@user-or5zy8uw3b Who is Allah? Who created Allah? When people started to follow him ? When started Islam religion? Who is Mohamed?... JESUS IS GOD!!! Jesus loves you.
Dokter ene Alebeng 3 Amet honongal betam siyameng hakim bet sede ke serjery wechi mnm mefteh yeleshm alung enem Aymolaleng be hemem eyetesekayew new😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን ዶክተር ለሰጠህን ጠቃሚ መረጃ
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ለመረጃዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የማሃፀን ዕጥ ያለብኝ መስሎኝ በጣም ተጨንቀ ነበር ቸካፕ ተዳርገ ነበር ምንም የለብሺም አለኝ ዶክተር ክብር ለእናት እና ለልጅ 🙏🙏🙏
@@senaytichenekew
የምህረት ቀን ይሁንልሽ! ደስብሎኛል!
እዳዉ በየትባገኘሁሽ 😢😢😢
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የማናቀውን እድናቅ አድርገካል ሎላው በፁሁፍም ብቀመጥ ተባረክ
@@etalemahutilahun3052 እሺ! ተገቢ አሰተያየት ነው።
@@artandhealthmedia- ዶክተር እባክህ ፈልጌህ ነዉ
እናመሠግናለን ወድማችን
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ግልፅ ነበር
Thank you so much doctor I I larin more wow great
የሁላችንም ሴቶች ጥያቄ እና ማወቅ የሚገባ ጠቃሚ ነገር 🙏👌
እናመሰግናለን ለመረጃው
ዴክተረ እመሰግናለን ለምሰጠን ትምህረት
እኔ ጫፉ ላይ ደርቅ ያለ ስጋ የሚመስል አለ ምንም ህመም አይሰማኝም ግን ያሳስበኛል ለግዜ ሰው ቤት ነው እምሰራው ለመታየት የመኖሪያ ወረቀትም የለኝ😢
እኔም😢😢
ዶክተር ከ4 አመት በፊት የሆነ እባጭ ነገር ከማህፀኔ በር 2 ናቸው አንድዋ ትልቅ አንዱዋ ትንሽ እንደ ጉብር ናቸው አየሁ ግን እስካሁን ለውጥ የለውም ግን የወር አበባየ ሲመጣ ሰገራ ስጠቀም በጣም ያመኛል የሱ ምልክት ይሆንደ ካላስቸገርኩህ መልስልኝ
@@foziyayoutube5912
አይደለም።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት ዶክተር ስልክ ወይም አድራሻ ብትጠቁመኝ ለበለጠ መረጃ ለማግኘት።
ደክተር የኔ ደሞ ማህፀኔ ውስጥ ያለ ስጋ የመሰለ ሩቅ ነበረ ኣሁን ግን ቅርብ ይመስለኛል ምነው በአጄ ነው ማየው ትንሽ ኣስገብቼ መልሰልኝ በናትህ
@@DjdfjsDdjfd
የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት የሚል የሰራሁት አለ። እሱን ብታይ መልካም ነው።
Dikitiri salami enehe matsani layi shinti yemi wixabati bota layi ciga andi bota honole mini yihuni ibake😢😢😢😢😢
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ጥያቄዬ መበላት የሌለባቸውንምግቦች ከካንሰሩ ህከምና በኋለ ምን ምን ናቸው አሠሰግናለሁ
@@ElleniSolomon-n9h
እሺ በዚህ ዙሪያ video እሰራለሁ።
Docter tiyak alge op ktdergs bhal temkso yemtal hememus yeknsal?
እናመሰግናለን ዶክተር
Tebarek
ዶክተር እባክህ እባክህ በፈጣሪ በጭንቀት ልሞት ነዉ ከዛሬ አምስት አመት አካባቢ ማህፀኔን ብረት መቶኝ አብጦና ደም ፈሶኝ ነበር እና አሁን ስሜት ይሰማኛል በዛዉ ቀጤ አጥንቴንም ያመኛል ማህፀኔንም ሳየዉ ነጭ ስጋ አየሁ በሩ ላይ በፈጣሪ የሆነ ነገር በለኝ
ሀኪም ቤትም አልሄድኩም ሽንቴን ትሸና በጣም ተሰቃይቻለሁ ለ15, ቀን ያክል በፈጣሪ ይዜሀለሁ በስደት ነዉ ያለሁት
Thank you so much .
Ena ekemen megegnat efelgalew
Selam bemahsen ber ebset alebgn gen betam ferahu dokter
ዶክተር እኔ አይቸ አላቅም ወር አበባ እና ካሁን በፊት ምንም ሥሜት ተሠምቶኝ ወይም አሞኝ አያቅም አሁን በጣም ሆዴን ያመኛል ከዉለቀን ከሠሥት ቀን ብሗላ ነዉ እሚተወኝ ሙሉ ምርመራ አርጌ ምንም ነገር የለም ምን ተመክረኛለህ
@@FatimaFatima-t3z9h ስንት ዓመትሽ ነው?
26
ምን ትመክረኛለህ በጣም ጨቆኛል መዉለዲ አልችል ይሆን በሥደት ሥለሆኩ ግራ ገብቶኛል እባክህ ዶክተር
@@FatimaFatima-t3z9h
የሚደንቅ ነው እስካሁን እንዴት የወር አበባ አለማየትሽ? ምናልባት እንደዚህ ዓይነት ነገሮች የሚከሰቱበት አጋጣሚዎች
1. ከፍተኛ የስራ ጫና እና ጭንቀት ሲኖር
2. ከፍተኛ የሆነ ፆም ወይም ምግብ አለመመገብ ሲከሰት
3. ድንግል ሴቶች ላይ ድንግልናቸው ሙሉ በሙሉ የተዘጋ /imperforated hymen/ ሲኖር የወር አበባ እየተካሄደ ነገር ግን ወደ ውጪ አይወጣም እዛው ይቀመጣል። ማህፀን ውስጥ ይቀመጣል በየወሩ የሚፈሰው የወር አበባ ማለት ነው።
4. ከፍተኛ የሆነ የሆርሞን መዛባት
ስለዚህ ከጠቀስኳቸው ውስጥ የቱ ችግር እንዳለብሽ መለየት ይኖርብሻል።
@@artandhealthmedia- አጋጣሚ ዎች ምን?
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ኢየሱስ ያድናል ሀሌሉያ ኢየሱስ ክርሰቶሰ አዳነኝ ሰሙ ይባረክ እመኑ ትድናላችሁ
እየሱስያላህባረያነው
@@ادماادمالخىي ኢየሱስ ጌታነው ይሄን ጌታ ብትቀበል ትድናለህ በዚህ ሁኔታ ከከጠልክ መጬረሻህ እንደ ሙሄ እሳት ነው ጌታ ይርዳህ ብዙ ወንድም እህቶችሁ በዚህ ጌታ አምነው የየዘላለም ህይወት አግኚተዋል እሳትና ውሀ አለ ቀርቦልሀል የመረጥከውን መቀበል ያንቸ ፋንታ ነው እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው ለሚጠሩት ባለ ፀጋ የው የጌታን ሰም የሚጠራ ይድናል ተብሎ ተፅፏል አንተ ያልከውን በል ኢየሱስን ከአምላክነቱ አቴወርደውም ሰይፉን ብትቃወም ላንተ ይብሰብሀል
@user-or5zy8uw3b Who is Allah? Who created Allah? When people started to follow him ? When started Islam religion? Who is Mohamed?...
JESUS IS GOD!!! Jesus loves you.
😂
እዉነት ነዉ ያድናል ህክምና ካሰፈለገ ግን መታከሙ ግን አሰፈላጊ ነዉ እህቴ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የማናቀውን እድናቅ አድርገካል ተባረክ
Betam ferchalehu
በጣም አመሰግናለሁ
እኔ ይህ ሁሉ ምልክት የለብኝም ግን እጥ አለብሽ አለኝ አላመንኩም ግን ብቻ ምግብ ስጋ ስበላ ያመኛል እናም ከሆድ በታች በጣም ያቃጥለኛል ወገበንም አንዳንደ ይዘኛል የወር አበባ ወር ሳይሞላ ይመጣብኛል ምን ይሁን ዶክቶር?
በሰርጀሪ ከተወገደ እራሱን ይተካል/ጨምሮ ያቆጠቁጣል ይባላል ምን ይላል ህክምናዉ?
ግን ዶክተር በምርመራ ይገኛል እንደ ማለት እኔ መመርመር ፈልጌ የበር የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶቹ አላሟላሁም እራሴን ለማወቅ ብመረመር ስታየው እንዳታልፈኝ
ለምትይዳርጋል ዶክተር
ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ ህክምና ሂጄ 👉cyst 33mm ,ይዞሻል ቀላል ነዉ አላደገም ቀዶ ጥገና አያስፈልገዉም ብለዉ ኪኒናና መርፌ ታዘዘልኝ በሽታዉ የማህፀን እጢ ነዋ ?
ባርበኛ ምንደነዉ እጢ
እናመሰግናለን ዶክተር ፅንፅ ደጋግሞ ማስወረድ አደጋ አለው ከዚስ በኃላ የማርገዝ እድል ይኖራል በተደጋጋሚ አስወርጃለው ምኖረው ውጪ ነው ሁለት ልጆች አሉኝ ሳላው ላይ በላይ ይይዝብኛልና አስወረኩ መላ በለኝ
@@ማማማማማማ-ኈ7ኈ
አዎ ጥሩ አይደለም። ልጅ ለመውለድ መቸገር ይኖራል በተደጋጋሚ ማስወረድ ሲኖር። ስለዚህ የማህፀን ምርመራ ብታደርጊ ተጠቃሚ ነሽ
እስኪመልስልኝ የኔወንድም ጭንቅ ብሎኛን እዉነት ከማህፀን በር ላይ እብጠትአለ ሽት ስሸናብቻነዉ የሚለየኝ እንጂ ስንቀሳቀስ የለም የህመም ምልክትም የለዉም ያዉ የእጢምልክት ሳዳምጥ መነሻዉን ምልክቱ እደዛነዉ እና መዉለድንም ይከለክላን ይላሉ እዉነትነዉ ከወጣብኝ 3 ዓመት ይሆነዋን እናምጨነቀኝ ወንድ አላዉቅም በስደትነዉ ያለሁት ሃኪምቤት ለመኸድ አይመቸኝም ግደታ መታየት አለብኝ አጋጣሚ ሠርችአርጌ ስገባ አገኘሁህ😥
@@ddfghnjuyggg
አትጨነቂ ይህ የማህፀን ዕጢ አይደለም። የብልት ጫፍ እብጠት ነው። የሰራሁት video አለ ማየት ትችያለሽ
በጣም እናመሰግናለን
dr ena mahtanen yewgagnle mn laderg
ታዳ አንዴት ነዉ እንዴት ነዉ እምናስወግደዉ ንገረኝ በፈጠረህ
@@FaizaAhmed-r9i
በቀዶ ጥገና ይወገዳል።
@@artandhealthmedia- እሸ በጣም አመግናለሁ እኔ ከጀመረኝ አምስት ወር ይሆናል ሆዴ በጠም የተነፋ እደ እርጉሴት ሲቆኝ ችግን ይፈጥራል ዶክተር አገር ሰገባ እተከማለሁ ብዬ ነበር
ሰላም ዶክተር እኔ እድሜዬ 38ነው አልወለድኩም በስደት ላይ ነኝ አሁን ላይ የለኝ የጤና ሁኔታ በጣም እያሳሰበኝ ነው ማለት የማህፀን እጢ ማህፀን ጫፍ ላይ እብጠት አለ በየግዜው እያጨመረ ነው ወደ ውጭ እመም አለ ከ እምብርቴ በታች እነ ወገብ ወደ ህክምና እንዳል ሄድ ሰዎቼ ጥሩ አይደሉ በጭንቀት ልሞት ነው እባክህን እርዳኝ ምን ላርግ ?ኮንትራቴ 1 አመት ይቀረኛል ልታገስ?
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እየጠበቅሁ ነዉ
ስልክህን አስቀምጥልኝ በውስጥ ላናግርህ
Thank you
Tnx Doctor
ዶክተር ሠላም የኔ የወር አበ ባ ነሀሴ 6 የመጣ ጥቅምት 9መጣ እና ማርገ ዝ ፍልጊ ነበር ምን ይሻላል
@@ajebushtaye1362
th-cam.com/video/4YiQFT2QF7Y/w-d-xo.htmlsi=wmYrXsydwTs_RKHM
Dokter ene Alebeng 3 Amet honongal betam siyameng hakim bet sede ke serjery wechi mnm mefteh yeleshm alung enem Aymolaleng be hemem eyetesekayew new😢😢😢😢😢
@@hayasana9468
እህቴ አትሰቃይ ...ወሰኚ እና አሰወግጂው!
Selam docter ene bibte wust tinshye eti wetabgn gin alitayehutm min tilegnalek.doctwrye
Docter ebakihi mefithe kale nigeregni yewuchi yemahitheni girigidalay lai etiy alebigni anidgize yetefal temelsoyewetal min largi
Alhe yadnale
ዶክር የማህጸን እጢ አለብኝ መውለድ አልቻልኩም በኦኘራሲዮን ባስወጣው መውለድ እችላለው ?
@@ElsaElsa-n3l
እንደ እጢው መጠን ይለያያል። ሆኖም የመውለድ እዲል ይኖራል።
አሁን ካልካቸዉ እኔን ይሰማኛል
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልኝ ዶክተር
እሽዶክተር በምንእናሶግዴው እሰውአገርነውያለሁት ምንመፉትሄአለህ
ሀኪቤት ሂጅ የት ነሽ እኔም ስታመም ከርሜ ዛሬ ሂጀ ብመረመር አለብሽ ተባልኩ
ታከሚ እደሚሆን አርገሽ አላህ ያሽርሽ
Ene bawust lanagrh felge naber yat naw yamtserawu
ሰላም ዶክተር የመጀመሪያ ልጄን የወለድኩት በኦፕራሲዮን ነው እና በወቅቱ በቀኝ በኩል ከፍተኛ የሆነ ኢንፌክሽን አጋጥሞኝ ነበር አሁን ሁለተኛ እርግዝና ላይ ያ ቦታ ከፍተኛ የሆነ እብጠት, ማቃጠል, ከፍተኛ የሆነ ውጋት እየተሰማኝ ነው ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል
@@samisami-qy4py
በቀኝ በኩል ማለት አልገባኝም...በቀኝ ጎንሽ ማለት ነው? እብጠት መኖሩን በምን አወቅሽ?ሌላ ሸንት ላይ ችግር አለ?
25አመቴ ነው ማንስትሬሽን ማየት ካቆምኩ ወደ 6አመት በላይ ሆኖኛል ጡቴ እና ሆዴ ከሌላው አካሌ በተለየ ትልቅ ነው ጡቴን አንዳዴ ያመኛል እባክሕ ምን ላድርግ
@@YesheregWubet
በዚህ እድሜ የወር አበባ ማቆም የሚጠበቅ አይደለም። የሆድሽም መጠን መጨመር የሚያሳየው ሌላ የጤና እክል አለ። ስለዚህ በአሰቸኳይ ወደ ሆስፒታል በመሄድ አካላዊ እና የአልትራሳውድ ምርመራ ማድረግ ይኖብሻል። ጊዜ አትስጪው!
ቦታው የት ነው
ሴክስ ስሳረግ ውስጡን በጣም ያመኛል ለምድነው
@@SisaySherif
ግልፅ አድርግኝ! መጀመሪያ ነው ስትጨርስ ነው ወይስ እርካታ ላይ ስትሆን
ዶክተር ካየኽውመልስልኝ እኔም ሴክስሳረግ በጣምያመኛን ደምምይፈስኛል @@artandhealthmedia-
ሰለም ዶክተር እኔ አንደኛው ሀኪም ምንም ችግር የለውም ብሎኝ ግን እርግዝና በጣም ቆየና ማለት ከአንድ አመት በሃላ ተፈጠረና ግን ብዙ ሳይቆይ ወረደ ከዛ ሊላ ሀኪም ጋር ሂድኩ እሱ ግን እጢው ያለበት ቦታው ለእርግዝና የሚሆን ስላልሆነ ብሎ እንዲወጣ አማከረኝ ከዛም አስወጣለሁ ግን አሁንም እርግዝና የለም ። እና እጢ በወጣ ከሰንት ወር በሀላ ነው የሚፈጠረው 😊
@@sentishsentish8625
በዚህ ጊዜ ታረግዣለሽ ብየ ለመናገር ይከብዳል። ጥናቶቹም የሚጠቁሙት የማርግዝ እድል እንዳለ እንጂ በዚህ ጊዜ የሚል ቁርጥ ያለ የጊዜ ሰሌዳ የለም።
Enamesegnalen dr.
Ebakeh wdem selkeh
❤❤❤❤
Eshey wdem shekurn
ደክተር ጥያቄ ነበረኝ ከብረቴ በታች በጣምይርገበገባል ወደዳሌ አካባቢ እድሁም ብጉር የመስለ አብጦብኛል እናም ሶስተየ አትራስ አውድ ታይቸነበር ምንምየለብሽም ተባልኩ እዱሁም የዛሬ አመት ያባላዘር አለብሽ ተብየ ታክሜነበር እና መፍትሄ ከለህ አይተህ እዳታልፈኝ
@@zemzem-ry1cz ያበጠውን ፎቶ አንስተሽ ላኪልኝ በቴሌግራም። ለአባላዘሩ መድሃኒት ወስደሽ ነበር?
@@artandhealthmedia- ቴሌግራም የለኝም አረቦቸከፈተውበቴል እናበዋሳብ ልላክልህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ለአባላዘሩ ከአደየ ሁለትየ ወስጃለሁ አእርሜህ እረጅምይሁን ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ አሁንም ከተመቸህ መልስልኝ
የማሀፀን,,ዉጋት,,ማደንቱ,,ሚድነዉ,,ዶክታር
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር የኔን በሽታ ነዉ የነገርከኝ በ8 ወር ከ3 ሳምት ሲሆነኝ ነዉ የመጣብኝ እና 2ተኛ ልጄ ላይ ነዉ ከዛ ከወለድኩ በኃላ ልታከም ስሄድ ቤተሰብ መምሪያ ትንሽ ነዉ 3,4በ3,9 ስለዚህ ከሚወጣ እዳያድግ የርግዝና መከላከያ ዉሰጅ ተባልኩ እሺ አልኩ ግን በጣም ጨጋራዬን ስለሚያመኝ ቶሎ አቆምኩት መከላከያዉን ከዛ በአመቱ ህክምና ስጀምር በፍጥነት አድጋል 7,9በ9,8 ተባልኩ ሊወጣ ግድነዉ ተብዬ ሜዲካል ህክምና ስወስድ ልቤ ጥሩ ናት ግን ኩላሊቴን ተጭኖኛል በጣም አንሚክ ነሽ ተብዬ ወደሜዲካል ተላኩ ከዚያ ከታከምኩ በሀላ ወደ ጋይና ኮሎጂ ተመለስኩ ግን ደም ማነሱ ሊታከም አልቻለም በመዳኒት በሽሮፕ በኢጄክሽን ስለዚህ የሰዉ ደም ያስፈልግሻል ከ ኦር በፊት ሁለት ከረጢት ከተሰራሽ በኃላ ሁለት አሉኝ እሺ አልኩ ተራሽ ሲደርስ ይደወልልሻል አሉኝ ቆይተዉ በ5 ወሩ ተደወለልኝ ስሄድ አልትራሳዉድ ስታይ አሁንም በጣም ጨምራል 11,9,በ11,7 አሉኝ ደሜም በጣም ቀንሳል ግራ ገባኝ ትቼዉ መጣሁ ሌላ ምንም ተጎዳይ በሽታ የለብኝም በጀርባዬ ስተኛ የአራቶር እርጉዝ ነዉ የምመስለዉ እብርቴ ጋር ደርሳል በተኛሁበት በጎኔ ስተኛ አብሮ ይዞራል በፔሬድ ሰአት ከቤት አልወጣም ለ3 ቀን ያህል በ ዳይፐር ነዉ የምጠቀመዉ በቀን 3 ዳይፐር እጠቀማለሁ በርግጥ ቀኑ አይዛባም ለ6 ቀናቶች ይፈሰኛል ምን ይሻለኛል ግራ ገባኝ የ ሁለት ልጆች እናት ነኝ ምን ላርግ ዶክተር እባክህ መፍትሄ ንገረኝ እደዚህ በፍጥነት ለምን እደሚያድግ ምንም አይነት መከላከያ አልጠቀምም በካላደር ነዉ የምጠቀመዉ መጠጥ ቀምሼ አላቅም ይሄ ማዬማዉ ከመጣ ጀምሮ የጭንቀት በሽታ ይዞኛል ከፍተኛ የወገብ እና የጎን በሽታ የተቆራረጠ የደም መፍሰስ በፔሬድ ጊዜ የደም ማነስ ችግር በጣም ከባድ በሽታ ነዉ መፍትሄ ስጠኝ እድሜዬ 29 ይሄ የመጣብኝ 2ከ10 ወር ሆኖብኛል
አደራ ዶክተር መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ
አላህ ያሽርሽ
ትቦ እጢ ዘጋብኝ መፈቴሄ ነገረኝ
የእንቁላል ማፍሪያ አጢ በሁለቱም በኩል አለብሺ ተብዬ ነበር ስለሱ ብትነግረኝ አመሠግናለሁ
@@Genetabebe-o9g ይህ የእንቁልጢ/Ovarian tumours ሊሆን ችላል።
እኔ ነፍሰጡር ነኝ ዶግተር እና የማህጸን እጤ አለብኝ እና ደም የፈስኛል
@@BedilshZewdi
በአስቸኳይ ወደ ህክምና ቦታ ሂጂ እና ታይ...በምንም መንገድ በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የደም መፍስስ በቀላሉ መታየት የለበትም። ለእናትም ለልጁም ጤንነት መልካም አይደለም።
ዶክተር.ሠላም.እኔ..የወገብ.ህመም..አልፎ.አልፎ.በጣም.ያመናል..ለሦሥት.ቀን.ጒበሥ.ካልኩ.ቀና.ማለት.አለችልም.ይሄ.የጀመረኝ.3.አመት.ሆነኝ.
@@ElfineshEtete
ይህ የጀርባ ህመም ከጀርባ ጡንቻ: ነረቮች እና የጀርባ አጥንት ጋር የተገና ሊሆን ስለሚችል እባክሽን ጥሩ የMRI እና ሌሎች ምርመራ አድረጊ። የሆርሞን ጨምሮ ማለቴ ነው።
እሽ.ዶክተረ.ተባረክ.
Plse doktar 4 bafete ete aswetchalw
ዶክተር የት ነህ እኔ እጢ አለብሺ ኦብረሺን መደርግ አለብበሺ ተብየ ነበር
ዶክተር የለህበትን ቦታ ልነገረኚ ትቺላለህ ከይቅርታ ጋ
ዶክተርዬ የዚህ ሰለባነኝ በጣምም እየተሰቃየውነው መፋቴ ካለክ
@@YostinaYostina-z5l
ህክምና ሄደሽ ታይተሻል?
Please yana ehet geza atsche enam baetew meknyiat mahtsane endwata tadrgawale Kane Bahda kuter ya tsgure masasat ya face&leg ebtate ya narve makomater melktoche aye nabar sargare sehon gen yawataw lij yamyakel nabre yay hulu yehan bamen akemshe chalshew belwe yalksu nabar ehta sayrafed kedamew tolo kalhona wads cansar lmakayare fatan nw enamel lij alba argonal pleas🏃♀️hospital
Eniem lerejim gizie mlktochun baym hakim ga sihed urinary tube infection neber milugn ye 3 wor ergzina be keftegna dem mefses mkniat woredebgn yihew 2 wor alefegn dem mefsesu enkuan alqomelgnim eti endehone ketenegeregn 1 samnt honegn bekeftegna streess lay negn
በርታ ትክክለኛ ህመሜን አግኝቼዋለሁ እና ሀኪም ጋር ሄጄ ዳንኩ
Tadilesh
Mindnew alushi
ውሃውን በብርጭቆ ላይ ገልብጦ መጠጣትስ ?
እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ፔሬድ ቀን አያዛባም ግን መጠኑ ከፍተኛ ነው ከምልህ በላይ ሽንት ቶሎ ቶሎ ነው ሚመጣው በየወሩ እተኛለሁ ያዞረኛል ከደም መፍሰስ የተነሳ የት ሀኪም ቤት ነው መሄድ ያለብኝ?
ችግራችሁ ጥያቄ አመልሡም
@@EeEe-kq8ic ይህ ፍፁም የኔ ችግር አይደለም። ጥያቄ አይቼ የማልመልስበት ምክኒያት የለኝም። ነገር ግን video ሳያዩ ጥያቄ የሚጠይቁ አሉ። መልሱ video ላይ እያለ ማለቴ ነው። ይደክማል እኮ video ሰርተህ እሱን ሳያይ ደግሞ ይጠይቃል። ስለዚህ ለዚህ ሰው መመለስ ትርጉም የለውም። ማንበብ ከቻልሽ በዚህ video ሰር የተሰጡ ጥያቄዎች ሁሉ ተመልሰዋል።
እሺ ዶክተር አተ ካምተላቸው አብዛኞች አሉብኝ ለምሣሌ በግነኙነተ ሠአት ህመም ደም መፍ ሠሥ አዳዴ ከሸትጋ የደም ጠብታ ሸት ቶቶሎ የመሞጣት አለመቆጣጠር መቻል የሆድ መነፋት አለብኝ ሃኪቤት ህጀ ባክቴራ ነው ብው በማህፀን የሚገባ ከኒን ሠጡኝ ግነ ለውጥ የለም ትዳሬንም ፈትቻለሁ በፈጠረህ መላ ካለህ መልሥልኝ
በሠው ሃገር በጭቀት ልሞትነው ምማድረግ እዳለብኝ መልሥልኝ@@artandhealthmedia-
በፈጠረህ መልሥልኝ በፅሁፋ@@artandhealthmedia-
አመስግነለሁ ለሰጠሀን ትሚህሪት እን ሽቴ ቶሎ ቶሎ ይመጠብኘል ከእብሪት በተች የመኘል
D/r ማህፀኔ ላይ እንደባጭ ወእቶብኝ ክታሮት ብለው አወጡልኝ ግን አልተወኝም ያብጣል ይፈርጣል 3 ወር ይቆይና ተመልሶ ይመጣል ያለሁት ስደት ነው መፍትሄ ካለህ pless Docter😢😢😢
@@wabelaaman9602
ከውጭ ነው እብጠቱ የሚወጣው? ከንፈር አካባቢ?
@@artandhealthmedia- ከግራ በኩል ከንፈሩ ላይ ነው ሙሉ በሙሉ ያብጥና ፔሬድ እንደጨረስኩኝ መግልና ደም ይፈርጣል አንድ 3 ወር ይቆይና ይመለሣል ኦፕሬሽኑ ምንም ለውጥ አላየሁበትም😿
@@wabelaaman9602
እስኪ ሌሎች ምርመራዎችን አድርጊ...የHIVን ጨምሮ
@@artandhealthmedia- ያለሁት ስደት ነው እሲ ሞክራለሁ😿 tanx docter 🙏
ዶክተርእኔአለብኝ ትንሺናት ብታረግዢ ትጠፋለችአሉኝ ምንትመክረኛለህ አይተህእንዳታልፈኝ
ዶር እናመሠግናለን የኔ ጥያቄ በቀኝ በኩል እታች ከንፈሩ ላይ እባጭ /አንደ ኢጢ ነገር አለ ግን አያመኝም እባጩ ከውጭ ነው
አንተ የምትለው ምልክት የለብኝም
አሁን ግን የ6 ወር እርጉዝ ነኝ እስኪ እባክህ ምክርህን???በልጄ ላይ ችግር ያመጣ ይሆን?
@@allahmdulilahrbintabdu9429
አይ ከውጭ ከሆነ ከልጁ ጋር ግንኙነት የለውም። እኔ ያልኩት ማህፀን ውስጥ ስላለ እብጠት ነው ያንቺ ደግሞ ብልት ላይ ያለ እብጠት ነው። ምናልባት በውልደት ጊዜ እንዳይረብሽሽ ህክም ጋር ሄደሽ ታይው።
በጣም አመሰግናለሁ ዶር እሺ@@artandhealthmedia-
ግን የማህጸን እጢ እጅ ሲነካ ያስታውቃልዴ ለምን እኔ የነገርኩህ ከዳር በኩል በእጄ ስነካት ቦለቄ የምታክል ነች. ግን ቴሌግራም ካለህ ሀኪም ህጄ የተሰጠኝ መድሃኒት አለኝ ግን አላዳነኝም። @@artandhealthmedia-
እሺ እነግራታለሁ ለዶክተሬ ቀጣይ ቀጠሮ ስላለኝ ግን የማህጸን ኢጢ በእጅ ይታወቃልዴ ወይስ በህክምና ነው የሚታወቀው ማለት በእጅ ነክተን ኢጢዋን መካት አንችልም አይደል ዶር?ከውስጡ ነው ኢጢው ያለው?እናም ታክሜው ከበር ከዚ ቀደም መዳኒት ሰጡኝ ግን አላሻለኝም የተሰጠኝን መድሃኒት አሳይህ ነበር ቴሌግራም ካለህ???የምን እደሆነ?
Ehete yemegerm naw enem temesasay nager alebegn gn lemetayet fercha altayehum gn enem mnm aynet hmem yelegnm
Ahne gen bgra bkje ymkskse nagrje ala menyshaljale
@@BetelehemGmaryam
አይነበብም ይቅርታ?
ዶክተር ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እኔ አሞኝ ሂጀ ነበር ሀኪምጋ ግን ያሉት አልገባኝም ቋነንቋ ብዙም አልችል ብቻ መሀፀኔን አይታ በሆነ ረጅም ነገር ገዛ ፈሳሺ ሺንት ደም ተመረመርኩ መዳኒት የሰጡኝ ከኒና እና በመሀፀን የሚገባ እና መታጠቢያ ሰጡኝ እኔ ጥያቄ የሆነብኝ በደም ሺንትና በፈሳሺ ካንሰር መኖሩ ይታወቃል እንደ ዶክተር
Ef
Geta hoy aderahen ke besheta hulu tebeken
Dr ቁመቴ 1.50 ክብደቴ 68 k ነኝ ምክር ካለህ ንገረኝ ❤
@@SabaSara-sb1vo
ክብደትሽን መቀነስ ይኖርብሻል።
1. የክብደት እና ቁመት ምጣኔሽ 30 ነው። ይህ ደግሞ ከባድ ነው።
ስለዚህ አካላዊ እንቅስቃሴ አድርጊ አመጋግብሽን አሰተካክይ...ይህን በተመለከተ የሰራሁትን video ተመልከቺ!
@@artandhealthmedia- ምንም አቃተኝ እስከ ስንት ብመዝን ጥሩ ነው ትለኛለህ ? ከተወሰ አመት በኋላ ነው የጨመርኩት እንጂ 43 k ነበርኩኝ በጣም አሳስቦኛል
@@SabaSara-sb1vo
It is good below 60 kg
Dr keete take me ayyi xefami
@@ZedTad-zc4mh
አልገባኝም ይቅርታ!
እኔ ፈሳሺ አሰቸገረኚ 😢
ዶክተር ሽንቴን ስሸና በጣም ወደታች ለ ረጅም ደቂቃ ይወጋኛል
@@user-en6cy5pm4g ሌላ ምን ችግር አለ?
እኔም ይሄ ነገር ተከስቶ ተመርምሬ መዳኒት እየወሰድኩ ነወ ካላደገ በመዳኒት ይወጣል ነወ ያለኝ
@@asereshabeshawit8619
ልክ ነው!
Telgram enbi algn bemin lawrek
Enem embi alegn
Dr eski sile cyst
አሽ😊
ene be makeche bakul fasesh alegn min lerg tesakeku
Amesgnalew Dokter k7 amet befyt ymahtsen chat kanser mrmera saderg gza tnshi ebat aleshi gn mnm gudat yelewm welidm aykelklshim tebye neber mewledem alchalkum peradam yetzab Nebr befit 6_8 kedmo neber yemeta ahun gn b2 sament 18 ken ymetal wegebam yamgnl bemehal gn yemahten mrmera arga neber lelg bye mnm yleshim alug mn tmekregnlh doktrye abezahubh
Sle mahtsen yeteyayaze new ldewllh slkh stegn
ዶክተር ግን እኔ ብዙ ቪድዎ እየተከታተልኩ ነው ስለ ማህጸን ግን እኔ ከሚያመኝ በሽታ ጋር አይቀራረብም ልግዜው ህክምና መሄድ እልችልም እባክ ቴሌግራም ላይ ልጠይቅህ ከቻልክ በጣም ጨቆኛል😊
@@እሙአብሳላት እሺ! art and health media ብለሽ ቴሌግራም መልዕክት አሰቀምጭልኝ።
wuy enem btewargny desi yelagn
ዶ/ር በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ነው የገለፅከው አመሰግንሀለሁ እናም እኔ ከሁለት አመት ፊት ለሌላ ህክምና(የኩላሊት ጠጠር ነበረብኝ ቀጠሮ ነበረኝ ቼክ ለማድረግ) በሄድኩበት ጠጠሩ የለም ግን ማህፀንሽ ውስጥ መጠኑ ትንሽ ነው እጢ አለ(ማዮማ) አሉኝ እና መፍትሄ ስለው ዶክተሩ መውለድ ከፈለግሽ ከባድ ነው አለኝ በቀዶ ጥገናም ቢሆን ባስወጣው ብዬ ፈራሁ እና መፍትሄ ካለ እንደውም በዚህ አጋጣሚ ስለመጣሽ እንጂ በዚህ ሁኔታ አይታወቅም አሉኝ፤
ሁለት ልጆች አሉኝ (ዕድሜ 13እና11)
ዕድሜ 36
@@MihretDa
እውነት ነው። በሽታው ምልክት አልባ ነው። በዛ ላይ ብዙ ሴቶች ስለበሽታው ግንዛቤውም የላቸውም። እውነትሽን ነው!
እሰከ ዛሬ ከማያቸው ከምሰማቸው የጤና ባለሙያዎች ከልብ ተመስጬ እስከ መጨረሻው ነው ያዳመጥኩት ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ሌሎቻችሁም አድርጉለት
@@saraamagreedavid6763
በጣም አመሰግናለሁ ...የኔ የትምህርት አሰጣጥ ሳይሆን ያንቺ ቅን ልቦና ነው የሚገርመው። በፍፁም ቅንነት ስለምታበረችኝ አመሰግናለሁ።
Batame arif temerte nawe ena zare nawe yayehu subscribe argehalhu ebakeh doctrye ena tamaremre albeshe belwegne ka 3 amet balye nawe lamwelade falge ergezena enbi algne ensu yamwelade hasabe kalshe waldeshe sitabqi naye sarjari enargelshalen alugne ena gen esikahun maregaze alchalkum ragem giza hona eski erdagne bakeh
ህክምናው በማንኛውም ሆስፒታል ይገኝ
@@የደሙፍሬነኝ-ዀ7ዀ
ሪፈራል ሆስፒታል ላይ ይገኛል
ዶክተርሴቶቹሁላያጭሱ😅😅 እናመሰግናለን🙏
ሽንት በተደጋጋሚ መምጣትና ማቃጠል የምንምልክት ነው
@@EtalemDessie-ee5hy የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን...
@@artandhealthmedia- ምን ላድርግ በምንስ እንደሚነሳ ልትነግረኝ ትችላለህ በዚህ አመት ከ3ግዜ በላይ አሞኛል