ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረክ! ኢየሱስ በጸጋው በእምነት በኩል ብቻ አዳነን!
እምነት ብቻ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንዴ ብቻ የተጠቀሰ ሲሆን ይህም "እምነት ብቻ" እንደማያጸድቅ ነው።
ያዕቆብ 214: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? 17: እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
አሜን!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ትምህርት
Wow🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ !
ስለsacrament ላይም ብታስተምር በጣም ደስ ይለኛል
እሺ ጌታ በፈቅድ በሚቀጥለው እሱን እሰራለሁ።
Nagaan gooftaa ayyaanni waaqayyoo gooftaa siin waliin haa ta'u
wow በእምነት ብቸ🥰🙏
🙏 ተባረክ እናመሰግናለን!
Important chanel
ቤተሰብ ሆነዋላ🙏
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
❤
Stay Blessed bro
ገራሚ ነው
❤❤❤❤
ይህ እምነት እራሱ ከእግዚአብሔር እንደ ሥጦታ የሚሰጥ ነውን ?
ሁሉም ክርስቲያኖች መንፍስ ቅዱስ በኢየሱስ እንድናምንና እንድንድን ልባችንን እንዳቀናልን ይስማማሉ። ልዩነቱ ያለው ይሄ የመንፈስ ቅዱስ ልብን የማቅናት ሥራ እስከምን ድረስ ነው የሚለው ላይ ነው። እነ ቅዱስ አውግስጢን የሂፖው (ሮም ሊቀጳጳስ) እነ ሉተር እንዲሁም ካልቪን መንፈስ ቅዱስ ልቢችንን ሊያቀናን ወደ እኛ ሲመጣ እሱን በእኛ ፍቃድ መመከት ስለማንችል እናምናለን ወይም የሚያድን እምነትን ራሱ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ያኖራል የሚል ትምህርት አለቸው። ሌሎች ወንድሞች ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ልባችንን ለማቅናት መጣ ማለት ፈቃዳችንን ተጋፍቷል ማለት ሳይሆን ነፍሳችን እንድታምን አበርቷታል ማለት ነው ብሎ ያምናሉ ወንጌል ሰዎች በሚሰበክ ሰአት ለሁሉም ሰሚዎች መንፈስ ቅዱስ የወቀሳ መልዕክት ይልካል ነገር ግን ፍቃደኛ የሆኑት ብቻ አምነው ይድናሉ የሚል ትምህርት ነው። በእርግጥ የዘመናት ክርክር ቢሆን ዶግማ ተደርጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ እስከመወጋገዝ የሚያደርስ አይነት ትምህርት አይደለም። አንተ መንፈስ ቅዱስ እምነትን በውስጤ ፈጠረ ብትልና አይ በፈቃዴ ነው ያመንኩት ብትል የሚፈጠረው የአመለካከት ልዩነት የለም ማለት ግን አይደለም። እና አከራካሪ ቢሆንም አንገብገቢ እና መጣያ ጉዳይ አይደለም።
@@gratiaethiopa የቤተክርስቲያን አባቶች አመለካከት እንደተጠበቀ ሆኖ ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የቱ እውነተኛ ነው ?የዚህ ትምህርት implication ቀላል አይመስለኝም ።
@@beletebeyene8412 ራሱን የቻለ ሰፊ ትንተና የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። በዛ ላይ ሁለቱም ትምህርት በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የደረጀ ነው። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ወደፊት ሙሉ የተብራራ ቪዲዮ እሰራበታለሁ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
please ketililin edhum tarikin endinak siralin
እሺ ወንድም ጌታ በረዳኝ ሁሉ እሰራለሁ አብራቹኝ ቁም እንጂ!
ስለ ኬልቄዶን ጉባኤ ብትነግረን ወንድም
እሺ በቀጣይ የጉባኤያትን ቪዲዮ እሰራለሁ።
Pls make videos on bible Canon
Can you talk a little slow
እሺ ለማስተካከል እሞክራለሁ። 🙏
Is bible 81 or 66
66
Pls focus on Bible only, not what said others, like Dawit Fasil.
ሌሎቹ ላይ እያተኮርኩ አይደለም ፕሮቴስታንትነት በመጽሐፍ ቅዱስ የበላይነት ላይ የተመሰረተ በትውፊት እና በአመክንዮ የተመሰረተ እምነት ስለሆነ እምነታች እነሉተር የፈጠረለት ሳይሆን ያለ የነበረ ነገር ግን የደበዘዘ ብቻ እንደነበረ ስለምናምን ከአበው ጭምር እንጠቅሳለን።
ተባረክ! ኢየሱስ በጸጋው በእምነት በኩል ብቻ አዳነን!
እምነት ብቻ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንዴ ብቻ የተጠቀሰ ሲሆን ይህም "እምነት ብቻ" እንደማያጸድቅ ነው።
ያዕቆብ 2
14: ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
17: እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
አሜን!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጥሩ ትምህርት
Wow🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ !
ስለsacrament ላይም ብታስተምር በጣም ደስ ይለኛል
እሺ ጌታ በፈቅድ በሚቀጥለው እሱን እሰራለሁ።
Nagaan gooftaa ayyaanni waaqayyoo gooftaa siin waliin haa ta'u
wow በእምነት ብቸ🥰🙏
🙏 ተባረክ እናመሰግናለን!
Important chanel
ቤተሰብ ሆነዋላ🙏
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
❤
Stay Blessed bro
ገራሚ ነው
❤❤❤❤
ይህ እምነት እራሱ ከእግዚአብሔር እንደ ሥጦታ የሚሰጥ ነውን ?
ሁሉም ክርስቲያኖች መንፍስ ቅዱስ በኢየሱስ እንድናምንና እንድንድን ልባችንን እንዳቀናልን ይስማማሉ። ልዩነቱ ያለው ይሄ የመንፈስ ቅዱስ ልብን የማቅናት ሥራ እስከምን ድረስ ነው የሚለው ላይ ነው። እነ ቅዱስ አውግስጢን የሂፖው (ሮም ሊቀጳጳስ) እነ ሉተር እንዲሁም ካልቪን መንፈስ ቅዱስ ልቢችንን ሊያቀናን ወደ እኛ ሲመጣ እሱን በእኛ ፍቃድ መመከት ስለማንችል እናምናለን ወይም የሚያድን እምነትን ራሱ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ያኖራል የሚል ትምህርት አለቸው። ሌሎች ወንድሞች ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ልባችንን ለማቅናት መጣ ማለት ፈቃዳችንን ተጋፍቷል ማለት ሳይሆን ነፍሳችን እንድታምን አበርቷታል ማለት ነው ብሎ ያምናሉ ወንጌል ሰዎች በሚሰበክ ሰአት ለሁሉም ሰሚዎች መንፈስ ቅዱስ የወቀሳ መልዕክት ይልካል ነገር ግን ፍቃደኛ የሆኑት ብቻ አምነው ይድናሉ የሚል ትምህርት ነው። በእርግጥ የዘመናት ክርክር ቢሆን ዶግማ ተደርጎ ቤተክርስቲያን ውስጥ እስከመወጋገዝ የሚያደርስ አይነት ትምህርት አይደለም። አንተ መንፈስ ቅዱስ እምነትን በውስጤ ፈጠረ ብትልና አይ በፈቃዴ ነው ያመንኩት ብትል የሚፈጠረው የአመለካከት ልዩነት የለም ማለት ግን አይደለም። እና አከራካሪ ቢሆንም አንገብገቢ እና መጣያ ጉዳይ አይደለም።
@@gratiaethiopa የቤተክርስቲያን አባቶች አመለካከት እንደተጠበቀ ሆኖ ግን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር የቱ እውነተኛ ነው ?
የዚህ ትምህርት implication ቀላል አይመስለኝም ።
@@beletebeyene8412 ራሱን የቻለ ሰፊ ትንተና የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። በዛ ላይ ሁለቱም ትምህርት በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የደረጀ ነው። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብንኖር ወደፊት ሙሉ የተብራራ ቪዲዮ እሰራበታለሁ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
please ketililin edhum
tarikin endinak siralin