Although these books were not inspired by God, this does not render them without value. While they are not considered canonical, they were referenced by Jesus himself for historical context. However, they are not regarded as the authoritative word of God in the same manner as the phrase "when the book speaks." Both you and I utilize these texts for historical reference, but this does not imply that the Book of Maccabees is held in the same regard as the letters of Paul. We consult them primarily for their historical content, even though they may contain inaccuracies.
Your text contains several historical and logical inaccuracies. Here's a brief breakdown Protestant Canon The Protestant Old Testament includes 39 books, which correspond to the Hebrew Bible as preserved by Jewish tradition. The Protestant Reformation, led by Martin Luther, did not "shorten" the canon but rather rejected the Apocryphal/Deuterocanonical books included in the Septuagint (a Greek translation of the Hebrew Scriptures) that were used by the Catholic Church. Luther considered them non-canonical but still useful for instruction. Creation of Protestantism While Martin Luther was a central figure in the Reformation, the Protestant movement was not solely his creation. It emerged as a broader response to perceived abuses in the Catholic Church, such as the sale of indulgences. Luther's marriage and rejection of monasticism were personal choices aligned with his theological principles but not primary factors in the creation of Protestantism. Luther's Bible Translation Martin Luther translated the New Testament into German in 11 weeks, not six, in 1522, and later translated the Old Testament. He used available Hebrew and Greek texts, aiming to make the Bible accessible to common people. His translation was groundbreaking, but he did not invent the canon. The Septuagint" The reference to "70 scholars" pertains to the creation of the Septuagint, a Greek translation of the Hebrew Scriptures, made centuries before Christ. The Septuagint's books were not "corrected" later by Protestant scholars; instead, Luther and others chose to align with the Jewish canon. "Errors in Jewish Texts" The claim that Jewish texts had "many errors" is historically unfounded. Jewish scholars meticulously preserved their scriptures, and their canon predates both Christianity and the Protestant Reformation. This text misrepresents the history of Protestantism, Martin Luther's contributions, and the development of the biblical canon. Protestantism did not emerge from Luther's personal life choices, and the Protestant canon was based on a long-standing Jewish tradition rather than arbitrary editing by Luther. The historical context of biblical translation and canon formation demonstrates a more nuanced and collaborative process.
I appreciate such reflection will gonna have a great impact in near future, please continue serving God & his people 🙏 God may grant you all his grace
Amen! ❤🙏
አዲስ ኪዳን ኢየሱስ ያስተማረው ቸርየሆነዉ እግዚአብሔር ነው።
"ኢየሱስን ደቀመዛሙርቱ ጌታ እና መምህር ብቻ ይሉት ነበረ። ነገር ግን ያፈሪሳዊ ጌትነቱን ሳያምን መምህርነቱን ብቻ ተቀብሎ "ቸር መምህር ሆይ" ብሎ ጠራው። ጌታችንም ቸር እግዚአብሔር ብቻ ነው ጌታህ እንደሆንኩ ሳታም ስለምን ቸር ትለኛለህ ብሎ መለሰለት። ይህ ክፍል ኢየሱስ ቸሩ እግዚአብሔር እንደሆነ የሚያጸናልን ነው።
God bless you brother
ተባረክ!
I am protestant but I have questions like
Some of the apocryphas books were mentioned in paul teachings and in Judah (book of Enoch)
Although these books were not inspired by God, this does not render them without value. While they are not considered canonical, they were referenced by Jesus himself for historical context. However, they are not regarded as the authoritative word of God in the same manner as the phrase "when the book speaks." Both you and I utilize these texts for historical reference, but this does not imply that the Book of Maccabees is held in the same regard as the letters of Paul. We consult them primarily for their historical content, even though they may contain inaccuracies.
❤❤❤❤❤
ተባረኩ ድንቅ ነው። በቀጣይ ድክትሪናል ትምህርቶች አቅርቡልን። ተባረኩ
አሜን! እጅግ እናመሰግናለን ❤
እሺ ወንድም❤
Stay Blessed bro❤
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
እኔም አመሰግናለሁ ❤
ፀጋ ይብዛልህ
አሜን!❤
GOD BLESS YOU BRO!
Tebarek
በምድር የመጀመሪያ ትልቁ መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ከዛም አዲስ ኪዳን ነው።
በእግዚአብሔር ቃል መሐከል መበላለጥ እና መተናነስ የለም! ተናጋሪው አንድ ስለሆነ ሁለቱም መልዕክቶች እኩል ስልጣን አላቸው።
Well done 😢
Beloved brother
I think you it was helpful
@gratiaethiopa yes so useful grace to you
Please don't late release another video
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በ73 የመጽሃፍ ቅዱስ ቀኖና ነው ማምነው
እሺ ምክንያትህን ማወቅ ስለምፈልግ በቴሌግራም ባወራህ ደስ ይለኛል ወንድሜ።
@@gratiaethiopaወንጌል አማኝ አይደለም ይዋሻል
አንተ የመጀመሪያው መሆንህ ነዋ😂😂
😮😮What?
@@gratiaethiopa ይቻላል ቴሌግራምህን አስቀምጥልኝ
መጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ነው? ወይስ ዶግማ ?
ቀንና ማለት ልኬት ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ማለት ደግሞ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ያለባቸው የቅዱሳት መጽሐፍት ስብስብ ማለት ነው። “በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም፥ ባልንጀራውንም የሚያጣ የለም።”
- ኢሳይያስ 34፥16 መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ስለመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ሲነግረን መጽሐፍቱ የሰበሰባቸው እግዚአብሔር እንደሆነ እና ከእነሱ አንዲቷም እንደማጠፋ መጽሐፍቱን ማንበብ ከአፉ ቃል የወጣ ትዕዛዝ ስለሆነ የግድ እንድንታዘዘው ያስፈልጋል። ስለዚህ የትኛው የመጽፍት ስብስብ ትክክለኛው ስብስብ ነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ያህል ይህን ቪዲዮ ሰርተናል። አንድ ሰው 73 ወይም 66 መጽሐፍ በቀበሉና ባለመቀበሉ መካከል ሊያገኝ ወይም ሊያጣ የሚችለው ዶግማ ሊኖር ይችላል። የቤተክርስቲያን ዶግማዊ ትምህርቶች ሁሉ የተመሰረቱት በሐዋሪያትና በነብያት ትምህርት ላይ ነው። ይሄ የሐዋሪያትና የነብያት ትምህር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተሰንዶ ተቀምጧል። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የዶግማ እና የቀኖና መሰረት ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ያፈነገጠ አንድም ዶግማ ቤተክርስቲያን የላትም ወይ በቀጥታ ወይ በምክንያት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል። ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን ዶግማ ብላ ባታውጀውም ደጎማዋን ሁሉ በእርሱ ላይ አጽንታለች።
ምንጭህን ብትነግረን
አሺ ወንድሜ በአሳብህ እስማማለሁ በሚበቀጥሉት ቪዲዮች ውስጥ የተጠቀምኩትን እያንዳንዱን ምንጭ ለመግለጽ እሞከራለሁ። ጌታ ቢቀድ ለእነኝህም ምንጫቸው በቴሌግራም በማኖር ስህተቴን አርማለሁ! አመሰግናለሁ ተባረክ!
ወዳጄ የኦርቶዶክስን 81አዲሱን መፅሀፍ ቅዱስ በ 2000 ዓ.ም የታተመውን አይተከዋል ለመሆኑ ምነው ባለ የባልስማ ዝም አልከው :: እንዴት በተለይ 66 ቱ ኘሮቴስታንት ሚቀበሉት ኦርቶዶክስ መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለ ተመሳስየይ ነው ትላለህ ? በጣም የተለያየ ነው እኮ : ሮሜ , ገላትያ .... ተበርዘዋል እኮ 'ከማቅረብህ በፊት በጣም አማራ እንጂ ።
አይቼዋለሁ ያው ዋና የቪዲዮ አላማ የ2000 ዓ.ም 81 መጽሐፍ ተበርዟል አልተበረዘም ሳይሆን የትኛው የመጽሐፍ ዝርዝር (ቀኖና) ትክክለኛው ነው በሚል አሳብ ዙሪያ ላይ የሚያጠነጥን ነው። 1980 እትሙንም ጭምር የሚመለከት ነው። ስለመጽሐፉ መበረዝ አስፈላጊ ከሆነ ሌላ ቪዲዮ እንሰራለን። ግን የዚህ ቪዲዮ አላማ ያ አይደለም። ስለአሳብ እና አስታየቶ እናመሰግናለን!🙏
ኤርትራ ግብጺ ህንዲ ኢቶፕያ ኣርማንያ 81 ኣሃዱ እዮም ዘኣምኑ።
ግብጽ 76: አርመን 73: ኢትዮጵያ እና ኤርትራ 81+ እንዲሁም ሕንድ 81 ለምሳሌ መጽሐፈ ሔኖክ በግብጽ ቤተክርስቲያን ቀኖናዊ መጽሐፍ አይደለም።
ወዳጀ ለመሆኑ ፕሮቴስታንት ቀኖና ታውቃለች?አንድ በል።ሁለተኛ እስልምና አንድ ሰው ያቆመው ሰው ሰራሽ ሃይማኖት ነው ይላሉ ሊቃውንት ።የሉተሯ ደግሞ ከሰው ሰራሽነትም በታች እንደሆነች ብታውቅ ጊዜ ባላጠፋህ ነበር። ይኸውልህ የፕሮቴስታንት ውልደት አስቂኝ ነው። ሉተር በካቶሊክ ውስጥ ምንኩስናን አፍርሶ ሚስት በማግባቱ ይህን ለመደበቅ እና በጀርመናዊነቱ የበላይነት ተሰምቶት ወንጌልን በስድስት ሳምንት ብቻ ከላቲኑ ወነጌል ቀነጫጭቦ የተረጎመ ሲሆን ብሉይ ኪዳንን ደግሞ ከ70 ሊቃናት በኋላ የአይሁድ ረቢ የደለዘውን 24 መጻሕፍት በመነሻነት ተጠቅሞ 39 መጻሕፍትን ብቻ ያጠራቀመ ሲሆን በተለይ የረቢው ብሉይ ኪዳን ብዙ ስህተት ስለነበረበት 66ቱ የተስተካከለው ከብዙ ጊዜ በኋላ ከ70ው ሊቃናት ጋር እየተናበበ ነው። አስረስ የኔሰው መኑ ትቤ አክሱም በሚለው መጽሐፋቸው ስለተነተኑት እሱን ተመልከት። ስታሳዝኑ።
Your text contains several historical and logical inaccuracies.
Here's a brief breakdown
Protestant Canon The Protestant Old Testament includes 39 books, which correspond to the Hebrew Bible as preserved by Jewish tradition. The Protestant Reformation, led by Martin Luther, did not "shorten" the canon but rather rejected the Apocryphal/Deuterocanonical books included in the Septuagint (a Greek translation of the Hebrew Scriptures) that were used by the Catholic Church. Luther considered them non-canonical but still useful for instruction.
Creation of Protestantism While Martin Luther was a central figure in the Reformation, the Protestant movement was not solely his creation. It emerged as a broader response to perceived abuses in the Catholic Church, such as the sale of indulgences. Luther's marriage and rejection of monasticism were personal choices aligned with his theological principles but not primary factors in the creation of Protestantism.
Luther's Bible Translation Martin Luther translated the New Testament into German in 11 weeks, not six, in 1522, and later translated the Old Testament. He used available Hebrew and Greek texts, aiming to make the Bible accessible to common people. His translation was groundbreaking, but he did not invent the canon.
The Septuagint" The reference to "70 scholars" pertains to the creation of the Septuagint, a Greek translation of the Hebrew Scriptures, made centuries before Christ. The Septuagint's books were not "corrected" later by Protestant scholars; instead, Luther and others chose to align with the Jewish canon.
"Errors in Jewish Texts" The claim that Jewish texts had "many errors" is historically unfounded. Jewish scholars meticulously preserved their scriptures, and their canon predates both Christianity and the Protestant Reformation.
This text misrepresents the history of Protestantism, Martin Luther's contributions, and the development of the biblical canon. Protestantism did not emerge from Luther's personal life choices, and the Protestant canon was based on a long-standing Jewish tradition rather than arbitrary editing by Luther. The historical context of biblical translation and canon formation demonstrates a more nuanced and collaborative process.
ከግብፅ የወጣ የጣኦት ሃይማኖት ይዘህ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት ስትነፍቅ አታፍርም😂
@@user-vh6ig3vbመናፍቅ ሌላውን ስተቹ ታስቁኛላችሁ። ከስማችሁ ጀምሮ አስቂኝ ፕ ሮ ቴ ስ ታ ን ት በተቃውሞ የእግዚአብሔር መንግሥት አትወረስም።😂😂😂