ትሞክሪያለሽ ምርጥ አዲስ ድራማ(Timokirialesh) New Ethiopoan Dirsma 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 148

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 3 วันที่ผ่านมา +13

    ኧረ ወይኔ ያየሽ 😂😂😂አንድ በሬ ለብቻየ😂😂ቀይወጥም ቋንጣም ...😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hehamanot
    @hehamanot 3 วันที่ผ่านมา +13

    እምዋ እኮ የድራማው ድምቀት ነች 🥰🥰🥰

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 วันที่ผ่านมา +14

    ወይኔ አበጀሽየ የኔ ወርቅ ስወድሽኮ❤❤🎉🎉🎉😂😂

  • @fentabassie3299
    @fentabassie3299 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው አንደኛ ናችሁ በዚሁ ቀጠሉበት የጎጃምን ባህሉንና ትውፊቱን እያዝናናችሁ ታስተዋውቃላችሁ፡፡

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 3 วันที่ผ่านมา +4

    እማዋ እና ያየሽ አንደኛ አክተር ናቸው በጣም ጏበዝ ናቸው:እነሱ የሌሉበት ድራማ ጭር ያለቤት ይመስላል:ሁሉም ቆንጆ ይተውናሉ የኔ ምርጦች ግን ከአያ ታዲ:ጋር እነሱ ናቸው በርቱ ውዶቼ::

  • @nemased7851
    @nemased7851 3 วันที่ผ่านมา +15

    ዬኔ አበጀሸ ሰወደሽ እኮ ማር ነሸ❤❤❤❤

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያየሽ እና አበጀሽ አንደኛ ናችሁ ንፁ ስማቸው ሁላችሁም በርቱ ❤❤

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 3 วันที่ผ่านมา +11

    አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 3 วันที่ผ่านมา +28

    ዛሬኮ እመቤታችን ናት ስደተኞች እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 วันที่ผ่านมา +23

    ዛሬ እመቤታችን ናት

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 2 วันที่ผ่านมา

      Ameen Ameen ameen 🙏🙏🙏

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe วันที่ผ่านมา

      ማናት እሷ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ❤❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ልውደቅልሽ የኔ ጀግና ❤❤❤አበጀሽዬ

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያደግንበት ገጠሩ ደስ ሲል ❤❤❤❤እኔ ከሸዋ ነኝ አድናቂያችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nattyman4122
    @nattyman4122 3 วันที่ผ่านมา +7

    ያው እንግዲህ በቅጥ በቅጥ አድርገናል _____ይመቻችሁ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 วันที่ผ่านมา +11

    እንዴት አደራችሁ ምርጦችዬ❤❤❤❤❤❤

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኩል አሥተናጋጁ እግዚአብሔር 👍🏾

  • @BirtukanSileshi-sl7sc
    @BirtukanSileshi-sl7sc 3 วันที่ผ่านมา +2

    Ayeee...yayeshi!!!!

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 3 วันที่ผ่านมา +6

    ንጡህ ጉድሽ ፈላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ልዩዎች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaehaSadeha
    @SaehaSadeha 3 วันที่ผ่านมา +2

    የሳቅምንጮች በርቱየኔዉዶች❤❤❤🎉😂😂😅😮😅

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 วันที่ผ่านมา +7

    እኔምለው መቸነው የቀደማችሁኝ😂🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
    @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስማቸዉ ፈሳመሰለኚ😅😅😅😅

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ ግን ኦፕራሲወን ሁነሽ መስሎኝ የወለድሽ እረ ቀስ በይ ቁስሉ❤❤

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔወዶችበረቱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔበጣምነዉየምወዳቹ..ስአቱንአስተካክሉት❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አበጀሺ ጀግናሴት❤❤ ያገሬ ትውስታወች ውድድድድ❤❤ጎረቢቶቸን የምታስታውሱኝ😢

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያየሽ፤Aኢዚኳልቱ፤ሲካፋል፤እንዴውስወዳችሁ😅😅😅😅

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴው፤እመዋምንላርግሽ፤ስወድሽኮ

  • @የሞኬንግስት
    @የሞኬንግስት 3 วันที่ผ่านมา +11

    እነእምዋ መጡ እነሱንሳይ ጎረብቶቸ ጓዴኞች ትዝታዎቸሁሉ ይቀሰቀሱና በፍቅርነይ የምጠብቃችሁ ከልብእናመሰግናለን ሁላችሁንም በተለይ እምዋ ❤❤❤❤❤

    • @የወግድዋ
      @የወግድዋ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @EmuEmu-z3i
    @EmuEmu-z3i 3 วันที่ผ่านมา +1

    Temesgen enten say beteseb garr yealku yeakil yesemagneal😊

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 3 วันที่ผ่านมา +3

    እደታደራችሁ ዉዶቸ ዛሬእመቤታችናት እኳን አደረሳችሀ

  • @ZuzuZuzu-z4d
    @ZuzuZuzu-z4d 3 วันที่ผ่านมา +3

    እምዋ❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽውኮ

  • @سميرهحبشي-ث7ث
    @سميرهحبشي-ث7ث 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይንጱህ እናቴንጣልሻት😂😂😂

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ሱሶች ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች❤❤❤

  • @Ayu-a12
    @Ayu-a12 3 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ የዛሬው የእውነት ነው ድራማም አይመስል 🤣🤣🤣

  • @NitsuhAwoke-mx4kh
    @NitsuhAwoke-mx4kh 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳንም ሀገሬ ልጆች ሆናችሁ❤❤❤

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 วันที่ผ่านมา +1

    የስማቸው ሱሪ ስታምር፡ሼጋ ናት።

  • @አፁየናቴልጂ
    @አፁየናቴልጂ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የሰቄ ምንጮቼ😂❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 3 วันที่ผ่านมา +6

    እመዋ አራሲቱእንደዚህባትሯሯጪ

  • @AmogneAlemu
    @AmogneAlemu 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 3 วันที่ผ่านมา +2

    ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 3 วันที่ผ่านมา +1

    Weyyyyyyy Yena Wedochei Selme Selme Wedddddd

  • @EndeshawW
    @EndeshawW 3 วันที่ผ่านมา +4

    ለኔማ ሱሶቼ ሁናችሁብኛል፡ ድንቆች ናችሁ በርቱ። አበጀሽ የንግግር ለዛሽ ሁሉነገርሽ ተወዳጅ ሲሆን፣ መውደቅ አታብዢ ትጎጃለሽ ገና እኮ አልጠነከርሽም። ቅድሚያ ለጤንነትሽ ቢሆን እመርጣለሁ።

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 2 วันที่ผ่านมา

    betam gobez nachew

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 3 วันที่ผ่านมา +1

    ድምቀት እኮነሽ❤❤❤እመዋ❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 วันที่ผ่านมา +2

    abejesh👏👏👏👏❤❤❤🎉yayeshi👏👏👏👏👏❤❤❤🎉nisuh👏👏👏👏👏❤❤❤🎉semachew👏👏👏👏lije yazelchet semuan alawekew biye nw❤❤❤❤hulachuhnem ewedachuhalew betam yamiral gobezochi bertuu👏👏👏❤❤❤🎉😘😘😘

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 วันที่ผ่านมา +2

    አበጀሸ እና ያየሸ ገራሚ ናችሁ የስፓረት ቻሌጂ😁

  • @Anshaabdie
    @Anshaabdie 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አበጀሽ ከፍቶኝ ነበር አስረሳሽኝና በሳቅ ተቀየረ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 3 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አበጀሽ ጎበዝ እኮነሽ ትችያለሽ ከምር

  • @rainsoundsforsleeping6393
    @rainsoundsforsleeping6393 3 วันที่ผ่านมา +5

    Yemejemeriyaw sw negn😂

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 3 วันที่ผ่านมา +2

    አበጅጅች. እናቴ. ትመስለኝለች❤❤❤

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድም አቋርጨው ነበር..
    አበጀሽ😂❤

  • @Muluneshebeyazn
    @Muluneshebeyazn 3 วันที่ผ่านมา +5

    መጡ መጡ ❤❤❤❤የኔ ምርጦች ❤አንደኛ ናቹ ዛሬ ስማቸውም አለ እስኪ ላይክ እያረግን እናበራታታቸው ውብ ባህላችንን እንዳንረሳ ❤❤❤ነው የሚያረጉ ❤❤❤❤❤

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 3 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬ ው ይለያል

  • @YHC123
    @YHC123 3 วันที่ผ่านมา +2

    አዲሷ ወፍራሟ ልጅ ድምጿ የዝማምን ይመስላል ። እህቷ መሆን አለባት

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 3 วันที่ผ่านมา +2

    ላስወቅጥህ ያየሺ😅😅

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 3 วันที่ผ่านมา +6

    እመዋ ስወዳትኮ የድራማው ድምቀት ሁላችሁም ትችላላችሁ ዘናነውየምታረጉን😂❤

  • @פטפט-ט4ש
    @פטפט-ט4ש 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FilimonEsubalew
    @FilimonEsubalew 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @MdenhMd
    @MdenhMd 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 3 วันที่ผ่านมา +2

    ንጡህ ሳትሰጭው ስማቸው ልታቃጥል ነው አበጀሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስወዳቹ ፍቅሮቸ

  • @AbdelKader-z5g
    @AbdelKader-z5g 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ተይ አበጀሽ 😂😂😂

  • @abenezerwoubshet3379
    @abenezerwoubshet3379 3 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂 aye abejesh

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 3 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂እደፈስ እደፈስ ሸተተኝ አይ አበጀሽ😂😂😂😂😂

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 3 วันที่ผ่านมา

    We love you Emwo Emwoooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነከነኸኘከሰ
    @ነከነኸኘከሰ 3 วันที่ผ่านมา +2

    እወዳቻኋለሁማሮች

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂😂የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር የምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እምዋ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @AilHbsh
    @AilHbsh 3 วันที่ผ่านมา +2

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @GmjaEthiopia
    @GmjaEthiopia 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኛወቹ መጡ ኑ እናበርታታቸው ላይክ ሸር እያረጋች ❤❤❤❤

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይዘሸው ነው የምዛሪው 😃😃😃😃😃😂😂😂

  • @ZuzuZuzu-z4d
    @ZuzuZuzu-z4d 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዛሬሆደንአመመኝ😂😂😂ስማቸውላይቁጭአለችበት😂😂😂😂😂

  • @seblemekonnen6171
    @seblemekonnen6171 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አበጃሽ የሴት ወንድ ጀግና

  • @ConfusedCasualShoes-tk4bf
    @ConfusedCasualShoes-tk4bf 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዉዶች❤❤❤😂😂😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ውዶች እኳንደናመጣችው 💚💛❤

  • @Mulumulu-m9t
    @Mulumulu-m9t 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያየሽ ስትመጣ ስማቸውን መፍታት የለባትም ነበር አበጀሽ ደብዘዝ አለ ድምቀቱ

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 3 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዉ ስወዳችሁ ትንሽ እንደዉስወዳችሁትንሽሰአቱን ጨምሩበት❤❤😂😂🎉🎉

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂 እምዋና ያያሽ በቅጥ በቅጥ አደረግናቺሁ

  • @Mulumulu-m9t
    @Mulumulu-m9t 3 วันที่ผ่านมา +2

    ድምቀቶቸ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 วันที่ผ่านมา +1

    ክክክክ ውዶቻችንንን

  • @AbebaGorfa
    @AbebaGorfa 3 วันที่ผ่านมา +1

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይወቀጥ😂😂😂😂

  • @Zuzulove-x6x
    @Zuzulove-x6x 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሠአት የመረጣችሁ ልቀቁ ጧት ጧት ሁሉም ስራ ነዉ እይታ አይኖርም

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 3 วันที่ผ่านมา +2

    የአበጀሺ እርግጫ😂😂

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 3 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሽ ስታሸንፍ እንጂ ስትሸነፍ እያምርም ስለዚህ አበጀሽን ያየሽ መፍራት አለባት እንደዚህ ነው እሚያምረው አስተካክሉ ።

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይደርቄ😂😂😂😂😂

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግኒት አበጀሽ የሴቶች ማርከሻ ❤❤❤ምነዉ ዛሬስ ያየሽን ፈራሻት ይልቁንስ ደህና አድርገሽ ዉገጨልኝማ ይህን ጉልጭማ ❤ስማቸዉ ❤ይህን ባርጩሜ ይህን ኩርንችት 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marblegold7011
      @marblegold7011 3 วันที่ผ่านมา +1

      እንዴ ምነው ምን አደረገሽ እባክሽ ?

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 วันที่ผ่านมา

    wodoche❤❤❤❤🎉

  • @BezaYosef
    @BezaYosef 3 วันที่ผ่านมา +2

    Abijesh negir serawa nigegirewa minegid eyehadiche bichawan mawereatewa hulu negirewa enaten yemiseligal

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 3 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 วันที่ผ่านมา +1

    አበጀሽ ካለች ፍታ ነው 😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 วันที่ผ่านมา

    ና የሰው ከርማ

  • @ነከነኸኘከሰ
    @ነከነኸኘከሰ 3 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SamiraTadis
    @SamiraTadis 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይአበጀሽ አነርዲመት ሜው

  • @TesfayeTessega
    @TesfayeTessega 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MRCell-y8e
    @MRCell-y8e วันที่ผ่านมา

    ❤😂

  • @Ryfghbjjj
    @Ryfghbjjj 3 วันที่ผ่านมา +2

    አድበሪ ብቻሽን😂😂😂😂😂😂

  • @MeronDaniel-ny1xh
    @MeronDaniel-ny1xh 2 วันที่ผ่านมา

    ስራችሁን በጉጉት ከሚያዩት መሀል አንዷ ነኝ ግን ኮሜንታችንን አይታችሁ ዝም አትበሉ መልስ ስጡን ተከታታይ ድራማዎችን ስታቀርቡ ርዕሳቸውን አትቀያይሩት ክፍል አንድን አይተን ቀጣዩን ክፍል ለማየት ተቸግረናል እባካችሁ ይሄንን አስተካክሉልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @BelayneshZebene
    @BelayneshZebene 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉