ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጀመሪያ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ስንቴ እንደሰማሁት ይሄን አልበም እስካሁን አልረካሁም ሰምቼ ሰምቼ። ብሩክ ነሽ እህቴ
"ስሙ እግዚአብሄር ነው፥ ስሙ ተዋጊ ነው!" አሜን።
አለቅም እያለ እየተከተለበእግዚአብሔር እጅ ወድቆ ከባህሩ ዋለአለቅም እያለ እየተከተለበእግዚአብሔር ተይዞ ከባህር ተጣለክብሬን አየ ድሌን አየስያሳድድ የቆየክብሬን አየ ድሌን አየጠፍንጎ የቆየክብሬን አየ ድሌን አየሲገዛኝ የቆየክብሬን አየ ድሌን አየሲያስገብር የቆየ❤❤❤
መልእክተኛዋ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንቺን ለቅዱሳን በረከት ያደረገሽ ድንቅ ጌታ ነው ሃሌሉያ
“እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፤ ልዑል ሆይ፤ ለስምህ መዘመር ጥሩ ነው፤”መዝሙር 92:1 NASV
በጣም የምወዳት ሕይወትዋን የምትዘምር ቤቲ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው !!!እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !!!🙌🙌🙌🙌🙌🙌😇😇😇😇😇❤❤❤❤
ኣለቅም እያለ እየተከተለበእግዚኣብሄር እጅ ወድቆከባህሩ ዋለኣለቅም እያለ እየተከተለበእግዚኣብሄር ተይዞከባህር ተጣለክብሬን ኣየ ድሌን ኣየሲያሳድድ የቆየ ክብሬን ኣየ ድሌን ኣየጠፍሮኝ የቆየክብሬን ኣየ ድሌን ኣየሲገዛኝ የቆየክብሬን ኣየ ድሌን ኣየሲያስገብር የቆየማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እሱ እግዚኣብሄር ነውበል ባይ ኣጋዥ ሳይረዳያቆመው እንደ ግድግዳስሙ እግዚኣብሄር ነውጠላቶቼን ያሰጠመው የዋጠው ባህርኣሳለፈኝ እጅ ነስቶ ቆሞ እንደ ክምርኣይን እያየ ተሻገርኩኝ ወደ ነገዬታሪክ ሆኖ ፈሶ ቀረ ትናንትናዬሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2)ሆሆሆ ይህን ያረገው ሆሆሆ ሆሆሆ ጠላቴ መታ ሆሆሆ ሆሆሆ ትጥቅ ያስፈታ ሆሆሆ ሆሆሆ ክንዱ በርትታ ሆሆሆ ሆሆሆ ስሙ ተዋጊ ሆሆሆ ሆሆሆ ድልን ኣድራጊ ሆሆሆ ሆሆሆ ጠላቴ መታ ሆሆሆ ሆሆሆ ትጥቅ ያስፈታ ሆሆሆ ሆሆሆ ክንዱ በርትታ ሆሆሆ ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እሱ እግዚኣብሄር ነውበል ባይ ኣጋዥ ሳይረዳያቆመው እንደ ግድግዳስሙ እግዚኣብሄር ነውዳግም ኣይዝ ብሎ ምሎ ሃይል ያዘጋጀውሃ በልቶት መንገድ ቀረ እንደጎመጀያን ሀሉ ጦር ኣስከትቶ ያን ሁሉ ዛቻመደሓኒቴ ከደነበት በንፋስ ብቻሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2) ሃይሌ ዝማሬዬ ጉልበቴ እግዚኣብሄር ነውቀንበሬን ሰብሮታል እንዳገለግለውከኣንገት መደፋቴን ውርደቴን አየናእንዲህ ኣርጎ ተቤዡኝ ኣለሁኝ ኣለና!እንዘምር የታል ከበሮ እንዘምር ይውረድ በገናእግዚኣብሄር በሃይሉ ከፍ ከፍ ብሏልናእንዘምር ተነስ መሰንቆ እንዘምር ተነስ በገናእግዚኣብሄር በክብሩ ከፍ ከፍ ብሏልናሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2)
Thank you so much for the lyrics
አቤት የኛ ጌታ 😭 አንተ ቸር ነህ ባለ ብዙ ምህረት 🙏🙏እሰይ ስሙን ጠረተሽ ጀምረሻል እስከፍፃሜው ያደረስሻል የታመንሽው ከፈጣሪ በታች መዝሙሮችሽ ለኔ ምሳሌ ነው ተባረኪልኝ 🙌🙏🙏🥰🥰የኔ ቆንጆ ሞገሳም
ሞገስና ክብር የሞላበት መንፈሳዊ ድምቀት ያለበት ጣፋጭ ቅኔ ነው። በእግዚአብሔር ለመታመን ከፍ ያለ ንቃት የሚፈጥር ከልብ የሆነ መዝሙርና አዘማመር ነው ። ቤቲዬ ከጨዋነትሽ ጋር ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን ።
ምንአለቤት ሌሎቹ ኬዝ ቢማሮ?
ፓስተር ቢኒያም ድንቅ ምስክርነትth-cam.com/video/RSWn8Xt7oGE/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቤቲዬ ዝማሬዎችሽ ሁሌ ትኩስ ናቸው ከዚ በላይ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏
ልዕልቷ ምን አይነት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ እረሰረስን በምስጋና ወደ እግዚአብሔር ማደርያ መግባት
እየሱስ ያድናል የመዳን ሰዓት ነው ያልዳናቹ ዳኑ ጆሮ ያለው ይስማ ጌታ ደጃፍ ላይ ነው ንስሀ ግቡ
አለቅም እያለ አየተከተ በእግዚአብሕር እጂ ወደቆ በባህር ተጣለ አግዚአብሕር በችሎቱ ከፉ ያለው ነገር ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ክዱ በርትታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አግዚአብሂር በሀይሉ ከፉ ብልዋልና በገና ከበሮ ይወረድ በገና አሜን አሜን ተባረኩ ያባቴ ሎጆች
አሜን ቤቲዬ ጌታ ቀሪው ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው።
ለሀገራችን ትልቅ መልዕክት ነው አሜንስሙ እግዚአብሔር ነው!!!♥♥♥ቤቲዬ እንወድሻለን ተባረኪ!!!♥♥♥
ቤትዬ ዘመን ሽ ሁሉ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ,
እግዚአብሔር በእውነት ፍቱን ለሚፈልግ ራሱን ይገልጣል እና የእግዚአብሔር መገኘት በሀይል የሚታይበት መዝሙር ነው ቤቲ በእውነት ተባረኪ!
ወወወ ተባረክ ቤትዬ ዘማንሺ ይባረክ ለበረከት ሁኝኝኝኝኝኝ የኔ ወድ እህቴ ዘማንሺ ሁሉ በክርስቶስ ቤት ይልቅ በጣም ድንቅ መዝሙሮች ነው
አሜን አሜን ክብር በስማይና በምድር ለታርደው በግ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ይሁን 💪💪😍😍😍😍👌
ሀሌ ሉያ እንዴት ደስ ይላል በእየሱስ ፍቅር ማበድ ዘመንሽ ይባረክ
ቤትሻ በረከታችን ትለያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከፍ ብለሽ ከፍ ስለምታደርጊን ውድድድድድ
ቤቲዬ ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ጌታን እልሻለሁ እግዚአብሔር ን ቤቲዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽ ስሰማነው ያደኩትን በጣም የተስናናውበት ብቻ እንድነው ለማለት ቃል የለኝም አው ስሙ እግዚአብሔር የኔ ጌታ ሀይልና ክንድ ብርቱ ነው የእግዚአብሔር ተዋጊ ነው ጌታ ኢየሱስ አሁን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም በጌታ ፍቅር እውድሻለሁ
ቤትዬ በእውነት ነፍሴ ረሰረሰች ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። ተናፍቀሽ ነበር ግን በዛው ልክ ጥምን የምያረካ ዜማ ተቀብለሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል።መሉ አልበምሽን ወድጄዋለሁ # you are blessed .
አሜን
I got the CD 2 weeks ago I can’t stop hearing all songs it’s full of the word of God it’s touching and blessings. I’m blessed 😇 You’re blessed Betty we love you 🙏❤️
እኔም አይጠግብም
Where/How did you get it??
ሀሌሉያያያያያያ አሜንንንን ተባረኪልኝ❤
አሜን ስሙ እግዚአብሔር ነዉ ቤቲየ ዘመንሽ ይባረክ ሰምቼው ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤
ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እርሱ እግዚአብሔር ነው!!በአምላከ ፍት ማን ይቆማል !!
ቤቲ እንዴት እንደምወድሽ you have no idea😍😍😘
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሆ ሆ ሆ ሆ፡፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ከአንቺ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ። ተባረክልን
መቼስ አንቺን በረከት አርጎ የሰጠንን ጌታ ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል!!ብርክ በይልን ቤትዬ
አሜን ቤቲዬ አንቺ ኮ ፍቅር ነሽ ደሞ ከልቤ ውድድድ!🥰🥰🥰🥰🥰
Betiye endyt des endmity yetbarksi ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቤቲዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
Wow አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
ጭምት እንጂ ጭርምት ሁኑ አልተባልንም ።ጌታ ይባርክሽ እህት ቤቲ
Yes yes yes hoooooooooo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah bless you Bity
Amen 🙏
አቦ ይመችሽ የየሱስ ቆንጆ
God bless you betiye tabaraki zamanshi yetabrk yihun Tesga yibzalish Lamilim bruk Nash
❤ቤትዬ ዘመንሽ ይለምልም
እግዚአብሔር ለዘላለም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደሰ ትላላችሁ የእግዚአብሔር መፈሰ ቁዱሰ እንዲህ ያዘልላል እንደዚህ ያሰደሰታል እግዚአብሔር እረጅም ጤና እድሜ ይሰጠን ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ❤❤❤
Nageenyi waqqayyoo isiif haa tahuu gudda galatoomaaa ebbiffamaa bayyee barredaa jabadja bareedaa 🥰🙏🙏🙏
Wedegeta lememtat andu menged yanchi mezmu neber, God bless you more!🥰😍
ውውውውው 🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏🍇🍇🙇🙇🙇🙇ትብርክ 💞💞
Siwodsh eko yene konjo egzabiher yimezgen silanchi tebareki
ብርክ በይልኝ ፀጋ ይብዛልሽ የምንወድሽ ዘማሪ ቤቲ
አሜን አሜን አሜን 🙏እልልልልልልልልል
Amen amen tebareki❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቤትዬሥወድሽእኩተባረኪልኝ
አሚን አሚን እሰይ ቤትዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ እላለው ከነቤተሰብሽ
ጌታዬ እንደባለጥግነቱ መጠን ብርክ ያርግሽ እሰይይይይይይይይ ጊታዬ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቤቲዬ ቆንጆ , አሁን ያወጣሻቸው መዝሙሮች በሙሉ በርግጥ በመንፈስ ቅዱስ ነው የተፃፉት ለኔ በሙሉ መልክት አላቸው ተባረኪ 🙏🏽
AMEN AMEN AMEN.....................................
Yene fikir tebarekeshal ewodishalewi betiye😍😍😍😍😍
yatebarakesh Betiye Ejg batam yatebarake mezemur newZemensh yebarak tsegawen yabezalesh
2015 xalate kiberan yayali ameeeeen tsagawun yabizalish des sitilu❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቤትዬተባረኪእእቴ
ሰታምሩ ሰታምሬ ተደብቀሽ በጌታ ጌዚ ወጣሽ መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት ዝማሬ ብርክ በሉ✝️🙏😄😄🙌🙌🙌😄
አሜን፡ጌታድንቅነው፡ይችላል፡እግዚኣቤር
ዋውው Amezing song በጣም ድንቅ መዝሙር ተባርኬሃሎ አንቺም በብዙ ተባረኪ ሁላችሁም ተባረኩ
Yeni konjo tebarkeleg!
እልልልልል ተባረኪ እህቴ ክብር ለጌታ👏
ቤተልሔምን የምትወዱ like👍👍👍
ድንቅ ድንቅ መዝሙር ለጌታ ክብር የሚፈልቅብሽ ሴት ተባረኪ ቤቲሻ
በጎንደርኛ ስልት አሪፍ ነው።
Betiye EGZABHER zemenishin yibarik
አሜንንን wowo🫶💜💜💜💜ታባረክ
ቤቲዬ ጌታ ብርክርክ ያርግሽ ........ነፍሴ ሃሴትን አረገች ያለ ከልካይ የሚሰራ በል ባይ ሳያሻው አጋዥ ሳይፈልግ የሚያደርግ እግዚአብሄር ተዋጊ
በሚስቴ ምርቃት ልባርክሽ::ዘመንሽ ይባረክ! ለበረከት ሁኚ::
Wow ተባረኪልን thank you betty
ሀሌሉያ ስሙ ይክበር ስሙ ተዋጊ
Betiye brkti Baki bzuh tebarkna ena Des eluni degime kreki kelku kbri namlak amen amen
እሰይይይይይይ እልልልልልልል ጌታ ይክበር ይመስገን ቤቲየ ደሞ ተባረኪ የኔ ታፈጭ
Welcome back my sweetheart . We missed you❤❤❤
ዋውውውው😍😍😍😍😍
Bettiyeeeee😍😍😍
❤❤❤እልልልልልልልልል ኦኦኦኦ እልልልልልል ነፍስ አልቀረልኝም ጌታ ሆይ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ እወድሀለሁ❤❤❤ ቤትሻ በጣም ድንቅ ስጥታ ነው የተሰጠሽው እውነት በረከት ሆነሽልናል ለምልሚልን የኔ ልእልት❤
ኡፈይ!! አምልኮሽ ራስሽን ጣል ያደረግሽበት ዙፋን ከፍ ያድርግሽ፡፡እኛ እንዲህ ደስ ካለን እግዚአብሔርማ እንዴታ ኡፈይይይይይይ! ባረኪ ቤቲዬ
አሜን አሜን እህታችን ቤቲ ተባረኪ
የኔ እህት ፦ተባረኪ
ተባረኪ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
Endet yetedelsh nesh ye geta menfes benchi ley alle👑👑👑👑👑🎁🎁🎁😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏😇😇😇❤️❤️❤️❤️
ተባረኪ የኔ ምርጥ እህት
Abet amliko legeta Gets ymeshen❤❤❤❤❤betiye
🌷💛🌷💛🌷💛ተባረኪ !!! የፀሎት ፍሬ👍
ሃሌሉያ ተባረኪልኝ ቤቲዬ🥰🥰🥰🥰🥰
ቤቲዬ የኔ ውድ የቤተክርስቲያን ስጦታችን ነሽ ተባረኪልን በዝማሬሽ ተባርኬአለሁ ተመክሬአለሁ ከሀዘኔ ተነስቼ ተጽናንቼአለሁ ጌታን አመስግኜአለሁ በአንቺ ውስጥ ያለው ፀጋ ይመስገን!!!❤
Amen amen ufffee tebarek zimarit beti tsegaw yabezalish ❤❤❤❤❤❤
I am full of tears hearing this blessing song.
Wow god give more my dear sistu
OKOko
ooioo9
@@tomassisay me too
Me too
ABOO AKKAS JIREENYI YESUUS KEESSA
ተባረኪ እእቴ
Ameeeeen betiye taberak enwodishalen❤❤❤❤❤
God bless you, sis Beti and the whole Mezemran!Jesus is Lord!!
Ameeen ameeen tebareki ✔️✔️😇😇🙏🙏❤❤
betiye eniwedishalen
endet yale zimare new uffffffff dessssss sil rekahu
መጀመሪያ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ስንቴ እንደሰማሁት ይሄን አልበም እስካሁን አልረካሁም ሰምቼ ሰምቼ። ብሩክ ነሽ እህቴ
"ስሙ እግዚአብሄር ነው፥ ስሙ ተዋጊ ነው!" አሜን።
አለቅም እያለ እየተከተለ
በእግዚአብሔር እጅ ወድቆ ከባህሩ ዋለ
አለቅም እያለ እየተከተለ
በእግዚአብሔር ተይዞ ከባህር ተጣለ
ክብሬን አየ ድሌን አየ
ስያሳድድ የቆየ
ክብሬን አየ ድሌን አየ
ጠፍንጎ የቆየ
ክብሬን አየ ድሌን አየ
ሲገዛኝ የቆየ
ክብሬን አየ ድሌን አየ
ሲያስገብር የቆየ
❤❤❤
መልእክተኛዋ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንቺን ለቅዱሳን በረከት ያደረገሽ ድንቅ ጌታ ነው ሃሌሉያ
“እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፤ ልዑል ሆይ፤ ለስምህ መዘመር ጥሩ ነው፤”
መዝሙር 92:1 NASV
በጣም የምወዳት ሕይወትዋን የምትዘምር ቤቲ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው !!!
እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !!!
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
😇😇😇😇😇
❤❤❤❤
ኣለቅም እያለ እየተከተለ
በእግዚኣብሄር እጅ ወድቆ
ከባህሩ ዋለ
ኣለቅም እያለ እየተከተለ
በእግዚኣብሄር ተይዞ
ከባህር ተጣለ
ክብሬን ኣየ ድሌን ኣየ
ሲያሳድድ የቆየ
ክብሬን ኣየ ድሌን ኣየ
ጠፍሮኝ የቆየ
ክብሬን ኣየ ድሌን ኣየ
ሲገዛኝ የቆየ
ክብሬን ኣየ ድሌን ኣየ
ሲያስገብር የቆየ
ማንም ሳይከለክለው
ባህሩን በበትር ያለው
እሱ እግዚኣብሄር ነው
በል ባይ ኣጋዥ ሳይረዳ
ያቆመው እንደ ግድግዳ
ስሙ እግዚኣብሄር ነው
ጠላቶቼን ያሰጠመው የዋጠው ባህር
ኣሳለፈኝ እጅ ነስቶ ቆሞ እንደ ክምር
ኣይን እያየ ተሻገርኩኝ ወደ ነገዬ
ታሪክ ሆኖ ፈሶ ቀረ ትናንትናዬ
ሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2)
ሆሆሆ ይህን ያረገው ሆሆሆ
ሆሆሆ ጠላቴ መታ ሆሆሆ
ሆሆሆ ትጥቅ ያስፈታ ሆሆሆ
ሆሆሆ ክንዱ በርትታ ሆሆሆ
ሆሆሆ ስሙ ተዋጊ ሆሆሆ
ሆሆሆ ድልን ኣድራጊ ሆሆሆ
ሆሆሆ ጠላቴ መታ ሆሆሆ
ሆሆሆ ትጥቅ ያስፈታ ሆሆሆ
ሆሆሆ ክንዱ በርትታ ሆሆሆ
ማንም ሳይከለክለው
ባህሩን በበትር ያለው
እሱ እግዚኣብሄር ነው
በል ባይ ኣጋዥ ሳይረዳ
ያቆመው እንደ ግድግዳ
ስሙ እግዚኣብሄር ነው
ዳግም ኣይዝ ብሎ ምሎ ሃይል ያዘጋጀ
ውሃ በልቶት መንገድ ቀረ እንደጎመጀ
ያን ሀሉ ጦር ኣስከትቶ ያን ሁሉ ዛቻ
መደሓኒቴ ከደነበት በንፋስ ብቻ
ሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2)
ሃይሌ ዝማሬዬ ጉልበቴ እግዚኣብሄር ነው
ቀንበሬን ሰብሮታል እንዳገለግለው
ከኣንገት መደፋቴን ውርደቴን አየና
እንዲህ ኣርጎ ተቤዡኝ ኣለሁኝ ኣለና!
እንዘምር የታል ከበሮ እንዘምር ይውረድ በገና
እግዚኣብሄር በሃይሉ ከፍ ከፍ ብሏልና
እንዘምር ተነስ መሰንቆ እንዘምር ተነስ በገና
እግዚኣብሄር በክብሩ ከፍ ከፍ ብሏልና
ሆሆሆ ስሙ እግዚኣብሄር ነው ሆሆሆ (2)
Thank you so much for the lyrics
አቤት የኛ ጌታ 😭 አንተ ቸር ነህ ባለ ብዙ ምህረት 🙏🙏እሰይ ስሙን ጠረተሽ ጀምረሻል እስከፍፃሜው ያደረስሻል የታመንሽው ከፈጣሪ በታች መዝሙሮችሽ ለኔ ምሳሌ ነው ተባረኪልኝ 🙌🙏🙏🥰🥰የኔ ቆንጆ ሞገሳም
ሞገስና ክብር የሞላበት መንፈሳዊ ድምቀት ያለበት ጣፋጭ ቅኔ ነው። በእግዚአብሔር ለመታመን ከፍ ያለ ንቃት የሚፈጥር ከልብ የሆነ መዝሙርና አዘማመር ነው ። ቤቲዬ ከጨዋነትሽ ጋር ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን ።
ምንአለቤት ሌሎቹ ኬዝ ቢማሮ?
ፓስተር ቢኒያም ድንቅ ምስክርነት
th-cam.com/video/RSWn8Xt7oGE/w-d-xo.html
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ቤቲዬ ዝማሬዎችሽ ሁሌ ትኩስ ናቸው ከዚ በላይ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏
ልዕልቷ ምን አይነት መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ እረሰረስን በምስጋና ወደ እግዚአብሔር ማደርያ መግባት
እየሱስ ያድናል የመዳን ሰዓት ነው ያልዳናቹ ዳኑ ጆሮ ያለው ይስማ ጌታ ደጃፍ ላይ ነው ንስሀ ግቡ
አለቅም እያለ አየተከተ በእግዚአብሕር እጂ ወደቆ በባህር ተጣለ አግዚአብሕር በችሎቱ ከፉ ያለው ነገር ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ክዱ በርትታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አግዚአብሂር በሀይሉ ከፉ ብልዋልና በገና ከበሮ ይወረድ በገና አሜን አሜን ተባረኩ ያባቴ ሎጆች
አሜን ቤቲዬ ጌታ ቀሪው ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው።
ለሀገራችን ትልቅ መልዕክት ነው አሜንስሙ እግዚአብሔር ነው!!!♥♥♥ቤቲዬ እንወድሻለን ተባረኪ!!!♥♥♥
ቤትዬ ዘመን ሽ ሁሉ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ,
እግዚአብሔር በእውነት ፍቱን ለሚፈልግ ራሱን ይገልጣል እና የእግዚአብሔር መገኘት በሀይል የሚታይበት መዝሙር ነው ቤቲ በእውነት ተባረኪ!
ወወወ ተባረክ ቤትዬ ዘማንሺ ይባረክ ለበረከት ሁኝኝኝኝኝኝ የኔ ወድ እህቴ ዘማንሺ ሁሉ በክርስቶስ ቤት ይልቅ በጣም ድንቅ መዝሙሮች ነው
አሜን አሜን ክብር በስማይና በምድር ለታርደው በግ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ብቻ ይሁን 💪💪😍😍😍😍👌
ሀሌ ሉያ እንዴት ደስ ይላል በእየሱስ ፍቅር ማበድ ዘመንሽ ይባረክ
ቤትሻ በረከታችን ትለያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከፍ ብለሽ ከፍ ስለምታደርጊን ውድድድድድ
ቤቲዬ ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ጌታን እልሻለሁ እግዚአብሔር ን ቤቲዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤትዬ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችሽ ስሰማነው ያደኩትን በጣም የተስናናውበት ብቻ እንድነው ለማለት ቃል የለኝም አው ስሙ እግዚአብሔር የኔ ጌታ ሀይልና ክንድ ብርቱ ነው የእግዚአብሔር ተዋጊ ነው ጌታ ኢየሱስ አሁን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም በጌታ ፍቅር እውድሻለሁ
ቤትዬ በእውነት ነፍሴ ረሰረሰች ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። ተናፍቀሽ ነበር ግን በዛው ልክ ጥምን የምያረካ ዜማ ተቀብለሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል።
መሉ አልበምሽን ወድጄዋለሁ # you are blessed .
አሜን
I got the CD 2 weeks ago I can’t stop hearing all songs it’s full of the word of God it’s touching and blessings. I’m blessed 😇 You’re blessed Betty we love you 🙏❤️
እኔም አይጠግብም
Where/How did you get it??
ሀሌሉያያያያያያ አሜንንንን ተባረኪልኝ❤
አሜን ስሙ እግዚአብሔር ነዉ ቤቲየ ዘመንሽ ይባረክ ሰምቼው ሰምቼው ማቆም አልቻልኩም ❤❤❤❤
ማንም ሳይከለክለው ባህሩን በበትር ያለው እርሱ እግዚአብሔር ነው!!በአምላከ ፍት ማን ይቆማል !!
ቤቲ እንዴት እንደምወድሽ you have no idea😍😍😘
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሆ ሆ ሆ ሆ፡፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ከአንቺ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ። ተባረክልን
መቼስ አንቺን በረከት አርጎ የሰጠንን ጌታ ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል!!ብርክ በይልን ቤትዬ
አሜን ቤቲዬ አንቺ ኮ ፍቅር ነሽ ደሞ ከልቤ ውድድድ!🥰🥰🥰🥰🥰
Betiye endyt des endmity yetbarksi ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ቤቲዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
Wow አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን
ጭምት እንጂ ጭርምት ሁኑ አልተባልንም ።ጌታ ይባርክሽ እህት ቤቲ
Yes yes yes hoooooooooo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah bless you Bity
Amen 🙏
አቦ ይመችሽ የየሱስ ቆንጆ
God bless you betiye tabaraki zamanshi yetabrk yihun Tesga yibzalish Lamilim bruk Nash
❤ቤትዬ ዘመንሽ ይለምልም
እግዚአብሔር ለዘላለም ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እንዴት ደሰ ትላላችሁ
የእግዚአብሔር መፈሰ ቁዱሰ እንዲህ ያዘልላል እንደዚህ ያሰደሰታል እግዚአብሔር እረጅም ጤና እድሜ ይሰጠን ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ❤❤❤
Nageenyi waqqayyoo isiif haa tahuu gudda galatoomaaa ebbiffamaa bayyee barredaa jabadja bareedaa 🥰🙏🙏🙏
Wedegeta lememtat andu menged yanchi mezmu neber, God bless you more!🥰😍
ውውውውው 🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏🍇🍇🙇🙇🙇🙇ትብርክ 💞💞
Siwodsh eko yene konjo egzabiher yimezgen silanchi tebareki
ብርክ በይልኝ ፀጋ ይብዛልሽ የምንወድሽ ዘማሪ ቤቲ
አሜን አሜን አሜን 🙏እልልልልልልልልል
Amen amen tebareki❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቤትዬ
ሥወድሽ
እኩ
ተባረኪልኝ
አሚን አሚን እሰይ ቤትዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ እላለው ከነቤተሰብሽ
ጌታዬ እንደባለጥግነቱ መጠን ብርክ ያርግሽ እሰይይይይይይይይ ጊታዬ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቤቲዬ ቆንጆ , አሁን ያወጣሻቸው መዝሙሮች በሙሉ በርግጥ በመንፈስ ቅዱስ ነው የተፃፉት ለኔ በሙሉ መልክት አላቸው ተባረኪ 🙏🏽
AMEN AMEN AMEN.....................................
Yene fikir tebarekeshal ewodishalewi betiye😍😍😍😍😍
yatebarakesh Betiye Ejg batam yatebarake mezemur new
Zemensh yebarak tsegawen yabezalesh
2015 xalate kiberan yayali ameeeeen tsagawun yabizalish des sitilu❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቤትዬ
ተባረኪ
እእቴ
ሰታምሩ ሰታምሬ ተደብቀሽ በጌታ ጌዚ ወጣሽ መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት ዝማሬ ብርክ በሉ✝️🙏😄😄🙌🙌🙌😄
አሜን፡ጌታድንቅነው፡ይችላል፡እግዚኣቤር
ዋውው Amezing song በጣም ድንቅ መዝሙር ተባርኬሃሎ አንቺም በብዙ ተባረኪ ሁላችሁም ተባረኩ
Yeni konjo tebarkeleg!
እልልልልል ተባረኪ እህቴ ክብር ለጌታ👏
ቤተልሔምን የምትወዱ like👍👍👍
ድንቅ ድንቅ መዝሙር ለጌታ ክብር የሚፈልቅብሽ ሴት ተባረኪ ቤቲሻ
በጎንደርኛ ስልት አሪፍ ነው።
Betiye EGZABHER zemenishin yibarik
አሜንንን wowo🫶💜💜💜💜ታባረክ
ቤቲዬ ጌታ ብርክርክ ያርግሽ ........ነፍሴ ሃሴትን አረገች ያለ ከልካይ የሚሰራ በል ባይ ሳያሻው አጋዥ ሳይፈልግ የሚያደርግ እግዚአብሄር ተዋጊ
በሚስቴ ምርቃት ልባርክሽ::
ዘመንሽ ይባረክ! ለበረከት ሁኚ::
Wow ተባረኪልን thank you betty
ሀሌሉያ ስሙ ይክበር ስሙ ተዋጊ
Betiye brkti Baki bzuh tebarkna ena Des eluni degime kreki kelku kbri namlak amen amen
እሰይይይይይይ እልልልልልልል ጌታ ይክበር ይመስገን ቤቲየ ደሞ ተባረኪ የኔ ታፈጭ
Welcome back my sweetheart . We missed you❤❤❤
ዋውውውው😍😍😍😍😍
Bettiyeeeee😍😍😍
❤❤❤እልልልልልልልልል ኦኦኦኦ እልልልልልል ነፍስ አልቀረልኝም ጌታ ሆይ እንኳን ያንተ ሆንኩኝ እወድሀለሁ❤❤❤ ቤትሻ በጣም ድንቅ ስጥታ ነው የተሰጠሽው እውነት በረከት ሆነሽልናል ለምልሚልን የኔ ልእልት❤
ኡፈይ!! አምልኮሽ ራስሽን ጣል ያደረግሽበት ዙፋን ከፍ ያድርግሽ፡፡እኛ እንዲህ ደስ ካለን እግዚአብሔርማ እንዴታ ኡፈይይይይይይ! ባረኪ ቤቲዬ
አሜን አሜን እህታችን ቤቲ ተባረኪ
የኔ እህት ፦ተባረኪ
ተባረኪ እህታችን ፀጋ ይብዛልሽ
Endet yetedelsh nesh ye geta menfes benchi ley alle👑👑👑👑👑🎁🎁🎁😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏😇😇😇❤️❤️❤️❤️
ተባረኪ የኔ ምርጥ እህት
Abet amliko legeta Gets ymeshen❤❤❤❤❤betiye
🌷💛🌷💛🌷💛ተባረኪ !!! የፀሎት ፍሬ👍
ሃሌሉያ ተባረኪልኝ ቤቲዬ🥰🥰🥰🥰🥰
ቤቲዬ የኔ ውድ የቤተክርስቲያን ስጦታችን ነሽ ተባረኪልን በዝማሬሽ ተባርኬአለሁ ተመክሬአለሁ ከሀዘኔ ተነስቼ ተጽናንቼአለሁ ጌታን አመስግኜአለሁ በአንቺ ውስጥ ያለው ፀጋ ይመስገን!!!❤
Amen amen ufffee tebarek zimarit beti tsegaw yabezalish ❤❤❤❤❤❤
I am full of tears hearing this blessing song.
Wow god give more my dear sistu
OKOko
ooioo9
@@tomassisay me too
Me too
ABOO AKKAS JIREENYI YESUUS KEESSA
ተባረኪ እእቴ
Ameeeeen betiye taberak enwodishalen❤❤❤❤❤
God bless you,
sis Beti and the whole Mezemran!
Jesus is Lord!!
Ameeen ameeen tebareki ✔️✔️😇😇🙏🙏❤❤
betiye eniwedishalen
endet yale zimare new uffffffff dessssss sil rekahu