Dear Enyew, you are truly blessed to have a God fearing heart that loves to hear praising songs for the glory of the creator God. Please don’t hesitate to ask for the way, truth and life to the only tue God. God bless you with his salvation.
Dear brother Daniel A/Michel May God beless you ! Really he is the only one who never let us down . You clearly Express him in your lyrics . You removed my burden . Long live thrugh his Grace dane !
መዝ 146
6 እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘላለም የሚጠብቅ፤
7 ለተበደሉት የሚፈርድ፥ ለተራቡ ምግብን የሚሰጥ ነው። እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል፤
8 እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤
9 እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድሀ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል፤ የኃጢአተኞችንም መንገድ ያጠፋል።
ተባረክልን ውድ ፓስተር ዳንዬ
🙏🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏼
አንተ ለዚህ ትወልድ በርከት ነህ ዘመን ማይሽራው መዝሙሮችህና ስለአንተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን🙏ወንድማችን ዳኒዬ በብዙ ተበርክ እንወድሃለን ❤️ከሁሉ በላይ የፀጋው በለቤት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ
የሰላሙን አየር ተነፈስኩ በእውነቱ
ኢየሱስ ያገኘኝ ቀን በዝቶልኝ ምህረቱ
ይህ በኔ ህይወት ሆኗል ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌 ዳኒ መዝሙሮችህ ሁሉ ይባርካሉ ብሩክ ነህ
ያዘምረኛል ጌታ ማርኮኝ አጥቦ ሕይወቴን ለውጦ
የእግዚአብሔር ማዳን ልቤን ገዝቶ ፍቅሩ ከወርቅ ዕንቁ በልጦ . . . እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ አዎን እሱን እሱን ውስጤ ተቀይሮ
ተባረክ ወንድማችን ዘማሪ / ፖስተር ዳኒ ዘመንህ ይለምልም የአንተ የሆነው ሁሉ በአንተ ምክንያት የተባረከ ይሁን ውድድድድ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 👋👋👋🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏✨✨✨🎬🎬🎬🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎼🎼🎼🎹🎹🎹🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎻🎻🎻📯📯📯❤️❤️❤️✝️✝️✝️🎶🎶🎶🎵🎵🎵🔊🔊🔊
አሜን አሜን አሜን !!!!! ስንቶቻችንን በመዝሙሮችህ እያጽናናክ፣እየመከርክ፣እያስተማርክ፣የእግዚያብሄርን ምህረት፣ቸርነት፣ፍቅር፣ጥበቃ፣እንድናስብ አይናችንን ወደእሱ እንድናነሳ እንደምታደገን ታውቀው ይሆ??ዘመንክ ይለምልም ይህ ጸጋ አሁንም አይወሰድብክ ወንድሜ። ልመለስ እቀድሞ ቤቴ የሚለውን መዝሙርክን እባክህ ልቀቅልን???ለዚክ ዘመን ላለን ቅዱሳን እጅግ መካሪና ወደንሰሀ የሚጠራ ነው እና !!!እንደምታነበው ተስፋ አደጋለሁ ።
እግዛብሔር ሆይ ተባረክ❤ አመሰግናለው ስለመረጥከኝ ያንተ ባልሆን ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር?የሞተ ነገሬን ህይወት የዘራህበት። እርሱ ነው እርሱ ብቻ❤❤
ዳንዬ እንደዚህ በመዝሙርህ እንደምታረሰርሰን ጌታ እየሱስ ህይወትህን በሙሉ ያረስርሰው እወድሀለሁ
Am Muslim but I always love to listen this amazing man Mezmur
Dear Enyew, you are truly blessed to have a God fearing heart that loves to hear praising songs for the glory of the creator God.
Please don’t hesitate to ask for the way, truth and life to the only tue God.
God bless you with his salvation.
@@solomonkebedesplatform😂❤
ልብሽን እግዚአብሔር ወዶልሻል በደምብ ስሚው እንወድሻለን❤
ልቤ እሱን እሱን ይላል... እንደሰው አይደለም ሰው አይረሳም ጌታዬ So true.
ዳኒየ አሁንም አሁንም ሁሌም ተባረክ ዘመንህ አድሜህ ቤትህን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባረካችው ይጠብቃችሁ ቀኔን ምቀድሰው ባንተ ዝማሬ ነው ተባረክ
ዳኒ እንዳንተ አይነቶቹን ዘማሪዎች ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። When I listen to your songs, I receive the holly spirit. Stay blessed bro!
ዳኒዬ ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁ ነው ያደኩት። ያንተን መዝሙር ስስማ ከድካሜ እበረታለሁ ስበረታ የምባረክበት ሳጉረመርም የምመለስበት ሳዝን የምጽናናበት ስለሆነ እግዚአብሔር ለአንተ ጸጋን እየጨመረልህ ለእግዚአብሔር ቤት እና አገልግሎት ታማኝ ዘማሪ በመሆንህ ጌታን አመሰግናለሁ ጸጋን ሞገስን እድሜን አሁንም ይጨምርብህ
Daniye እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ኡፍ መዝሙሮችክ ሁሌም የእግዚአብሔርን ፍቅር ያቀጣጥሉብኛል😢🙌🙏
ተባረክ ሁሌም ሲሰማ አዲስ የሆነ መዝሙር ነው ጌታ ይመስገን
ተባረክ❤❤
እሰይ እስይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ፡ ፓስተር ዳኒ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም፡ አንተ ድንቅ ስጦታችን ነህ የብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ፡ ክፉ አይንካህ አንተም ቤተሰቦችህም ጌታ የሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን።
አሜንንንንንንን ሃሌ ሉያ እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ዳንዬ ዝማሬዎች ለኔ ከእግዚአብሔር ጋር የምነጋገርበት ቋንቋዬ ነው ዝም ብዬ እየሰማሁት አለቅሳለሁ አላውቅም በቃ ጌታ በነገር ሁሉ ተባርከህ ቅር ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!
Ĺp
T young 98058 I never 565d556665577ru57tcrd zedz s
የተጣለውን አይቶ ማያልፍ 😢..ኢየሱስ 🙏
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ዳኒ 💓✝️❤️✝️💜✝️💜✝️💗✝️💔❤️✝️💚💓✝️💓✝️💖✝️🧡💛💕🧡✝️✝️💓✝️💜✝️💜
ጌታ ያለምልምህ ዳኒ መዝሙሮችህ ሁሌም ያፅናናኛል።ጎታዬን አመስግንበታለው
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው። አንድ ቀን አግንቻቸው ከጌታ ጋር ያላቸውን ነገር ባወራቸው ደስ ይለኛል። አሁንም ጌታ እስከ መጨረሻው ያጽናቸው!!
አሜንንንንን ሀሌሉያያያያያ 🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ኢየሱስ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️ እሱ ነው የባልቴቶች ዳኛ 😭😭😭 ዳኒዬ ተባረክ የለውጤ ምንጭ ነህ ጌታን ያገኘውት ባንተ ዝማሬዎች ነው ❤️🙏
Dear brother Daniel A/Michel May God beless you ! Really he is the only one who never let us down . You clearly Express him in your lyrics . You removed my burden . Long live thrugh his Grace dane !
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ደኒዬ ተባረክልኝ
Daniye you are my best model for lyrics and melody. God bless you abundently!
ወንጌልን እስካለም ዳርቻ ለማድረስ የሚያግዙ ናቸው የዳንኤል መዝሙሮች። የእግዚአብሔር ፀጋና በረከት ይብዛልህ።
አሜንንን ንስሙ ምስጋና ይሁን ይገባዋልልል🙇🙇🙇🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏ጌታ ዘመንህ ይባርክ ፓስተር ዳኒ😇
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
ከትቤያ የሚያነሳ
እርሩ ነው ጌታ ተባረክ ዳኒዬ 😘😘😘😘
አሜን። የተገፋውን የምስኪኑን እንባ የሚያብስ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።
Redemption 🙏🏾🤲🏾Lord of Lord save us and have mercy upon us for give us for our daily trace passing.
ምርጥዬ አገልጋይ የኔ ሞዴል ዘማሪ ዳኒ ጌታ ይባርክህ።
Amen Amen Egzyabhar yemsgen Yale Egzyabhar menem menem negne yena Abate newe Danya mezmuroche hulu kebat yalew newe hulame ebarkbtalew tebark
ምን እንደምል አላውቅም ነገረሰ ግን የክርስትናን ትርጉሙን ከተረዳውበት የክርስቶስፍ ፍቅር ካስተዋልኩበት የእግዘሠአብሔር ሰው ፓስተር ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል ዘመንህ ይባረክ በእርግጥ እንዲህ ነው ለትውልድ የመፅናናት ምክንያት መሆን ግን አንድ ጊዜ በድሬዳዋ ከተማ የዝማሬ ኩሩሴድ ብታደርግ ብዙ ሰው ወደ ጊታ ይመጣል እባክህ ጊታ ይረዳካል ምስራቅን አስበው
ዳንዬ ብርክ በልልኝ ይሄመዝሙር ለኔ ልዩ ነዉ።
ዳኒዬ ተባረክልን በብዙ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብክም ከምልክ በላይ ያብዛልክ !!
Amen Amen Amen Hallelujah, ye geta sem kafe yebale, Dani tsegawu tewotre befitu yekumeh yezamerh, bexam tebarklew
ሃሌሉያ እየሱስ ይክበር ዳአኒ በብዙ ተባረክ 🙏🙏🥰🥰
Dany zemen teshagari mezmuroch Bezufanu ser band gizy yaskemetugnal. Zemenh yebarek!!!
Amennnn Pastor Daniye geta eyesus yibarkih🙌😭😭🙌🙌🙌🙏🙏❤❤
Menfes kidus be akal ye tegeletebat zemari! Tebarekelegn wuded adergalewu! Dr Tola Ebalalewu ke Dilla!
Amen sewe ayresame geta ene meskere nenge, Dany zemenhe yebareke
Heart touching song....God bless you man of God.......
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 🙏🙌❤ የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር ጸጋው ያብዛሏህ
ዳንዬ ዘመነህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
Pastor dani you are blessed zemeneh yelemelem 🙏❤️
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
አሜን አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክቹሁ ተባረኩልኝ።
Stay blessed, my favorite! Tebarek, Singer pastor!
Our blessing Dan.
Thank you for sharing.
We love you so much.
ዳንዬ ዘርህ ይባረክ🙏
Geta zemenih yibarke pastor dani🙏📖🍇😇
Pastor/zemar/Dan kalat yelengm bebzu tebarekilng enwedehalen❤️❤️🙏🙏
Daniye lamelmelgne abzeto yebarekeh tsegawe yebezaleh kagnu yedagefeh tebarek betam nw mewadeh
ዳንየ የጌታ ብሩክ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ህይወትህ ቤተሰቦችህ ልጆችህ ይባረኩ ወንድሜ
Wow! God bless you more! What a worship!
ዳንዬ አንተ የኛ በረከት ኑርልን አንተ ለኛ ትጠቅመናለኸ ❤😭🙌👈
Hallelujah .......abet getan mamlek eko des sil
የእግዚአብኤር ልጂ ዳኒ ተባረከ እጂግበጣም የተባረኩበት ዚማሬነው እግዚአብሔረ ይመስገን
Amen nefsn mitegn mezmur nw daniye geta lezelalem ybarkh
እንደ ሰው አይደለም ጌታ
የኔ ውድ ወንድም ጌታ ዘመንህን ይባርከው ዳንዬ!
ዳንዬ አባታችን ለምልም እድሜና ጤና ይጨመርብ ለምልም ለምልም
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen
አሜን አሜን እደእግዚአብሄኤር ያለ ማንም የለም
Always amazing grace Dani i listen to your song with absolute happiness. Profound presence of holyspriit thank you danu
Amen yeminewedeh geta Edeme ena tena yabezaleh
Amen amen amen God bless you abundantly my beloved brother
Daniye yanten mazimur sisam manfase yirakal lagn tiwild antene yasat geta yibark
MAY GOD BLESS YOU MORE AND MORE!!! DAN💙💙💙💙🙏
Hallelujah 😭😭😭❤🔥❤🔥❤🔥
አሜን ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
Tebark daniye zemen edeme yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
you are a blessed person. God bless you
አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ።እንዴት እንደምወድህ እና እንደማከብርህ እኮ።እድሜ እና ጤና ይብዛልህ ዳኒ
aseganalew geta yibareke yizem ayinet protestante ale eko yigermale geta yibarke ewunet
Amen amen 🙏🏽 Keber mesgana hulu le Geta Tebarek
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ሃሌ ሉያ!!
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏🏾
አሜን አሜን አሜን
you are blessed daniyeeee.....
አሜን አሜን አሜን ዳኒዬ የተባረክ የተወደድክ🙏🙏🙏
አሜን አሜን
ተባረክ ለምልም
Daniye i love ❤ you my brother. You are our blessing.
may God bless you Dany!
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍Dani Abatachen Tsega yabezalehi enwdhalen
❤❤❤❤❤ Amen yibarke
ተባረክልኝ
Ewnta new amen amen amen🙏
አሜን 🙏🙏 ኢየሱሴ የኔ መድህን የኔ ጌታ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ❤️❤️❤️❤️
ዳኒ ወንድሜ ብሩክ ነህ
❤️❤️❤️❤️❤️ Daniko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tebarkeh barkehenal, 💕💕
Daniye edme yesth tebark 💚💚💚💜💜💜
ምንኛ የተባረክ ሰው ነህ ዳኒዬ ❤
God bless you dani betam mwedew mezmur nw
😊😱😱 Daniye how I love you and your songs GBU.😍😍
ዳኒ አንተ ብሩክ ነህ ተባረክ😍😍😍
Waaw hul gize lib yeminka mezmur kante bemesmatachin Er. yibarkihe!
እልልልልልልልል
ክብር ለጌታ ይሁን
Dani GOD BLESS YOU
አቤት የኔ እግዚአብሔር 🙏
ደኒ ተባረክ ❤
Daniye geta zemnhn yebarike halulam be mezmurocheh ebarkalehu❤❤🙏👏👏
Admired, & marvelous