ከፎቅ ላይ ወድቄ አቃለሁ አሌክስ- washew ende?@abbay-tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 262

  • @መዲፍቅር-ቐ1ለ
    @መዲፍቅር-ቐ1ለ ปีที่แล้ว +55

    ጥሌ የጥንት የጠዋቱ ጊዜያችንን ያሳመርክልን በጣም ነው የምንወድህ 🇪🇹🇸🇪

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ ปีที่แล้ว +148

    የዚ ፕሮግራም ሱስ የያዘው እደኔ🤙😅

    • @perfectfi
      @perfectfi ปีที่แล้ว +1

      enes betel

    • @dawudali8558
      @dawudali8558 ปีที่แล้ว +1

      እኔ😃😃😃😃

    • @AgjfdFjds
      @AgjfdFjds ปีที่แล้ว

      ከምር እኔ🎉🎉🎉

    • @samsonseblu1022
      @samsonseblu1022 ปีที่แล้ว

      ድሮም ወሸታም new ወሸት የሚመቸው

    • @nanimoges9532
      @nanimoges9532 ปีที่แล้ว

      Me too

  • @truth2897
    @truth2897 ปีที่แล้ว

    ዋሸሁ እንዴ በጣም እከታተላለሁ እድሜዬን በስደት ነው ያሳለፍኩት የኢትዮጵያ ኢምባሲ ላገሩ ዜጋ ሳይሆን ለሌላው ዜጋ የሚሰራ የተቃራኒ ኢምባሲ መሆኑ ሁሌም ያሳዝነኛል ።

  • @samueasfaw9088
    @samueasfaw9088 ปีที่แล้ว +1

    ፍልፍሉ በጣም ታዝናናለህ በናትህ አንድ ቀን በቁምጣ ናና የምወደውን እግርህን ልየው

  • @hamdimohammed3136
    @hamdimohammed3136 ปีที่แล้ว +24

    አሌክስ ስላመጣችሁት በጣም ነው አክብራችሁ ሁለት አሌክስ ሲኖሩ ደስ ይላል❤🎉

  • @BereketYonas-w6k
    @BereketYonas-w6k ปีที่แล้ว +3

    እኔ እንደሌሎቹ ከውጪ ሀገር ሆኜ አይደለም ከአዳማ ነው ሁላቹሁም በጣም ትመቹኛላቹ አንድ ቀን በአካል አገኛቹለው ኑሩልኝ❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว +44

    አረብ ሀገር ያሉ የኢንባሲ ሰራተኞች አሻንጉሊቶች ናቸው ለዜጎች ምንም ስሜት የላቸውም 😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA ปีที่แล้ว +1

      በትክክል አፈር ይብሉና😢😢😢😢😢

    • @teshomeroba2141
      @teshomeroba2141 11 หลายเดือนก่อน

      እናውቃለን😂

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ግን የዛሬውን አይቼ አንድ ፍራቻአለኝ ለመናገር ነው ልክ እንደሌሎች የቴክቶከሮች መፈንጫ እንዳታደርጉት እባካቹ በእርግጥ እንደ አሌክስ ጥሩ ጥሩ ቴክቶከሮች አለፍ አለፍ እያለ ብቻቀርቡ ጥሩ ነው ግን እንደ ሴፉ ሶዋ ምንም ቁም ነገር የሌላቸው እና እንኳን አባይ ቲቪን የሚያክል ጣቢያ ላይ የራሳቸው ቻናል ላይ መቅረብ የማይገባቸውን የ ሐበሻ ቴክቶከር ተብዬ ጋጠወጦችንእያቀረባችሁ ፕሮግራመን እንዳታበላሹት አመሰግናለው

  • @tub8545
    @tub8545 ปีที่แล้ว +6

    ማርቆስ ግን ገራሚ life እሚኖር አይነት ሰው ይመስለኛል ፍፁም ነፃና free STYLE አይነት ሰው ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ አሌ ሰልጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +10

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +50

    ፍትህ ፍትህ በዱሮን ለሚጨፈዉ ለንፁሀን ለማራ ህዝብ😢😢

    • @yareeddarjeaa2440
      @yareeddarjeaa2440 ปีที่แล้ว +3

      እንደዚ አይነት ነገር እዚ ፕሮግራም ላይ አትፃፉ ምክንያቱም አስተያየት አይሰጥበትም ምትፅፉበትንም ቦታ እወቁ

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 ปีที่แล้ว

      ​@@yareeddarjeaa2440እንደት ባክህ ❓

    • @ተናኜማስረሽ
      @ተናኜማስረሽ ปีที่แล้ว

    • @topia75
      @topia75 ปีที่แล้ว +1

      ጅል

    • @ተናኜማስረሽ
      @ተናኜማስረሽ ปีที่แล้ว

      @@topia75 ጅልጥ ምን ሆንሽ?

  • @Eyou653
    @Eyou653 ปีที่แล้ว +2

    አሌየ ወንድምዮው ❤❤❤ የኔ ፍልቅልቅ
    እናመሰግናለን ማርቆስየ 😢

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምገርመኝ የፍልፍሉ ነው ሁላቹንም እዉዳቼለሁ ኑሩልኝ

  • @samerameme750
    @samerameme750 ปีที่แล้ว +2

    አይ ፍልፍሉ ኡሌም ስለምግብ ማውራት አይሰለቸውም ፍልፍልዬ እኖድአለን ኡላችኡም ትመቹኛላችኡ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ የዋሸሁእንዴ ብራንድ ነው ከሁ ሉም በላይ የሚያመጣው ታሪክ ጨዋታው 1ኛ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ዘና አረጋቹን የሳምንት ሰው ይበለን አሜን

  • @hiwimeku8976
    @hiwimeku8976 ปีที่แล้ว

    Filfulu gn mndenew aserda enji siteyku kefetayea ende alx b mazenagat asreda enji betrefe bertu demes ds yelale❤❤❤

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t ปีที่แล้ว +2

    Welcome back to our brother's ye 90 wochuneme yemnawkahwen Engedwoch gabzulne please we love you so soooo much 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @yohannesmulualem2988
    @yohannesmulualem2988 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላቹህ:: ግን ቲሙ ይበወዝ:: አልተመጣጠነም::
    team1: Filfilu and Tilie and
    team2: Alex and Markos.
    ከጥላሁን የዋህነተሰ ነዉ የማይበት ፍልፍሉ ደግሞ የቲሙ ዋና creative player ነው::

  • @GazuEndale2119
    @GazuEndale2119 ปีที่แล้ว

    ጥሌና ፍልፍሉ አነድ ላይ ቢሆኑ በጣም ደስ ይላሉ ።

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ልጅ ሲስቅ በጣምምምምምም ነው የሚያስጠላኝ

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 11 หลายเดือนก่อน

    Alx tegaremalahe enase betam ayedala mewadachu adaman selametewade yehonal

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ በእውነት ዘና ነው የምታረጉን😂😂😂🤣🤣🤣አሌ ይመችህ🥰

  • @lilimelaku3265
    @lilimelaku3265 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወዳቹ በጣም ነው የምከታተላቹ በጣም ነው የምሰቀው አሌክሰ ❤

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f ปีที่แล้ว +5

    ዋሸሁ እንዴ የሳቅ ምንጮች ❤❤❤

  • @fikrubefikadu2546
    @fikrubefikadu2546 ปีที่แล้ว +13

    I'm really happy to see him at here!! Alex yet nehi❤😂😂

    • @nebajoker
      @nebajoker ปีที่แล้ว +2

      Metoo bro

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ በርቱ

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d ปีที่แล้ว

    አሰኔ.እረጅምእደሜ.የሰጥክ.የኔአደና😘😘

  • @bety6386
    @bety6386 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ምትመቹኝ በተለይ ፍልፍሉ😂 ደምስ ዓይንክ በጣም ፓውር ፉል ጥሌ ማርያምን በጣም ያስዝናል ማርቆስ ጠንካራ አሌክስ ደሞ ጢባርህ 😅ሁላቹም❤

  • @SeneduSena
    @SeneduSena ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ኮመዲ ጥላሁን አንደኛ

  • @azet5205
    @azet5205 11 หลายเดือนก่อน

    ጥላሁን ምርጥ ሰው ነው

  • @mintesinotshara8203
    @mintesinotshara8203 ปีที่แล้ว

    Errr tile teregaga marqos yemlkn andanen sema beterfe betam betam new yemtmechugni 😘😘😘😘

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 ปีที่แล้ว +2

    ጥሌ የዋህ ገራገር ሠው አክባሪ ነው ለዛ ነው።

  • @festube9044
    @festube9044 ปีที่แล้ว +4

    ከምር ይህ ሾው በጉጉት ነው የምንጠብቀው ትንሹ ልጄ እራሱ አብሯቹ ይዘፍናል ብታዮት ብዙም አማርኛ አይሰማም ማቲ ይባላል ። እኔ ፍፁም ነኝ ከካናዳ ካልጋሪ እንወዳችሓለን በጣም ❤❤

  • @godisgood1473
    @godisgood1473 ปีที่แล้ว

    ጥሌ በጣም ምስኪን ሁሉንም ማመንህ ሊሆን ይችላል ሁሉንም 😂😂😂 እንኮንም ሴት ያልሆንክ

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣😂😂🤣 አረ ፍልፍሉ ትለያለክ ገደልከኝ

  • @makis1623
    @makis1623 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም ለካ አሪፍ ነው

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሞን እባላለው ጀርመን ነው ምኖረው ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃቹ የናንተን ኘሮግራም ሰመለከት ሀገሬ ያለው ሁሉ ነው ሚሰማኝ ደምስ ደሞ አደንቅሀለው ሰመጣ በአካል መገኘት እፈልጋለው እወዳቹሀለው መልካም ሰራ

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio ปีที่แล้ว +1

    Felfelu chemrowal qeldu betam yaseqal gobezzzz felfe

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio ปีที่แล้ว +1

    Tele betam yewah newe sewn tolo yamnal le,a newe sew yemiwdew btrfe best show newe

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t ปีที่แล้ว +1

    Telye long live my dear brother Abo yemheheeee 😘😘😘😘😘😘😘😘👍🙏

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 ปีที่แล้ว

    Tela betame new yemwodehe ename Ethiopia semta mjemreya atne new magegete yefelgew ymer betame ewdhalhu ❤mark ( matkose) big love big respect dear brother ❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ ปีที่แล้ว +3

    እሄ ኮመንት የመዳም ቅመሞች ናቻው የሚጽፉት አቦ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @leya3286
    @leya3286 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የሳቂ ምንጭ ናቸሁ

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 ปีที่แล้ว

    የግመል እና የፍየል ወተት አፋር ውስጥ የተለመደ ነው ለማሳቅ ትንሽ ግነት በዛበት እንጂ ጠጥቼ አውቃለሁ ምንም ማለት አይደለም ትንሽ ጨው ጨው ከማለት ውጪ የተለየ ያየሁት የሚረብሽ ነገር የለም አላመመኝም

  • @wagayeashine1160
    @wagayeashine1160 ปีที่แล้ว +1

    እሁድ እስኪመጣ ትናፍቁኛላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amen-47
    @Amen-47 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ በእውነት ቦታችሁን አሁን አገኛችሁ

  • @wiz_abresh
    @wiz_abresh ปีที่แล้ว +5

    Alexo ❤

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 ปีที่แล้ว +1

    አማርኛ ሁለተኛዬ ነው ሲል አልሰማሁትም አይደል። ጆሮዬ ነው?

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ዬምወዳችሁ

  • @halimaoumer5778
    @halimaoumer5778 ปีที่แล้ว +3

    አይ ጥሌ 😅😅😅 እረባክህ ሰው አትምን እባክህ

  • @sanimohammed8170
    @sanimohammed8170 ปีที่แล้ว

    ባንኮክ ምን ከተማ ላይ ነው የበላሽው ኣሌክሶ ባርቆብኝ ነው በል

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen8045 ปีที่แล้ว

    አህመድ ተሾመን (ዲምቢ) ጋብዙት please

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว

    ጥሌ ግን በጣም የዋህ ነው አሌ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @oromiyamedicinenet4652
    @oromiyamedicinenet4652 ปีที่แล้ว +2

    How do we spell twitch?

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 ปีที่แล้ว

    Ena erasu hulachunim silmiwedachu simeta enantegar mekirb efligalew❤❤❤

  • @Amen-47
    @Amen-47 ปีที่แล้ว +13

    3,900 ሰዎች አይተውታል ላይክ ያደረገው 399 ብቻ ግን ምን ይጎልብናል አይተን ስቀን መውደዳችንን ብንገልፅ።

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 ปีที่แล้ว

      ምቀኝነት በነሱ ላይክ የሚያልፍላቸው ስለሚመስላቸው!

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

      የእውነት የልቤን ነው የተናገርሽው የኛ ሰው የእውነት ላይክ አያደርጉም አይተው።
      የውጭ ሀገር ውስጥ ብትገቢ ፎቶቸውኳ 360ሺ 60ሺ ፎቶአቸውኳ ማለት ነው የእነኝህ በትልቁኳ ከ2ሺ አይዘልም በጣም ነው የሚገርመኝ ይህን ያህል ሰው እንዲያድግ በጭራሽ ነው ማይፈለገው ለምን እንደሁ አይገባኝም በፍፁም።

    • @abiyahabiyah2976
      @abiyahabiyah2976 ปีที่แล้ว

      👍👍

  • @eskendirgebriel4220
    @eskendirgebriel4220 ปีที่แล้ว +3

    I love this show

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +2

    የሳቅ ተሬ መጣችሁ🙏❤❤ 😂😂😂😂😂

  • @tigistalemu5592
    @tigistalemu5592 ปีที่แล้ว

    What’s up guys I like you guys show maybe one day I come there 😘😘

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 ปีที่แล้ว +2

    ጥሌ ሰዉ አትመንንንን😂😂😂

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 ปีที่แล้ว

    ጥሌ ታሪክ ሲናገር ያስፎግራል የሱን አለማወቅ አይቻልም ምክንያቱም ግልፅ ማብራሪያ ነው የሚሰጣቸው

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 ปีที่แล้ว +1

    ደህና ሰዉ ብታቀርቡ ፕሮግራሙ የሌለ ነበር

  • @RabyaRabya-h5x
    @RabyaRabya-h5x ปีที่แล้ว

    አሌክስ ባለትዳር አለመሆንህን ደጋግሜ እሰማለሁ እና እኔን ብታገባኝ ምን ይመስልሀል

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti ปีที่แล้ว

    ደምስግንታዳላለህየኔንኮሜትአታነብም

  • @neimamohammed7449
    @neimamohammed7449 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa ปีที่แล้ว +1

    ጥሌ አብራራዉ ደሞኮ ምስኪን ነዉ ያምናል

  • @BonoSuno
    @BonoSuno ปีที่แล้ว

    ከ ፎቅ ወድቄ ሲል እና ተረፍክ አላሉም😂😂አይ አልተረፈም መንፈሱ ነው አብሯችሁ ያለው

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti ปีที่แล้ว +1

    ጥልየአሌክስአትመነው

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 ปีที่แล้ว

    ወይፍልፍሉ😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @senayity6967
    @senayity6967 ปีที่แล้ว

    😁😁😁🤭🤭🤭🤭ለመክሳት ቤት መከራየት የምን ጂም ተራራ መውጣት ወየው ኢትዮጵያዬ

  • @SameraKader-g5d
    @SameraKader-g5d ปีที่แล้ว

    አረ ፍልፍሉን ጠይቁልኝ ደግሜ ብሰራ ከሱጋር

  • @YemuYemu-p3o
    @YemuYemu-p3o 10 หลายเดือนก่อน

    ጥልየ ኮጎ ጫማ የሚለውን ይቱብ ላይ ፈልጌ ጠፋብኝ ከቻልክ ሊኩን ላኩልኝ ያባቴ ማስታወሻ ነው

  • @Khadija-gw3hq
    @Khadija-gw3hq 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመዉ ነገር እኔምበጣም ነዉ የምወደዉ ኮሜንቱን ሳነብ ምነዉ ቀድሜ በነበር አልኩ ጥሌ እወድሀለሁ ሳኡድ ነዉ የምኖረዉ

  • @ShumbezaDagne-jj8wd
    @ShumbezaDagne-jj8wd 10 หลายเดือนก่อน

    ጥሌ ተመችተኸኛል

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
    @እኔምአምናለሁአድነኝብየ ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግርም የሚለኝ አያልቅባቸውም ወሬ ታድለው ፡ደሞ ፍቅራቸው ጭቀቴን ሁሉ ያሥረሣኛል

  • @bereketmensistu
    @bereketmensistu ปีที่แล้ว

    የኔ ጥሌ ኡፍፍፍፍ የኔ የዋህ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ ปีที่แล้ว

    ደምስ ግን እቢ አልከኝ አይደል አሌክስን ጠይቅልኝ ብልህ ለሽምግልና አትመጥንም ያሌክስን ነገር በፍርድ ቤት እጨርስዋለው አይቀርም ግን ውፍርቱን ከቀነስ ነው ለማንኛውም ይመቻቹ❤❤❤

  • @tesfa226
    @tesfa226 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ ስለ እስፓንሽዋ ጐረቤት ንገረን እንዴት እንደምትግቡ ቤተሰቦቼም የሚወዱት ሾዉ ነዉ ። በርቱ ቢንጄ ነኝ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወዳችሆለን😘😘😘😘😘

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬስ በስማአም ክርስቲያን የሚበላው የተለየ ነው ዛሬስ ቀሌት!

  • @f3se585
    @f3se585 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይሄ ልጅ በደረቅ ሳቅ ሊያደርቀን ነው

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +1

    አሌክሥ ያሥቀኛል😂😂😂😂

  • @HayerBikila-ix3qn
    @HayerBikila-ix3qn ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ነው ምወዳቹ ❤❤❤

  • @moze.72
    @moze.72 ปีที่แล้ว

    ፍልፍሉ የእንግሊዘኛ ቅኔ መፍታት ቢዝነስ መጀመርህ ደስ ይላል ቢሮህ የት ነው "ከቲዊች" ሌላ ሲቪ ማቅረብ ትችላላችሁ ? ሰዉ ግን ልጆቹ ናቸው ...

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 ปีที่แล้ว +1

    Yehdega abiyitehlu?

  • @hailefentaw3388
    @hailefentaw3388 ปีที่แล้ว +3

    alex ፈገግ ፈገግ

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 7 หลายเดือนก่อน

    እውነትም አለዛር ሞቶ የተነሳ ነው የሚመስለው 😅

  • @mengeshagontse
    @mengeshagontse ปีที่แล้ว

    Guy's really so lovely show doing keep strong God blessing you

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e ปีที่แล้ว +18

    ፍሌ ምን ይዘህ ይሆን ዛሬ በጉጉት እየጠበቅን ነው ሰአቱም ገና ነው 3:00pm

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว +1

      ምን ይዛል እደቀዘነ ነው ሞክሽው ነክ😂😂

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 ปีที่แล้ว

    አልጋላይ ምልክት ነው

  • @tadefetale2387
    @tadefetale2387 ปีที่แล้ว

    እባክህ ጥላሁን እልፍነህ ሁሌ መልሥ አታሥበላቸው ንቃ

  • @ሰብኾ
    @ሰብኾ ปีที่แล้ว

    እንደገነና ኣውጣው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 ปีที่แล้ว +11

    ኮሜዲ ያበቃለት መስሎኝ ማየት ከተውኩ በዃላ ነው በድጋሚ ያነቃችሁኝ ኑሩልኝ ኮሚኮቹ❤❤

  • @amsalomi
    @amsalomi ปีที่แล้ว

    programachihu tewodajntin atrfwal gin filflun betam efelgew neber btseb sayhon beselamawi guda agenagnugn

  • @ethiopianmusic1817
    @ethiopianmusic1817 ปีที่แล้ว

    Programachuh betam Des yilal ..tnsh yedeberen ye manew ye alazar new Alex sak betam yastela neber media lay mehonun restot new ..endaydegmew lela spat

  • @dawitworkineh3146
    @dawitworkineh3146 11 หลายเดือนก่อน

    አደራ ፍልፍሉ😂😂

  • @alexo35-i9j
    @alexo35-i9j ปีที่แล้ว

    ኮሜዲያን ማለት እናተ በለው ትለያላቹ😂😂😂😅😅😊

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ 👏👏👏👏