እንደ ጎረምሳ በሽማግሌ……ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 782

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 ปีที่แล้ว +196

    የእናትን ደስታ እናት የሆነ ብቻ ነው የሚያውቀው። ዮኒዬ እግዚአብሔር እንባቸውን እንዲታበስ አንተን ስላስነሳህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 ปีที่แล้ว +10

      ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ የኔ አባት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 3 ปีที่แล้ว +5

      Ewenet new 😭😭😭

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 ปีที่แล้ว +2

      AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI AMEEEEEEEENI

    • @mimiztr2071
      @mimiztr2071 3 ปีที่แล้ว +1

      @@AA-jj6gj 😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @Olibeckmot1
      @Olibeckmot1 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/CmYrdFrkz8g/w-d-xo.html

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +188

    ኢትዮጵያውያን እናቶች ትለያላችሁ: ሺ እመት ኑሩልኝ❤️

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +84

    እናት ስታለቅስ እንደማየት የሚያም ነገር የለም እግዚአብሄር ይባርክህ ዮኒየ

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว +2

      Aow,!😭😭😭😭😭😭😭👈

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว +80

    ዮኔ ልጅህን ጌታ በደሙ ይሸፍንልህ ዮኒ ቃላት የለኝም ልዩ ነህ

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +77

    በጣም በጣም በጣም የሚገረም ነው የጌታችን ሥራ ዮኒ ለምልም አንተ እኮ አንደኛ ነህ ተባረኩ

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም እመልሳለው በቅንነት

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 ปีที่แล้ว +6

    የእናቶችን ጭንቀትና ፀሎት የምትሰማ አምላክ ተመስገን። ዮኒ ተባረክ ።

  • @meltedamendi9361
    @meltedamendi9361 3 ปีที่แล้ว +87

    አንተ ብሩክ ሰው የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን። እለት እለት ጸጋውን ያብዛልህ ዮኒዬ

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 3 ปีที่แล้ว +86

    ዮንዬ ተባረክልኝ የእናቶቻችንን ዕንባ እግዚአብሔር በአንተ እያበሰልን ነው 🙏🙏 እናመሰግናለን

    • @sainasaina2388
      @sainasaina2388 3 ปีที่แล้ว +1

      ❣️❣️💕😍

    • @eyosiyasterefeofficial
      @eyosiyasterefeofficial 3 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው ፓስተር

    • @amannuel3527
      @amannuel3527 3 ปีที่แล้ว +1

      በናትህ በሰው ስም አትነግድ ይደብራል😑

    • @selamawti531
      @selamawti531 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sainasaina2388 ❤❤

    • @emmatube9648
      @emmatube9648 3 ปีที่แล้ว

      Amen yoniya ant eko telayalake zamaneke yebrekelke

  • @Selam694
    @Selam694 3 ปีที่แล้ว +124

    አባቷ : አቶ ቦጋለ :የልጃቸውን : ለውጥ :በእውነት አይተው ,ተደስተው , ለመመስከር :ያብቃቸው :
    እግ/ር 🙏 🙏🙏🙏
    የዛሬ :አመት :የሳቸውን :ምስክርነት :ለመስማት :
    ያብቃን :🙏🙏🙏love from Germany 🇩🇪🇪🇹

  • @adisegobena7749
    @adisegobena7749 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ጌታ ለምድራችን ብቻ አይደለም ለአለማችን በረከት አድርጎ አስነስቶሀል እናቶች ስለልጆቻችን የምናለቅሰው ብዙ አይነት እምባ አለ ለኔም አንድ ቀን ባንተ በኩል የልጆቼን ነገር እንደሚሰራ አምናለሁ እግዚአብሔር ባንተ በልጆች የምድሪቱን ከርስ ያጠራል ከክፉ ይጠብቅህ

  • @mahdereeprame110
    @mahdereeprame110 3 ปีที่แล้ว +42

    የኢትዮጵያ እናቶች ብዙ ዋጋ የሚከፍሉ ናቸው ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈል

  • @መልካምወጣትነኝ
    @መልካምወጣትነኝ 3 ปีที่แล้ว +35

    የኔ ዘመን ጳውሎስ ዮኒ እግዚአብሔር ዳርቻህን ያ አስፋዉ ከዚህ በላይ ለምልም ምድሪቶን ውረስ 🙏❤

  • @ናይሉቅማፅ
    @ናይሉቅማፅ 3 ปีที่แล้ว +22

    አንቺ ምርጥ እናት ነሺ ልጂሺን ቁጭ ብለሺ ጌታን ያስቀበልሺ ጀግና

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu1645 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒዬ ልጅህ ሊዊዬ ዘመኑ ይባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈን በክፉ የሚያየው ጠላት ከእየሱስ ክርስቶስ ደም የተነሳ ስራው ፈርሷል፡፡

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 ปีที่แล้ว +47

    ዘንድሮማ ቀን ወጣልን ለእናቶች እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว +17

    ከዚህ በኃላ ወጣቶችን የሚበላውን ክፉ የተረገመ ይሁን ዮንዬ ዘርህ ይለምልም እንወድሀለን ተባረክ

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 ปีที่แล้ว +16

    በለቅሶ ብቻ አይነ አበጠ ራስ አመመኝ ሥራ ገርሞኝ ታላቅ ነህ ኢየሱስ ጌታ ነህ ንጉስ ነህ ከፍ በል ዮኒዬ ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 3 ปีที่แล้ว +2

    ዬንዬ የጌታ ቀኝ እጅ ይህን ፈተና የበዛበት ትዉልድ የምታስመልጥ ፀልይልኝ ደሞ ጌታ ይረዳኛል ልጆቼን ይዤ ለመምጣት ልቤ ይጠማል...የአራት ጎረምሶች እናት ነኝ....ለትዉልድ የተሰጠህ በረከት ነህ...ተባረክ💚💛❤

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 ปีที่แล้ว +6

    ፀጋ ልበስ ዮኒዬ ከልብሱ በላይ የህይወትን ቃል ይዛ ወደቤቷ ገባች ድና ትቅር አምልጣ ትቅር ! ፀጋዬ በልጅነትሽ ያስለቀሰሽን ጠላትሽን የምትበቀይ እና ዘሮችሽን በወንጌል የምትወርሽ ያድርግሽ!

  • @kiddistjomole3210
    @kiddistjomole3210 3 ปีที่แล้ว +40

    ክብር ሁሉ በጠላት ላይ ኃይሉን ለሚገልጥ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 3 ปีที่แล้ว +20

    ስለ ዮኒዬ #እግዚአብሔር #አምላካችን #ይክበር #ይመስገን!!!
    ዮኒዬ ቃላት ስለማጣ ኮሜንት መጻፍ እቸገራለው ቢሆንም እጸልያለው ልጅህን #በእየሱስ #ክርስቶስ #ደም ሽፈንኩት! ከሌውዬ ማንም የጠላት አይን ደፍንኩት አሜን!!!

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 3 ปีที่แล้ว +20

    ዬኒዬ: ዘመንህ: ይባረክ: ዘርህ: ይባረክ: ሀገሬ: ቀን: ወጣልሺ: እልልልልልል: በይ!!!!

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว +19

    ባርኬህ አልጠግብ አልኩ ዮኒዬ ዘመንህን ይባርከው።እማማ እንኳን ጌታ እረዳዎት ።እህቴ እንኳን የጌታ ሆንሽ አሸናፊ ነሽ።

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የ እናት ፍቅር ከእግዚአብሔር ቀጥሎ እውነተኛ ፍቅር የ እናት ፍቅር

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የኔ እናት እንዴት እንዳስለቀሱኝ እኔኮ የኔ እናት ብቻ ትመስለኛለች በልጇ የምታለቅሰው ለካስ ሁሉም ቤት አለ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም የብዙዎች እናት ዕንባ ጌታ ባንተ አልፎል ታብሱዋል ተባረክ ዮኒዬ

  • @liliyegeta8593
    @liliyegeta8593 3 ปีที่แล้ว +12

    አገሬ ተስፋ አላት አምናለሁ ምድራችን ትፈወሳለች መፍዙዝ ግራ ይጋባል ……….. ወንጌል ይለውጣል……….. እየሱስ በምድራችን የከብራል

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +3

    እናት ያላችሁ እባካችሁ ከእናታችሁ ጋር እንደ ልጅ አንደ እህት እንደ ጎደኛ አርጋችሁ ኑሩ እናት በሂወት እየለች ምን አይምሳችሁም ግን ካጠጋባችሁ ሰትርቅ ወይም ልክ እንደ እኔ በሙት ሰትጦት ያን ግዜ ልክ አልም በላያችሁ ላይ የተደፋባችሁ ነዉ የሚመሰልባችሁ ሰለዚህ እባካችሁ እማየ ለዘላለም ትኑር እያላችሁ ጸልዩ እናቴ ልክ እንደጎደኛየ ነበረች እማየ ሁል ግዜ ልቤ ላይ ነች እማየ ሁል ግዜም እወዳታለሁ ❤❤❤❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰይጣን አይችልም እርር ድብን ይበል አይዞህ የእግዚአብሔር አገልጋይ እኛም እጸልያለን በክፉ አይኑ የሚያየው አደ አምድ ቡን ይበል ክፉ አይንካብህ በጌታ በእየሱሰ ሥም በደሙ የተሸፈነ ይሁን አሜን ❤❤❤

    • @genitora2492
      @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ሴጣን አይችልም።

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 ปีที่แล้ว +6

    ለእናቶች 🇪🇷🇪🇹 👏👏👏👏 አሜን ጌታ እየሱሰ ይችላል አሁንም ደግሜ ተባረክልኝ ጤና እድሜ በጸጋ ላይ ጸጋ ልጅህን እግዚአብሔር ያብዛልህ አወን በጣም አንተ ሁል ግዜም እደለኛ ነህ ❤❤❤

  • @genitora2492
    @genitora2492 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ ስለምህረትክ በጣም በጣም አመሠግንሃለው እስክንመለስ ይጠብቅናል ጌታ ዮኒ በአንተ አልፎ የሚሰራውን መንፈስ ቅዱስ አመሠግነዋለው ተባረክ

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 3 ปีที่แล้ว +7

    I promise from now on I will pray for you and your family specifically for your SON zemenih ybarek ልጅህ ካንተ በሰባት እጥፍ ቅባት ይቀባ ለምድሪቷም በረከት ይሁን እድሜውን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይኑር

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 2 ปีที่แล้ว +1

    Glory be to his name. Yoni may God protect your Son from any evil.

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 ปีที่แล้ว +16

    ጌታ ይባርክ አንድ ልጅህን ሺህ ያድረግል ዮኒዬ ሱሴ እወድሃለሁ ሁሌም አለቅሳለሁ ሰለ ሚሆነው ታምረ😭❤🙏🙏🙏

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 3 ปีที่แล้ว +1

    "የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው: የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና"!!! ዮኒዬ አንተ የተወደድክ፣ ብዙዎችን አስታራቂ፣ ብሩክ ሰው፣ ጌታ ኢየሱስ በአንተ ውስጥ ሆኖ የስንቱን እንባ አበሰ.......ስለ ፀጋው ጉልበት ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይህንን ሃሌ ሉያ!!!! አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት.......

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ከጠላት የተሰወርሽ ለእግዚአብሔር ክብር የተገለጥሽ ሁኝ ውድ ህቴ ዮኒዬ ዘር ምድርን ይሙላ ፍሬህን ጌታ ይባርክህ በደሙ ይሰውርል እናቶቻቸን ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ይብዛላቹ ተባረኩልን ክፉአቹን እባቹን አንይ ሁሌም ሳቅ ደስታ ይሙላባቹ ሰላም ላገራችን ይሁን ተባረኩ ቅዱሳን💚💛❤❤❤🙏

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 3 ปีที่แล้ว +21

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን 😍😍💥
    ዮነቴ ❤

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱሴ ምን ይሳንሃል የዋጣት አውሬ ተፋት ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ዮኒዬ ስላንተ ቃል የልኝም የኔ መልካም ሰው እወድሀለው ተባረክ ዘርህ ይባረክ ሌውን እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለክብሩ ያሳድግልን

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +1

    የብዙ እናቶቻችን እንባ እየታበሰ ነው
    ዮኒ እንወድሀለን ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +9

    በኢትዮጵያ ላይ እያለፈ ነው ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +32

    ወይ የኢትዮጵያ እናቶች ጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ 😭😭😭

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር በልጁ በኢየሱስ ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የኔንም ሠርግ ያሠየኝ የወኒ አሜን እልልልልልልል እነም በሥደት ሠመለስ ማረፋ የለኝም ማረፋ ያዘገጅልኝ የወነሥ አምለክ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👐👐👐👐👐👐👐

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ የሰማይ ኣምላክ ይባርክ ዘርህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ክፉ ኣያግ ኝህ .!!! ምን ይሳነዋል በዙፋኑ ያለው ይባረክ .!!!

  • @genetrede484
    @genetrede484 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ተባረክ ጌታ እየሱስ ለትውልድ ያስነሳህ ምንነው በእኔ ዘመን በእኔ ወጣትነት ጊዜ በኖርክ ኖሮ ብዬ በቅናት እመኛለሁ ያንተንም እማ ልጅ ጠላት ጥጉ አይደርስም በእየሱስ ደም ተሸፍኖአል አገሬ መጥቼ ፕሮግራምህን ለመካፈል እናፍቃለሁ ወንድሜ
    ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብህ::

  • @feadilaamusaafe9393
    @feadilaamusaafe9393 3 ปีที่แล้ว +259

    ዮን እኔ ሙስልም ነኝ በጣም እከታተላለሁ በጣም ልቤን ይነካል

    • @asterojoasterojo8272
      @asterojoasterojo8272 3 ปีที่แล้ว +9

      አለህ ይበርክሽ

    • @gy8086
      @gy8086 3 ปีที่แล้ว +2

      Tebarkie!!

    • @desiabate4936
      @desiabate4936 3 ปีที่แล้ว +2

      yen wondim madani ba eyususi bicha antem hiwotihin adini

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 ปีที่แล้ว

      Yes,!😭😭😭😭😭👈

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 3 ปีที่แล้ว

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @gelaneshseid8710
    @gelaneshseid8710 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያለምልምህ ዮኒየ ልጅህ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሽፈን፡፡

  • @alemdereba9365
    @alemdereba9365 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒየ እኔ ጴጤ በልሆንም የምሰረው ስራ በጣም ያስደሰተኛል ተባረክ እመቤ
    ቴን

  • @emebetaddis1864
    @emebetaddis1864 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤትህን ልጅህን ይባርክ ብድራትህን በልጅህ ይክፈልህ ለብዙ ትውልድ መፍትሄ ያድርግህ

  • @helenmoges9509
    @helenmoges9509 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ የስንቱን እንባ አበስከው ተባረክ የወለድከው ልጅ ብዙ ያሁንልህ

  • @julimaya3840
    @julimaya3840 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ጌታይባርክህ ያገሬ እናቶችን ጭንቀት እድታነሳ ጌታ ስለተጠቀመብህ ክብሩ ለጌታ ይሁን በቀለኛ መንፈስ ይወጋ

  • @miratigdhjd7181
    @miratigdhjd7181 3 ปีที่แล้ว

    Uuuuuffff ያኔ እናት ጌታ ደርሰልሺ እናቶች የ ልጆች ክፍ አይውዱም እያጠፋነውም ይውዱነል እናት ዮኒ የ እናቶች አመልክ ይበርክ እንውዳሌን 1000 ዓመት ኑርልን

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ቃላት የለኝም በቀል እንዳያገኝህ በክርስቶስ ደም አንተና በተሰብህ ተሸፈኑ ለዘላለም ተባረክ

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 3 ปีที่แล้ว +4

    Enkae des blosch Ehte Amlak ymesgen Halleluja 🙏💐🇪🇷💐

  • @tigistalemayehu8236
    @tigistalemayehu8236 2 ปีที่แล้ว

    የወኒ።ተባረክ።ዘመንህ።ይባረክ።የትዉልድ።።አባት።ነህ።ምድርን።ውረሳት።በሞገስ።ዉጣ።

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 3 ปีที่แล้ว

    ደግመህ ደግመህ በልጅ ጌታ እየሱስ ይባረክህ ምክንያትም አንተ የብዙ ወጣቶች አባተ ስለሆንክ ነው ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ አገልግሎትህ ለዘላለም ይባረክ ሁሉንም ክብር ጌታ እየሱስ ይውሰድ አሜን ሃሌሉያ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much brother and sister love you so much Ethiopian people love you 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አንደኛ እግዚአብሔር ልጅክን ይባርክልክ የዘመናችን ምርጥ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠከን ልዩ ስጦታ እኖድካለን ገና የብዙ ወላጅ እንባ ባንተ ይታበሳል እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 3 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopian mother's are amazing.
    Lovely mother

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 ปีที่แล้ว +1

    የእምዬ ደስታ ከምንም በላይ ነው። እናት ሳቅሽን እንጅ ለቅሶሽን አያሳየን። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብሩክ ያርግ። ዮንዬ ዘመንህ የደስታ ይሁን

  • @derejedegefe983
    @derejedegefe983 2 ปีที่แล้ว

    ዮንዬ በእውነት አንቴ የተሳካ ሰው ነህ የአንደኞች አንደኛ አንቴ ብቻ ዮንዬ እወደላሁ

  • @beimne221
    @beimne221 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን!!ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @houston-ethio3842
    @houston-ethio3842 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Yoni for taking these kids you are the blessing for all family . I always cried every vine I see these these kids freeing omg I cannot stop crying .Love from Houston Texas

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 ปีที่แล้ว

    የልጅህ አባት እግዚአብሔር ነው አትፍራ የምትፋራው አይደርስም ዮኒዬ አንተ ለሁላችንም ከእግዚአብሔር በታች አባት እንዴ ሆንክ የልጅህ አባት ደግሞ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፈንልህ ልጅህን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አባቴ የዮንን ልጅ ጠብቅልን ከአባቱ በላይ በሀይል ተገለጥለት እንዴ ሳሙኤል በልጅነቱ መጥራት ጃሚሮ አሜን ትንሹ ሌው ይሁንልህ እወድሃለሁ ❤️❤️❤️

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ እናቶችና ወጣቶች ምህረትን አውርድልን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

  • @abetube6101
    @abetube6101 3 ปีที่แล้ว +1

    የ ብዙ እናቶች እንባ ጠራጊ ዮኒየ ዘመንክ ዘላለምህ ብሩክ ይሁን ኣሜን ምድርን ውረስ

  • @lamlamashebo3254
    @lamlamashebo3254 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ዘመንክ ይባራክ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተን ያነሳ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 3 ปีที่แล้ว +1

    ዬንዬ ጌታ እብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ጌታማእንዲህ ልቡንደስ ታሰኘው እንክዋን
    ልጅህን ያንተ የሆነውን ሁሉ ቅጥርን ቀጥሮልሀል
    ለሌዊ ርስቱ እግዚአብሔር ነው
    ርስቱን ዱግሞ ለመላገጫ
    አይስጥም!!!!! ለትውልዱ ተስፋ
    ዩላቸውም ለተባለላቸው
    የጠራህ የታመነ ነው🙏

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 3 ปีที่แล้ว +1

    🥲🥲🥲የደስታ እምባ !! እግዚአብሔር ለእናንተ እንደደረ ለአለም ለተቸገሩ ወላጆች ይድረላቸው !!

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 ปีที่แล้ว

    አይ እናት አይ እናት ምን አይነት ልብ ነው የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒ ምን ልበል ስለአንተ ❤❤❤❤❤❤ እንዴት እንደምወድህ አንተ እኮ የትውልድ አባት ነህ ፡

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    Join you are a great blessing. You are impacting all generation and God is proud of you.

  • @samkwt5568
    @samkwt5568 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ አንተም ካንተም ጋር አብረው የሚያገለግሉት ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁንላችሁ

  • @simeyibarekigetahoyeghadda633
    @simeyibarekigetahoyeghadda633 3 ปีที่แล้ว +1

    Ueffff era Inda Egzbihere yale mamine yelem yadinale Eyseu 😭❤️😍😍 Yoni zemenike yibareki

  • @መዳንበኢየሱስብቻነው
    @መዳንበኢየሱስብቻነው 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ዮኒ ጌታ ይባርክ ስላተ ጌታን አመሰግናለው እዳተ አይነቱን በኢትዮጽያ ብቻ ሳይሆን በአለም ሁሉ ያብዛልን

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +10

    ልዮ ነህ ዮኒ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 3 ปีที่แล้ว

    ዩኒ እረጀም እድሜ አላህ ይሰጥህ ማንኛውም እናት ማልቀሰ የለበትም

  • @edukayyageta5746
    @edukayyageta5746 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ የኔ አባት የናቶች ምርቃት ይጠብቅሕ ፀጋው ይብዛልሕ ጌታ እየሱስ በቤቱ ይትከልሽ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ሰጦታ መፅሀፍ ቅዱሰ እግዚአብሔር አምላክ ቃሉን ያብራላችሁ ለምልሙ ክበሩ😍

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፈውሰሸን ያፅና እንኳን ደሰ አላቹ የኔ እናት ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የወላጅ መከራ ዮኒዬ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በልጅ እንደማዘንና እንደመቃጠል ከባድ ነገር የለም ዮኒዬ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ ዘርህ ይለምልም

  • @edosanegasa8853
    @edosanegasa8853 3 ปีที่แล้ว

    geta yebarkeh ante yegziabher bareya kezi belay geta yasefah zemenh yebarek

  • @ferifeleke3767
    @ferifeleke3767 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoniye min enidemili alakim kali atawu beka zemin yibareki eg/r edime yicheri kifu ayinika wuddd😍😍😍😍🙏

  • @Adena-AA
    @Adena-AA 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ይባርክ የዘመኔ ሰው ዮንዬ

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው ዮኒ በጣም እድለኛ ነህ የተከፋውን የተበላሸውን የምታስተካክልስላደረገህ ጌታ በእውነት እድለኛነህ ልጅህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አደራ ለፈጣሪ አምላክሰጥተነዋል ።

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    Families are at rest because of your service. May God reward your kindness.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 ปีที่แล้ว +5

    God is so good ! You are blessed ዮኒ May God richly bless you all !

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ለወጣቶች ደራሽ ለእናቶች እንባ አበሽ አድርጎ ሰለሰጠን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ዘመን ሁሉ ይባረክ አንደኛ ነህ

  • @danigirma7413
    @danigirma7413 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ በጣም እድለኛ ነህ በእውነት ፣ የአፍሪካ ወጣት በአንተ ምክንያት ነፃ ይወጣል።

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 ปีที่แล้ว +33

    እውነት ነው ዮኒዬ ታድለሀል! ልጅህ በጌታ በእየሱስ ደም ይሸፈን!

  • @zerihungamo6742
    @zerihungamo6742 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ይባረክ ዮኒ እኛም ተማርን ጌታ ጌታ ይባረክ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 ปีที่แล้ว +2

    Ye Egziabher Kal kesitotawoch hulu yebalital❣️🔥🔥🔥🔥🔥

  • @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
    @የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ የእናት እዳ ውይይይ😭😭😭 ጌታ ሆይ ትውዱን ከክፋት ጠብትልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዮኒዬ ለምልሚልኝ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒዬ ፈጣሪ ልጅህን ከክፉና ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቅልህ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ትበለው ❤️

  • @asniasrat5006
    @asniasrat5006 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተባርከሻል ፀጋዬ ይሄ እድል አይደለም መባረክ ነው ህይወትሽ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 3 ปีที่แล้ว

    ዯኒየ የስንቱን ቤት እግዚአብሔር ጎብኝቶልናል እድሜህን ያለምልምልን እውነትህን ነው የኢትዮጵይ አባቶችንኝፅና እናቶችን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @edenalemayehu6932
    @edenalemayehu6932 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልጅህን
    አንተን እና ቤተሰብህን ጌታ ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 3 ปีที่แล้ว +8

    When I see u r video I can't stop crying 😢😭😪 God bless u yoni

  • @hailemeke9539
    @hailemeke9539 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ እናትየ እግዚአብሔር እንባሽን አበሰልሽ !!

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 3 ปีที่แล้ว

    ያባቴ ቃል አያረጅም
    የእየሱስ ቃል አያረጅም
    ዘላለም ይኖራል እይበራ
    ከሚያምኑት ጋራ
    አሜን!!!

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 3 ปีที่แล้ว +1

    Egezihaber yemesegen enate merkoshe seletmrlese bebezu bereket tebareku ❤️🙌 yoniye getayesuse anetena betesebeh bebezu tebareku ❤️🙌yezerahew zere frew yelemelem 💯🌳❣️