Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2021
  • የኔ ዜማ ሙሉ ፊልም - Yene Zema Full Ethiopian Movie 2023
    ዘውድ እና ጎፈር 2 ሙሉ ፊልም | Zewd Ena Gofer 2 | Full Length Ethiopian Film 2023 Eliana Entertainment
    የሱፍ አበባ ድንቅ ፊልም/ Full Length Ethiopian film 🎥/2023
    አዛምድ - AZAMD Full Amharic Movie 2023
    Full Amharic Movie 2023
    ሌባ እና ሌባ ሙሉ ፊልም - Leba Ena Leba Full Movie New Ethiopian Movie 2024
    ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
    Enegele Full Amharic Movie 2021 - Enjoy Enegele Ethiopan Movie and don't forget to subscribe Yam Habesha Entertainment to get latest Ethiopian Movies, Dramas and Ethiopian Comedy.
    #EthiopianMovie
    #Enegele
    #YamHabesha
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 615

  • @seyidaliyo6085
    @seyidaliyo6085 3 ปีที่แล้ว +60

    ማነው እንዴኔ ያገሩን ሰላም በጣም የናፈቀው ወላሂ
    ሃገሬ ሰላምሽን ብዝት ይበልልኝ

  • @hannobay5561
    @hannobay5561 ปีที่แล้ว +14

    እስከዛሬ ይሄን የመሰለ ገራሚ ሀሳብ ያዘለ ፊልም ሳላይ በመቆየቴ ቀሽም ነኝ። አቦ ጌታ ይባርካችሁ! አባታችንንም ነብስ ይማር!

  • @hannatsegaye6536
    @hannatsegaye6536 3 ปีที่แล้ว +147

    ጋሽ ተዘራ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑር ••• በጣም ትምህርት አዘል ወደ ሃላ መለሳቺሁን እርሻ •••ኑሮ በዘዴ •••እጅ ስራ ውይ ትዝታ •••

    • @amaremulatu863
      @amaremulatu863 3 ปีที่แล้ว +1

      ተምረሻል እንዴ?

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 3 ปีที่แล้ว

      በሚገባ ነዋ እርሻ እጅ ስራ ኑሮ ዘዴ ተምሬአለሁ !

    • @fatimahyasian2155
      @fatimahyasian2155 3 ปีที่แล้ว

      ውይ ተዘራ ሞተ እንዴ

    • @hadiahussen2782
      @hadiahussen2782 2 ปีที่แล้ว

      እረ እኔ አልተማርኩም አካባቢ ሳይንስ ስነ ዜጋ እስቴቲክስ ነው የተማርኩት ኢለመንተሪ

  • @user-lg9nq8xo8j
    @user-lg9nq8xo8j 3 ปีที่แล้ว +348

    ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው

    • @thasupreme7826
      @thasupreme7826 3 ปีที่แล้ว +4

      እስኪ ዝም ብለህ ፊልሙን እይ ንፍጥ

    • @user-lg9nq8xo8j
      @user-lg9nq8xo8j 3 ปีที่แล้ว +4

      @@thasupreme7826 የትበዳ ልጅ ውሻ

    • @user-gd8ts8rr3t
      @user-gd8ts8rr3t 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ ውይ እኔ በእውነት

    • @user-wu6oe5ul4f
      @user-wu6oe5ul4f 3 ปีที่แล้ว +1

      ውይኧረ በጣም እንጂ ወደ ሀገር ለመግባት ሳሰብ እፈራለሁ

    • @sintayehugebru8543
      @sintayehugebru8543 3 ปีที่แล้ว +2

      ante ketot wech men yetayhal Lejo ewnton now%

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 3 ปีที่แล้ว +35

    ጋሽ ተዘራ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ
    ሞክዬ ስወድህ እኮ ምርጥ እና አስተማሪ
    አርቲስቶቹ በጣም በብቃት ተወተውታል ።
    እንዲህ አይነት አስተማሪ ፊልም ሲታይ ደስ ይላል በርቱልን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +80

    ፈጣሪዬ ሆይ የሀገሬ ነገር እንቅልፍ ነስቶኛልና እባክህ ድረስልን እግዚኦ ወገኔ አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-qb7ly6et3h
      @user-qb7ly6et3h 3 ปีที่แล้ว +2

      ማነው እንደኔ ጋሽ ተዘራ ሲያይ ቀልቡ ግፍፍ ያለው

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qb7ly6et3h እኔም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +283

    በሰደት ላይ ጭንቅ ብሎኛል
    እሰኪ በፀሎት አሰቡኝ😭 እናቴን አሞበኛል😭😭😭

    • @user-gd8ts8rr3t
      @user-gd8ts8rr3t 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይልስብሽ እመብርሃን ትማራቸው

    • @AlamAlam-pr3be
      @AlamAlam-pr3be 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት

    • @user-bc2up1fm1q
      @user-bc2up1fm1q 3 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር ይማራት እመብርሀን ትዳብሳት አይዞሽ

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +3

      @@user-bc2up1fm1q አሜን

    • @user-pt3qh4rx3g
      @user-pt3qh4rx3g 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እህት

  • @geni2791
    @geni2791 3 ปีที่แล้ว +41

    ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ማህተብህ ብቻ ይበቃል የኔ አባት❤😭😭😭

    • @user-nt5tg6hl5k
      @user-nt5tg6hl5k 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk ግሀነብ ገብቶል አትጠራጠሪ ምክነያቱም ካፊርነዉ ካፊርኮ ገነት አይገባም በአላህ እስታላመነድረስ

    • @user-kb1pk4nl1o
      @user-kb1pk4nl1o 2 ปีที่แล้ว

      @@user-nt5tg6hl5k ههههههههه😕😄እነሱም ሙሥሊም ጀነት አይገባም ይላሉ እኛም ክርስቲያን አይገባም እንላለን😄😂

  • @asdinkwt9688
    @asdinkwt9688 3 ปีที่แล้ว +34

    ዋው በጣም ነው የተመቸን ዝብለው ዝባዝኬ ነገሮችን ከመልቀቅ እዲ እውቀት ያለው ነገር ብትለቁ ላለንበት ትውልድ ይጠቅማል ። የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 8 หลายเดือนก่อน +4

    የእውነት ለእኛ ለኢትዮጲያዊያን የሚያዋጣን ኑሮ በዘዴና እርሻ ነበረ ሰለጠንን የሚሉ ገልቱዎች ናቸው ሀገራችንን ወደማይሆን ነገር የዘፈቁብን

  • @user-nq1qg5dq8z
    @user-nq1qg5dq8z 3 ปีที่แล้ว +294

    እዴ ጋሽ ተዘራ😢😢😢 ማነዉ እደኔ ሲየየዉ የደነገጠ ነብስ ይማር😭😭

    • @squatmt
      @squatmt 3 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @mulutsegategsetu1755
      @mulutsegategsetu1755 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም 😭😭😭😭💔

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭

    • @user-cm4kb9fi4v
      @user-cm4kb9fi4v 3 ปีที่แล้ว

      እኔማ በሂወት ያለ ሁላ መሰለኝ

    • @meriapps
      @meriapps 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

  • @matikirkos717
    @matikirkos717 3 ปีที่แล้ว +10

    ምርጥ ፊልም ነው ተዋናኞቹ ስክት ያሉ ናቸው ደራሲው ዳትሬክተሩም ጎበዝ እንደዚህ ኢትዮጵያ ዊነት ይዘት ያለው ፊልም አሳዩን አመስግናለው በጣም ሙሉ የፊልም ክሩውን

  • @habtom439
    @habtom439 ปีที่แล้ว +5

    ሁለ ነገሩ ደስ የሚል ፊልም በብዙ ነገር ወደ ውኃላ መልሶኛል በዚች አጭር ዕድሜ ስንቱን አየን🤣🤣🤣ከዛ😭😭😭 መልካሙ ሁሉ ይሁንልን

  • @derejeabel3147
    @derejeabel3147 2 ปีที่แล้ว +32

    ያነሳችሁት ሃሳብ ትልቅ ነው ተዋናዮቹም እንደዛዉ ለሞቱት ነብስ ይማር በህይወት ላሉትም እረጅም እድሜ ከከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @aynitashu4609
    @aynitashu4609 3 ปีที่แล้ว +29

    ዋው! ከረጅም ጊዜ በኋላ ገራሚ ፊልም የኛን የሆነ አየሁ 👌🙏🙏🙏

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 ปีที่แล้ว +52

    ጋሽ ትዘራ ሳይ እንዴት ደስ አንዳለኝ ነፍስህን ከደጋጎኖች ጎን ያሳትፍልን 😭😭😭

  • @sameerasameera335
    @sameerasameera335 3 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ፊልም
    ምናለ እነዚህን ትምህርቶች መልሰው ያሁን ዘመን ልጆች ቢማሯቸው
    እኔ 33 አመቴ ነው እስከ 4 ኛ ክፍል ድረስ ተምሬያቸዋለሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው።

    • @mamilove5383
      @mamilove5383 3 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ከ89 1ክፍልእስከ 3ኛ ተምሬአለው አይይ ትዝታ 35 አመቴ ነው ወይኔ ጊዜ ሀሉ ነገር እንዴት ያምር ነበር አሁንማ እብድ ዘመን

  • @djalexdenver9506
    @djalexdenver9506 3 ปีที่แล้ว +26

    በህይወት እያሉ ክብር እንስጣቸው አመሰግናለሁ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 3 ปีที่แล้ว +43

    ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ
    መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 ปีที่แล้ว +9

    ተሜ የኔ አባት ነፍስህን በአውደ ገነት ያኑርልን

  • @metasebiyameti9114
    @metasebiyameti9114 3 ปีที่แล้ว +7

    ማራማዊት ችሎታዋን ገና ሰው አላወቀውም ስትችል አይገልፀውም❤️😘

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው የተሜ ውንድም ነው ደራሲው ትምህርት አዘል ሀሪፍ ድራማ ነው ግን ሞኬ እና ተዘራ በጣም ነው ያሳቁኝ ኑሮ በዘዴ ባልትና😂😂😂😂

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 ปีที่แล้ว +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሌም ሰላምዋን አሰማን ጌታዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለፊልሙ አመሰግናለሁ

  • @HayderLeraTube
    @HayderLeraTube 3 ปีที่แล้ว +74

    ደረሲውንነ ተወነዮችን ቁጭ ብድግ ብዬ አመስግኜችለሁ

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ስራ ፣ምርጥ ሀሳብ፣ ተዘራ ብትኖር መልካም ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ሁሌም እናስታውስሀለን!!!!

    • @sarasentayehu209
      @sarasentayehu209 3 ปีที่แล้ว

      በጣም መታየት ያለበት ነው ይገርማል ጋሽ ተዘራ ነፍስህን ይማረው ትልቅ ሰው አጥተናል

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว +43

    ዋው በጣም ደስ የሚልና ለየት ያለ ስራ ነው ደራሲውም ተዋናዮቹም ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +6

    ህይወት እንደዋዛ ተዘራ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ፫
    ደራሲው የሚያስመሰግን ድርሰት ነው እራሳችንን እንድናስተውል የሚያደርግ ትወናውም በደንብ ተተውንዋል

  • @mdhabss4228
    @mdhabss4228 3 ปีที่แล้ว +14

    አረ በጣም ወጣ ያለ ፊልም ነው ሞኬ ማራማዊት አድናቂያችሁ ነኝ ።ዋው 100%ፀዴ ነው ፡፡

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว +7

    ልክ እንደኔ ኑሮ በዘዴና እርሻ የተማረ😂😂😂🙌😘 የፎቶ አስቻለው ትዝታስ ወይ ትዝታ 🙈😁ጋሼ ነፍሶትን ''አምላክ'' ይማረው🙏

  • @saragach9525
    @saragach9525 3 ปีที่แล้ว +10

    ይሄፊልም ሳይ ትዝይለኛ በአንድወቅት አካውንቲክ እየተማርኩ ዩኒቲ ዩንቭርስቲ አዲስ አበባ ገርጂ እያለው ፍረሽ ተማሪነበርኩ እና ትምህርት ሞክርነበር እና ፋይናል የመጀመሪ ሲሚስተር ላይ ልክእደማራማዊትነበር የሆንኩት ማለትም ከሆላ ጐደኛዬ ነበረች የተቀመጠችው እና ስጪኝ መልስ የታችኛውን አለቺኝ የታችኛው ቦታ ጥያቄው ዳሽሙላስለነበረ በጣም ስታጣድፈኝ ዞሬ ቆይ ሰጥሻለው ጠብቂኝ አልጨረስኩም አልኮት ዞሬ ለካስ መምህሬ ሰምቶኝ ውጪአለኝ በጣም ተናደድኩ አለቀስኩ ቀላልፈተናነበር መቼም አረሳውም እርሱን ፈተና ድጋሜ ከፍዬ እደምፈተን ነገረኝ በዛው አልተሰካልኝም ከዛ ትምህርትቤት ወጣው የወጣውት በእርሱ ብቻ ሳይሆን በሂወት ውጣውረድ ብቻ ትዝአስባላችሁኝ ጥሩ ፊልምነው በደብ ሰርታችሁታል አሁን አረብ ሃገርነኝ ያለውት ስሙለስ ወደሃገሬ ህግማጥናት ፈልጋለው ብያለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ።

    • @user-zs2ix8sr4b
      @user-zs2ix8sr4b 3 ปีที่แล้ว +1

      Egziyabher yasakalish

    • @saragach9525
      @saragach9525 3 ปีที่แล้ว

      @@user-zs2ix8sr4b አሜን አሜን አሜን

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ያሳካልሽ እኔም እንደሱ ነው ሀሳቤ

    • @saragach9525
      @saragach9525 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tc7ct5xq8y አሜንን ዜድዬ አብሮ ያሳካልን የኔእናት አመሰግናለው

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 3 ปีที่แล้ว

      @@saragach9525 አሚንንን

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 3 ปีที่แล้ว +39

    ኢትዮጵያች ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Samdus
    @Samdus 3 ปีที่แล้ว +16

    አቦ ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @Tube-xz3et
    @Tube-xz3et 3 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ❤😭😭😭

  • @emebetadall5293
    @emebetadall5293 3 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ተዘራ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ! ቆንጆ ኢትዮጲያዊ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ!!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 3 ปีที่แล้ว +3

    የመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነው። እባክዎን ይመልከቱት ።

  • @dureti742
    @dureti742 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋው በጣም አርፊ ነው ተዜ አፈሩን ያቅልእልክ

  • @merymery7515
    @merymery7515 3 ปีที่แล้ว +15

    ሞት ክፉ ስንቱን ነጠቀን አሳመመን ቅስማችንን ሰባበረው

  • @bontumilkessa1192
    @bontumilkessa1192 3 ปีที่แล้ว +15

    Wow wow ለኔ አንደኛ ፊልም ነው በተለይ ትምህርቱ👌❤💪

  • @user-cu2ik1cy5d
    @user-cu2ik1cy5d 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዛሬ ነው ከልብ የሚገባ ፊልም ያየሁ ሞኬና ተዜ ያሉበት ፊልም አይጠገብም ከቁምነገር ጋር ለሀገርና ለህዝብ የሚያስተምር ትውልድን የሚቀይር ታሪክን ማንነትን ወደሗላ የሚያስታውስ ልዩ ድንቅ ስራ ነው የሰራችሁት ተዜ የኛ እንቁ የአርት ሰው ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @eyujokera808
    @eyujokera808 3 ปีที่แล้ว +8

    ተመስገን ደና ፊልም አየው 👏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ 💕💕💕💕ድርሰት ምርጥ ትወና ከምርጦች ጋ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘100%ትልቅ ቁምነገር የያዘ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕❤️

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋውውው ያበደ ነው ያላያችሁ እዩት ለካ በጭቅጭቅ ውስጥ ፍቅር አለ

  • @tasa8948
    @tasa8948 3 ปีที่แล้ว +30

    ማነው እንደኔ ያገሩ ሠላም የናፈቀው

  • @eyosiasbeyene3573
    @eyosiasbeyene3573 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኩ ደሳለኝ ላመሰግህ እወዳለሁ በጣም የሚገርም ጥበብ ነው
    ተዋናዮችም ሆኖ ሌሎች ባለሞያዎች አንደኛ ናቹ

  • @balewgizem
    @balewgizem 3 ปีที่แล้ว +3

    እጃችሁ ይባረክ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነው ( ያላያችሁ እዩት ትወዱታላችሁ )

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ ነው ጋሽ ተዘራ ነፍስወትን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @destawfentaye8819
    @destawfentaye8819 3 ปีที่แล้ว +6

    ፊልሙ በጣምምምምምም ተመቸኝ ግን የሀገራችን ሰላም በጣም በጣም እያሳሰበኝም እየናፈቀኝም ነው

  • @nebma7402
    @nebma7402 3 ปีที่แล้ว +3

    ከክላሲኩ ጀምርዎ ሆዴን አላወሰው በተለይ
    የእጅ ስራ ስብስብ ውስት ያለው ሰፌድ ልጅ ሆኜ ነብስዋን ይማረው አያቴ እምትሰፋውን ነው ያስታውሰኝ በቃ ሳላስበው እምባዬ ማቆም አቃተኝ, በቃ ትዝታ እንዳንዴም ስመም እንዳንዴም ደስታ ነው!

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 3 ปีที่แล้ว +1

    RIP Artist Tezera Lema, WOW, it was a Wonderful film, all of the artists played very well. Thank you 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት አዘል ነው የምቱትን ነብስ ይማርልን በህይወት ያሉትን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት መተሳስብን ያብዛልን

  • @nurhussenfeki7502
    @nurhussenfeki7502 2 ปีที่แล้ว +3

    interesting, new idea, history, love, technology, agriculture, friendship...composed in all one....loved it and informative.....

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ትምህርት አዘል ፊልም ደስ ይላል

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว +1

    ይች የውጭ ሀይል እጅጅጅ ትገርማለች አዝናኝ ነበር እናመሰግናለንንን

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ተዘራ ነፍሥህን ይማርልን በጣም ቆንጆና አሥተማሪ ፊልም ነዉ 💚💛❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💛💛💛💙💜💜💜💜💜💜

  • @g.g8919
    @g.g8919 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you ‼️ the best movie ever and keep it up......we love you Dear Tezera💕

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 3 ปีที่แล้ว +21

    ህያዉ ስራ ከመቃብር በላይ ነዉ ማለት ይሄ ነዉ !
    ነብስ ይማር አርቲስት ተዘራ

  • @user-yu3xq2ob5h
    @user-yu3xq2ob5h 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ጋሽ ተዘራ ነፍስዎን በደጋጎቹ ጎን ያኑር ጋሽ ሞኬ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @user-eg5hi8vh1k
    @user-eg5hi8vh1k 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ካሽ ተዜ እኔ አይኔ ይፍሰስ በጣም የምወድህ ምርጥ አርቲስት ነበርክ ነብስህን ይማር ፈጣሪ

  • @martiasmamaw6168
    @martiasmamaw6168 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እንደዛሬ ኢትዮጵያዊነቴ አስደስቶኝ አያውቅም የኢትዮጵያ ልጆች ወድቀድሞ እንመለስ አምለክም ይታረቀናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾😇😇😇

  • @rohineeyadav2126
    @rohineeyadav2126 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደራሲውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @ehetamareyamalemu6116
    @ehetamareyamalemu6116 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ እሚል እሚያስተምር ፊልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaananiya6019
    @bezaananiya6019 3 ปีที่แล้ว +4

    የተዘራን ነፍስ ይማር
    ቆንጆ ፌልም ነው ስለፊትበር ሲያነሱ😍❤

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว +3

    you are speaking to my heart. we dont need to copy and took over everything from west! we need to evaluate, take the good and reject the bad! remember good means not always GOD

  • @liethiopiaethiopia4228
    @liethiopiaethiopia4228 3 ปีที่แล้ว

    Amazing movie. Be ewket yetesafe script and the actors nailed it

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 2 ปีที่แล้ว +2

    እንባዪ እየመጣ ነው ያየሁት፣ እውነት ደራሲው፣ ዳይሬክተሩ፣ ተዋናዮቹ፣ እኔንጃ በ ኢትዮጲያ ታሪክ ለኔ እሄ ፊልም ማስተሩ ነው። ክበሩልኝ፣ ብቻ ፊልም ከተሰራ እንደዚህ ቢሆን ሁሌም ፊልም ላይ የምውል ይመስለኛል፣ አመሰግናለው በጣም

  • @abrhameketema7586
    @abrhameketema7586 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ፊልም ቶሎ ጀባ በለን።አብርሃም/ቶማስ

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 3 ปีที่แล้ว +18

    እስቲ እንደኔ እጅስራ፣ ኑሮበዘዴ እና እርሻ የተማራቹ🤔

  • @fitsumshimeles2363
    @fitsumshimeles2363 3 ปีที่แล้ว +1

    wow i love this movie and concept

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 2 ปีที่แล้ว +1

    ነበስይማር ምርጥ ሰዉ ተዋናይነበሩ ሁላቺሁም እናመሰግናለን ሞኬ ተመኘሁ እድሜናጤና

  • @mastygebra6421
    @mastygebra6421 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን

  • @itsmafib
    @itsmafib 3 ปีที่แล้ว

    It's nice filme👍

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 ปีที่แล้ว +2

    ተዝዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ጋሽ ተዜ ነፍሶትን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል!

  • @dagiiitube3599
    @dagiiitube3599 2 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ ደሳለኝ ጥሩ ድሰት ነው!
    ፊልም ከፊልምነቱ አልፎ የ ገሃዱ አለምን ሲያሳይ ደስ ይላል
    ይህም ፊልም መልእክቱን አስተላልፎ ለውጥን እመኛለው

  • @yigardushzelalme2664
    @yigardushzelalme2664 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ያምራል!!!

  • @user-rk5yf9sv5m
    @user-rk5yf9sv5m 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ምርጥ ድራማ ነው አሰተማሪም ነው

  • @eyosiasgetnet2545
    @eyosiasgetnet2545 3 ปีที่แล้ว +1

    I love the concept!

  • @abiyotasfaw2854
    @abiyotasfaw2854 3 ปีที่แล้ว +1

    የእዉነት ወድጄዉለሁ አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @tsegadula7185
    @tsegadula7185 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ነው. ይሄ ፊልም የተሰራው ለኔ ነው

  • @tehayemengestu3019
    @tehayemengestu3019 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 3 ปีที่แล้ว

    Wey gesh tezera yaleh new yememeslew, nefeshen yemarew!! U are amezing actor.

  • @thinkpositive5155
    @thinkpositive5155 3 ปีที่แล้ว +1

    ለዚ ዘመን ትምህርት የሚሆን አሰተማሪ ፊልም ነዉ

  • @user-rk5yf9sv5m
    @user-rk5yf9sv5m 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዲሀለ አስተማሪ የሆነ ድራማ ስለሆነ ወድጀዋለሁ

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፌልም ነው ወድጄዋለሁ ወደሗላ እንድንመለስና እንድናስተውል ያደርጋል ዋው ነው

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m 3 หลายเดือนก่อน

    ነብሱን ይማረው ጋሼ ተዘራ በጣም የምወደው አርቲስት ነብስህ በሰላም ትረፍ ብዙ የሰራ በአጭር ያጣነው ብዙ ስርቶ ያልተዘመረለት በሰላም ትረፍ ነብስህ

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 3 ปีที่แล้ว

    ዳራሲ ታሪኩ ደሳለኝ እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው እድሁም ተዋናይወች ተዘራ ለማ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፍቅር .... አይ ግዜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላማችንን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @marteshow
    @marteshow 3 ปีที่แล้ว

    Gash Tezera nebs yimar 😭😭😭 be emba new ayiche yechereskut 😭😭😭 fetari hagerachin selam yadirgilin 🙏🙏🙏

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 2 ปีที่แล้ว +5

    I loved the whole setup & idea of the movie to be translated to pass the message. Kudos !

  • @SALIM75953
    @SALIM75953 ปีที่แล้ว

    ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለሁ

  • @muluken07
    @muluken07 3 ปีที่แล้ว

    Very nice idea! Thank you

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ከሰው ቦሐላ ቀረን ከሰው በፉት ጀምረን የሚገርመው እኔ የምኖርበት ሐገር ኢሮፕ ውሰጥ ነው 1954 ኢትዮጵያ የሰንዴና የዱንች እርዳታ ሰታቸዋለች በችግራቸው ጊዜ ??? እርሻ ወሰኝ ነው ከቤት አትክልት ጀምሮ እሰከ ትልቅ ልማት ቢያንሰ አንራብም አሰተማሪ ነው እናመሰግኔለን

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን ፊልም ለማየት አገራችን ሰላም ሲሆን ነው እያዬሁት ትርጉሙ አይገባይም ልብ ካላየ አይን አያይም አይደል እሚባል ፈጣሪ ሰላሙን ይመልስልን

    • @amharafano608
      @amharafano608 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ታላቅሰው ጋሽ ተዘራ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 3 ปีที่แล้ว +8

    እሰኪሁላችንም ፈጣሪን እንማፀን ያገራችን ነገር አሳሳቢሆኖል እኛሰ አቀም አተናል

    • @nohamintekalign5160
      @nohamintekalign5160 3 ปีที่แล้ว

      Betame arif sera new mikye bertalgn

    • @ahabhha3969
      @ahabhha3969 3 ปีที่แล้ว

      @@nohamintekalign5160አሪፍ ነው

  • @habibhabib-zz9il
    @habibhabib-zz9il 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አንደኛ ፊልም

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 ปีที่แล้ว +10

    ተዘራ ነፍስ ይማር እዉነት በጣም ነዉ የከፋኝ አሁን ላይ ባለመኖርህ

  • @heratalem4902
    @heratalem4902 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @afomiyakefiyalew9624
    @afomiyakefiyalew9624 3 ปีที่แล้ว

    Yemir gerami film new betam betam new yewededikut arif artistoch tesatifewibetal 😍😊😊😍😍😍

  • @hiwetyemr955
    @hiwetyemr955 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it's amazing 👏😍