እወድሃለው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁልግዜ ቅባቱ እየጨመረ የሚሄድ የእግዚአብሄር ሰው ነው ተባረክ

  • @smdak8406
    @smdak8406 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ይባርክህ በዚ ዘመን እንዲህ ወደ ጌታ በፀሎት መዝሙሮች በምስጋና በንስሀ ምህረቱን እርዳታውን መጠየቅ አሁን ካለው መቅሰፍትገና ሊመጣ ካለው ክፉት ይጠብቀናል ያልሆንነውን ያልኖርነውን ያልደረስንበትን ያላለፍንበትን በሙዚቃ የታጀበ ውሸት ከመዘመር መንፈስ ቅዱስን ሰምተን በፊቱ አሁንም በፊቱ እንድንወድቅ የሚረዳንን ዝማሬ ያብዛልን ተባረክ እኔን ይህ ዝማሬ ፈትሾኛል 🙏

  • @churchmusiciansisay4532
    @churchmusiciansisay4532 3 ปีที่แล้ว +11

    Pastor you are a blessing for our generation. much love!

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን እባ የእኔ ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ ሁሉ ቻይ የዘላለም እድል ፋታያ ነክ

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 3 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እየሱስ ይባረክ የእምነታችን ጀማሪና
    ፈፃሚ የሆነው: አሜን
    ዲኒዬ ተባረክ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረከ
    አሜን አሜን

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood742 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን ተባረክ በብዙ👋 ስወድህ እስከ ጥግ ነው ጌታ እየሱስ ከዚህም በላይ ፀጋው ያብዛልህ🙏🙏

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 ปีที่แล้ว +5

    ህይወትን የሚጠግን ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረክ ዳኒዬ እጥፍ ፀጋ እና ቅባት ይሁንልህ

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 ปีที่แล้ว +6

    ዳኒ ተባረክልኝ ።ኢየሱሴ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም የልቤ አምላክ ተባረክ የኛ እድል ፋንታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ❤️

  • @Manuellived
    @Manuellived 3 ปีที่แล้ว +10

    God bless you Dani when I was in fire age I was in trouble one day suddenly my friend played your song my life changed. God is using you like his instrument. Pray for me... Glory to God!

  • @scsc9710
    @scsc9710 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ ፓስተረ ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ይብዛልህ

  • @stiffzewge
    @stiffzewge 3 ปีที่แล้ว +6

    You’re truly anointed by God to sing for his glory and praise. God bless you.
    Keep serving Jesus ❤️
    Your songs always move me

  • @selamdawit2258
    @selamdawit2258 3 ปีที่แล้ว +7

    Hallelujah 🙌
    May the lord bless you Daniel.

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 3 ปีที่แล้ว +8

    ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ጌታ ይባርክህ ዳኒ::

  • @biniambelete5419
    @biniambelete5419 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን ከአንደበትህ ዝማሬ አይጥፋ

  • @godislove6010
    @godislove6010 3 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እሰይ የዘልአለም ጌታ እልልልልልልልል እልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏ዳኑ ሃወይ እንኮን በሰላም ተመለስክልን....🇪🇷🙏🇪🇹

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ የአባቴ ብሩክ ልጅ ጸጋው ይብዛልህ ተባረክ በብዙ፡፡

  • @birangw265
    @birangw265 3 ปีที่แล้ว +6

    More of older songs have more spiritual content and blessings. Thank you

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 3 ปีที่แล้ว +1

    Pastor teberek bezu zemen yicemerileh . .... geta zemenih yeberek .

  • @yoditayodita6065
    @yoditayodita6065 3 ปีที่แล้ว +3

    I thank God to have you Dani my brother today God lifted up my spirit through your previous song. You are our blessing!!

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እሰይ ። መጽናናትና መጎብኘትን ከነፍሳችን ጋር የሚያገናኝ መንቃት ይሁንልን!
    የተወደድህ ፓስተር ዳኒዬ። ተባረክ ወንድሜ 👋

  • @girmagebreselassie5
    @girmagebreselassie5 3 ปีที่แล้ว

    የተወለደበት ምክንያት፣ እለት ተእለት የሚኖርበት ፀጋ ምስጢር፣ የሚጠብቀው ተሥፋ ታላቅነት የገባው ሠው ህይወት አለህና ጌታን ስላንተ አመሠግናለሁ፤ keep shunning through his grace and glory Dan!

  • @kaltesfye7109
    @kaltesfye7109 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm so blessed! May the Lord bless you and give you more of His grace.

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen. Great is thy Faithfulness.

  • @fikerdimamu1544
    @fikerdimamu1544 3 ปีที่แล้ว

    በውኑ የእዚአብሔር መንፈስ ያለበትን እንደዝህ ያለ እናገኛለንን ዘፍ 41 37 43 ዳኒዩ ጌታ አንተን ለብዙዎች በረከት አድርጎ ስላስነሳህ ጌታን እያመስገንሁ በርታ እልሃለሁ

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ አሜንንን ክብር ላንተ ይሁን አባ🙌🙏🙌
    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር ዳኒ😇😇😇

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 3 ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ 15 (John)
    25፤ ነገር ግን በሕጋቸው፡- በከንቱ ጠሉኝ ተብሎ የተጻፈው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። የምገርም ድቅ መዝሙር ነው ተባርከሃል ፓስተር

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen
    Geta eyesus yibarek Dani

  • @YetuBelete
    @YetuBelete 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen edlfentachn eyesus haleeluya wow esey....tebarek pastor!

  • @niyauuu123
    @niyauuu123 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ ጌታ ይባርክህ ዝማሬህ እየሱስን ያሳየኛል ።ዘመንህ ይለምልም

  • @bekitesh832
    @bekitesh832 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባራክ ውንድሜ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልህ

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 3 ปีที่แล้ว +2

    Amnenn amnenn amnenn amnenn amnenn Hallelujah Hallelujah tabareki abati ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና 3 ปีที่แล้ว +2

    Amennn Amennnn🙏
    I am so blessed with song

  • @danielelias4240
    @danielelias4240 3 ปีที่แล้ว

    አዎ እግዚአብሔር ታማኝነቱ ብዙ ነው።ዳኒ እግዚአብሔር በፀጋ ለይ ፀጋ ያብዛልህ፡አገልግሎትህ ይባረክ።እናመሰግናለን

  • @mylord46
    @mylord46 3 ปีที่แล้ว

    GOD Bless you pastor!!!!! Its amazing worship.

  • @joseiftekle8017
    @joseiftekle8017 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen God bless you dan. Spirit filled songs, be be blessed richly.

  • @tedro713
    @tedro713 3 ปีที่แล้ว

    Pastor Daniel You are so blessed and God bless you

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 ปีที่แล้ว +3

    I can't stop this song my GOD bless u more 🙏🙏❤❤

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Hallelujah Esey Esye Esey Esye Eigzabher hoyy

  • @asmirokbay616
    @asmirokbay616 3 ปีที่แล้ว

    Lord bless you pastor abundantly. Really it touchs deep to my heart May the light and sprit of God shine upon u🙏

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃሉ “ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።” (ኤፌ 5፥14) እንደሚል ክርስቶስ የሚያበራው ወይም አሳቡን የሚገልጠው ለነቁ እንደሆነ ያሳያል። አለመንቃት ከሙታን መኋል መተኛት ነውና ከሙታን መሃል መነሳት ተገቢ ነው። ጠቢቡም: “ከማስተዋል መንገድ የሚሳሳት ሰው በሙታን ጉባኤ ያርፋል ”ይላል ። ( ምሳ21፥16)
    በመንፈስ ንቁ ( spiritually concious) ሆኖ ባለመቆየት ብዙ ጊዜ የሚያልፈን ጸጋና በረከት እንዲሁም ጉብኝት ይኖራል። መኀልየ መኀልይ ላይ የምናገኛት ሴት: - " በራሷ ጊዜ ፈልጋ ያጣችው ውዷ፣ በእርሱ ጊዜ ሲፈልጋት አልጋዋ ላይ ተኝታ ነበር! ከርቤና ለውዝ ማርም ይዞ ደጇፏን ሲመታ ተነስታ መክፈት ቢሳናት አልፏት ሄደ። ሲመጣ ተኝታ ሲያልፍ ነቅታ ቀጣዮ ታሪኳ የቁስል ሆነባት። ኦ ጌታ ሆይ እንደ ቤተክርስቲያንም እንደ ግለሰብም ይህ ሆኖብናል። የዘገየ ቢመስል የማይቀረው ሙሽራ መምጫው ሲደርስ እንቅልፍ ተጭኖናልና ንፋስህን ላክልን። እንዴት እንንቃ? አልጋ ላይ ሆኖ መንቃት የለምና እንነሳ ( እንወስን) ፣ ቀጥሎ ለንፋስ ( ለመንፈስ ቅዱስ) እንጋለጥ ። ቀጥሎ ያለውን እርሱ ያሳየናል። ፓስተር ዳኒዬ ዝማሬው የከርሞው ጩኸቴን አብሮ ቢጮህልኝ ይህን አልሁ 💁

  • @zelalemabera1047
    @zelalemabera1047 3 ปีที่แล้ว

    Amen Tebarek Pastor Daniel.

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 3 ปีที่แล้ว

    AMEN hallelujah GLORY to the LAMB of GOD my LORD and my SAVIOUR JESUS CHRIST the SON of the LIVING GOD AMEN JESUS is LORD AMEN
    OH LORD, I was not EFFECTIVE on my own but NOW I am willing, ready and here for you LORD to kill every single of my FLESH and use me for your KINGDOM and your RIGHTEOUSNESS and make me your SONGS and your TESTIMONIES of your WORD and your GRACE of the cross of your SON JESUS CHRIST by the POWER of the HOLY SPIRIT in JESUS NAME AMEN hallelujah

  • @yoditteklemariam711
    @yoditteklemariam711 3 ปีที่แล้ว

    ♥️💕♥️🙌 Amen 🤗 Thank you so much God for loving me. God bless more dear brother

  • @ruthgetaye893
    @ruthgetaye893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዉድ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እንወድሀለን

  • @yegetanegn8393
    @yegetanegn8393 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen zemenek yebarek tsegawen abezeto yecemerelek🙏🙏🙏

  • @flowerdezert5436
    @flowerdezert5436 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን

  • @mihretutagesse6862
    @mihretutagesse6862 3 ปีที่แล้ว

    Paster minm yemil yelegn!!! tsegan mihret selam yibezalihu

  • @ah274able
    @ah274able 3 ปีที่แล้ว

    Well sang ....I never thought this was one of his songs ...GOD bless you man of God.

    • @tsegayoseph1327
      @tsegayoseph1327 3 ปีที่แล้ว

      Its not his song..this song first sing by patesr tesfaye gabiso. But danye also sing it very nicely.

  • @nafiteru6124
    @nafiteru6124 3 ปีที่แล้ว

    What a music, What a gift, What a beautiful sound. God bless u

  • @simegnewmulugeta7126
    @simegnewmulugeta7126 3 ปีที่แล้ว

    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ።

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዳኒ ተባረክ❤️🙏🙏

  • @Silva-g7e
    @Silva-g7e 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen😭 🙏❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ Hallelujah

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว

    ዳንዬ ተባረክ የዝማሬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 3 ปีที่แล้ว

    Hallelujah!!!!! Glory to God in the highest. Glory to God.

  • @AbbeeTaariku
    @AbbeeTaariku 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Uuuuuffffeeee Tebarekuu Haalleeluyaa
    Ulfaadhu gooftaa koo Yesus koo 🙏🙏❤❤😇😇

  • @kalbedilu5183
    @kalbedilu5183 3 ปีที่แล้ว

    Danye as always you keep blessing as with amazing worship bless u much love 😍

  • @kalbedilu5183
    @kalbedilu5183 3 ปีที่แล้ว

    Praise God it is genuine worship bless you daniy😍

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረኬልን እግዝአብሄር አምላክ ጸጌው ያብዛልህ 🙏🏾❤️🙌🙌🙌

  • @deborahdawit2242
    @deborahdawit2242 3 ปีที่แล้ว

    No words pastoryeeee😍😍 tebarekelen ahunm eyezemerk barken😘😘😘😘😘 betammm nw mewedk

  • @godislovemazmur2739
    @godislovemazmur2739 3 ปีที่แล้ว +22

    ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ምንወድክ 👍

  • @seblegmikayale3365
    @seblegmikayale3365 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen geta abzto yibarkh

  • @nafiteru6124
    @nafiteru6124 3 ปีที่แล้ว

    What a music, What a gift, What a beautiful sound. God bless u dani. I Love you❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 3 ปีที่แล้ว +2

    Dani bruk your worship always lift me up, indeed the holy spirit is using u

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ተባረክ ዳንዬ

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ሃሌ ሉያ አሜን እልልልልልልል
    ጌታ ይባርክህ ተባረኩ ።

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. God bless you more and more Danie.

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 3 ปีที่แล้ว +3

    በአንተ ላይ ስላፈሰሰው ፀጋ እግዚአብሔር ይመሰገን አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውም ይብዛልህ

  • @simethio2517
    @simethio2517 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🏿 brother for blessing us

  • @samet6277
    @samet6277 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይበርከችሁ ተበረኩ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen !!!
    Blessed

  • @memememe7232
    @memememe7232 3 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah ba eyesusi sem yetabarek

  • @mercysolomon6097
    @mercysolomon6097 3 ปีที่แล้ว +3

    Daniye ejeg brxam nw yamewadeh mazemurocheh hulu yasetamerugnal yegasetsugnale tebareklgne zamaneh yebareke agelgeloteh yebarek

  • @yuliantariku9806
    @yuliantariku9806 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekh yne abat yewsten yengrlgn mezmur🙌
    amsgenhalew getaye👑

  • @finetbusinessideafinetcomp991
    @finetbusinessideafinetcomp991 3 ปีที่แล้ว +3

    Tebareklgn ......be tikikil

  • @enutimesfin6678
    @enutimesfin6678 3 ปีที่แล้ว

    Ur always Blessed ♥️ !!! Hallelujah 🙌🙌🙌🙌 Bless you more ...

  • @enateneshbelay4469
    @enateneshbelay4469 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን በብዙ ተባረክልኝ

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 ปีที่แล้ว

    Oh Hallelujah Amen Amen 🙌🙌Tebarku

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!!!!!!!

  • @rollnati
    @rollnati 3 ปีที่แล้ว

    Our dear P Daniel God keep blessing you🙏🙏🙏

  • @merryderebe9726
    @merryderebe9726 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙌🙏

  • @zurashdefar2772
    @zurashdefar2772 3 ปีที่แล้ว

    yegna bereketa dani tebarekiln eniwedehalen wesiti yalewe tega yibiza abeta endeta tetinanahu banita mezemuri 😇😇😇

  • @esayasdawit9609
    @esayasdawit9609 3 ปีที่แล้ว

    Bless you !!! Your song is cool 😎

  • @dematube9569
    @dematube9569 3 ปีที่แล้ว

    Amennn🙏🙌🏿🙌🏿the best singer and humble person that holy spirit work with every moment, stay blessed Dani.

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Thanks be to Our Lord God The Almighty! Amen Amen Amen

  • @nathanaelabera8889
    @nathanaelabera8889 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሴ ረሰረሰች ኢየሱስ ሆይ ገናና አከብርሃለው!!😭

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 3 ปีที่แล้ว

    ደን ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም እንወድሃለን።

  • @bettydaniel5783
    @bettydaniel5783 3 ปีที่แล้ว

    GBU pastor

  • @etsegenetjembrie6298
    @etsegenetjembrie6298 3 ปีที่แล้ว

    You are so blessed eko, God bless you again and again!!!!!!!!!!!

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ። ተባረክልን ዳኒ

  • @menelikesisay
    @menelikesisay 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Dani be blessed in Christ 🇨🇭🇪🇹🙏🏿

  • @EthioLead
    @EthioLead 3 ปีที่แล้ว

    I am blessed knowing you from childhood and for me you are the most inspiring and empowering mentor on earth through Jesus Christ. God bless your destiny!

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed 3 ปีที่แล้ว

    አሜን❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤

  • @kefyalewkebda761
    @kefyalewkebda761 11 หลายเดือนก่อน +1

    thank you jesues. Emmanuel .

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 ปีที่แล้ว

    ዳኒ መቼም ስታስመልክ እንዴት እንደምረሰርስና ከአምላኬ ጋር እንደምገናኝ...ግን የማያምኑም ናቸውና ያንተን ዝማሬዎችም ሆነ ከመድረክ የምታስመልካቸውን ዝማሬዎች የሚከታተሉት ከተቻለ "በልሳን" የምትፀልየውን ለማያምኑትም ሆነ ካልተተረጎመልን ለኛም ለምናምን ምንም ስለማይፈይድ ማስተካከል ቢቻል
    ፀጋ ይብዛልህ፥ አመሰግናለሁ።

  • @mamilksirayenew9087
    @mamilksirayenew9087 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @meazaburka3278
    @meazaburka3278 3 ปีที่แล้ว

    በብዙ ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን አንተን ስለሰጠን

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Halleluja tebareku ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏😭😭

  • @meskeremtadesse9544
    @meskeremtadesse9544 3 ปีที่แล้ว +1

    Dani tebarek be mezmuroche tebarkenal

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe 3 ปีที่แล้ว

    Amen Be Blessed