Betty Tezera# Hama Tesekele

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 107

  • @bekisha5
    @bekisha5 7 หลายเดือนก่อน +68

    አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ
    ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
    ሃማ ተሰቀለ (፪x) [1]
    አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ
    እግዜር ለድሆች ደራሽ ነው ማለቴ (፪x)
    በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ
    ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ . (2) . አየኝና
    የእኔ ጌታ ራራልኛ
    ጌታዬ ራራልኛ (፪x)
    የቀደመ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
    አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (፪x)
    የረቀቀ መስሎት ጠላቴ ማልዶ ሲያስር ደባ
    አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (፪x)
    ጌታ ከላይ ቀደመ አዋጅ በአዋጅ ተሻረ ሆ
    ለእኔም ፀሐይ ወጣልኝ ነጋ ሌቱ ነጋልኝ (፪x)
    አዝ፦ አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ
    ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ
    ሃማ ተሰቀለ (፪x) [1]
    አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ
    እግዜር ለደሆች ደራሽ ነው ማለቴ (፪x)
    በሀዘን ተመቶ ልቤ ባዘነባ . (1) .
    ደጁ ላይ ቁጭ ብዬ ሲረዳኝ . (2) . አየኝና
    የእኔ ጌታ ራራልኛ
    ጌታዬ ራራልኛ (፪x)
    አምላክ አለን የታመኑትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የለመኑትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የሚያመልኩትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የሚወዱትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የታመኑትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የለመኑትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የሚያመልኩትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    አምላክ አለን የሚወዱትን ሜዳ የማይጥል (፪x)
    ሲያልምልኝ ቢያድር ጠላቴ እንዴት ማጥ እንድገባ
    አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ
    አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ (፪x)
    ጌታ የምስኪን ደራሽ
    እንባ ጸሎትን መላሽ ኦ
    ሰማ ሰምቶ መጣልኝ
    ደርሶ ሳቅ አረገልኝ ሆ (፪x)
    ያስጥላል በመላ የእኔ ጌታ አውሬ እንዳይበላ (፪x)
    አለው ምህረትህ ለጸኑት ባለመነሳት
    አለው ምህረትህ ለጸኑት ባለመነሳት (፪x)

    • @Mt018
      @Mt018 7 หลายเดือนก่อน +7

      ohhh thanks i just wanna it

    • @hiwota4985
      @hiwota4985 7 หลายเดือนก่อน +7

      Tebareku 🙏

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 7 หลายเดือนก่อน +7

      ተባረኩ

    • @gedionmelesse7172
      @gedionmelesse7172 7 หลายเดือนก่อน +5

      God bless🙏🏽

    • @TiegstiTeklay
      @TiegstiTeklay 6 หลายเดือนก่อน +4

      ውይ ተባረክ ብዙ ግዜ ነው ግጥሙን ፃፉልኝ ብየ የለመንኩት ብርክ በልልኝ❤

  • @TeddyMarkine
    @TeddyMarkine หลายเดือนก่อน +5

    አሜን በኢየሱስም በ2017 ላይ ለኔ የያቃተው ነገር ሁሉ እንደ ሀማ ይሰቅላል ከጌታ ድሉ ለኔ ነው ይሆናል አምናለው ተባረክሽ ቤቲ ❤❤❤

  • @Protestantmezmur93r
    @Protestantmezmur93r 7 หลายเดือนก่อน +18

    ዘመን ተሻገሪ ድንቅ መዝሙር ብሩክ ነሽ ቤቲዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 7 หลายเดือนก่อน +13

    የተወደድሽ የጌታ ሴት ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን እንወድሻለን♥️ U are our Blessing✨👏

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 7 หลายเดือนก่อน +11

    ቤትዬ ማሬ ተባረኪ በጣም የምወደው መዝሙር 🥰🥰🙏

  • @amanuelgedamu2058
    @amanuelgedamu2058 7 หลายเดือนก่อน +11

    ቤቲሻዬ የምንጊዜዋም ❤❤❤❤❤❤ የኛ ፎንቃ ውድድድድ እናረግሻለን። የዛሬ 100 አመት እራሱ እንዳዲስ ይሰማሉ ያንቺ መዝሙሮች

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน

      ፌደልን መቁጠረ ብቻ የቋጠሩ መሪዎች ያስፈልጋሉ አስቹ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน

      ፌደልን መቁጠረ ብቻ የቋጠሩ መሪዎች ያስፈልጋሉ አስቹ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน +4

      ፌደልን የቆጠሩ መሪዎች ብቻ ሳይሆን ፌደልን የቋጠሩ መረዎች ያስፈልጋሉ

    • @wegayehugetu5365
      @wegayehugetu5365 7 หลายเดือนก่อน +3

      All the glory be to the Almighty!!!

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 7 หลายเดือนก่อน +6

    ያኔ በቪሲዲ ነበር ያየሁት ግዜው ራሱ እንዴት ደስ እንሚል

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk 7 หลายเดือนก่อน +22

    ህዝቡ ደስ ሲል እውነት ይህ ሞገሳም ህዝብ አሁን በአለማዊነት ተውጦ ማየት ያሳዝናል

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 7 หลายเดือนก่อน +5

      min melaat nawe? anch telawuxash yihonal inje hizibuma ahunimme selaam nawe

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk 7 หลายเดือนก่อน

      @@exodusexodus8636 እኪ ሚንሊየም የሚዘጋጁ ፕሮግራሞችን ህይ ግጥሙን መስማት ትችላለህ ??? ጩኽትና በአለማዊ ድኮር ብልጭልጭታ መድርኮች ተውጠው የለምን ??? ዘማሪወቹ በአርቲፍሻል እንደ አለማውያን የሆኑ አይደሉምን ???
      ወጣት ሴቶች እንብርታቸውን ጡታቸውን እያሳዩ አይደለምን ???

    • @jesusislord9513
      @jesusislord9513 7 หลายเดือนก่อน +2

      በምን? በመድረክ ላይ በmoving head
      ፣ በጭስ እና ከመድረክ ውጪ በአዳራሽ ሙሉ መብራት በመጥፋትም??? ከሆነ አዎ።መድረክ ላይ ምንም መብራት ቢኖርም ጭስ ከሌለ እና ከመድረክ ውጪ አዳራሽ መብራት ከግማሹ እስከ ሙሉ ድረስ (from half to whole) ከበራ ካለ ካልጠፋ (ልክ እንደ ድሮ) ጥሩ ነው

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk 7 หลายเดือนก่อน +3

      @@jesusislord9513 ዘማሪወቹ ለራሱ ራስልሳቸውን ለማሳየት ነው የሚመስለው አዘማመራቸው፣ አለባበሳቸው፣ እንዲህም የአርቲፍሻላቸው ብዛት ዘፋኝ እንጂ ዘማሪወች አይመስሉም ፣ ህዝቡም አሁን የሚያዘልልና የሚያስግድ መዝሙር አይለይም ዝም ብሎ መዝለል ነው፣ ሌላው መብራቶቹ የጭፈራ ቤት እንጂ መንፈስ ቅዱስ ያለበት የተረጋጋ ቤት አይመስልም

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወንጀልን መከላከል የምንችለው በወንጌል ነው

  • @TigistShewargea
    @TigistShewargea 7 หลายเดือนก่อน +7

    Eseye elelelel geta semu yikiber amelakalghe yetamenotene meda mayitel

  • @ቃልኪዳንSamuel
    @ቃልኪዳንSamuel 7 หลายเดือนก่อน +6

    ጸጋውን ያብዛልሽ ጌታ❤❤

  • @Tsebayechalebo3748
    @Tsebayechalebo3748 3 หลายเดือนก่อน

    ያስጥላል በመላ የኔ ጌታ አውሬው እንዳይበላ
    አለው ምህረት ለፀኑት ባለመነሳት ❤❤❤❤

  • @HirutTirkaso
    @HirutTirkaso 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይባረክሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistamare128
    @tigistamare128 7 หลายเดือนก่อน +7

    በትዬ ተባረክልኝ!!!!!

  • @mulugetaweldelibabos8020
    @mulugetaweldelibabos8020 7 หลายเดือนก่อน +6

    Betty mezursh zeben teshagari huliem adis new aymnewn eyu egziabhair ybarksh

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 7 หลายเดือนก่อน +11

    These Song will Never Be OLD ❤️❤️❤️👏🏽👏🏽🙏🙏🙏

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ ምርጥ ነሽ!

  • @habtamuteshome7735
    @habtamuteshome7735 7 หลายเดือนก่อน +9

    Gna begeta salhon zefen eysemahu 1 guadngaye yasemange zemare nw. Tadya esu eskahun getan yagenge aymselngem ene gn be geta bet ke 2019 Jemero alhu. Zemnesh yebarek Betty

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 7 หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ያድናል አሜን

  • @AbebeSisay-qn5bw
    @AbebeSisay-qn5bw 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪልኝ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ! አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበልኝ ካባ !! ቤቲ ብሩክታይት ነሽ ! ጌታ ራራልኝ ይ-መ-ስ-ገ- ን !!

  • @alemtsehaymezgebe9909
    @alemtsehaymezgebe9909 7 หลายเดือนก่อน +7

    tebareki

  • @asterburaka3150
    @asterburaka3150 7 หลายเดือนก่อน +7

    Yne wd tebareki

  • @AnaniasFitsum-dy1qk
    @AnaniasFitsum-dy1qk 7 หลายเดือนก่อน +5

    Betiye betam betam betam betam betam betam betam betam... ewedshalew❤

  • @Bereket-r5q
    @Bereket-r5q 7 หลายเดือนก่อน +6

    Bety konjo tebarkeshal

  • @Emmanuel_Abera-MQB2BK
    @Emmanuel_Abera-MQB2BK 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያስጥላል በመላ የኔ ጌታ አውሬ እዳይበላ...አሜን ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @medanzewde4913
    @medanzewde4913 7 หลายเดือนก่อน +6

    What a song 😮😮😮😢

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน +3

    🍇🌿we have bless you to gave bete LORD Jesus....

  • @birhaneblessed
    @birhaneblessed 7 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልል

  • @Xelementgaming13
    @Xelementgaming13 7 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤God bless you

  • @asefamelka221
    @asefamelka221 7 หลายเดือนก่อน +5

    Mayxegeb song betty u are blessed

  • @tsegayeabatkunofficial8769
    @tsegayeabatkunofficial8769 7 หลายเดือนก่อน +6

    Be blessed 4 ever

  • @habtetagesse-k9e
    @habtetagesse-k9e 6 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you bety❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ ቤትዬ በዚህ መዝሙር ነው የማስታውስሽ

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 7 หลายเดือนก่อน +4

    Amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቤትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመን ለማይለውጣቸው መዝሙሮችሽ

  • @tsegezeababraha8244
    @tsegezeababraha8244 7 หลายเดือนก่อน +6

    Amen!!!!

  • @habtetagesse-k9e
    @habtetagesse-k9e 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amelake ale yemeyamalkuten meda mayexle.

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 7 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeeeeeeen

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ........እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ሀሌ ሉያ እልልልልልልል እሰይይይ እግዚአብሔር በዙፋኑ ለዘለዓለም አለ!!!!
    ቤትዬ በረክታችን ውድድድድድድ❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน +4

    GOD IS THE FIRST BETE

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 3 หลายเดือนก่อน

    ቤቲዬ የእኔ ወርቅ በጣም ነው ደስ የምትይው ዘመንሽ ይባረክ we love u so much .Please ግን እንደሌሎቹ ለመሆን አትሞክሪ አንቺ የሚያምርብሽ እርጋታሽ ብቻ ነው . የዘመኑ ልምምዶች ይቅሩብሽ ፀጋን ያስጥላል ደሞም አያንፅም .

  • @FreedomTemesgen-o6s
    @FreedomTemesgen-o6s 7 หลายเดือนก่อน +3

    Betty ❤

  • @cherinettsegaye4600
    @cherinettsegaye4600 7 หลายเดือนก่อน +2

    I hear this song wen i was kid but still now it's new for me i love it bettye be blessed 💌

  • @marationkarso
    @marationkarso 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @MihiretZimibele
    @MihiretZimibele 10 วันที่ผ่านมา

    አስጨመረልኝ ሞገስ አስደረበለኝ ካባ❤❤❤❤❤

  • @tsegezeababraha8244
    @tsegezeababraha8244 7 หลายเดือนก่อน +6

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ጌታ ይባርካሽ

    • @AschalewAmezene
      @AschalewAmezene 2 หลายเดือนก่อน

      ኦ ቤቲ ሚገርም እኮ ነው እግዚአብሔር ን

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 7 หลายเดือนก่อน +2

    It's so powerful. Thank you, my Lord

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 7 หลายเดือนก่อน +6

    when did you come south africa the place what we called GIYANI

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 7 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all ❤🙏👏👏👏

  • @Gonesh-on4cq
    @Gonesh-on4cq 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤ameni🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TIGISTTigist-s4t
    @TIGISTTigist-s4t 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amennn

  • @SamuelJsl
    @SamuelJsl 7 หลายเดือนก่อน +7

    My all time fav, Betty ❤❤❤

    • @wegayehugetu5365
      @wegayehugetu5365 7 หลายเดือนก่อน +2

      Let all the glory be to the Almighty God!

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eliyahyahweh4266
    @eliyahyahweh4266 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yahweh bless you my dear sister 🫶

  • @abebayehuaddisu1493
    @abebayehuaddisu1493 3 หลายเดือนก่อน +1

    berihrahewu newu yenorkut. min ale mezmuru bayalk? betisha tebareki

  • @hiwotzeleke8648
    @hiwotzeleke8648 7 หลายเดือนก่อน +4

    Ame,nnnnnnnn

  • @TsgereadTadese
    @TsgereadTadese 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amem❤❤❤❤❤

  • @girma516
    @girma516 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😮

  • @fiorigovani3485
    @fiorigovani3485 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekdesMulatu-lg6ww
    @MekdesMulatu-lg6ww 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቤቲሻሻ ብርክቲ

  • @TigistBekele-d7x
    @TigistBekele-d7x หลายเดือนก่อน

    Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!Amen !

  • @MelkamuSolomon-hc6qy
    @MelkamuSolomon-hc6qy 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbenezerTemesgen-o7l
    @AbenezerTemesgen-o7l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yhe mezur silkeke father menfesawi mezmurochen yeshet nbere ena yhen VCD betam nbere yemadmtew yenberew

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel หลายเดือนก่อน +1

      Enem / egnam yehen dvd betam neber yemayew / yemenayew yeneberew

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 27 วันที่ผ่านมา

    Elelelelelelelelelelelele🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfu2633
    @tesfu2633 หลายเดือนก่อน +1

    Le ene bicha koy yihe mezmur emineten michemirlygn hulem ufff 😭😭

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 5 หลายเดือนก่อน +1

    ,, ሚገርም ነው Bethlehem tezra GOD blesse YOU 😂 Singer yyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @HarmonTech
    @HarmonTech 2 หลายเดือนก่อน

    Beki አንዳለ ዛሬ ገና ሳውቅ 🤗

  • @Mesfinpsycho
    @Mesfinpsycho 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሌሎች የጫኗቸውን ግን ማስወረድ አለብሽ ብዙ ሰዎች ጭነውታል።

    • @repentandbelievethegospel1438
      @repentandbelievethegospel1438 6 หลายเดือนก่อน +4

      ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው
      ቅድሚያ ዘማሪዋ ቤቲ ይህንን ቪዲዮ አፕሎድ ላደረጉት ማሳወቅ ስላለባት ነው።ብታሳውቅ የጫኗቸውን እራሳቸው ለማንሳት ፈቃደኛ ስለሆኑ ነው ተባረክ

    • @repentandbelievethegospel1438
      @repentandbelievethegospel1438 6 หลายเดือนก่อน +4

      Hulum sew be hulum TH-cam account laye upload yadereguachew hulu report medereg yalebachew yimeslehal ??? Yilikunis hulum sew ke channelachew laye remove madereg yinorebachewal

    • @jesusislord9513
      @jesusislord9513 6 หลายเดือนก่อน +4

      ቅድሚያ ማሳወቅ (በኮሜንት ላይ)

    • @repentandbelievethegospel1438
      @repentandbelievethegospel1438 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለምንድነው ማስወረድ ያስፈለገው ???

    • @repentandbelievethegospel1438
      @repentandbelievethegospel1438 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሌሎች የጫኗቸውን እነሱ ሪሙቭ (remove) ማድረግ / ማንሳት ስለሚችሉ ነው

  • @JedidiahFaskal
    @JedidiahFaskal 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏🙏🙏.

  • @TarikuAmare
    @TarikuAmare 7 หลายเดือนก่อน +2

    የ ድ ሮ ው ን ማ ሥ ብ

  • @MohammadAljbour-p4m
    @MohammadAljbour-p4m 28 วันที่ผ่านมา

    Ynewditbrkiishe

  • @ምሕረት
    @ምሕረት 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሌባና ቀጣፊ ስለሆናችሁ አያምርባችሁም !

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 7 หลายเดือนก่อน +2

    🍇🌿we have bless you to gave bete LORD Jesus....

  • @nanacute4499
    @nanacute4499 3 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @GezahegnTadesse-b9i
    @GezahegnTadesse-b9i 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @ZabebMohamed
    @ZabebMohamed 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehariteklay
    @mehariteklay 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤