ነገረ ምስጢራት እና ነገረ ራእይ | ስለ ራእይ ለማየትና ምስጢርን የሚነግረን ጥበብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @aman12075
    @aman12075 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን አባታችን

  • @WubieMekurew
    @WubieMekurew 11 หลายเดือนก่อน

    ህልመ።ደብድ።አስተምርን።አባታችን

  • @usmaeldemmelash3253
    @usmaeldemmelash3253 2 ปีที่แล้ว +4

    በቀጣይ በሄድንበት ሁሉ ስኬት እንዲገጥመን የሚያረግ ስራልን

  • @YabseraHussen-kc8zb
    @YabseraHussen-kc8zb ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመራጭ ነው

  • @Anonymous-hm5ku
    @Anonymous-hm5ku 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር🙏 ከቻሉ pdf ሊንክ ብታስቀምጡልን ወይም ታሌግራም ላይ ብትለቁልን

  • @Nageb_12
    @Nageb_12 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ የሀገሬ ልጆች 🙏

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @elroetigistu969
    @elroetigistu969 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እንዲሁ ለአይነጥላ ማውጫ ካለህ

    • @salamcenter8088
      @salamcenter8088 2 ปีที่แล้ว +3

      ፀበል ፆም ፆምና ፀሎት ነው አይነ ጥላን እሚያስለቅቅ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ኮተት ነው ይሄ ውዴ

  • @arsemabaza4847
    @arsemabaza4847 ปีที่แล้ว

    አባቴ በቴሌ ግራም ይልቀቁልን ጹፉን ደግሞ በፒዴፍ አዘጋጁት በቲዪቭ ያስቸግራል ስልክዎንም አስቀምጡልን መምህር አመሰግናለሁ።

  • @Abi-jh8vj
    @Abi-jh8vj 4 หลายเดือนก่อน

    የት ማሰራት አንችላለን ስልክ ካለ?

  • @abitysolomon6601
    @abitysolomon6601 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜ ይስጦት ወገርት ሌላ ስም አለው ወይስ ምን አይነት ተክል ነው

  • @endalewkindu184
    @endalewkindu184 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አባቴ ቀለል ያለ የፈተና ጥበብ ሰራልን እባክህን አደራ የ12 ክፍል ተማሪዎች ብዙ አለን እባክህን አደራህን ሰለ እግዚአብሔር ብለህ አባቴ አደራህን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 ปีที่แล้ว

      ለፈተና ዘኢያገድፍ ነው ያጠናኸውን እንዳይረሳህ ያደርጋል እንዲሁ ሳታነብ በአሾክሾኪ ከሆነ ደሞ ከባድ ነው

  • @samuelteshale5906
    @samuelteshale5906 2 ปีที่แล้ว +1

    የመስተፋቅር አቅርብልን ። መጽሓፉን ከየት ነው ማግኘት የምንችለው ?

  • @HabtamuGetachew-tz5yq
    @HabtamuGetachew-tz5yq 18 วันที่ผ่านมา

    What is debetera mean

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ግእዝ ለማንችሀዉሰ ምን እናረግ

  • @medemdemworke5223
    @medemdemworke5223 ปีที่แล้ว

    Selam memihir ersuwo gari memera efelgalhu nger gin giz alchilm emichale kehon adresachihun ena emiyasfelgewun maweki efelgalhu

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 ปีที่แล้ว

    ጥቁር አስማት አታስተምረን መምህር እኛ አንፈልግም

  • @yeabseratube3527
    @yeabseratube3527 2 ปีที่แล้ว

    Zere betsebe lemabzate

  • @ምጣድባክባሎ
    @ምጣድባክባሎ 2 ปีที่แล้ว

    ሳሙኤል የሚባል መፀሀፉ የት ነው የሚገኘው ሲልህ ዝም ብለህ አለፍከው ለምን?
    2ኛ ቀላል ጥበቦችንም አሳየን

  • @AdaneBelachew-v7x
    @AdaneBelachew-v7x 2 หลายเดือนก่อน

    ሰልከ ላክ

  • @ሰዉመሆነ
    @ሰዉመሆነ 2 ปีที่แล้ว

    ምታቀርባቸው የአስማት አይነቶች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ብቻ ናቸውን እኔ ለምሳሌ ቤተ እሰራኢላዊ የይሁዲ እምነት ተከታይ ነኝ ሌላም እምነት ተከታዮች ይኖራሉ ለሌሎቻችንስ ያካትታልን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 ปีที่แล้ว

      ለክርስትና ብቻ ብለን አላስተማርንም ከአባቶቻችን ያገኘነውን ነው ያጋራነው፣ በይሁዲ ብቻ ያሉ ሀይማኖታዊ ጸሎቶች አሉ እነሱንም አቀርባቸዋለሁ ይህንንም መጠቀም ይቻላል

    • @ሰዉመሆነ
      @ሰዉመሆነ 2 ปีที่แล้ว

      ኦኬ ግን መክፈቻቸው ላይ በሰማም ተብሎ ነው መጄመረው
      እንደ ይሁዲ እምነት ተከታይ ደሞ በሰማም ማለት አልችልም
      ሙስሊም ቢሆን አይችልም ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ምን ማረግ አለብን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 ปีที่แล้ว

      @@ሰዉመሆነ ጸሎቶች በስመ አብ ብለው የሚጀምሩት ክፉ መንፈስን ለማራቅ ነው በስመ አብ ባትል እንኳ በዚህ አይነት የአስማቶቹን ትርጉም ብታውቅም ያው ነው

  • @heransisay2214
    @heransisay2214 2 ปีที่แล้ว

    የእጣ ወይም የእድል ጥበብ አስተምሩን

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 ปีที่แล้ว

      እሽ

    • @elroetigistu969
      @elroetigistu969 2 ปีที่แล้ว

      @@debtera_tube የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነው

  • @ምጣድባክባሎ
    @ምጣድባክባሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ጉዳቱን ንገረን ምንም ጉዳት የለውም??
    አንድ video ስራለት እስኪ ሌላው ደሞ
    አንተ ለምን አሰራቸውም ወይም ስትሰራቸው እንይህ
    አንተን እያየን ቅጠሉንም አሰራሩንም እንዲ እንዲ ነው የምታረጉት ይሄ እዚ ቦታ
    ይገኛል እያልክ ለምን አናይህም
    መልካም ስራ ከሆነ የምሰራው ታደርገዋለህ ካልሆነ ግን ለዚህም ጥያቄ በቂ መልስ አሰጥም

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 ปีที่แล้ว

      Erasu biserawuna yemifekegewu sewu video wun yimelejetal engy endeehma mebazzen newu

  • @usmaeldemmelash3253
    @usmaeldemmelash3253 2 ปีที่แล้ว

    በቀጣይ የምትሰራልን ያለ ሱባኤ እና ለአንድ ቀን ብቻ ነው

  • @eliasgesamo8121
    @eliasgesamo8121 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ደጋግሜ ጠራው መጣ

  • @HabtamuGetachew-tz5yq
    @HabtamuGetachew-tz5yq 18 วันที่ผ่านมา

    What is debetera mean