ጨለማዬን አበራኸው||Yoseph Ayalew ... ድንቅ አምልኮ ከዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ጋር / Chelemayen aberahew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 149

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 3 ปีที่แล้ว +41

    ወንድሜ ዮሴፍ በአንተ ውስጥ ያለው የዝማሬ መንፈስ ፀጋ ከአማኙ አልፎ በአለማዊያን ዘንድ ታላቅ ተፅዕኖ እና መፅናናኛ ነው ትዝ ይለኛል እኔም በጨለማ እያለሁ የአንተን መዝሙር አዘውትሬ እሰማ ነበር ቅን የእግዚአብሔር ሰው የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp ปีที่แล้ว +6

    እንቁ የሆንክ ዘማሪ ባንተ ዝማሬ ተነክቼ ነው ጌታን የተቀበልኩት በልጅነቴ ጌታ ሆይ እንኳን ያንተ ሆንኩ❤

  • @tebabugebre8474
    @tebabugebre8474 3 ปีที่แล้ว +21

    የአሁኗ ቤትክርስቲያን እንደዚህ አይነት አምልኮን ካጣች ቆይታለች ብዙ ይማሩበታል ጆስዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው

    • @mesiyemesi6826
      @mesiyemesi6826 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በትክክል🙏

    • @EskaPaw
      @EskaPaw ปีที่แล้ว

      ከሳሽ መንፈስ ጥሩ አይመስለኝም

    • @hagerezegeye3845
      @hagerezegeye3845 ปีที่แล้ว +1

      @@EskaPaw ከሳሽነት አይደለም ትክክል ነው

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

      1
      👍👍👍👍👍👍👍

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mesiyemesi6826 የከሳሽ መንፈስ አናቱ በእየሱስም አናቱ ይፍርስ እድህ የምትሉ እስቲ አቺ ቁሚኒ አስመልኪ ጉድሽን ጌታ ደብቅልሽ ነው አምልኮ በአሁን የለም የምትሉት የናተበደልና ሀፂያት ውስጣቹን ተብትቦ ከያዛቹ ቢት መንፈስቅድስ ይገልጥልሻል አቺ ታስረሻል ጌታሆይ ብለሽ ፀልዬ በጣም የጌታንክብር ሚገልጡ ተነስተዋል

  • @Selamsaly
    @Selamsaly ปีที่แล้ว +2

    እንዳይኖ
    እኔን ሲያየኝ
    ገረመኝ
    ጌታ ከላይ
    ምህረቱ ገኑ ነው ለካ
    ያለፍኩት ያንን ጨለማ

  • @pastordagnachewhailureform5304
    @pastordagnachewhailureform5304  3 ปีที่แล้ว +1

    እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ
    +251 94 064 4546
    +251 94 101 2711
    Facebook👇
    m.facebook.com/pages/category/Church-of-God/Reformation-ARMY-1088945627786586/
    በዚህ ስራ ላይ እጃችሁን ማበርታት ለምትፈልጉ እና አገልግሎታችንን መደገፍ ለምትፈልጉ
    በአዋሽ ባንክ: 013205106383300
    በኢት.ንግድ ባንክ: 1000111596879
    በብርሀን ባንክ: 2500220018907
    በኦሮሚያ ባንክ: 1017400011439
    በእነዚህ የባንክ አካውንቶቻችን መደገፍ ትችላላችሁ !!

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ጆሲ

  • @prophetbirhanudebele6086
    @prophetbirhanudebele6086 3 ปีที่แล้ว +13

    በዘመናችን በዝማሬያቸው በጌታ ፀጋ ተፅዕኖ ከፈጠሩ የተባረኩ ስጦታዎቻችን መካከል አንዱ ዘማሪ ዮሴፍ አያሌው ነው ስለአንተ ጌታን ከልቤ እባርካለው ። ህይወቴ በዝማሬህ ተፅናንቶዋል

    • @luwamkhasay8961
      @luwamkhasay8961 3 ปีที่แล้ว

      betam betam.ejig getta yebarekew sew new

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 10 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen Ameen

    • @MesteBalcha
      @MesteBalcha 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

  • @AsterGulale
    @AsterGulale 7 หลายเดือนก่อน

    Tebarek yeteregagah sew ufff

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 ปีที่แล้ว

    ከእናንተ ቡሀላ ስጋውያን ክርስትያኖች ኣጥለቅለቅዋት ቤተክርስትያን 🤔መለየት እስክያቅተን ግራ ተጋባን ከእግዛብሄር እንደ እናንተ ስለማይቀበሉት የተሰበረው መንፈሳችን ያዘነ ልባችንን ሊጠግን አልቻለም እነ ወንድም ጆሲ ሊሊ ቤቲ አውታሩ etc ያለማመስገን ያለመባረክ ድንቁርና እራስ መውደድ ነው ተባረኩ ሂወታችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @YosefTekileNamera
    @YosefTekileNamera 6 หลายเดือนก่อน +1

    Yiwedihalew Jossy tebarek

  • @HibretuYemru-xd3ig
    @HibretuYemru-xd3ig ปีที่แล้ว

    የጆሲ ትህትናው የቀድሞዎቹን ያስታውሰኛል

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 3 ปีที่แล้ว +1

    ከ20 ጊዜ በላይ ሰማሁት ግን አልጠግብ አልኩ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን! 👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘ጌታ ጸጋውን ያብዝላክ!!! 😘😘😘😘😘

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ያየው ከ9 ሺ በላ like 👍 ያንሳል

  • @fevenhabte3778
    @fevenhabte3778 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek getayie

  • @bettyk7810
    @bettyk7810 ปีที่แล้ว +4

    Oh my Godness zemari yosief I listened your songs day and night when I was early teen in Eritrea, when I didn’t understand any Amharic, but I felt the Holly Spirit in your songs. I am listening now after years, when I understand Amharic, you have a wonderful voice, and your songs are very powerful, meaningful, and full of Holly Spirit. I can’t stop listing again and again. May God bless you and your family♥️♥️♥️😇🙏😇🙏♥️♥️♥️

  • @SelamawitTakele-b3n
    @SelamawitTakele-b3n ปีที่แล้ว

    እነዚህን ስነስራታቸዉ የበዛ ስንሰማ አድገን ዛሬ ደግሞ የምናየዉ ለአይን ይከብዳል

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣሰይ ኣሜን ኣሜን ጎይታ የሱስ ብርክ ይርግህ የእ/ ሄር ሰብ ጆሲ ኣንተ እኮ ልብዙሕ ሰዎች ኣብነት ንህ ጎይታ ኣብዝቶ ጸጉኡ ይጭምርህ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeennnnnnnn
    #Jos Egziabher Abzito Yibarkiiiiiiiiiiiii
    Keft Kefte Geta Wetan Adeladele …………… Essyy Ameeeeennnn🙏🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 ปีที่แล้ว

    ዮሲዬ ተባረክ!🙏

  • @mamushemobail173
    @mamushemobail173 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምራል ጌታ ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ይህስጥክ❤ ከልቤ ወዳሃለው።

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 3 ปีที่แล้ว +3

    ጆሲዬ ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ ♥️

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amengeti eysus yebirk aemn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @voiceofforvoiceless4551
    @voiceofforvoiceless4551 3 ปีที่แล้ว

    ጆሴ ምርጥ ስው ምን ግዜም የማይቀየር ብልፅግና ፓርቴ ያላደናገረው ዘማሪ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ ኣሜንንንንንንንንንን እልልልልልልል

  • @Yetm113
    @Yetm113 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታዬ ስምህ ይባረክ አንተንም በብዙ ይባርክህ

  • @gentezewudezewude2980
    @gentezewudezewude2980 2 ปีที่แล้ว

    እሳይይይ ተባረክ ጌታዬ ዮሴ ጌታ ይባርክህ

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ተባረክ ጌታዬ ወደ ጌታ ሳልሄድ በአካል ባየው ከምላቸው ብዬ አገልጋዮች አንዱ ነክ መቼ ይሁን የማገኝክ ጆሲ

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new enem ediluln agignche destayen astawsalehu 🙏GETA KIBRUN YIWSED SELEMIRTOCHU AMMMMMMEN!!!!!!!

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህ መልከት ለእኔ ነው ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይጨምርልህ ይባርክልህ አሜን

  • @DaniWerke-gy4px
    @DaniWerke-gy4px ปีที่แล้ว

    Geta eyesus zemenhn yibark wedme ewdhalew

  • @yemumbrat6692
    @yemumbrat6692 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ዘመንህን ይባርክልህ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency ปีที่แล้ว

    ❤ tebarik josiyee❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 ปีที่แล้ว

    ዮስዬ ተባረክ

  • @kumamaregassa2597
    @kumamaregassa2597 3 ปีที่แล้ว

    Tabarak...Geta...KAFBAL...TRUE...

  • @eyerusalemtesfaye2315
    @eyerusalemtesfaye2315 3 ปีที่แล้ว

    Ye mela'ekt amlko mn endmimesl bemdir lay masaya neh.....Angelic voice

  • @selambogale4827
    @selambogale4827 11 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ።።።። እሴይ ።።።።። ይህን ድምፅ የሰጠህ ጌታ ይባረክ ።።። የምበላ ፍራፍሬ ይመስላል ።።። ጌታ ይባረክ

  • @ድያናስደተኛዋ
    @ድያናስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ የኔወድም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @EskaPaw
    @EskaPaw ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @deborahyohannes8425
    @deborahyohannes8425 ปีที่แล้ว

    Halaluja Praise God, Amen amen

  • @ababechiasfaw977
    @ababechiasfaw977 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen eysus yibark 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 2 ปีที่แล้ว

    በቃ መዘመር አልቻልኩ ዘመንህ በጌታ ይለምልም ይለቅ

  • @destafentaw5736
    @destafentaw5736 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @tilahunmulu3769
    @tilahunmulu3769 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እየሱስሴ

  • @kanbiroorkaido
    @kanbiroorkaido ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 3 ปีที่แล้ว +1

    Shalom Shalom Shalom

  • @tibefisehaye9947
    @tibefisehaye9947 3 ปีที่แล้ว

    የህ ቸርች እ/ ሀር ይባርክው ተባረኩ ቅዱሳን

  • @miniiayihdego9607
    @miniiayihdego9607 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!! Josef Ante Brok Nh 💝💝🙇🌱👍 Amen JESUS GETA NEW

  • @abrahamuligasso6352
    @abrahamuligasso6352 3 ปีที่แล้ว

    ታበርክ ዮሲ እግዚአብሔር ይባርክ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅ

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 3 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያያያያ ተባረክ ስለ አንተም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @arontesfatesfamicael1822
    @arontesfatesfamicael1822 3 ปีที่แล้ว +1

    የ ጸጋው ብለበት ይባረክ ስለመዝሙርህ ኣንተም ተባረክ ጆሲ

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 3 ปีที่แล้ว +5

    My GOD what a voice you have zemari Yosief. Impressive! It's all the the same that I heard long time ago. It seems like your voice is coming out from the studio 🎙

  • @rutagebru2320
    @rutagebru2320 3 ปีที่แล้ว

    Offfffff men lebel Kalat yelnem anten yesten gets tebark maytegeb mezmur hulim adis

  • @woinshettessema3050
    @woinshettessema3050 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed

  • @abdiboru8371
    @abdiboru8371 2 ปีที่แล้ว

    ወንሜ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛል

  • @tesfalemokubizge3632
    @tesfalemokubizge3632 3 ปีที่แล้ว +1

    Man of God Jose My God Jesus 🙏 Bless you so much Brother. I need to support your ministry.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልል

  • @tagelmesfin7843
    @tagelmesfin7843 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ዮሴፍ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭 haleluyaaaaaa,kibr legeta yihun hulu begeta alefe josy tebarek betfu

  • @knlege17
    @knlege17 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow, Yosi God bless you abundantly for such inspiring songs.

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 3 ปีที่แล้ว

    TEBAREKULIGN wudoch betam AMMMMMMEN 🙏

  • @lost5813
    @lost5813 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen tebark

  • @kidistsamuel2287
    @kidistsamuel2287 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen wow yosieye you are blessed 😇 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emmanueliemmanueli4828
    @emmanueliemmanueli4828 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebark yosi 👋👏👋💓💛💙💙💚

  • @gifachewkayamo4684
    @gifachewkayamo4684 2 ปีที่แล้ว

    God bless you so much❤❤!!

  • @saralema9859yourhandle
    @saralema9859yourhandle ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn❤❤❤

  • @meazakrstos3209
    @meazakrstos3209 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn Halleluyaaa ❤️ Elfi Elfi Elfi hun Bruk Yosef wendmye Elf hun Elf hun

  • @DerejeWonjoro-z5l
    @DerejeWonjoro-z5l ปีที่แล้ว

    Thanks jose

  • @drdawitderma
    @drdawitderma ปีที่แล้ว

    an absolutely great worship. may GOD bless you jossy.

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 3 ปีที่แล้ว

    u are blessed. my Jesus is really savior

  • @MelakuBahago
    @MelakuBahago 9 หลายเดือนก่อน

    egzer kef yarghi

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ብሩክ ሁንልን።።።ጆስዬ

  • @bekumatamasgen8417
    @bekumatamasgen8417 3 ปีที่แล้ว

    WoW!!!! Amazing and powerfully song Josiye GBY!!!💓💗❤❤💯

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ተባረኩ 🥰💞👈🙏

  • @merhawimengisteab2373
    @merhawimengisteab2373 3 ปีที่แล้ว +2

    Praise God, when I saw u Josi Man of God Im happy. Ur song's r in many obstacles & difficulties when I passed God gave me comfort, strength & differently used me. May Almighty God Bless ur life and sources. And Pastor God Bless U with all members of church. God will be accomplish ur plans more more than ur imagine.

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว

    God bless you my brother yose good to see you

  • @nazretweldeyesus8535
    @nazretweldeyesus8535 3 ปีที่แล้ว

    Josi bruk .... tebarekley much love and respect

  • @temesgensibhatu2296
    @temesgensibhatu2296 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek yesuse tebarek
    Jossy God bless you

  • @abebayehumarkos3960
    @abebayehumarkos3960 3 ปีที่แล้ว

    yosi lemin tefah????? wengel yiqetilal !!!! zemenih yibarek!!! inwedihalen!!!

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 3 ปีที่แล้ว

    Yoseph Yetbareke..

  • @addisdamena996
    @addisdamena996 ปีที่แล้ว +1

    አበባሽ ያምራል

  • @obsagirma4496
    @obsagirma4496 3 ปีที่แล้ว

    lovu u my brother God bless u more more

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว

    Yes Amen God is good halilujuil

  • @tamiratwato4128
    @tamiratwato4128 3 ปีที่แล้ว

    Amen! Tebarek! Zemenih Yibarek!

  • @hayatmojammed6680
    @hayatmojammed6680 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙋🙏🙏🙏

  • @singersaraenna3270
    @singersaraenna3270 3 ปีที่แล้ว

    amen amen ellllllll elllllllll haluluya haluluy geta yebareki😭😭😭😭😭

  • @RobaTesgay
    @RobaTesgay 6 หลายเดือนก่อน

    ከፍ በልልኝ እየሱስስ

  • @phonecell790
    @phonecell790 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

  • @ElsabetAsefa-h1k
    @ElsabetAsefa-h1k 11 หลายเดือนก่อน

    Ammmmmmmmeeeeeeeeeen❤❤❤❤

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว

    Elelelele elelelele halilujuil

  • @genetmtube9896
    @genetmtube9896 3 ปีที่แล้ว

    Elelelel Elelelel Amen 🙏 God bless you 👏👏👏👏👏👏👏💞

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 3 ปีที่แล้ว +1

    God is Good

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን

  • @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
    @የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @yabetsbelayneh9544
    @yabetsbelayneh9544 3 ปีที่แล้ว +1

    Paster ante dke neh teberk

  • @eskedarzeleke2931
    @eskedarzeleke2931 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Hallelujah!!!

  • @ga3775
    @ga3775 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @guyatu8308
    @guyatu8308 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤