ፎቶግራፉን | ምርጥ የፍቅር ታሪክ | ሙሉ ክፍል | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ค. 2022
  • #ethiopian #Yesewalem #ethiopia
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 41

  • @MariyanaFikir
    @MariyanaFikir 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኡፍ ዶክተሩ መሞት አልነበረበትም ለወደፊቱ ትምህርት ነው እብድን በሩቁ እናመሰግናለን 😢😢😢

    • @ge821
      @ge821 5 หลายเดือนก่อน +2

      እንዲህ አይነት ኮሜንት አይኮመትም ነውር ነው ትረካውን መስማት እኮ አያስፈልግም መጨረሻውን ቀድሞ የሚናገር አድማጭ ካለ ከቻልክ ወይም ከቻልሽ ኮሜንቱን ሰርዝ(ዢ) በጣም ያናድዳል

  • @makmeko12
    @makmeko12 2 ปีที่แล้ว +6

    ዉይይይይይይይይ መጨረሻዉ በጣም ያስጠላል ደራሲዉ መጨረሻዉን እንደገና ደስ በሚል አጨራረስ ይፃፈዉ

  • @semeretgtemoch2052
    @semeretgtemoch2052 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እኔ ካሁን አሁን መዳኒቱ ተገኝቶ ዳነ ስል መጨረሻው አያምርም ዶክተሩ 😭😭 አመሰግናለሁ 😍😍😍😍😍

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ፍቄ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤👏
    ታሪኩ በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ነው ተምሬበታለሁ

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 6 หลายเดือนก่อน

    ትረካህን ያለ ማድነቅ ንፉግነት ነዉ በርታልን

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +2

    ሲያስጠላ መጨረሻው እስከመጨረሻው በጉጉት እያዳመጥኩት ነበር ደራሲው በጣም አናዶኛል

  • @KediKedi-lg2vm
    @KediKedi-lg2vm ปีที่แล้ว

    ደኩተሩ💔😥

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 10 หลายเดือนก่อน

    አልወደድኩትም መጨረሻው አያምርም

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻዉ ደስ አይልም 😭😭😭

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍ አስተላለቁ ያናዳል 😒 እናመሰግናለን

  • @plazasabya1283
    @plazasabya1283 2 ปีที่แล้ว +1

    Debari dirset new

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 ปีที่แล้ว

    አተራረክህ በጣም አሪፍ ነው 👍

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 ปีที่แล้ว

    👏👏

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 2 ปีที่แล้ว

    I really appreciate 🙏

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว +4

    ግንፀጋየወንድምህነው ድምፃችሁአንድአይነትነው

  • @AmenMaki
    @AmenMaki 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻውን ለመስማት ጓጓው ግን አንድ አይነት ነገር መስማት አሰልች ነው ድርሰቱ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 2 ปีที่แล้ว

    Well come bro

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችንእንኳንበሰላም መጣህልን።የኛ1111111ነህ በርታልኝ

  • @FaizaJemal-xw3iz
    @FaizaJemal-xw3iz 11 หลายเดือนก่อน

    ፍፄሜዉ በጣም ያስጠላል ኡፍ

  • @user-oz2zu6um6u
    @user-oz2zu6um6u 2 ปีที่แล้ว

    turu nabr gin machrshew dase ayilem

  • @tsihonlove3302
    @tsihonlove3302 2 ปีที่แล้ว

    Well come 🥰🥰🥰🥰

  • @user-uw1gh9kh1c
    @user-uw1gh9kh1c 2 ปีที่แล้ว

    ሌላም ይለቀቅልን 🙏

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እንኳን የና መጠህ

  • @timirt8399
    @timirt8399 2 ปีที่แล้ว

    Are minshe Dr gedelew 😤😤🤕🤕🤒🤒🤒

  • @user-tm8ls2ns5k
    @user-tm8ls2ns5k 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @muhdinomer3040
    @muhdinomer3040 2 ปีที่แล้ว

    Acherreshu Sideber Lalaw Biker Ye Debdabawn Mechersha Sansema Kekem new Tsfaw

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 ปีที่แล้ว

    Dr asazng kmr🥺 enamsgnaln

  • @user-uw1gh9kh1c
    @user-uw1gh9kh1c 2 ปีที่แล้ว

    በስምአብ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው😒😒😒😒

  • @user-ox7sg2et6h
    @user-ox7sg2et6h ปีที่แล้ว

    እዳው አተ ባኖር ስራ ማን ያሳራኝነበር እናመሰግናለን መጨረሻው ግንይደብራል

  • @YoniDish-gz2hc
    @YoniDish-gz2hc 8 หลายเดือนก่อน

    fek teketochun terkelen

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 ปีที่แล้ว

    እደትነውልስማው

  • @Beemenet
    @Beemenet 7 หลายเดือนก่อน

    እር ያስጠላል መዳን ይገኝለታል ብዬ ሳስብ ያው አጨራርሱ ቢያስጠላም ትምርት አለው ለእንደኔ ላለው የዋ ብዙ ግዜ እብዶች ጋ ቀርባለው ሌሎቹን በድንጋይ ያሳዳሉ እኔንን አይነኩኝም እንደውም አንድ ፋንቱ ሚባል እብድ እኛ ጋ አስጠግተነው ይኖር ነበር ኩሺና ያድር ነበር ምግብ አንድ ላይ ነው ምንበላው ጫት ስለሚቅም ምግብ ለበላ ስል ያኘከውን ጫት በወርቀት ላይ ተፍቶ ኪሱ ውስጥ ያስቀምጥና ምግብ ከበላ በዋላ መልሶ ያኝከዋል ከዛ አንድ ቀን እናቴ እር ፋንቱ በፈጠርክ ይሄን ጫት ተው ብዬካለው ስትለው አይቼ ልጅሽን ከዳርሽኝ ነው ምተው አላት እኛ አይቼ ስለምንላት እሱ እንደዛ ነው ሚጠራት ከዛ እናቴ ለቀልድ ብላ ምን ችግር አንተ ብቻ ጫቱን ተውና ታገባታለ አለቹ እና ያንን በልቡ ይዞ ታናሽ እህቴ ከሽና ውስጥ እንጀራ እየጋገርች እያለ እሱ በሩ ቆሞ እቃውን አውጥቶ በእጁ ይዞ ያሻሻል 😂 ከዛ እኔ ደግሞ በአጋጣሚ ከስራ እየገባው ነበርና አየውት ፋንቱ ምን እያርክ ነው ስል እህቴም ዞራ አይቹና ከምትጋግረው እብጨት አንስታ ይዛ ሂድ ውጣ ስትለው አቼ ታገባታለህ ብላኛለች አለን እና ያ እኛም ቤተስቦቼን አፉላልገን ወስድነው እንደዛም ሆነ እየጠፋ ይመጣል ብቻ እብድን በሩቁ ነው መርዳት

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 4 หลายเดือนก่อน

      Ere bfetari bidferats Noro mn yebelal

  • @user-wu4qp8ho9q
    @user-wu4qp8ho9q 8 หลายเดือนก่อน

    Q

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 2 ปีที่แล้ว

    Befetari ayesakugn ayasazenegn new yalekew ufffffff awnetegna fker aco meleyet kegwbabet abdet yasketlal ufffffff

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 10 หลายเดือนก่อน

    What is the point of this novel! Nonsense! 🙃🙃🙃