ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን ይህ ትልቅ እርዳታ ነው ቀጥይበት
እናመሠግናለን ግን ለምን በኮሜንት የሚጠይቁሽን ጥያቄ አትመልሽም ወይ አለመጀመር
የ በረዶ ህክምና አለ ስለሚባለው..ብትነግሪን ዶር🙏🏽
teneshe kuselt neger kale beberedo yemetal
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ማሀፀኔን ያሳክከኛል እናም እደፎረፎር ሳከው ነጪ ይሆናል እናም ሰውነቴን ይፈረፈራል ይቅርታ መልሽልኝ
የኔም ጥያቄ ነው😢
የኔም
ካልተወሽ እኔ መፍትሄዉን እነግርሻለሁ
@seadsead6311 እሺ ምድን ነው
ምንድነው በጣም ያሳክከኛል ከዛ ሳከው የፈረፈራል እና ያቃጥለኛል😢@@seadsead6311
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ማህፀኔን ከግራ በኩል ከፈሩ ላይ ከዉስጥ እያበጠ ከ5 ቀን በኋላ ይፈርጣል እብጠቱም እደብጉጂ ጠጣር ነዉ የሚሆነዉ ጨቆኛል ሁለት ጊዜ ተደጋገመብኝ 😢😢😢
እኔምእደዛው
ምድነውመፍትሄው
የኒ ቆንጆ ደናነሽ እናመሰግናለን ኮሪያ ሆስፒታል ነሽ
አሁን እኔ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነበረብኝ አሁን ደግሞ ኪንታሮት የምትመስል ምልክት አለኝ ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ
😍እናመሠግናለን መጀመሪያ ነኝ
ሰላም ዶክተር ከሆዴ በታች ያመኛል የጀመረኝ ደግሞ ሽንቴን ብዙ ጊዜ ቶሎ አልሸናም እና የሆነ ቀን በጣም ወጥሮኝ ብዙ ቆየሆ ከዚያ ቀን ጀምሮ ነው የጀመረኝ ህመሙ አሁን 4 ወር ሆኖኛል እባክሽ መፍትሄውን ንገሪኝ
እኔም እያመመኝ ነው😢
Go see, doctor
እኔም ሢጀምረኝ እንዳች ነው ሥመረመር ኩላሊት ነው ይሀው4 አመቴ አብሮኝ አለ ውሀ እየበብዙ እየጠጣሁ ነው ህመሙ በጣም ቀንሷል በደንብ ውሀ ጠጭ የገበሥ ውሀም አሪፍ ነው ገብሡን ቀቅለሽ ግን መጀመሪያ ተመርመሪ ሀብሀብም ጥሩ ነው
ዶክተር በጣም አሐሰግናለው
በጣም ብዙ ጥያቄ ግን አንድም መልስ የለም የእውነት ዶክተር ነሽ? ወይስ አንብበሽ ነው ያቀረብሽው???
አረ ዶክተር ነች ለዛውም ኮርያ ሆድፒታል ነው የተማረቹ. በዶራል እየከፈለች
አመሰግናለው ❤❤❤🙏
እናመስግናልን ውድ💙💙💙💜💜
ተባረኪ በደንብ ነው ያስረዳሽን 😍
th-cam.com/video/_L62ElCKkZk/w-d-xo.html
ሰላም እኔ ፈሳሽ በተደጋጋሚ አለኝ መከላከያ ይሆናል የሚል ግምት ነበረኝ እዴት ላርግ
እናመሠገጰግናለን
ተባረኪ እናመሰግንሻለን
ሰላም ዶክተር ላዋራሽ እፈልጋለሁ በጣም በየት ነዉ የማገኝሽ pls doctor awirg 😞🙏
ዶ በጣም ነመስግን አነ በ ውገብ በጣም ይመመን ምን ይደርጊ
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰ እናመሰግናለን
ሰላም፣ዶክተር፣ጫፍ፣ላይ እንደ ክንታሮት ወቶብኛላ ደም ይፈሠኛል ምንድን ነው 2ቀን ሆ ነኝ
አንደኛ ደረጃ ማሕጸን ካን ሰር በሽታ የሚሰጥ የመድሐኒት አይነት
Enamesegnalen shent yemamlet chigr alebnl MN laddeg
Mahtsene akababi ebet miwetaw mndnew?????
እኔም የክንታሮት አይነት ምልክት አለ ቤሪድ ላይ በምሆን ሳአት በጣም ያሳከኛል 5አመት ሆኖኛል ግን ህክምና አድርጌ አላቅም አሁን ላይ በጣም ከንብርቴ በታች በጣም ያመኛል እራሴን ያመኛል እረሳለሁ ብዙጊዜ
ዶክተር እዳታልፊኝ እኔ እድሜዬ 19ነዉ ግን ዶክተር የብልት ማሣከክ ዶክተር መዴሀኒት ከፋርሐሢ ልግዛ ወይሥልመርመር????
እነማሰግለ 9:26
በጣም ነዉ እምያሳመኝ ያለዉድ ስልክክ ላክልን❤😢
አናመሰግናለን ዶክተር እኔ ምንም አይነት ስሜት የለኝም ግን እደክታሮት አይነት እብጠትአለኝ ምንድነዉ ትያለሽ ዉዴ
መድሃኒት ካገኘሽ እባክሽ ንገሪኝ የኔ ማር እኔም ታፋየ ኣኸባቢ ኪንታሮት ወጣብኝ እበጠትም ኣለው በጭንቀት ልሞት ነው😥
❤ እናመስግናለን።
ማማየ አላህ ይጠብቅሽ
Nu jiradhu Dr❤❤❤
እባክሽን ዶክተር ጨንቆኛል መልሺልኝ ጠዋት ስነሳ ነጭየሄነ ፈሳሽ የፈሰኛ አንዳሳምንት ሊሆነኝ ነው
ነጭ ፈሳሽ ኖርማል ነው አይዞሽ
ክትባቱ ባይወሰድ በጣም ይጎዳል እንዴ?
Fexari yisewuren😥😥😥😥
ዶክተርዬ ከማህፀን በታች ወደ ዳሌ አካባቢ እየቆሠለብኝ ነው ግን ወንድጋ ሄጄ አላቅም ከባሌ ውጪ አሁን ከፍ ብሎ ወደ ማህፀኔ እየደረሠ ነው ምን ይሆን
Salamino yasakikayal ehe bashitano
ዶክተር ወላሂ ያልሻቸዉ ምልክቶች አሉብኚ ከሁለቱም በረ ወይም የመሀፀን ግርግዳ ላይ ትንንሺ ክንታሮቶች አሉብኚ ህክምና እንዳልሄዲ ቋንቆ አልችልም ምንባደርግ ይሻለኛል የጀመረኚ ገና በትንሺነቴነዉ
😥😥😥😥እኔም ጨነቀኝ ወሏሂ ሥደት ላይ 💔
Ere asetereguami ayetefam ples hedu
@@alemalem2987እሰዉ ሀገር ያለነዉ ተጎዳን ህክምና በየት እናግኝ
@@Tube-fb1xhእኔ ከበደ ያለ ስራ እና እንቅስቃሴ ካረኩኝ ደም ይፈሰኛል ካንሰር ሲባል በጣም እፈራለሁ
የነሽ አማ
ዶክተር እባክሽን እርጅኝ ያለሁት በሰውሀገርነው እኔ በክንድየሚቀበር የወሊድ መከላከያ ነው የምጠቀመው እናጧትጧት ስነሳ ደምይፈሰኛል
እናመሰግናለን ዶ/ር ግን አንቺን እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
ዶ/ር እኔ ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል በጫፋ ላይ ደግሞ ኪንታሮት የምትመስል ነገር አለች እሷ ናት በጣም የምትበላኝ እና ምን ይሆናል?
weyine enem tinishiye neger ebet yalchi neger alechi ena andande tasakikgnalchi min letkem benatachu
እኔም
አኔ አሁን ሰሞንን
ኦኔም
እኔም በጣም ያሳክከኛል አልፎ አልፎ ያብጣል ግን ይፈርጣል😢😢
thank you
ጥሩ የበሃል መህደንት አሌ
የመአፀን ካንሠር በብረግንኙነት ይተላለፋል አይተላለፍም???
ሰላም ዶክር እንደ ቡጉር ሆኖም ሊጀመር ይችላል?
እኔ ምቀባውንም ባለ 3ፈሬ ክንንም ዉጫለሁ ግን ከበፈቱም ጨመረብኘ ለምን?
ዶክተር መልሽልኝ እዴቡጉጂ ቦታየቀያየር ያብጣል ሲያብጥ ህመሙ ከባድነው ምን ያመለክታል 😢😢😢😢
ሠላምዶክተርእኔበጣምይጫነኛል ይወገኛል መፍትሄንገሪኝ
enamesegenalen
ለምክሩ እናመሰግናለን ያስቀመጥሻቸው ምልክቶች እየታዮ በምርመራ ነጳ ከተባለስ
hi doctor yalkondom huno kwandu fasash wadwst saylf Endet yasshgral?
ክትባቱን እንዴትነው ማገኝት የሚቻለሁ
ደ/ር አንድ እህቴ የመህፀን በር ካንሰር ተብላ በጣም ተጨናንቀናል ምን ማድረግ አለብን
ሰላም የማሀፀን ኪታሮት እንዴት ይታወቃል ኽመም አለው አብራሪሊኝ ?
እኔ 4አመት ሊሆነኝ ነው ልክ እንደምጥ ይጫነኛል 3 ቀን ዲረሥ ያመኛል በብዛት ፈሳሽ አለው በወር 2ወይም 1 ጊዜ ይነሳብኛል ግን መሀፀኔ ሊወዲቅ ያለ ነው የሚመሥለኝ ህመሙና የሚጫነኝ ነገር ከባዲ ነው ምን ላርግ ደሞ ተደራቢ ህመሙ ኩላሊቴን ያመኛል የኩላሊቱ ኢንፌክሽን ይሁን ካንሠር አላወኩትም የተዲቦለቦለ ነገርነው ከኩላቴ ሥር የሚገፋኝ ከዛ 3.4ቀን ይቆይና መሀፀኔን ፍልቅቅ አርጎ ይይዘኛል እግሬን ወደ ላይ አርጌ በጀርባየ ሥተኛ መሀፀኔ ይመለሻል ሥጋው ወደኋላ ሢመለሥ ያሥታውቀኛል መልሡልኝ ካንሠር ነው ቀዲሜ እንዲታከም እንዳታልፉኝ
እንመሰግናለን
Doketra ka libi Enameseginale sile masena yasetna timerati
ጥያቄነበረኝእዴትላግኝሽ
በናትሽ ጥያቄ አለኝግን እንዴት ላግኝሽ
Kiyu Dr Thank you .
ይቅርታእኔምጥያቂአለኝ አይተሽዝምእደትይኝ ማሀፀኒበጣምይብጣልያሳክከኛል
የማፀን ከንሰር በአልትራሳዉንድ ይታወቃል
ቁጥርሽን እንደት ማገኝች እንችላለን
ዶክቶር አኔ ውስጥ ማፀኔ ያሰኪከኛል ምንላርግ እባክሽን ንገርኝ
Enem
የመጀመሪያ ቅድመ ካንሰር ምርመራ አለው
ሰላም ዶክተር እኔ በቀኝ ጎኔ ይጠቀጥቀኛል እዲሁም እራሴን ያቃጥለኛል ሆደላይ የሆነነገር የደረቀ ነገር አለ በዛላይ ልቤን ያሰጨንቀኛል ሽቴ መቶኝ በጣም ሸንቸ የሸናሁ አይመስለኝም እግሬን ያቃጥለኛል እግሬም ይደርቃል እሆደ በታች ስነካው ይሰማኛል
የጂ ጂማቴ ደግሞ በጣም ነው የሚገታተረው ሆደ ይጮሀል ሆደን ይበላኛል
እስኪ ንገሪኝ ወገቤንም ይሰማኛል
@@SadahbuHfjuተመረመርሽ ወይስ የኔም እደሱ ነበረኩ ታክሜ መጣዉ😢
@@GzgB-q3zምን አሉሽ
@@BenyaMitiku-z8c ከማህፀንሽ የተቋጠረ ዉሀ የያዘ እጢ አለ
የመጀመሪያ አቅርማ ካንሰር ምርመራ ዕቅድ
እኔእምልሽ ዶክተር እኔ አባለዘር ተብየ ታክሜነበር ግል አልተሻለኝም ሽቴን ስሸናፋ ያቃጥለኛል ምን ላርክ የቆሠለነገርም አለው እህቴ ንገሰኝ በእግዚአብሔር
እኔም እየተሳቀቅኩ ነው ሰሞኑን ጀምሮኝ እያሳከከኝ እየቆሰለ ነው።
ከወር አበባ ውጭ የሚፈስ ደም ምንድን ነው?
አትመልስም ኮሜት እኔም እኔ ነገር ገጥሞኝ ጨቆኛል
Yane ennat enmesegunalen😢😢😢
የኔ ጥያቄ ማህፀን በር አካባቢ የማቃጠልና መለብለብስ ምን ይሆናል መልሱን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ
😢😢😢😢 በአላህ ልሞት ነዉ ምን መድሀኒት አገኘሺ
@Zad mohammed ኧብሺሪ ዉዴ እኔ ቆየብኝ ጨዉ እና የሞቀ ዉሀ አድርገሺ ቁጭ በይበት ጥሩ ነዉ
አሠሥያነው ባረበኘ ኢቲሀይባላል ክሪምአለው
Thakiw
ዶክተር እመስግናሀ 40 አመት የሆናቸው ሴቶች ለምን ክትባት እይወስዱም።
Tank you
Deleter arene kelay eyekenese eyetekurekm newu wusetunm yamegnal men yeshalegnal
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
ማሀፀን በር ላይ እብጠት ሲኖር ምንድነው ዶክተርየ
ሠላምዶክተርእኔበጣምይጫነኛል ይወገኛል
በግኑኙነት ሰአት ህመምካለው የደም መፍሰስ ካለው ምንማድረግ አለብን
ሀኪምቤትሂጅ
ዶ ር የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ታብየላው ምንም ሊተወኝ አልችልም ማላ በይኝ ቃጠሎውን አልቻልኩትም
ደኩተር ጥያቄ ነበረኝ በምን ላገኝሽ በናትሽ 🙏😥
ማህፀን በር ላይ እብጠት ሢኖር ምንድን ነው
እኔም😢
ዶክተር መልስ የምትሰጪው ለእናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ ብቻ ነው ለሕመማቸው መልሰሰና መፍትሔ ፈልገው ለሚጠይቁሽ መልስ ካልሰጠሽ ምን ታደርጊልናለሽ ነው በትክክለኛው ዶክተር አይደለሽም
ዶክተር እኔ ካሁን በፊት ከሞቀ ድጋ ተቀምጨ ማህፀኔ ጫፍ ትንሽ እበጥ አለኝ ህመም የለውም ቢያስ ወራቶች ሆነኝ ከበጠ
መታየቱ አይከፋም
እኔም እንደኪንታሮት የምትመስል ምልክት አለኝ
እኔግን ሀኪም ሂጀነበር ግን የፈኪሽን ምርመራ ነዉ ያረኩት እና መዲሀኒት ሰጡኝ ግን ምንም አይነት ሥሜት አይሠማኝም እና መሀፀኔ ወደዉጭ ይወጣል አረ በአላህ መልሽልኝ😢
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
ወሊድ ላይ ምን ሊያስከትል ይችላል?
Hi
Wow
ዶክተር እኔ በጣም ያሳክከኛል ግን ምንም ቁስለት የለዉም
enem mels setun ?
የምየሳክዉ እንፌክሽን ነዉ እማ
እኔ መጣም ጨቆኛል እደትኖ አችን ማግኘት የምችለዉ 😭
እኔም😢😢ያረብአፍያ ያድርገን
በናትሺ መልሺልኝ ጥያቄ ነበረኝ
sewu koy lemin aytakebum
ምረመራዉ ዴም ወይሥ ሽት የሚስፈልግ 😢
Fesash
እናመሰግናለን
በምን ላግኝሽ ዶክተር
ኮርያ ሆስፒታል ነበር የምሰራው
Enem yawerashew aynt cigr lay nege selkshen lakilege
Mn endhone algbagnm yhonkut.....belte chaf chaf lay shfta nger albgne ena yasakekgnal besamuna statbe yshalgne ena koyto koyto dmo yjmrgnal....yhen mn ltywi tchyalshi?
Yne wde endet lagegshe
ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን ይህ ትልቅ እርዳታ ነው ቀጥይበት
እናመሠግናለን ግን ለምን በኮሜንት የሚጠይቁሽን ጥያቄ አትመልሽም ወይ አለመጀመር
የ በረዶ ህክምና አለ ስለሚባለው..ብትነግሪን ዶር🙏🏽
teneshe kuselt neger kale beberedo yemetal
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እኔ ማሀፀኔን ያሳክከኛል እናም እደፎረፎር ሳከው ነጪ ይሆናል እናም ሰውነቴን ይፈረፈራል ይቅርታ መልሽልኝ
የኔም ጥያቄ ነው😢
የኔም
ካልተወሽ እኔ መፍትሄዉን እነግርሻለሁ
@seadsead6311 እሺ ምድን ነው
ምንድነው በጣም ያሳክከኛል ከዛ ሳከው የፈረፈራል እና ያቃጥለኛል😢@@seadsead6311
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ማህፀኔን ከግራ በኩል ከፈሩ ላይ ከዉስጥ እያበጠ ከ5 ቀን በኋላ ይፈርጣል እብጠቱም እደብጉጂ ጠጣር ነዉ የሚሆነዉ ጨቆኛል ሁለት ጊዜ ተደጋገመብኝ 😢😢😢
እኔምእደዛው
ምድነውመፍትሄው
የኒ ቆንጆ ደናነሽ እናመሰግናለን ኮሪያ ሆስፒታል ነሽ
አሁን እኔ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነበረብኝ አሁን ደግሞ ኪንታሮት የምትመስል ምልክት አለኝ ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ
😍እናመሠግናለን መጀመሪያ ነኝ
ሰላም ዶክተር ከሆዴ በታች ያመኛል የጀመረኝ ደግሞ ሽንቴን ብዙ ጊዜ ቶሎ አልሸናም እና የሆነ ቀን በጣም ወጥሮኝ ብዙ ቆየሆ ከዚያ ቀን ጀምሮ ነው የጀመረኝ ህመሙ አሁን 4 ወር ሆኖኛል እባክሽ መፍትሄውን ንገሪኝ
እኔም እያመመኝ ነው😢
Go see, doctor
እኔም ሢጀምረኝ እንዳች ነው ሥመረመር ኩላሊት ነው ይሀው4 አመቴ አብሮኝ አለ ውሀ እየበብዙ እየጠጣሁ ነው ህመሙ በጣም ቀንሷል በደንብ ውሀ ጠጭ የገበሥ ውሀም አሪፍ ነው ገብሡን ቀቅለሽ ግን መጀመሪያ ተመርመሪ ሀብሀብም ጥሩ ነው
ዶክተር በጣም አሐሰግናለው
በጣም ብዙ ጥያቄ ግን አንድም መልስ የለም
የእውነት ዶክተር ነሽ? ወይስ አንብበሽ ነው ያቀረብሽው???
አረ ዶክተር ነች ለዛውም ኮርያ ሆድፒታል ነው የተማረቹ. በዶራል እየከፈለች
አመሰግናለው ❤❤❤🙏
እናመስግናልን ውድ💙💙💙💜💜
ተባረኪ በደንብ ነው ያስረዳሽን 😍
th-cam.com/video/_L62ElCKkZk/w-d-xo.html
ሰላም እኔ ፈሳሽ በተደጋጋሚ አለኝ መከላከያ ይሆናል የሚል ግምት ነበረኝ እዴት ላርግ
እናመሠገጰግናለን
ተባረኪ እናመሰግንሻለን
th-cam.com/video/_L62ElCKkZk/w-d-xo.html
ሰላም ዶክተር ላዋራሽ እፈልጋለሁ በጣም በየት ነዉ የማገኝሽ pls doctor awirg 😞🙏
ዶ በጣም ነመስግን አነ በ ውገብ በጣም ይመመን ምን ይደርጊ
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
እናመሰ እናመሰግናለን
ሰላም፣ዶክተር፣ጫፍ፣ላይ እንደ ክንታሮት ወቶብኛላ ደም ይፈሠኛል ምንድን ነው 2
ቀን ሆ ነኝ