Thank you God.every time when I watch marsil I can’t stop crying 😢 😢😢😢yoniye you’re the most lucky person on planet 🌎 how many get though your teaching this generation.
My heart is crying 😢 I can’t stopping it ... any ways God is awesome ❤️praises 2 his Glorious Name 💐 God Bless u yoni n all beloved once beautiful couples ❤️
ይሄን ምስክርነት በጣም ስጠብቀው ነበር ትዳራችሁ ይባረክ🙏🙏
geta hoy sim yibarek
እኔምቤቲ!!
እኔም በቴሌቪዥን ሙሉውን ሰለይ ስለለፈ በዝ ስጠብቅ ናበር ደስ ይለል
Betty Betty እኔራሱ በጣም
አሜን
እንኳን ደስ አለሺ እኔም እንዳንቺ አይነት ህይወት ማሳለፍ ከጄመሩኩ 5አመት ሆነኝ ላንቺ የደርስ ጌታ ለኔም እንዲደርስልኝ በጶለታቺሁ አስቡኝ
አይዞሽ
Ayezosh geta ba fatena lemsenu dersh naw (ategesuet ulum yalfel)anch yale ya mazen manfes ba geta eyesues sem wagaw
mike man mike man ኣይዞሽ የእኔ እናት ጌታ የቅርብ ኣምላክ ነው ደግሞ ለስው ፊት ኣይቶ ኣያደላም:: ስለዚህ እመኚ እንጂ በፍፁም እንዳትፈሪ! እራስሽን ለጌታ እያስገዛሽ በእምነት ጠብቂው እመኚኝ እግዚአብሔር በድንገት ታሪክሽን ይለውጠዋል:: ክብር ለዘላለም ለእርሱ ይሁን!!!
mike man mike man አይዞሽ ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻለል!!
Ayzosh...ken ytebkishal
በስላሴ ስም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ስውየ ምርጥ ነው ከሌሎች ፓስተር እውደዋለሁ በስው ደስታ የሚደስት እግዚአብሔር እስክመጨርሻው በደስታ ያኑራችሁ
እንም
እኔ የኣራቶዳክስ ተዋህዳ ልጅ ነኛ በጣም እከታተልሀለው ውስጤ ነው እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን የኔ ልዩ ስው ዩኒ 💕💕💕💖💖💖💖😍😍😍
Enwodihalen tebareki
GETA EYESUS ANCHINM YIBARKSH
Yoni geta zamanihin yibareki lala min inlalen agelgiloti yibareki🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💞💞💞💞💞egizebeher yemasegen tidarachu yibareke geta wunkan erdash yene konjo tabareku😘😘😘
Tabaraki
Hhh
ይህን ያረገው ማነው? እግዚአብሔር ነው!
ይህን የሰራው ማነው? እግዚአብሔር ነው!
ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!
እጅግ የሚምር የሚራራ አምላክ ነውና
ይድረሰው ምስጋና የኔ ጌታ! 🎼🙏
ትዳር የራሱ የእግዚአብሔር ተቋም ነው የፈረሰ ትዳር ሲሰራና ሲታደስ ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል! ዮኒ በጣም ተሳክቶልሃል!
ዮንዬ የጌታን ፍቃድ በከባድና የአለም ጠብባንና ባለመብተዎች ያቃታቸውን ጌታ ረድቶሆከሰው እውቀትና ችሎታ በላይ የሆነን ነገር ባንተ እየሰራ ያለ እግ/ር ይመስገን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን
Wowwwww እኔ በጣም ደስ የሚለኝ እኮ ዮኒና ወጣቱ በጣም ነው ሚግባቡት ልክ ብዙ ጊዜ እንደሰለጠኑ ኮየሮች
ልብ ለልብ ስትግባቢ እንዲህ ይሆናል
YEKESESTOSE.FEKARE.ALEN
The presence of The Holy Spirit changes everything. Hallelujah!!!!
ዬኒዬ ዘመንክ እንደዌራ ቅጠል ይለምልም አንተ የክርስቶስ ልብ ያለክ መልካም ሰው ነክ ዘመንክ ይባርክልኝ
Yoneya yena mar tbarak betam das yelal enam yezara amat antagar nan 😍😍😍😍lmoshiroc melkam gabeca
Yoni zemani yebarki betesebi yebarku rejim edime yesite kee qalti Beli nw 💞💞💞💞💞
ዮኒ ምን ልበልህ የምታመልከዉ አምላክ እርሱ ዘመንህን ቤተሰቦችህን
የምትወዳትን ሀገርህን
አገልግሎትህን
ሕዝብህን ፈፅሞ ይባርክልህ ጌታ በዘመንህ ሁሉ ያስደንቅህ አንተ በእዉነት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዉያን ሁሉ በረከት ነህ
ስታስተምር
ስትወድ
ስትሰጥ
ስትድር
እረ ምኑ እረ ስንቱ
ክርስቶስን ለብሰህ የተገለጥክ ከሚያለቅሱቱ ጋር ስታለቅስ
አቅም ላጡት
በምትችለዉ ሁሉ አቅም እንዲያገኙ ከጎናቸዉ ስትሆን አቤት ጌታ ባንተ እንዴት እንደጠቀመን
ጌታ የዘርህን ዘመንህን ሀገርህን ሕዝብህን (ሀገራችንን ሕዝባችንን) ፈፅሞ ይባርክልን አሜን አሜን።።። አንተ ደግሞ ጎበዝ የተሳካልህ መልካም እና ትጉ አገልጋይ ነህ እኔና ቤተሰቦቼ እንዲሁም በፓርማ የምንገኝ የአባትህ ልጆች ሁላችን እንወድሀለን ጌታ ይባርክህ አሜን
Ffffffff ulfadhuu iyesus
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ የአለም እዝነት በሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ከሳቸው የሚበልጥ ለሰላም የሚጣራ እንደሌለ አምናለሁ እናም ውደ ሰላም የሚስብኩት ሰወች ድስ ስለሚሉኝ አየዩት
እንደህ አይነቷ ናት እውነተኛ ረዳት ጀግና ነሽ ጌታ ይባርክሽ እህቴ
ጌታ የትዕግስቱዋን ፍሬ አሳልፎ በክብር ሰጣት
አሜን
ዱስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ሰው መሆናችሁን ተጠራጠሩ ዮኒ ተባረክልኝ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒ ግን የምታደርገው ነገር በጣም ደስ ይላል መልካም ወጣትን ፈጣሪ ያብዛልን ዮኒ ምንጊዜም 1ኛ
ለማመን ይከብዳል ዮንዬ አንደኛ ቃላት አጣው ላንተ አውነተኛ ተከታይ ማለት አንተ ነክ ባንተ ውስጥ ጌታን ስለምናየው ዳስታቺን ወደር የለዉም ነፍ ዓመት ኑርልን 😘
ዋውውውው ደስሲል ጌታ ሆይ ስም ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ እጅግ አርጌ አመሰግናለው በኢየሱስ ስም ትዳራቹ የተባረከ ይሁን
የProtestant ተከታታይ ነኝ የጌታ ልጀ ነኝ
ሞት ድል አድረጎ የተነሳው እየሱስ ከብረ
ለእሱ ብቻ ይሁን ።። መልካም ሴት ተባረክ
ዬኒዩ የፋቅረ ሰው እግዚአብሔር አክብረው
የኔ እናት እንካን እ/ር ረዳሽ ልክ እንዳንቺ አይነት ህይወት ነው እኔም ያለኝ ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ፡፡
አይዞሽ የኔ እናት ጌታ በወሰነው ቀኑ ለአንችም ይደርስልሻል የሚረዳ የሚያግዝ የምያፅናና መልካም አባት ነውና።
Ayizosh yene konjo getachin eyesus kiristos yidersilishal abatachin hulun yichilal lemsikirinet yabekashal bless you yene konjo
ኣይዞሽ እህቴ ጌታ ታማኝ ነዉ ።እሱን ብቻ ተደገፊ
rahel markos
አይዞሽ ጌታ ቀን አለው😢
ዩኒየኤ በጣም የምትገራም ኢትዮጵያዊ ወጣት ነህ አመስግነሀለሁ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የእግዚአብሔር ቃል የሚለው
ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።”
- ሮሜ 12፥15
እኔ ግን ሰው ደስ ሲለው ከደስታዬ ጋር የማያቋርጥ እንባ ይቀላቀላል ያኔ ሙሉ ደስታ ይመስለኛል ቃሉን የተላለፍኩም መስሎኝ ነበር ለካ ደስታ በእንባም ይገለጣል ።
እንባ የደስታም የሃዘንም ጥግ ነው ከሚያለቅሰው ጋርም እንደዚሁ ማልቀስ ነው ወይ መታደል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።
ዮኒ እግዚአብሔር ባርኮሃል ይጨምርልህ በርታ ።
ታሪኩን ሲሰማ የልጅቷ ጥንካሬ አደንቃለሁ ትዳራችሁ ይባረክ
ዮኒኒኒኒኒኒኒኒኒ ቤትህ ይባረክ የሰዎችን እንባ የምታብሰ ወንድማችን ተባረክ ሙሉ የማርሲል ክሩ ተባረክ
ሀይማኖት የግል ነው ፍቅር ደሞ የጋራ ነው
እኔ ሙስሊም ነኝ ዬናታል በጣም ታላቅ ሰው ነክ
በወጣው ላይ አላህ ይተካልክ❤
I am happy
ዮኒ የኔ ምርጥ ምን እደምልህ አላቅም ነፍ ዓመት ኑርልን ለኔ አንደኛ አንተነክ እኔም ባገኚህ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ክፉ ከሚባሉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ በቃ ስወድህ ከልቤ ነው ሰላምክ ይብዛህ
የሰዉ ደስታ የሚስደስትህ ትልቅሰዉነህ የዉኔ ተባረክ በ7እጥፍ
Wowo tamasegeni geteyeeeeee
Yerdshi geta eysus bnger hulu yberkh
ይቺ ሴት እድለኛ ናት ክርስቶስ ለታገሱት ደራሽ አምላክ....በእንባ ጨረስኩት
እኔ የኦረቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን ያነተን ፕሮግራም እከታተለው ለዚህ ትወልድ እግዚሀብሄር ለኢትየጸያ የሰጣት በረከት ነክ ዮኒ እግዢሀበሄር ባርክ ዘመንክ ባርከው የሰው ልጅ ደስታ የሚፈልግ በዚህ ዘመን የለም የኔውድ አንተ 1ኛ ነክ
ዮኒዬ፣ እግዚአብሔር በአንተ በኩል በገለጠዉ እዉነትና ሕይወት በጣም ተደስቼላሁ። ጠላት ይጩህ አንተ ግነ የጌታን የልቡን ደስታ አገልግል። አንተን ለመድኃኒትነት ያስነሳህ ደግሞም አብሮህ እየሠራ ያለዉ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ፣ ደግሞ ሌሎችን የወንጌል አርበኞችና ጀግኖች ይጨምር ያብዛም ። አሜን።
ሙሺሪት ሙሽራ እንካን ደስ አላቹ የቃልኪዳን አምላክ ያስተሳሰራቹ እግዚያብሔር ነውና የትዳር ጅማሬ ሆስራ ግሩም ነው ደስብሎናል ዛሬ ዋዋዋዋዋዋዋ
Yoniye 😂😂❤👍👍👍👍👍
Hooooo አምላኬ ምን ይሳንሃል ተባረክ ዮንዬ እኔ ለራሴ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ ትዳራቹ ይባረክ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሽ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
ዮኒ ቃል ያጥረኛል ያንተ መባረክ ዝም ነው 😍 ብቻ ጤናውን ከዕድሜ ጋር የማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይስጥህ ❤
ሳቄንም እንባዬንም መቆጣጠር አቃተኝ ምን ይባላል ጌታ ሆይ ተባረክ ዬኒዬ ዘመንክ ይባረክ
I can’t imagine about her super girl ድንቅ የእመነት ሴት 👧 no words 😶
What’s the story about
_ትልቅ ሴት ነሽ በውነት ዘመንሽ ይባረክ ከንች ሕይወት ብዙ ነገር ተማርኩ _*_ልባም ሴትን መን ልያገኛት ይችላል_*_ አንችን ያጋባ ልጂ እድለኛ ነው 💔💞🍒💞🍒💞🍒💞🍒💞🍒💞_
AMEN
Setoch kesuwa temaru eski
አንቺ ምርጥ ሴት ነሽ ይገባሻል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Genet Xyz
She is #1
Melsan beminat etebkalhu
waw waw እልልልልል እንኳን ደሰ አላቹ የፈርሰው ትዳራቹ አዲሰ ሆነ አረ ሀሀሀሀ አሜን አሜን ዮኒዬ ምን ይባላል ከተባርክልን ውጭ ዋው
ዮኒ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ በእውነት እግዚአብሔር ያ ክፉ መንገዳችን አካሄዳችን ስራችን አስተሳሰባችን ታግሶና አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሆኖልን በይቅርታ ዓይኑ ተመልክቶን ለዚህ ሰዓትና ጊዜ ጠብቆ ለንስሀ ጊዜ ስለሰጠን ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
woww ነፊስ አልቃረልኝም በጣም ደስ አለኝ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ዮንዬ ዘመንክ ይባረክ
ጌታ እየሱስ የኔም ጌታ መልሶ ትዳሬን ይስራው ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኔም ይድረስ አሜን
አይዞሽ የኔ ውድ ፀልይ በእምነት ጌታ ይችላል !!❤❤
ይድረስልሻል እህቴ ምን ይሳነውና።
የፈረሰን መልሶ የሚያበጅ፥ የተሰበረን የሚጠግን የታመነ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ትዳርሽን መልሶ ይስራዋል። የልብሽን ይፈጽማል አምናለሁ ። በኢየሱስ ስም ሆነ። ጌታ ሆይ ጸሎታችንን ስለ ስምህ ደግሞም ስለምታደርገው እናመሰግንሃለን።
@@misaliesolomon621 አሜን አሜን አሜን ያድርግልኝ
“እግዚአብሔር ለማንም አያደላምና።”
ሮሜ 2:11
ዪናታን እክሊሉ ማነዕ ወጣትን ነው ብለህ እያረከው ያለህው ዘመቻ መቼም የማይረሳና የሚያስመሰግንህ ነው ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ቸሩ መዳህኒያለም ይባርክህ
እኮን ደስ ያላቹ የሰዉ ልጅ ዉስጡ ያመነበትን አምላክ ሁሉ ያሳካል ዋናዉ ማመን ነዉ እኔም የኔ ጌታ አላህይ ሁሉን እያሳካልኝ ነዉ የቀረኝንም እንደሚያሳካልኝ ሙሉ እምነት አለኝ ከኔ የሚጠበቀዉ ሰብር ነዉ ደስታቹ እስከመጨረሻዉ ያድርግላቹ
Mama or Baba Love me to AMEN AMEN AMEN
ኢሻአላ ማረ
ኢንሻአላህውደ
የኔ ቆንጆ በውነት ጀግና ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም ደስ ያለሽ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ዩኒየ የአንተ መልካምነት የምገልፅበት ቃል የለኝም እንዳው ተባረክ
እኔ ሙስሊም ነኝ የክሪስታን እምነት ተከታየዮቺ ወላሂ በፍቅር ነዉ የምወዳቺሁና የማከብራቺሁ የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነዉ ሁልጊዜ ደስታ አይለያቺሁ ወገኖቸ
ሰአዲ አንቺ እራስሽ ፍቅር ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ
አንተ ትልቅ ሰው ነክ ተባረክ
እኛም እንወዳቹሀለን።ከልባችን
❤❤🙏🙏
Seve
ለመጀመሪያ ጊዜ አለቀሱክ የእወነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እኔ ኦረቶዶክስ ነኝ ግን እወድሀለወ የወናታን
ጌታ በ2011 ዓ.ም ያሳለፍነውን መከራና ሀዘን ያስረሳን ጌታ ይባረክ I have no words Yoniye!!!
Ihaveno words yoniye
🍇🍇🍇
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብላችህኛል እግዚአብሔር ያስምራላችህ በጣም ደስትላልችክ
ብቻህን ሀያል 🙌ለምን ?እንዴት? ወዴት ?መቸ ?የማትባል :: መንገድህን እና አሰራርህን ማን አወቀ?በባህር ውስጥ መንገድን ታዘጋጃለህ ☝️ሰው የማያስተውለውን ድንቅ ነገር ታደርጋለህ ☝️አንተ ተናግረህ የማይሰማ ማነው?ደፍሮህ ሄዶ ማን በደህንነት ኖረ?አንተ እግዚአብሔር ነህ ያህዌ። 🙏🙌ይገባሀልና ተወደስ 🙏🙌ተባረክ 🙌🙌ቅዱሱ ስምህ ለዘላለም ይክበር 🙌🙌እየሱስ ጌታ ተመስገን ። 🙌🙌🙌🙏ይህም ያንስብሀል። አናውቅህም🙏 ደግሞም ትልቅ ነህ። ካስተዋልህ እጂግ ጥቂቱ ይህ ነው አባ ቸሩ አባታችን እና ፈጣሪያችን። ❤️
ዮኒ
ዮኒ
ዮኒ
ዮኒ
ዮኒ
ዮኒ
ዮኒን እምትወዱ👍👍👍👍👍👍ዘመንህ ይባረክ
ክብሩን ጌታ ይውሰድ እህቴ ጌታ ዘሠናችሁ ይባረክ ጨዋ ጨዋ ዋው እንዳ ከአንደበትሽ ነሚወጣውን ለመስማት ቢያንስ ከአምና ጀምሮ እስከ በእውነት በእውነት በእንባ 100 ጊዜ ይሆናል ዮኒ በቃላት የምልህ የለኝም ዘርህ ይባረክክክክክኮክ
እግዚአብሔር እኮ ትልቅ አምለክ ነው እውነት ታርከችን የምቀይር እሱ ብቻ ነው
ቀላል ተሳክቶልሃል ዮኒ የጠራህ ባንተ ትውልድ ያየ ጌታዬን እባርከዋለሁ ሙሽሮች ትዳራችሁ ይባረክ።
ወንድሜ ተባረክ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱ ያስፈልጋታል ከሁሉም ሀይማኖት አባቶች
ማሻአላህ አቦ እንዳተ ያለ ወንድ ይብዙልን ዘርህ ይብዛ ፣ከስደት መልስ ያተተማሪ እሆናለሁ እድሜና ጤና ይስጠን እስከዛ
ሀዊየውጫሌዋ ሀዊየውጫሌዋ
መፈለግንም ማድረግንም በኛ ውስጥ የሚያኖረው መሲሁ እየሱስ ላንቺ ብቻ ሲል ቀኑን ያረዝመዋል ይጠብቅሻል ትማርያለሽ
ወደወይት
አንች ከብት አሁን ለዚ ማሻ አላህ ይባላልደ ደቆሮ አቦ ገደል ግቢ
ኡኡ ቴ ማሻ አላህ እኮ ለዚህ
@@አታሽቃብጥ ይች ምን ታውቃለች የሆነች ዞጥ
እግዚአብሔር ክብሩን እና ምስጋናውን ሁሉ ጠቅልሎ እርሱ እና እርሱ ብቻ ይውሰድ!!! አሜን!!!
ኣሜን ጌታ ይዉሰደዉ
የምትገርሚ ሴት ነሽ ደሞ ስታምሪ የኔ ኮልታፋ ድምፅሽ ሲያምር መልካም ጋብቻ💜❤
አረሀሪፋነው
❤❤❤🇪🇹
❤❤❤❤❤
ክክክክክ ኮልታፋ ይባላል እንደ
ጀግና ሴት በመጠበቅ ውስጥ ያለ በረከትን ነው ያሳየሽን የኢትዮ ቆንጆ
Hgbjmvcyuedui😷😭
አንች ጃግና ሴት በእውነት አደነኩሽ እንኳን ደስ አለሽ የምገርም ነገር ነው የወንድማችን ህይወት ስለተረፍ አድስ ህይወት በክርስቶስ ስለገኝም እጅግ ደስ ብሎኛል ብሎናል እልልልልልልል እሳይ እንዲህም ስለታደሴላችሁም ጋብቻ እግዚአብሔር መታገስ ዋጋ አለው ወስኖ ጌታን የጠበቀ ብር ግጥም አያፍርም በእውነት አይችያለው ዮንዬ የፍቅር ሰው በእውነት የክርስቶስ ልብ ያለ ሰው ጌታ ይባርካው! ሁሉንም ላሳመረው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን።
.....በስራው ድንቅ ነው ደስ ብሎናል ዛሬ፡ ጌታ ሆይ ተባረክ፡ ዮኒ wish you long life. bless you.
እኔ ኦርቶደክሥ ነኝ ወይን እንደት እንምወደዉ ዮኒ እዴሜ ይሥጥህ መልኳም ጋብቻ ይሁንላች ዘመናች ይባረክ
ዋው ሰለ ሁሉም ነገር ገታ ይባረክ ዬን የበዙወችን የፈረሰ ትዳር ጠገነሀል እንወድካለን ደገሞ ተሳክቶልካል😘😘🤙
ዋዉ ዋዉ አንሜ አንሜ
ይህ ፕሮግራም የሚትከታተሉ እህቶቸና ወንድሞቼ ደስ አይልም ? እኔ ምንም ነገር ለጊዜው የለኝም ብኖረኝ አብረው ባገለግል ደስ ይለኛል እግ/ር የግዘው ሰው አድርጎ የባረካችሁ ሊሞዝ ቨሎ የተለያዩ የሰርግ ማተሪያል ያላችሁ በመስጠት በግዘያችሁ በተሰጣችሁ ነገር ጌታን ከዮን ጋር አገልግሉ ነገ የእናንተ አይደለችምና ።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ።
ግርም ድንቅ እያለኝ ተከታተልኩት ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
ሕግዝያብሔር የእንደገና አምላክ ስምህ ይባረክ🙌🏽
እህቴን እና ወንድሜን ዳግም አንድ ስላደረካቸው ተባረክክ
እንኳን ጌታ የረዳችው
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል እዩ ጩፍና ናታምን በጣም ነው የምወዳቸው ለዚህም ምክንያቴ የሚያደርጉት ስራ ይመሰግራል ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ልግለፅ በማልቀስ ራሴ ታመመ
ሙሽሮች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
በሂይወቴ እንዲህ አይነት ሰረግ አይቼ ወደፊትም ላይ አልችልም ዬኒዬ አረ እንዴት አይነት ቅን ልብነው የሰጠህ ሁሌም እንደምለው እድሜዬን ቀንሶ ይሰጥህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
Wwwww betam desi yela gita yebarkachu yeniy berki belly
Yoniya geta zemenhin lejojeken yebark amen amen
Yan kanji
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም አክልሉ የሚያረጋቸው ነገሮች ከልቤ ልቤን ይሰብረኛል የአዳም ልጅ ሁሉ ይዳን አሜን
ዮናታን ነው ስሙ አክልሉ የአባቱ ስም ነው
ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው እልእልእልእል እንኩን ደስ አለኝ እህቴ ጠብቢ ሴት ዮንዬ ተሳክቶለታል እሰይ አሹ😍😘👏👏👏👏👏
አቦ የኒ ለዚህ ትውልድ እግዛቤር በሰጠህ ፀጋ ድቅ ነገር እየሰራህ ነው ዘመንህን ድንቅ ያርግልህ የእስራኤል አምላክ!!!
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ወላሂ በጣምምምምም ደስስ ይላል ምረጥ ሴት ናት።
ሰይጣን ገዳፊ ፍልም ነው
ሁሉን ያርገው እግዛብሄር ነው ክብር ለሱ
ዮኒየም እድሜና ጤና ይሰጥ የምታደርገው ቀላል እዳይመሰል
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
የእግዚአብሔር ባራ ዮኒዬ ስወድህ እኮ
ልባም ሴት!! ለአንድ ልጅሽ ሌላ አባት አላመጣባትም ብለሽ ከሁለት ዓመት በላይ ጠበቅሽው ዘመንሽ ይለምልም። ሰው በረባ ባረባ በሚለያይበት ዘመን.... ጌታ ዘመንሽን ይባርከው። የካሳ ዘመን አለሽ።
ኦ !❤ጌታ የሱስስ ክብሩን ይዉሰድ ዮኒ አንደኛ ነዉ ።
ወይኔ እንዴት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ላንተ ምን ይከፈላል ተመስገን ተመስገን የኔ አባት እንኳን ደስ አላቸ ትዳራቹ የተባረከ ይሆን
አቤት ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነዉ ክብር ለእርሱ ይሁን አሜን እህቴ ድንቅ ሴት ነሽ ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
ዮንዬ የስንቱን ቤት ጠገንክ የስንቱን እንባ አበስክ አብረህ አልቅሰህ ተስፋቸውን አለመለምክ ቸሩ አምላክ በጉለትህ ሁሉ ይሙላልህ
ዩኒ ማለት ለኛ ኢትዮጵያዊያን የተላከ ሙሴ ነው 💚💛❤
ትክክል.በጣምምምምም
Tikiknew geta yibarkewu
Ewonut Ewonut nuwo Egziabheer
Amlakachen luzihu zemun yasenusawo setotachen,Moses nuwo, amen amen yebaruk!.
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen Amen ጌታ ይባርከው
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ከክፉ ሰይጣን
እግዚአብሔር ሁሌም የእንደገና አምላክ ነዉ ስሙ ይባረክ
ዮኒዬ እድሜ ልክህ የደስታ ይሁን የእኔ መልካም ሰው ተባረክ ❤❤❤❤
ጌታ ሆይ እኛንም በስደደት ያለነነዉን አሰበበን አአገገራችን ስንገገባ አንተ የምትከቡርበት ትዳር ስጠን .....ዮውንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርከው የቡዝዏችን እንባ አብሰካል....ተባረክ
😢😢😢😢amane amane 🙌🙌🙌
የእግዚአብሔር ስም የታባራክ ይሁን ታባርክልኝ ዮኒዬ ❤❤❤
እስቲ ይህ መልካም ስራ ምኑን ነው ዲስላይክ የሚደረገው ኧረ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ብርሀን ይግለጥ
አይገርምም
እውናት ናው ሰዊ መሰይ እንስሳ አሌ መሳለኝ እዝ ውስጥ እንዳልሹሁም ፈጠር የልቦና ይሥጠቾው። ታበርክ እማ
KEZIYAGNAWO WEGEN, GIZAT YEHONUT NACHEWO::
GETA EYESUS YIDRESLACHEWO
መስማት ስለማይችሉ ነው ማሬ
Ygremal
ዋዉ !!እንዴት ደስ የምል ደስታ
እህቴና ወንድም እንኳን ለልጃችሁ እግዝአብሔር 1 አደረገችሁ
ዮንየ እኳ ከአንደኞች አንደኛ ነህ
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ። ድንቅን አደረገ። ዮንዬ እግዚአብሔር ባንተ ታምራትን አደረገ
እንኳንም የኢየሱስ ሆንኩኝ!!ያለፈን ታሪክ እንደዚህ አዲስ አድርጎ አፍን በሳቅ በደስታ ይሞላል።ስምህ ይባረክ
እንዴት ነው መመዝገብ የሚቻለው እባካችሁ ንገሩኝ
በዚ ማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው
እንኳን ደስ ያላችሁ 😍😍
ዝምበልአተውሸታምሰውንአታታልሌባ
እናንተም በማየት ዉሸቴን የተሰማኝን ስሜት ልነግራችሁ አልችልም በናንተ ውስጥ የግብር የአምላክ ባርት ለሁላችን ይሆን እላለሁ
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1፣3 ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም:: #በሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ዮኒ ማኛ ዘመንህ በጌታ ቤት ይልቅ ተባረክ ፀጋ ይጫማርልህ
ወንድሜ & እህቴ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ አይለያችሁ👩❤️👩 ተባረክ🙌🙏
ዋውውውውው ክብር ልጌታ ይሁን ቅዱሳን ተበረኩልኝ በብዙ all🙌🙏🙌🙏🙌🙏
ዋውውውው ዮኒዬ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ሺ አመት ኑርልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤መልካም ጋውቻ ይሁን ላቹሁ
1ኛ. እግዚአብሔር ይባረክሽ ማም. ተባረክ. ጌታ. በእውነት. ተባረክ. Ufffffffffffu. Tebarkiiiiiii. Tebarkiiiiiii. Tebarku. መልካም. ወጣት. Wow. እልልልልልልልል.
Thank you God.every time when I watch marsil I can’t stop crying 😢 😢😢😢yoniye you’re the most lucky person on planet 🌎 how many get though your teaching this generation.
AMENNNNNNNNNN
BLESSSSSINGS
ይህንን ፕሮግራም የምንከታተል ሁላችንም ዮኒን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በትምህርቱ በስነምግባሩ እና በበጎ ስራው ላይ ተመርኩዘን እራሳችንን መርምረን መሆን ያለብንን መልካም ወጣት ሆነን እራሳችንን እንለውጥ።እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራልና።
ዮኒ ሁሎ በአንተ ፀጋ በእግ/ሔር ድንቅስራ እደስተታለሁ እገረማለሁ ተባረክ እኔና ቤተስቤ አንተ ጋ መምጣት እፈልጋለን
Wow so😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ቃላት አጠረኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ እኮ መልካምነው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ሙሸሪት ሙሽራው እኳን ደስአላችሁ የቃል ኪዳን አምላክ ያስተሳሰራችሁ💓💓💓💓💓💓💓ነብስምአልቀረልኝ እኔ በጠም ደስተኛነኝ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመው 💓💓💓💓ስጠብቀው የነበር ቢዲዮ ነበረ ደግሞ💓💓💓💓
የኔ ሱሴ ዬኒዬ ምርጥ
Bamabata seme atane lamamasegane kalate ylame fatare zamanekene ybarekawe
ዮኒ አንተ ማለት እንዴት ልግለፅህ በሰዎች ደስታ የምትደሰት ሲያዝኑ የምታዝን ሁሌም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጨምሮ ይቀባህ የኔ ጌታ አንቺ ልጅ በአጭሩ ልግለፅሽ ትለያለሽ አሁንም ያበርታሽ ከፍ አድርጎ ያኑርሽ ሀሳብሽ ሁሉ ይሙላ
My heart is crying 😢 I can’t stopping it ... any ways God is awesome ❤️praises 2 his Glorious Name 💐 God Bless u yoni n all beloved once beautiful couples ❤️
ወላሂ ሰው ተደስቶ ማየት እደት ልብ ያረካል ሀይሞኖት የግል ነው ፍቅር መዋደድ የኛ ደስታችን ነው እካን ደስ አላችሁ
Ye getaa Fikir indih naw tsalotun yamimals amlaak nw isu. HALLELUJAH IYASUS FIKR NW.
ማማዬ እንዳንች አይነቶችን እህቶች አላህ ያበርክትልን
ሂክማዬ አሰተያትሽ ልክብለሻል ማማዬ
እውነት
@@mesi3803 አሚን እህቶቸ
ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ ዬናታ ምንም ቃል ይለኝም ለምታደረግው ደግነት ፍቅር የስውን የውጭውን ብቻ ሳይሆን የውስጡንም የምትመለከትበት አቅም ኑቆዲሞስ ክርስቶስን በማታ እንዳለው አንተ በእውነት ከእግዚአብሔር እንደ መጣህ አምናለሁ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ታምር የምታደርገው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስለሆን ነውና እንዳለው አንተም ይህን ሁሉ ወጣት ወደ ሕይወቱ የመለስከውና ራሱን ወደ ጌታ እዲስጥ የምታድረገው በእውነትም ጌታ ከአንተ ጋር እንዳለ በሥራህ አስመስክራሀል. በመጨረሻም ጌታ ዘመንህን ትዳረህን ኑሮህን ሁሉ ይባርክ በረታ ጠንካራም ሁን እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከፊትህ ይቅደም አሜን
በለሷዋን የጠበቀ ፍርዋን ይበላል የስስስስስ ።
መልካም ጋብቻ ዮኒ ተባረክ
ልባም ሴት ነሽ። ተባረኪ እህቴ!!!