Love this show !! It would be nice if you could get sponsors and reward the winning team !! These people deserve anything !! It’s the most original best Ethiopian show !!
Igna Gibi bashaw hunde mibalu sewye alu yenante program mekfecha musika simeta bashaw hunde new iyalu new mizefnut iyalu yazinanunal Betam new miniwedachihu bertulin ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ነው የመጀመሪያ ሰሞን ምን ያጃጅሉናል እያልኩ ብዙም አልጣመኝም ነበር አሁን ግን ልክ እንደወይን እየሰነበተ የሚጣፍጥ በጉጉት የምጠብቀው ዝግጅት ሆኖልኛል በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉ !!!
ፍልፍሉ የዘመናችን አባባ ገብርሀና ብዬካለው በነገሮች ላይ ነው ወዲያው ቀልድ ምትፍጥርው በርታ ሁላቹም አንደኞች ምርጥ ስብስብ
እንዴ ለካ ይሄ ዝግጅት በጣም ደስ ይላል። በርቱ
አይ ገብያነሺዬ በሳቅ ገደልሸኝ አቤት ትውና ገደልሸኘኘ ታደለን ሀገሪ ኢትዮጵያ አንችን የመሰለ ደንቅ ሰጦታ የላት አርቲሰት አላት አለን እናመሰግናለን
ዋው ማርቂ አደንኩህ ተባረክ እውነት ነው የሰው ላብ እሳት ነው እረፍት አይሰጥም ለግዜው ሊጠቅም ይችላል ግን የማታ ማታ ግን ጥፋት ነው 😮
የምር ያዝናናል በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አመሰግናለሁ❤❤
ኮመዲያኞች እንደዚህ እንደሚመቹ አላውቅም ነበር 🥰🥰🥰🥰
ማርቆሰዬ ተባረክ ትክክል እነደታማኝነት ምን መልካምነት አለ??? እገዚህአብሄር ያለህን ይባርክልህ።
የመጀመሬ ኮማች ነኝ ውድ ያገሮቸ ልጆች በየሰው ሀገረ ያላችሁ የቤተሰብን ክፉ አያሠማችሁ የረፊት እጀራ ሂወት ይስጣችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች በተረፈ በጣም የምወደው ጨዋታ ይመቻችሁ
Amen Amen Amen 🙏
አሚን ያረብ
Enesum sew ager nachew
እንደማመር ወገኖች
Aminn yareb 😢😢😢
አይ ገብያነሸዬ እኒ ሳይሸ እራሱ ታሲቂኛለሸ ምን አይነት ደነቅ ሰጦታ እዳለሸ የሚገርም ነው ታኰሪኛለሸ እድሚ ጢና ይሰጥልን ሰላም ሁኒልን
በጣም አድናቂህ ነኝ ኮሜድያን ማርቆስ የሰው የሰው ነው ያን ብር ከየት እንደመጣ እንደት ተብሎ እንደሚመጣ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ የሰው የሰው ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሪፍ ፕሮግራም ነው
ዋዉ ኮመድያኖች ሙዚቃችሁ ዳንሳችሁ ልዩ ነው:: እውነትም ዋሸሁ እንዴ?? ዋዉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወይ ፍልፍሉ ጨዋታ ይችላል እኮ 😅ሰፋሪ ኮም ቢሆን በምን ይወርዳል በፕሌይስቶር 😅😅😅ይመቻችሁ ደስ የሚሉ ጨዋታ ተዋንያን ገባይነሽ ስወዳት 🥰
ምርጥ ፕሮግራም ነው:: ነገር ግን አንድ ሰው ታሪኩን በሚናገርበት ጊዜና ለዛ ማብራሪያ ሲጠየቁ ሌሎች ማብራራት ያለባቸው አይመስለኝም:: በተረፈ በርቱ
አረ ገበያ ስወዳት😅😅😅
ታዝናናላቹ ምርጥ ፕሮግራም😂😂😂
ፍልፍሉ የዚ ኘሮግራም ድምት ነው ሁሌም
ገበያነሽ አንቺ ካለሽ ሁሌም ሳቅ ሁሌም ገበያነው ኑሪልን
አብራችሁ በመስራታችሁ በጣም እኮራባችሁዋል በርቱልን ::
ወይኔ አዲሱ😮
ውበት100%
ድምፅ100%
ሲያምር😘
ሰይፉ ጋ ደውይ🤣
Love this show !! It would be nice if you could get sponsors and reward the winning team !! These people deserve anything !! It’s the most original best Ethiopian show !!
Nope it is a bbc game show from UK would I Lie to you.
@@Black-lioness seriously ? Omg I never knew that !!
ገብቲ የፀጉርሽ ስታይል ያምራል ከሂውማን ሄር ነፃ የሆነ ውበት😘
😂
አሌክሶ አንደኛ
የሀገሪ አርቲሰቶች እነሚ ከናተጋር ዋሸውንዲን አየተጫወትኩ ነው አኒም አንዳንዲ እሳሳታለሁ አንዳንዲ አገኛለሁ አመሰግናለሁ ዘና ፈታ ታደርጉኛላችሁ አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም የርግልን
ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤
የጨርቆስ ልጆችን ሆና የምትቀልደውን ልጅ እስኪ እንግዳ አድርግዋት
አንደኛነች ሁላችሁም ይመቻችሁ
ጣፋጭ እየሆናቹ ነው
ገበያነሽ ምርጥ
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ሁሌም የምታቀርቧቸ እንግዶች ዋው በርቱልን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ዋሸሁእንዴን በጉጉት ነው የምጠብቀው
We love you guys feom America
Sewdwsh Gebye ❤even your housband he makes erengaye so much fun ❤️
ማርቆስ ጥሌ ገብያነሽ ምርጥ አርቲስቶች ናችሁ
Tile ❤❤❤😂❤
በጣም አዝናኝ ጨዋታ ነው ግን ማርቆስ አሁንም ውሀ በጨው ተቀብቶ ነው ጎኑን እሚያከው😂😂😂😂 ግን አድንቄካለሁ ማንም ከህሊናው አያመልጥም ልክ ነክ ❤
ዎዎ ኮብሪሲፉ ስትሉ ስፍሪ ነው ህዛ ነው ስፈሪ ስጠሩት ስክ አልኝ❤❤❤
ማሪቆስየ እናመሰግን አለን ካተብዙተምረናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ
ጥሊ ኮበኒ ትትናው ደስ ይላል ማሻአላህ
እረ የሰፈራችን ሰው አየውት የመስከረም ወድም❤❤❤
አረአረ በጠምነው ደሢ ምትሉ ነቸው በርቱ
Betam betam new mewedesh yena konjo ❤❤❤❤❤
አባይ ሚዲያዎች እናመሰግናለን የሀገሪ አርቲሰቶቾን ሰለምታቀርቡልን ይቅርታ ግን ዘና ፈታ ሰለምታደርጉኘ ሰራ በማይኖረኘ ግዚ ነው የማያችሁ ተረጋግቺ እዳያቹሁ ማለት ነው አመሰግናለሁ
ሀሀሀ ፍልፌ ጥሌ ማክ ሀሀሀሀ አሌክሶ ደምሳችን ሀሀሀ
አዛኝን በጣም ነው የማአብራችሁ
WAWAW አርቲስት ገበያነሽ💕💕🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንወዳችሆለን🥰🥰🥰🥰🥰
Miss u a lot guys
ደምሴ በሠላም ነው እንዲ የወፈርከው የኛ አገር አርቲስቶች እስፖርት ስሩ አረ
የነውድች እንኳደናመጣች❤😂😂😂😂😂
ና ምስር ልቀም❤
Igna Gibi bashaw hunde mibalu sewye alu yenante program mekfecha musika simeta bashaw hunde new iyalu new mizefnut iyalu yazinanunal
Betam new miniwedachihu bertulin ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍልፍሉ ሱፍ ለብሰህ የምናይህ መቼ ይሆን😂😂😂
Gebeyanesh'en betam new yemewedat. Nurilen tebareki ❤🙏
ጥሌ አግባኝ ❤
አይ ፍልፍሉ የፕሮ ግራሙ ድምቀት😂😂😂😂😂
እኔድሮየተንዛዛፕሮግራምነበርየሚመስለኝሳየውግንደስየሚልፕሮግራምነው።😊😊❤❤❤❤❤
ማርቆስ ሀቀኛ እድሜ ይስጥህ
አመሰግናለው ካመታት በዋላ እድስቅ ስላረጋችውኝ ❤️❤️♥️🙏🙏🙏
አባይ👍ዌሸሁእንደ👍👍👍😂😂😂😂
@abbaytv we need this show on Sunday period...you need to complete with EBS shows along with hanna show... don't beat chicken 🐔 have ball's
Tilahun
እረ ለእንግዶች ወንበር ቢዘጋጅ አሪፍ ነው
የኔ አስተያየት ምንድን ነዉ ተሰሚነት ካገኘሁ ... ፕሮግራሙ ጥሩ ነዉ ግን የድምፅ ችግር አለ
እንደ ጉድ ነው የሳኩት በፊት ስትመጡ የምን ጫጫታ ነው እያልኩኝ እቀይረው ነበር አሁን ግን የማትጠገቡ ሆናችሁብኝ ሰአት ሳላይ ስራዬን አስረፈዳችሁብኝ
ሠላም ሠላም ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤
wow👍
የጥሌ ጥያቄ የተምታታ ነው 6ኛ ፎቅ የሚደርስ የቴሌ ታወር አለ እንዴ?
የዚ ፕሮግራም አዘጋጆች ኮመንት ኣታነቡም ወይ ደርጂን እና ዘሪሁን የወንዶች ጉዳይ ብታመጦቸው ኣሪፍ ነው
ገቢያነሽ ስወድሽ ዋሾሁ እንዴዎቹ እንወዳችዋለሁ
አሺ ፎጋሪዎቹ ዛሪ ደሞ ምን ይዛችሁ መጣችሁ አያልቅባችሁ ለማንኛውም
እንኳን ደህና መጣችሁ
ኧረ የ አሌክስን አድራሻ ስጡኛ 😔
Guadegna alew😂
@@nanu3938yenurewa 🤨
ስወዳችሁ በተለይ ፍልፍሉ የሳቅ ምንጭ❤
ሽልማት የላችሁም 🤔🤔🤔 ፕሮግራሙ ያበደ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው ❤❤❤
Wuyyy minim shilmat ayasfelgewum erasu programu shilmat new😂
@@fanaberhe202 እውነት ነው. የምር የምን ሽልማት አያስፈልገውም እንደውም ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወደው ፕሮግራሙ
👍👍👍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Nice
በርቱ የኔ ምርጦች
Tilahun kuch bidig tabezaleh achebichibu tabezaleh kenesaw please
❤❤❤waawwyeewwwww
❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰
የገብያነሽ ቅኔ ያማል ሁሁሁሁሁ አመመኝ አመመኝ ውስጤን አመመኝ
ኮሜድያን እሸቱን ኮሜድያን ደረጄን ጋብዙልን
Safaricom temechtogal 😂😂😂
ጥሌ ግን እኮ ስለ ሚስትህ ገጠመኝ ጥያቄ ማድረግ ትችል ነበር ፣
😂😂😂😂😂👍
Betam new mewdachwe
Markos min ayinet yewerede tiyaqe newu yemiteyiqew?
Teleye bro bizu gize vediochun wdwhuala meles beleh betayachew alex new mishewdeh betam tamnewaleh ena tetnkekew eyasebelah new
😊😊
ሽልማት ይኑረው
እኔምለው ፍልፍሉ ምትኩ ፈንቴን ከኋላ ኪስህ ከትተኸው ነው እንዴ ብቅ አይልምሳ
እየሩሳሌም አይበቃም "ጀሪ " ምን አስፈለገ እየሩሳሌምን በእንግሊዘኛ ማለት ነው ለምን ይሆን እንዲህ ቋንቋችንን የምትደበላልቁት :: እባካችሁ እባካችሁ በራሳችን እንኩራ :: ኤጭ
እደነግን በጉጉት የሚጠብቅ አለወ
😊
Dermoe ega habesoch senmot wedoch nen😂😂😂😂😂
Please guys correct the amharic word washehu ende. Washehu not washuuuu
ዋሸሁ ለ 1 ሰው ነው ጨዋታው እደምታየው ደሞ የግል አደለም የህብረት እንጂ ስለዚ
ዋሹ እዴ ነው ያ ማለት ጥያቄ ነው ::
weteretachenene aregebachehu amesegenalehu
ፀፀ
ውይ ማርቆስ ፈረደብህ