- 9
- 35 081
GRATIA
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 11 มี.ค. 2023
“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
- ቲቶ 2፥11
ይህ እግዚአብሔር አለምን ለማዳን የገለጠውን ጸጋውን እናውጃለን! ግራቲያ ሚዲያ
- ቲቶ 2፥11
ይህ እግዚአብሔር አለምን ለማዳን የገለጠውን ጸጋውን እናውጃለን! ግራቲያ ሚዲያ
ቅዱስ ቁርባን | የጌታ እራት| የካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት መሰረታዊ ልዩነት ምንድን ነው?
ከዚህ ቀድሞ የተፖሰተው ቪዲዮ በቂ ጥራት ስለሌለው በድጋሜ ይን ቪዲዮ ፖስተናል። የጌታ ራት በጌታ በኢየሱስ የተደነገገ ቅዱስ ሥርዐት ነው። ሆኖም ግን ምንነቱና አተገባበሩ ለዘመናት ቤተክርስቲያንን አጨቃጭቋል አከራክሯል በመሆኑም የተለያዩ ምልከታዎች በዚህ ሥርዐት ዙሪያ ተሰጥተዋል። ሁሉንም በተወሰነ መልክ በመመልከት ጥሩ እና ሚዛናዊ ምልከታ ላይ እንድንደርስ በማሰብ ይህን ቪዲዮ ሰርቻለሁ።
#የጌታእራት #biblestudy #habesha #catholictheology #history #solascriptura #duet #መጽሐፍቅዱስ #ebs #education #knowledge #lordsupper #sacrament
#የጌታእራት #biblestudy #habesha #catholictheology #history #solascriptura #duet #መጽሐፍቅዱስ #ebs #education #knowledge #lordsupper #sacrament
มุมมอง: 1 872
วีดีโอ
ኢየሱስ ማን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ | የኒቂያ ጉባኤ | የኤፌሶን ጉባኤ | የኬልቄዶን ጉባኤ | የቤተክርስቲያን እምነት| የፕሮቴስታንቶች እምነት
มุมมอง 14K21 วันที่ผ่านมา
ስለ ኢየሱስ ማንነት የእግዚአብሔር ቃል ያስተማረውን እውነት፤ አባቶች በግል እቅብተ እምነታቸው በታላላቅ አለማቀፋዊ ጉባኤያት መስክረዋል። የጥንት ቤተክርስቲያን አልጋ በአልጋ ሥህተት አልባ ሆና የኖረች አልነበረችም። ከሥነመለኮት አለመስማማት ባለፈ ብዙ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ሽኩቻዎችን አስተናግዳለች። እንደ አንድ የወንጌል አማኝ ትምህርታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ተመስርቶ በጥንቷ ቤተክርስቲያን ምስክርነት የጸና ሊሆን እንደሚገባ እናምናለን። ስለዚህ ሥለ ኢየሱስ ማንነት ከስህተት አልባው መጽሐፍ ቅዱስ እስከ አወዛጋቢ ጉባኤያት ድረስ በተቻለን አቅም አውዱን ጠብቀን ልንተርክ ወደድን። #catholictheology #habes...
የመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና |66 |81 |76 ወይስ 71 ነው? የማን መጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው ነው? የፕሮቴስታንት ወይስ የኦርቶዶክስ?
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ ሥልጣን እና የበላይ ዳኝነት እንደማመናችን መጠን ትክክኛውን የመጽሐፍቅዱስ ቀኖና ልናውቅ ይገባል። " በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና ከእነዚህ አንዲት አትጠፋም" ኢሳ 34፥16 ተብሎ እንደተጻፈ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር መጽሐፍት ስብስብ ልንናውቅ ይገባል። ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ የትኛውን መጽሐፍ ቅዱስ መቀበል እንዳለብን እንመለከታለን። #መጽሐፍቅዱስ #ቀኖና #habesha #catholictheology #solascriptura #virginbirth #duet #biblestudy #education #christianityexplained #catholictheolog...
እምነት ብቻ| Sola Fide | በኢየሱስ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ! ጽድቅ በእምነት ብቻ ነው።
มุมมอง 2.5K2 หลายเดือนก่อน
የሰው ልጅ በአዳም ኃጢያት ምክንያት የደቀቀ ባህሪን ይዞ ስለሚወልድ ለመጽደቅ ራሱን ኃጢአት ከመስራት ሊታደግ አልቻለም። ስለዚህ ሁሌም ቢሆን በእግዚአብሔር ፊት የሰው ልጅ በገዛ ነጻ ፍቃዱ ኃጢያት ሲሰራ ይገኛል። መጽሐፍ ሲናገር አዳም ፍሬዋን በልቶ በእግዚአብሔር ፊት ራቁቱን መሆኑን ባስተዋለ ጊዜ ኃፍረቱን ለመሸፈን ቅጠል አገለደመ የሰው ልጅ መልካም ሥራ በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ያለ የመርገም ጨርቅ ነው። ስለዚህ ለአዳም እርቃን ቁርበትን ያለበሰው በምህረቱ የገነነ ህያው አምላክ አንዲያ ልጁን አለምን ለማዳን ላከ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ እንዲድን እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ኢየሱስን ሰጠን። በእየሱስ በማመ...
መጽሐፍ ቅዱስ በቂ አይደለም? መጽሐፍቅዱስ ስለ "መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ "አያስተምርም? Isn't Scripture enough?
มุมมอง 2.8K2 หลายเดือนก่อน
የመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አስተምህሮ እንደማኛውም ትምህርት አጨቃጫቂ እና አከረካሪ መሆኑ አልቀረም። በተለይም በቀደምት አብያተክርስቲያናት ይኸውም በካቶሊክ እና በኦርቶዶክስ ቤተእምነቶች ከፍተኛ ተቃውም የደረሰበት ትምህርት ነው። በዚህ ቪዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚለውን ትምህርት የሚቃወሙ ክርስቲያኖች ለምን እንደሚቃወሙት እና የወንጌል አማኞች ምላሽ ምን እንደሆነ ለመቃኘት እንሞክራለን። #መጽሐፍቅዱስ #ሶላስክሪፕቸራ #መጽሐፍቅዱስ_ብቻ #ፕሮቴስታንት #ጴንጤ #ኢየሱስ_ብቻ #BibleAlone #SolaScriptura #ChristianDoctrine #ChurchTradition #CatholicVsProtestant #EvangelicalBeli...
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ sola scriptura የፕሮቴስታንት የእምነት ማዕዘን
มุมมอง 1.4K2 หลายเดือนก่อน
የ“Sola Scriptura” ወይም የ "መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ" አስተምህሮ ስለ እግዚአብሔር እና እምነት ስለተግባርም ለማስተማር ለመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ በቂ ነው የሚል አስተምህሮ ነው። በዚህ ቪዲዮ የትምህርቱን ትክክለኛ ትርጉም ስለ እርሱ የተሰጡ የእምነት መግለጫዎችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ያገኘውን ድጋፍ እንዲሁም በጥንት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን አባቶች የተሰጠውን ምስክርነት እንመለከታለን። #SolaScriptura #BibleAuthority #ScriptureAlone #FaithAndLife #ChristianDoctrine #BiblicalTruth #ChurchTradition #ReformedTheology #ProtestantReformation #Suf...
የፕሮቴስታን 5ቱ ሳላዎች The five soles of Protestantism
มุมมอง 1.5K2 หลายเดือนก่อน
የ አምስቱ የፕሮቴስታንት ሶላዎች ወይም ብቻዎች አባት ይህ መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚለው የምነት ማዕዘን ነው። ሶላዎቹን እንዲህ ልዘር Sola Scriptura: (መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ) በቤተክርስቲያን የመጨረሻ ስልጣን ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው።ይህ መጻሐፍ የሚለውን መታዘዝ የጳጳሱም ግዴታ ነው።. Sola Fide (እምነት ብቻ) የሰው ልጅ የዘላለም ህይወት የሚወርሰው ካርድ ካቤተክርስቲያን በመግዛት ወይም ሌሎች ኃላፊነቶችቶችን በመወጣት ሳይሆን በኢየሱስ በማመኑ ብቻ ነው፣ Sola Gratia: (ጸጋ ብቻ) የሰውን ልጅ ከዛላለም ሞት የሚያድነው በሥራው ሳይሆን የእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው። Solus Christus (በክርስቶስ ...
ቅድስ ማሪያም እና የጴንጤዎች ትምህርት
มุมมอง 6703 หลายเดือนก่อน
ማሪያም፤ የጌታ ኢየሱስ እናት።ለዘመናት በክርስትና እምነት ውስጥ ያላት ሚና ጥልቅ ተመስጥዖን፣ ውይይቶችን እና አንዳንዴም ክርክርን አስነስቷል። ለመሆኑ የተለያዩ አብያተክርስቲያናት ማሪያምን እንዴት ይመለከቷታል በዚህ ቪዲዮ ፕሮቴስታንቶች ስለማሪያም ያላቸውን መረዳትና ትምህርት ከሌሎች የክርስትና ተቋማትም የሚለዩበትን ነጥብ እንመለከታለን። ሁሉም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ቅድስት ማሪያምን እንደ ጌታ የኢየሱስ እናት፤ የዓለምን መድሐኒት ትወልድ ዘንድ በእግዚአብሔር እንደተመረጠች ድንግል ከፍ አድርገው ያከብሯታል።በክርስትና ታሪክ ውስጥ ቅድስት ማሪያም የተለየ ቦታን ትይዛለች።ሆኖም ግን አብዛኛው ፕሮቴስታንት ማሪያምን በመ...
Mary in Protestant Theology Exploring the Biblical Perspective
มุมมอง 2643 หลายเดือนก่อน
"Protestants & Mary: What Does the Bible Say?" What do Protestants believe about Mary, the mother of Jesus? In this video, we explore key doctrines and biblical interpretations surrounding Mary's role in Christianity. We'll dive into the Virgin Birth, her role in the Incarnation, and whether Protestants accept or reject doctrines like the Immaculate Conception, Perpetual Virginity, and the Assu...
It's well-done, but can you add time stamps to your videos.
እናመሰግናለን👏👏👏👏
19:02 that a big shame to add " and the son ",, in the first creed, it doesn't add that so don't lead the people into the wrong side😑🙏
@@MirrorMe3 በቀይ ለብቻ ምልክት ያደረኩበት ለዛ ነው።
ስለበጎ ፍቃዱ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋው እና ምህረቱ አሁንም ይብዛላቹ❤
የጌታ እራትን መውሰድ ከመዳናችን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው?
@@tamiratbekele7492 አንድ ሰው ጌታን አምኖ የጌታ ራት ሳይካፈል ቢሞት ሰውዬ ከድህንነት የጎደለ አይደለም። ነገር ግን በህይወት እያለን በቸለተኝነት እና በአመጸኝነት የጌታን ራት መውሰድ አሻፈረኝ ቢል ከክርስቶስ እና ከቤተክርስቲያኑ ጋር ህብረት ማድረግን እንቢ ብሏል እና በእግዚአብሔር ፊት ሊያስጠይቀው ይችላል። ለማዳን የሚደረግ ሳይሆን የዳነ ሰው ሊያደረገው የሚገባ ወዴታ ሳይሆን ግዴታ የሆነ ስርዐት ነው። "ጸሎት ከደህንነት ጋር ይገናኛል?" ብሎ እንደመጠየቅ ያለ ጥያቄ ነው። ጸሎት ህብረት ነው አስገዳጅ ህብረት የጌታ ራትም ህብረት ነው። አስገዳጅ ህብረት።
እጅግ ተባረክልኝ ወንድሜ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በግሌ የመካነ ኢየሱስ አባልም ነኝ የደኩበት ነዉ፡፡ ግን አንዳንድ ጴንጠዎች የምያስተምሩ አደገኛ ትምህርቶች በጣም ያሳስበኛል፡፡ ከታርክ ታርክ የማያዉቁ ከእዉቀት እዉቀት የለላቸዉ ዝም ብሎ ድፍረት፡፡ ስለዝህ ትምህርት በደንብ ሰፋ ብታደርግ ይጠቀማሉ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ፡፡
እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
ድንቅ ነው።
ቅዱሳት መጻሕፍት አስፈላጊ በሆኑ ጉድዮች ላይ ግልጽ ናቸው አልክ። ምሳሌም ትምህርተ ሥላሴን ጠቀስክ። ታድያ እንዴት ሆኖ ነው፡ ሰዎች መጽሐፍ ቁዱስን ይዘው፡ ሥላሴ የለም የሚሉት? (ጅሆቫ ዊትነስ እና ኦንሊ ጅሰሶች)
እነኝህ ሁለቱም ድርጅቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ትምህርት አያምኑም ምክንያቱም ራሳቸውን እንደ infallible authority ስለሚቅጥሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም ሥልጣን የበላይነት ብቻ አያምኑም። ከዚህ የተነሳ የጆሆቫ ዊትነስ ለራሱ ትምህርት የሚመቸውን መጽሐፍ ቅዱስ አሳትሟል፤ ምክንያቱም ይሄኛው መጽሐፍ ቅዱስ ስለሥላሴ የሚያስተምረው ትምህርት ግልጽ ስለሆነ ሌላ መጽሐፍ አስፈለጋቸው። ሲቀጥል ራሱን "የሐዋሪያት ቤተክርስቲያን" የሚለው ድርጅት ፍጹም ሊሳሳት የማይችል የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚ አድርጎ ራሱን ስለሚቆጥር ይህም ድርጅት በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አያምንም። እስኪ ዮሐ 1፥1 ላይ ሲንደፋደፉ እያቸው ስለዚህ እግዚአብሔር በመጽሐፉ ስለራሱ ማንነት በግልጽ ተናግሯል። እነኝህ ሁለቱም ድርጅቶች ራሳቸውን ሥህተት አልባ አድርገው ስለሚቆጥሩ በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ አያምኑም ቀጥሎ በትውፊትም አያምኑም። እኛ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ፍጹም ሥህተት አልባ እንቆጥረዋለን እርሱ ከትውፊትም ከአቦዎች በላይ ነው። ነገር ግን አበው ሆነ ትውፊት ከመጽሐፍ ቅዱስ ቀጥሎ ያሉ ትልቅ ሥልጣን ናቸው ። ሁለቱ ተቋማት ከሶላ ስክሪፕቸራ የራቁ ተቋማት ናቸው።
ተባረክ ወንድሜ ፅጋ ይብዛል 🌹🌹🙏🙏
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤
ፀጋው ይብዛለህ ወንድሜ ❤❤ ጥንታዊ መፃፎችን ማንበብ በጣም ነው ምፈልገው እና በጌታ ፍቅር ተባበረኝ ከታላቅ ፍቅር ጋር❤ 0:02 ❤❤
እሺ በፒዲፌ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ዌብሳይቶች ማግኘት ይቻላል። የእንግሊዝኛ ህትመቶች ናቸው፤ የምትፈልግ ከሆነ አጋራሃለሁ።
@gratiaethiopia des yilegnal wendima
Your Telegram Channel link please
እናመሰግናለን
ኤፌሶን 7??????🤨
ሰአቱንና ደቂቃውን ልትነግረኝ ትችላለህ ለማረም እንድችል?
ከማስተማር በፊት መማር ይቅደም፤ ሁለተኛው ሰው (ክርስቶስ) ከሰማይ ነው እንጂ ከምድር አፈር አይደለም። በስእል ጋጋታ ሰውን አታወናብድ። ማስተዋል ይስጥህ።
የገኃነም ደጆች የማይችሏት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብላት የምታም ቤተክርስቲያን እንጂ ኢየሱስ አብ ነው ብሎ የሚስተምር የሰው ሐይማንት አይደለም። ሲቀጥል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ነው ብለህ አታምንም። የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሥጋ እና አጥንት ተለወጠ ብለህ የምታወናብደው ተክሌ የሚባል ሰውዬ የፈጠረው ሐይማኖት ተከታይ ሆነህ እንዲህ ስትል አታፍርም? ትናንትና ተክሌ ከእንቅልፉ ተነስቶ ተፈላስፎ ያገኘውን ሐይማኖት ከሐዋሪያት ከዛ ከአባቶቻችን ከተቀበልነው ሐይማኖት ጋር አታወዳድረው። አንተም የሰው ፍልስፍና ጠጥተህ "መማር ይቅደም" ምናምን ከምትል እስኪ 1 ዮሐንስ 4፥1 የተፃፈው ለማን ነው? ኢየሱስ ማንን እየተቃወመ ነው? ምን የሚያስተምሩትን እየተቃወመ ነው? ብለህ ተማር! አቃለሁ ድርጅትህ ከነገረህ ውጪ ምንም የማታወቅ መብት የሌለህ ጨለማ የዋጠህ መሐይም እንደሆንክ፤ ዘመኑ የቴክንሎጂ ነው። መረጃ ቅርብ ነው እስኪ ለ 1ዮሐ 4፥1 ከበቂ ታሪካዊ መረጃ ጋር ማብራሪያ ስጥ! ደመነፍሳዊ አትሁን!
Looking forward to a new videos keep up the good work brother bless you
keep it up
Next video sile protestant denominations similarity and difference bitazegaji betam tiru new Anglican Lutran Reformed (calvinist vs arminist) baptist... Please sile enzi azegaji be and video enkuan bayhon 2 or 3 part argeh azegaji
Tebarek Keep it up❤
Endet neh. Wendme can i contact you in person by phone or else? Am a Christian and am on rhe way of servingx please?!
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነገሮችን እያስገነዘብከን ነው🎉በነካ እጅህ በነዚህ ቤተ እምነቶች መካከል ያለውንም የጥምቀት ልዩነቶች ጀባ ብትለን?ተባረክ❤❤
አሜን! በሚቀጥለው ለስራት እሞክራለሁ።
የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ላቲን ነው:: transubstantiation እንግሊዘኛ በመሆኑ እምነቱን አይገልፅም::
አዎ ግን በውስጠ ተዋቂነት ይለወጣል የሚለው ትምህርት የካቶሊክ ነው። ትምህርቱ ከአርስቶትል ፍልስፍና የተወሰደ ነው ።ከቃሉ በላይ ቁስ የሆነው ወይን እና ህብስት ሥግው ቃል ወይም መለኮት ወደ ሆነው የእግዚአብሔር ቃል ተለወጠ የሚለውን ተለወጠ የሚለው ትምህርት መጽሐፍቅዱሳዊ አይደለም። ክርስቶስ በህብስቱ ይገኛል ነገር ግን ህብስቱ ህብስትነቱን አቶ ክርስቶስ አልሆነም። ስንቃውም ትምህርቱን እንጂ ቃሉን መርጠን አይደለም። የምስራቅ ኦርቶዶክስንም የተለወጠ ትምህርት አንቀበልም ካትሊክን ለይቼ የገለጽኩት ሲጀመርም የተለየነው ከካቶሊክ ክርስቲያን ወንድሞቻችን ጋር ስለሆነ የጌታ ራት ትህርታችንን አውድ በሚገባ ለማብራራት ነው። እና ተሳሴቼ ከሆነ ወደ ፊት ሰፊ ቪዲዮ መስራቴ ስለማይቀር በሚገባ አጥቼ አርመዋለሁ ላቲኑንም ካቶሊካዊያኑ እንዴት እንደሚተረጉሙ ማለት ነው። ላቲን ባልችልም😂።
ተባረክ ወንድሜ በርታልኝ!
ተባርከሃል! ፊደል አጻጻፍ ላይ ግድፈቶች አሉ ኣስተካክላቸው። እና ምንጮችህን ከስር በlink ኣስቀምጥልን። በርታ
እሺ በሚሞጥለው ለማስተካከል እሞክራለሁ ወንድሜ
Tebarkehal wendeme❤
አሜን!
ተባረክልን ውንድም ቀጣይ ስለ ዎችማን ኒ እና ዊትነስ ሊ ሚኒስትሪዎችን ስራልን።
እሺ እግዚአብሔር ይረዳኛል!
በጣም አናመሰግናለን በርታልን አግዚአብሔር ይባርክህ ጥምቀት ላይም ቢሰራልን ምን ይመስልሃል 🙏
እሺ እሰራለሁ ያው ኮሜንት ላይ መጨቃጠቅ ግን አይፈቀድም 😂
1, መታሰብያ ብቻ ሚል ሃሳብ ፅንፍ ነው ኣልከን ማስረጃ ኣለህ? ከ መፅሐፍ ቅዱስ ኣንፃር ወይን ና ህብስቱ ለመታሰቢያ ነው ከዛ ውጭ ለመዳን የኢየሱስ ደም ና ስጋ በእምነት ወደ ውስጣችን ገብታል ።
“የምንባርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ደም ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን? የምንቆርሰውስ እንጀራ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይደለምን?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥16
Sola scriptura 33000 thousand denomonation and confusion and you are your own teacher why should i hear you i can read it and pick my favourites
ቁጥሩ ተሳስተካል 50K ገብተናልኮ ብታይ
እግዚአብሔር ይባርክህ ። ቀጣይ ቪዲዮችህ ላይ ስለ ጥምቀት ከድነት ጋር ስላለው ግንኙነት እንዲሁም እንደየዲኖምኔሺን ያለውን ምልከታ ታነሳለህ ብዬ አስባለሁ ። አንዱ ሌላውን ደግሞ ማጥመቅም እንዴት እንደሚታይ እንሰማለን ብዬ እጠብቃለሁ ። ቡሩክ ሁን።
አስቢያለሁ ግን ሰላማዊ ይሆናል ብዬ አላስብም ኮመንት ሴክሽኑ።
@@gratiaethiopia its ok just do it
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵³ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ከዚህ መልህት ከንፃር የጌታ ስጋና ደም ህይወትን የሚሰጥ ነው? በተረፈው ተባረክልኝ ውንድሜ❤❤
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶¹ ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው፦ ይህ ያሰናክላችኋልን? ⁶² እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል? ⁶³ ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። ኢየሱስ ካረገ በኋላ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በሰማይ የአብ ቀኝ የተቀመጠውን ስጋ ይመገብናል።
ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
አሜን ወንድሜ።
Anabaptistቶች መታሰቢያ ብቻ ነው ብለው አያምኑም መሰለኝ እንደማቀው ግን ደሞ እንደ denomination ይለያያል እንጂ መታሰቢያ ብቻ ብለው የሚያምኑ ያሉ አይመስለኝም
"የአናባፕቲስቶች ነው የሚባለው" የሚለውን ሀረግ የተጠቀምኩት የእነሱ ነው የሚል ብዙ አሉባልታ ስለሚናፈስና የእነሱ መሆኑን በተገለጠ የእምነት መግለጫ ማረጋገጥ ስላልቻልኩ ነው። ግን ደሞ ትምህርቱ ስላለ ትክክል አለመሆኑንም መናገር ስላበኝ ተናግሪያለሁ። በታቻለኝ አቅም ሚዛናዊ ለመሆን ሞክሪያለሁ።
@@gratiaethiopia በጣም ሚገርም አቀራረብ ሚዛናዊ በሆነም መንገድ ነው ያቀረብከው ግን አሳነስከው እንጂ ሌላው ገራሚ ነው 🥰😁
Anabaptistቶች መታሰቢያ ብቻ ነው ብለው አያምኑም መሰለኝ እንደማቀው ግን ደሞ እንደ denomination ይለያያል እንጂ መታሰቢያ ብቻ ብለው የሚያምኑ ያሉ አይመስለኝም
ከመካነ ኢየሱስ ስለሆንኩ በግሌ የሉተራን ምልከታ ነው ያለኝ። ሁሉም ሰው ይኸው ተመሳሳይ ምልከታ ቢኖረው ምኞቴ ነው። ግን ማጠቃለያ ላይ ያነሳኸው ሀሳብ ላይ አንድ ነገር ለማለት ያህል። በተለያየ የቅዱስ ቁርባን አስተምህሮ ውስጥ ሆነን በየሄድንበት ህብረት ውስጥ ቅዱስ ቁርባን መውሰድ ያስኬዳል እንዴ? በግሌ ከመካነ ኢየሱስ ወይም ሌላ ሉተራን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ካልሆነ መውሰድ ትክክል መስሎ ስለማይታየኝ ሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ከተገኘሁ ስርዐቱ ሲጀመር ትቼ ነው የምወጣው። ይህን የማደርገው ተጠያቂነትም ስላለበት ነው። ኮንቴንቱ ግን ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ። ጸጋውን ያብዛልህ።
የሉትራን እና የሪፎርምድ ምልከታ አንድ አይነት ነው። ልዩነታቸው በአካል ተገኘ ወይም በመንፈስ ተገኘ የሚለው ላይ ነው። አብረህ ከዘመርክ አብረህ ከጸለይክ ህብረት እያረክ ነው። ለምሳሌ እኔ በግሌ "የነቢያት" ቤተክርስቲያን አልሄድም ከእነሱ ጋር ፈጽሞ አላመልክም ከእነሱ ጋር ሙሉ ህብረት የለኝም። ግማሽ ህብረት ስሌለ በአምልኮ ከእነሱ ጋር ህብረት ካረክ በዚህም ማድረግ ይኖርብካል። ልክ እንደ LCM ሉትራኖች ለሌቹ መዳን እውቅና ሰተህ ከሌሎች ጋር ህብረት አለማድረግም ትችላለህ። ግን ህብረት አላመድረግ ከውግዘት የሚነሳ ነው መሆን ያለበት ያው ሉተር ዝዊንግሊን ስላወገዘው "መታሰቢያ ብቻ ነው" ከሚሉ ጋር ህብረት ባለማደረግህ አጠፋህ ለማለት አልችልም። ያው እንደ አባትህ አልዳናቹም ብለህ አታሳቃቸው እንጂ።😂 እና ልጠይቅህ በተቦቱ ጋር በማመሳሰሌ የሚያስቆጣ ነገር አላረኩማ?
@gratiaethiopa ብዙ የቲዮሎጂ ዕውቀት ባይኖረኝም ከታቦቱ ጋር ያገናኘህበት መንገድ መልካም ነው ባይ ነኝ። ጥሩ መሳ ለመሳ የሆነ ምሳሌ ነው። ደግሞም በትክክል ጥላ ነው ማለትም ልክ ግዝረት የጥምቀት ጥላ እንደነበረው ሰንበትም የክርስቶስ ጥላ እንደነበር ካለው ምሳሌ ጋር በሚገርም አገላለጽ ነው ያቀረብከው። የውግዘት ነገር ካነሳይ አይቀር የሙሉ ወንጌል ሰዎች እነሱ ጋር ከሄድን አልዳናቹም ድጋሚ ካላጠመቅናቹ ይሉናል እኛ ደግሞ ጥምቀት አንዲት እንደሆነች ነው ምናውቀው። እና ልልህ የፈለክሁት ስለጥምቀት ቪድዮ እንደምትሰራ እጠብቃለሁ። theology መማር እንዳለብኝ እየተሰማኝ ነው።
በቃጣዩ ስለጥምቀት አወራለሁ ችግር የለውም የተወሰነ መረዳት ታገኛለህ ስለሱም ብዬ አስባለሁ። ማነው እናንተ ደፍሮ አልዳናቹም የሚለው? ድጋሜ ካለጠመቅን ማለት ያው የአናባፕቲስቶች (የዳግም አጥማቂያን) ባህል ነው ግን ጥምቀትን ከደህነነት ነጥለው ሁለት የተለያየ ነገር አድርገው ስለሚያዩ አልዳናቹም ለማለት ብዙ ጊዜ አዬደፍሩም። ሉትራንን አንገሊካንን ወይም ሪፎምድ ክርስቲያኖች አልዳኑም የሚል ቤተ እምነት እርሱ ፕሮቴስታንት አይደለም ሌላ ሐይማኖት መሆን አለበት።
@@TsegayeZenebe me too we have to learn
በለው ጋይስ ጭዌው ፀዴ ነው contentum ልዩ ነው ይመቻቹ። ግራቲአ በደንብ ስራ video yemchh🎉❤@@gratiaethiopia
የኔ ጥያቄ ምን መሰለህ 1. የጌታ እራት ለድነት ያለው ፋይዳ ምንድን ነው ? ስጋውን እና ደሙን በመብላት ውስጥ ነው ወይንስ በእምነት ብቻ ድነት
በጌታ ራት ዳግም አትወለድም ዳግም ሥለተወደክ ግን የጌታን ራት ትበላለህ ስለዚህ በእምነት ብቻ ትምህርት ጥብቅ አቋም ያላቸው አባቶቻችን ሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ በጌታ ራት ዳግም ልደት ይከናወናል ብለው አላስተማሩም። ያመነ ሰው የጌታ ራት ሲካፈል በጾሎት እና ቃሉን በማንበብ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንደሚያደረገው እውነተኛ ህብረትን ያደርጋል። በመንፈስ ቅዱስ ጥምቀቀት ከክርስቶስ ጋር አንድ አካል የሆነ አማኝ በህይወቱ እንዲያድግ ክርስቶስን ይመገባል፤ የጌታ ራት ካልወሰድክ ደህንነት የለህም የሚል ትምህርት የለንም ግን ደግሞ ከዳንክ የጌታን ሥጋ መብላት ወዴታህ አይደልም አንተ የክርስቶስ አካል ስለሆንክ ደሙ በደምህ ውስጥ ስጋው በሥጋው ውስጥ በእውነት ይገኛል። ይህ ከክርስቶስ ጋር የሚደረገ ዘላለማዊ ህብረት ደግሞ የዘላለም ህይወት ይገኝበታል። አንድ ሰው የሚያምነው ወደ እግዚአብሔር መንግስት አካል ለመሆን እና ህብረት ለማድረግ ነው። የጌታ ራት ደግሞ አንድ የምንሆንበት ህብረት ምናደርግበት ሚስጥር ነው። ምልክት ብቻ አይደለም! እግዚአብብሔር በዚያ ውስጥ ለዳኑ ቅዱሳኑ የሚያካፍለው ትልቅ በረከት አለ።
ተባረክ የእኔ ወንድም!
Tebarek kirstinan menor yihunilin
አሜን ለአንተም እንደቃሉ መኖር ይሁንልህ!
እጅግ በጣም ጥሩ እይታዎችን ማሳያና እንደገና ይህንን ድንቅ ሚስጥር እንደ ቃሉ በመመርመር ገብቶን በተገቢው ሁኔታ እንድንካፈል የሚረዳ ትምህርት ነው። ይህንን በረከት ማካፈል እንድትችል ለረዳህ እግዚአብሔር ክብር ይሁን። የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ያበርታህ። ተባረክ።
አሜን ወንድም የእግዚአብሔር ቃልን መስማት ግዴታችን ነው!
ተረክ ወድሜ!
ተባረክ! ሪፎርምድ መሆን መሰጭ ነው!🤩🤩🤩😍😇😇
ደስ ይላል ❤
በርታ እንዳታቆም።
ፍጥነት ጨምሬ ሄዳለሁ! አላቆምም ጌታ ይረዳኛል!
ዮሐ1 በመጀመሪያ ቃል ነበር ቃልም በእ/ግ ዘንድ ነበር;-በመጀመሪያ በተስፋ ቃል ደረጃ ነበር እያለ ነው ሌላው በእ/ግ ዘንድ ነበረ ማለት ህያው ሆኖ ሳይሆን ኢየሱስ ስለ ሙታን ትንሳኤ ሲናገር በሉቃ 20v37 እነ አብርሃም,ይስሐቅ,ያዕቆብ..ምንም ቢሞቱ ለእ/ግ ህያዋን ናቸው ይለናል በሌላ ቦታም በኤር1v5 እ/ግ ኤርሚያስን በሆድ ሳልሰራህ አወቅሁ ለአህዛብም ነብይ አደርጌሀለሁ ይለዋል አየህ በእ/ግ ዘንድ ሁሉ የታወቀ ነው እሱ የሌለን ነገር እንዳለ አድርጐ ነው እሚጠራው ያ ማለት ግን ኤርሚ ሳይወለድ በተጨባጭ አለም ወይ በሰማይ ህያው ሆኖ ነበር ማለት አይደለም,እነ አብርሃምም መሞታቸው ተዘንግቶ አይደለም ነገር ግን በእርግጥ ኤርሜያስ እና አብርሃም እ/ግ እንዳሰበ ቀናቸው ሲደርስ መገለጣቸው ስለማይቀር ነው ..እንግዲህ ቃልም እ/ግ ነበር ሲል ልክ ኤርሚያስ ከመወለዱ በፊት በእ/ግ ሀሳብ ውስጥ ነቡይ እደሚሆን እደሚታወቅ ኢየሱስ ደሞ በኢሳ9v6 ላይ ህፃኑ ሲወለድ ሀያል አምላክ እደሚሆን እና ገዢ እደሚሆን እ/ግ ተናግሯል::በመዝ110v1 በቀኙ እንደሚያስቀምጠው ተናግሯል ስለዚህ በእ/ግ ሀሳብ ለዚህ ክብር ታጭቷል.. ቁ.3 ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።ብርሃንም በጨለማ ይበራል ጨለማም አላሸነፈውም።ሁሉ በእርሱ ሆነ ሲል ሰማይ ምድሩን ኢየሱስ ፈጠረ ማለት አይደለም ወረድ ብሎ በእርሱ ህይወት ነበረ ህወትም የሰው ብርሃን ብርሃን በጨለማ በራ ጨለማም አላሸነፈውም..ኢየሱስ በእ/ግ ሲቀባ የተሰጠው ተልዕኮ አለ ያም ተልዕኮ በሞቱ ሰማይን ከምድር ማስታረቅ ሲሆን ሌላው ደሞ በሞት ላይ ስልጣን ያለውን ዲያቢሎስ በሞት መሻር ነው ከዚህም በኃላ በትንሳኤ አዲሱ አለም ውስጥ መጀመሪያ ሆኖ መግባት ለእኛም መንገዱን መርቆ ማስከፈት ነው ይህ ሁሉ ኢዲሱ በክርስቶስ የተፈጠረው አለም ይባላል ይህን ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ እሚለን ሌላው ኤፌ2v10 እግዚአብሔር ያዘጋጀውን መልካሙን ስራ ለማድረግ በክርስቶስ ተፈጠርን ይላል ይህ ማለት አይን አፍንጫችን በክርስቶስ ተፈጠረ ሳይሆን በእውነት ቃል ውስጣችን ዳግም ተፈጠረ ማለት ነው ስለዚህ እውነት ነው አዲሱ የዓለም ስርዓት እና ዳግም በእውነት ቃል የተፈጠሩት ሰዎች በእሱ ነው የተፈጠሩት:: ቁ.14 ቃልም ስጋ ሆነ;- ያ በተስፋ ቃል ብቻ የነበረው ሙሴ በህግ ነቢያትም ስለ እሱ የመሰከሩለት ወደፊት ከዳዊት ዘር እሚወለድ ሰው የሆነ ንጉስ በተስፋ ቃልነት ብቻ የነበረው ክርስቶስ ሲወለድ የተሰጠው ተስፋ ተጨበጠ ቃል ስጋ ሆነ እ/ግ እደተናገረ አደረገ ማለት እንጂ ቃል እሚባል እ/ግ ወልድ ስጋ ተዋሐደ ማለት አይደለም::
"በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።" ዮሐ 1፥1-3 ይህን ክፍል አንተ እንደ ተረጎመገው ልተርጉመው እስኪ 😂 በመጀመሪያ አብርሀም ነበረ። አብርሃምም እግዚአብሔር ነበረ በመጀመሪያ አብርሀም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ።😂 ይሄ ውሸት ተውጦልህ እያመነከው ነው የኖርከው? በመጀመሪያ ቃል ነበረ ማለት እንደ ሚልኪያስ አነጋገር “ አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ ” ማለት ነው። - ሚክያስ 5፥2 እንደ ኢየሱስ አነጋገር ደግሞ “ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ ” ማለት ነው። - ዮሐንስ 8፥58 ደግሞም እንደ ኢየሱስ አነጋገር “ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥” - ራእይ 1፥17 ማለት ነው። እንደ ኢሳያስ ንግግር ደግሞ "የዘላለም አባት ማለት ነው።" "እግዚአብሔር ነበረ" ማለት እንደ ቅዱስ ጷውሎስ ንግግር እግዚአብሔር መተካከል እኩል መሆን ማለት ነው! “እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥” - ፊልጵስዩስ 2፥6 አዎ እንደ ቅዱስ ዮሐንስም ትምህር ከእግዚአብሔር ጋር እኩል መሆን ማለት ነው። “እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር።” - ዮሐንስ 5፥18 "ሁሉ በእርሱ ሆነ" ማለት ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። " ቃል ሥጋ ሆነ" ማለት “ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥” ማለት ነው - ፊልጵስዩስ 2፥7 ፍቃድ ያለው ከአምላክ ጋር እኩል የሆነ በእግዚአብሔር መልክ የሚኖር በፈቃደኝነት በትህትና ራሱን ባዶ አድርጎ ሰው ሆነ ማለት ነው። ቃል ሥጋ ሆነ ማለት “በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤” ማለት ነው ። - ቆላስይስ 2፥9 ቃል ሥጋ ሆነ ማለት። እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ ማለት ነው! “እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
ትልቅ ስህተት ወንድሜ!ዘመኑ እጅግ በከፋበት በዚ ጊዜ ማለትም እያንዳንዱ ተቋም የየእራሱን ክርስቶስ ፈጥሮ በሚያመልክበት እንደ ኦንሊ ጂ,እንደ ስላሴያዊያን,ሞርሞን,ይሖዋ ም.,አይሁድ ከሀዲያን,እንደ ኢስላም subtle ከሀዲያን በተበራከቱበት በዚህ ዘመን እንደ ቤሪያ ሰዎች መፅሐፍን እያገላበጥን የነገሩን(አካል) እውነተኝነት በጥላው ነው ማየት ሚኖርብን::እስኪ በመቀጠል የእምነታችን ጀማሪ እና ፈፃሚ(ሐዋሪያ) ከሆነው ክርስቶስ እንነሳ በዚህ ጉዳይ ምን እዳለ እንመልከት በማቴ 22v23 አንዱ እ/ግ አብ ጌታ የደረገው ኢየሱስ 1 ጥያቄ ይጠየቃል ሙታን ትንሳኤ የለም በሚሉ መልሱን ከመስጠቱ በፊት አንድ ትልቅ ግፃፄ ይገፅፃቸዋልመፅሐፍትንና የእግዚአብሔርን ሀይል አታስተውሉምእና ስለዚህ ትስታላችሁእዚህ ጋር ጌታችን መፅሐፍ ብሎ እየጠቀሰ ያለው አንተ ጥላ ነው ድንግዝግዝ ነው እምትለውን ነው ስለዚህ ወደ እሱ ትምህርት ተመለስ:: ሁለተኛ በዮሐ5 ላይ ከሀዲ አይሁዶች መፅሐፍ አለን እያሉ እሚመኩበትን መፅሐፍ ሁሉም ስለእኔ ይመሰክራሉ ይላቸዋል ህይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም ይላቸዋል ስለዚህ እዚህም ጋር የእንተን principle ጌታ እያፈረሰ ነው መፅሐፍ ሁሉ እያለ ያለው አንተ ድንግዝግዝ እምትለውን ነው::እሱ ግን እያለ ያለው እሱን እዩና ስለ እኔ ካወቃችሁ በኃላ ህይወት እንዲሆንላችሁ እኔን በማመን ፈፅሙት ይላቸዋል እዛው ምዕራፍ ዮሐ5v46 ላይ ሙሴን ብታምኑ እኔን ባመናችሁ ነበር እሱ ስለ እኔ ፅፉዋልና::መፅሐፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ ይላቸዋል አየህ አንተ ኢየሱስ እንዲህ ባለ መልኩ የተናገረለትን መፅሐፍ ድንግዝግዝ ነው ብለህ ልታልፈው ትፈልጋለህ ምክንያቱም ኢየሱስ እያስተማረን ያለው ሙሴ እኔ ሳልወለድ ስለ እኔ ፅፉዋል እኔ ልክ ሙሴ እንደ ፃፈኝ አይነት ሰው ነኝ ለምን አትቀበሉኝም እያለ ይሞግታል ይህ ላንተ በጣም ከባድ ቃል ነው ምክንያቱም ሙሴ ስለ ኢየሱስ ሲፅፍ ከስላሴ አንዱ አካል ነው አላለም ወይም መለኮት በስጋ አላለም!ያለው እንደ እኔ ያለ ሰው ነው ነው ያለው ይህን ነው ሚያውቀው ይህ ደሞ አንተን አይጥምህም!የ ሙሴን ምስክርነት ሳይሆን የነ ተርቱሊያንን,አትናቲየስን ምስክርነት ስለ ምትቀበል!ጌታ ግን እያለ ያለው የሙሴን ምስክርነት ተቀበል እኔ እሱ እደመሰከረልኝ ነኝ ይላል! ሦስተኛ በሉቃ 23v25 እናንተ የማታስተውሉ ነቢያት የተናገሩትን ሁሉ ከማመን ሌባችሁ የዘገየ ይላቸዋል አየህ ኢየሱስ ስለ እራሱ ማንነት ሲናገር ማጣቀሻ እሚያደርገው ነቢያትን ነው(ድንግዝግዙን መፅሐፍ)::እያለ ያለው ነቢያት ስለ እኔ የፃፉትን እመኑ ነው::እንድም ነብይ አንተ እምትናገረውን ሚስጥረ ስላሴ አያውቀውም አንተም አታውቀውም አባቶችህ እዳትሞክረው ታብዳለህ ስላሉህ..እዛው ምዕራፍ ቁ.27 ከሙሴ እና ከነብያት ሁሉ ጀምሮ ስለ እሱ የተፃፈውን ተረጉመላቸው ይላል አየህ ጌታችን አካሉን እንዴት በጥላው እደተረጐመ ስለዚህ ወደ ጌታ መንገድ ተመለስ እሱ እደተረጐመ ተርጉም::
አሁንም በሮማ እና በሌክሳንደሪያ አሁን ለመሳሌ አቀረአረበህ በሮማ ጫማ ላይ ሆነህ ነው ያቀረብከው. ሌላው ደግሞ በዓለ ሆኖ ሲያቀርብ አንደሁ ነው. መከፋፈል መከፋፈል ነው. ሁለቱም የሚሉትን በተረዳ አንድ ነው.
ሙሉ ቪዲዮውን አይተሃል ወንድሜ?