFy80Y/w-d-xo.htmlsi=TrHj1m61OvgKNxaP
Mater mayet menden new
አሰላም፣አለይኩም አገርቤት ገብቸይመስለኛል፣ ወሀ መቅጃ መንገዳችን፣ ገደል አለው እና በውነቱ፣ ቦታውየታቀ፣አስፈሪነውና፣ በዛእየሄድኩኝ፣ ከፊትለፊቴ የተጣላሁት፣ጎደኛየ፣ተቀምጦ፣አያዋለሁ የሆነ ነገር እሚያደርግብኝ፣ይመስለኛል፣ይህድግምተኛ፣እያልኩኝ እፈራለሁ፣ በገደሉላየ፣ ደጋይ፣ ይሁንብቻ፣አላቅም፣ይወረውራል በገደሉ፣ወደታች፣ ከዛ በማኪያ፣ ትንሽ፣ዘይት፣ዘይቱን፣ ይዞ አጠጣታለሁ፣እያለ እድጋይላይ፣ተቀምጦ፣ይጠብቀኛል፣ አቆርጥና፣ ከላይበኩል፣አስፓልት፣እውጣለሁ፣ ወደታች፣ከሆድኩ፣ይቀድመኛል፣ ከላይ፣ሰውበመጣልኝ፣እያልኩ፣ወደላይ፣እያየሁ፣ነቃሁ፣ ሁለታችንም፣ስደትነን፣አግብቶ፣ፈትነኝ፣ እዳታልፊኝ፣ ጨቆኛል፣ በውነቱ፣ሀይለኛ፣ጠብላይነን
አሰላሙአለይኪ ሰላም እህቴ በአላህ እዳታልፊኝ አባቴ እድግስ መሀል ይበስለኛል ነጭ ጥምጣም ያለብሰኛል ከሀላዬ ቁጭ ባልኩበት ከዛ ዞርብዬ ሳየዉ ያለበሰኝ ነጭ ጥምጣም ብዙ ሆኖ አገኘወለሁ ያለንበት ቦታ በጣም ጭቃና ስዝናብ ነበር እኔ አላገባሁም ንገሩኝስላልሽነው ማማዬ መልሽልኝ እዳታልፊኝ
እህቴ የኔ ቤት በእዉነቱ አለም የቡለኬት ነዉ በህልሜ ግን ግድግዳዉና የምኝታ ክፍላችን ጣራ በጭቃ ተሰርቶ አየዋለሁ በዛም እደት ብየ ልቤ ይሰበራል እደት ሳይነግሩን እያልኩ እደመናደድ እላለሁ ወዳዉም የተደሰትኩ ይመስለኛል በሌላውም ቀን ቤቴ ከሰራሁት በላይ ሰፊ ሆኖ አየሁት ባለ ትዳር ነኝ
ማሻ አላህ በባለትዳር ሴት ህልም ውስጥ ያለው ትልቅ ቤት በእሷ እና በባልደረባዋ ህይወት ውስጥ አዲስ የኑሮ ምንጭ መኖሩን ያመለክታል, እና ብዙ ጥሩ ለውጦችን ያመጣል.
ኢንሻአላህ
Aswrwb maashalla mesh !! Be hilme ye Akste lij gonbes bila bilitwan (Hafrete gelawan) tasayegnalech ena be Dem telwuswal/ yete fetahu negn/
th-cam.com/video/8npzyMWT8t4/w-d-xo.htmlsi=pUBYorqk-wKj99a5
ሰላም እህቴ ባለትዳር ነኝ በኡነታው አለም ሽቶ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ግን በተደጋጋሚ ሽቶ ሲቀባ በህልም አየሁ ንገርኝ እባክሽ
ወአለይኩም ሠላም አህለን ውደ
ላይክ ሳላደርግሽ አልፌሽ አላቅሞ አትለፊኝ ባለቤቴን በጣም ውድ እና መአዛው የሚማርክ የኔን ሽቶበደንብ ስቀባው አየሁ ክንዱ አካባቢ አብዝቼበት አንድ ጊዜ አስነጠሰዉ ምን ይሆን
አስልም አልኩም አድት ነሽ በህልም ወፍጮ ቤት ውስጥ ሁለት ውሻ ተኝተው አየሁ ቀይ ናቸው ከዛ ውጥቼ የማቀው ልጅ በመኪና እየሂድን ከንጋ የመቃችው ሴቶች አሉ ከመኪና እዳለሁ ይመስለናል ሻውር ወስጄ የቀየሩኩት ልብስ አንድ አሮጊት ፊታ አላ የኻትም ተሸፈናልች ልግዛሽ ትለናለች እሽ ብያት ስሰጣት 10ብር ሰጠችን አጠማዳ ስታየው ልብሱ ተቀዶውል ልምን ዝብለሽ አትሰጥንም አለችን የምተች ጎረቤታችን ትመስልናልቸ አለች ሰጠኻት የአባቴ ትልቅ ፎቅ አስርቶ እዛ ቤት ውስጥ ፈርዝ ያባርርና ልምማልጥ ብዙ ክፍል እሮሮጣለው አጎት እዳጎዳሽ ይለናል ታናሽ ውድሜና አጎት ይዘውት ስይጎዳን አውጡት ያላገባሁ ነን
th-cam.com/video/3MCWsvYJ0Rg/w-d-xo.htmlsi=_ux7QXdWhlomzgR1
@@addismedia9882 ውሻው ምድነው ደግምት ተስሮቶብናል ማለት ነው
በህልም በሁለት ምታድ እንጀራ መጋጋረ ሰለ እንጀራ አይቻለሁ በሁለት ስሆን ግራ ገባን
የሁለት ቁጥንርን ትርጉም ለማየት ሞክሪ
ሰላም፡አለይኩም፡እህቴ፡ህልም፡እንዲፈችልኚ፡ፃፌልሽነበር?አልመለሽልኚም
አላየሁትም ይሆናል ካየሁትና ግልፅ ከሆነ እመልሳለው
@@addismedia9882 ok,እሽ፡እህቴ፡ትናንትና የለቀቅሽው፡ቪዲዮ፡ላይነው፡የፃፍኩልሽ፡ታገኝዋለሽ
As wb wb wud behilme Alga sire matsdate mindenaw bizu chamam ale alga sire sile tsidate yesrashwn aychalew yene alga sir honbigni new bale tidar negni
th-cam.com/video/PX2xN30fsH8/w-d-xo.html
@@addismedia9882 aychalew gin alga sir matsdate yemin yelem
አሰለሙአለይኩውም አረብ ነው ግን ምጥዋ ነው የሙባይል ካርድ ሁለት መቶ ሽ የሚል ቁጥር አለው ለሴት ልጁ ልኮ ከስልክሽ ሙይው ብሎሻል ትለኝአለች ደስ አለኝ ደግሞ መቶ ብር ይልክልኛል ግን የሞተ ወንድም እብራሂም የሚባል እዳለው በሱ ስም ለኔ ሰደቃ እደሰጠኝ ይሰማኛል ትዳር የፈታሁኝ ነኝ
@@htdhfds9020 th-cam.com/video/i0NcMjzcvA4/w-d-xo.htmlsi=QPgfeiBPXJIo1sR- 👈
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኔ ወንድ ነኝ ግን አልገባውም ከአባቴ መሬት የውሀ ቦንብ ተገንብቶ ውሀ ስፈነቀል አየሁ ምንድንነው 🤔
@@liyu401 መብላሸትን የማያካትት ከሆ የውሃ ቧንቧ የገንዘብ ምንጭ ነው በተለይም በህልሙ ውስጥ በታየው ማሳ የሚገኘውን ትርፍ
እንዴት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እባክሽ ፍችልኝ እባክሽ እባክሽ አይቼ የማላውቀውን ነገር ነው ያየሁት በህልም ከማዕድ ቤት ከመሬት ወፍራም ጥጃ ከመሬት ፈንቅላ ስትወጣ አየሁ እባክሽ ፍችልኝ 🙏🙏🙏🙏
th-cam.com/video/EgwnxK08mFM/w-d-xo.htmlsi=Ufxq3_CEyeFFBbG- 👈አብሽር ማሻ አላህ ነው ህልሙ ስለ ጥጃ በሕልም ውስጥ ያለው ህልም ትርጓሜ ለወላጆች ምግብን ፣ በረከቶችን እና ታማኝነትን ማግኘት እና ለእነሱ መሰጠትን ያሳያል ።
አመሠግናለሁ
❤❤❤❤

ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኔ ወንድ ነኝ
ግን አልገባውም ከአባቴ መሬት የውሀ ቦንብ ተገንብቶ ውሀ ስፈነቀል አየሁ
ምንድንነው 🤔
@@liyu401 መብላሸትን የማያካትት ከሆ የውሃ ቧንቧ የገንዘብ ምንጭ ነው በተለይም በህልሙ ውስጥ በታየው ማሳ የሚገኘውን ትርፍ
እንዴት ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እባክሽ ፍችልኝ እባክሽ እባክሽ አይቼ የማላውቀውን ነገር ነው ያየሁት በህልም ከማዕድ ቤት ከመሬት ወፍራም ጥጃ ከመሬት ፈንቅላ ስትወጣ አየሁ እባክሽ ፍችልኝ 🙏🙏🙏🙏
th-cam.com/video/EgwnxK08mFM/w-d-xo.htmlsi=Ufxq3_CEyeFFBbG- 👈
አብሽር ማሻ አላህ ነው ህልሙ
ስለ ጥጃ በሕልም ውስጥ ያለው ህልም ትርጓሜ ለወላጆች ምግብን ፣ በረከቶችን እና ታማኝነትን ማግኘት እና ለእነሱ መሰጠትን ያሳያል ።
አመሠግናለሁ
❤❤❤❤