ETHIOPIA: ዜዶ በሜቴክ ጀነራሎች ላይ የቀለደው ቀልድ : ZEDO very funny comedy on METEC GENERALS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • :-ZEDO very funny comedy on METEC GENERALS
    :-ዜዶ በሜቴክ ጀነራሎች ላይ የቀለደው ቀልድ
    #HABTSHstudio #zedoCOMEDY

ความคิดเห็น • 728

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +67

    አንድ አስተያየት ሰጪ ድርሹን ሳቅሽን ቀንሺ ያሉት የሷ ሳቅ ነው ድምቀቱ ድርሹ አለዜዶ ዜዶ አለድርሹ ሳቅ አይሆንም ተግባባን

  • @ritahwayek2629
    @ritahwayek2629 5 ปีที่แล้ว +11

    ዜዶና ድርሹ እድሜአችሁ ይርዘም

  • @alama6248
    @alama6248 5 ปีที่แล้ว +113

    ቀልድ ዜድ እድሜ ለአብይ በህዋት ዘመን ቢሆን ሸቤ ትገባት ነበር የአብ ይን እድሜ 100000አመት ይኑር

  • @ሀይሚየቄስየልጅ
    @ሀይሚየቄስየልጅ 5 ปีที่แล้ว +26

    ኧረ ዜድየና ድረሹየ ጠፉታችሁ ነበረ ዉዉዉዉ ጥግ ድረስ ክክክክክክክክክክ ክንፈ የአቢዲ አለን ዳቦ ሰረቆበት ድል ያለ ፀብ አለ አሉ ምምምፅፅፅ

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 5 ปีที่แล้ว +94

    አይሮፕላን እና መርከብ በሚሰረቅበት ሀገር ውስጥ ስልኬና ዋሌቴ ተሰረቀ ብሎ የሚያወራ ካለ እየተሞላቀቀ መሆን አለበት

    • @sosenamaronsosenmaron2740
      @sosenamaronsosenmaron2740 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክክ እውነትም

    • @erabiakebede630
      @erabiakebede630 5 ปีที่แล้ว +1

      Mohammed Useman 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @atsedefeleke7190
      @atsedefeleke7190 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkhhhh ewunt belekal

    • @Yshshshs33333
      @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +1

      Yes indeed

    • @konjotube4817
      @konjotube4817 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 5 ปีที่แล้ว +23

    ጀነራሉ በእስርቤት የሻማ ሲጠየቅ የጀኔረተር ሰጠ kkkk

    • @zebibyifru7559
      @zebibyifru7559 5 ปีที่แล้ว +2

      Yalew mamary😜😜

    • @bitkamp9215
      @bitkamp9215 5 ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃ ጫወታው ከ37ቢልዬን ብር ጋር እኮ ነው::

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይ ጉድ እንዲህ መሳለቂያና መሳቂያ መሆን ያሣዝናል ሠርቆ ከመብላት
    ሠርቶ መብላት ፀዴ ነው

  • @የበላይልጅነኝከማርቆስ
    @የበላይልጅነኝከማርቆስ 5 ปีที่แล้ว +17

    ድርሽየ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እነ ድርሻዬ ስወዳችሁ በእውነት በፍቅር ነው በሰው አገር ይኸው ፈረንጅ አገር መሳቅ የለም እናንትን ስሰማ ግን በሳቅ ሙትት ነው የምንለው ውይይይይይይ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!!!!

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 5 ปีที่แล้ว +31

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ........ የቀን ጅቦች
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ....... የአገር ነቀርሶች
    እንዲህ ነው በቃ ጀግናው አብያችን
    ንገስልኝ ሁሌም በልባችን
    እንወድሃለን እና ሁላችን
    ኢትዮጵያዬ አገራችን

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkk.... "ሌላ ባልሽ የማይጠቀመው ነገር ካለ...ያው ከተውከኝ ቆይቷል፤ እሱንም ሰጠሁት "..it is hillarious!!...

  • @hirutdasse7950
    @hirutdasse7950 4 ปีที่แล้ว

    Arr zedoye dirshoyee👌😂😀😎💟💟💟💟😘

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 5 ปีที่แล้ว +6

    አብይ አህመድ
    የኔ የብቻየ❤️❤️❤️❤️

  • @tesfaneshkassa4073
    @tesfaneshkassa4073 5 ปีที่แล้ว +6

    በርታልን ዜዶ

  • @mestwetyilma4924
    @mestwetyilma4924 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ በጣም ነው የምታስቁት ውውውውውውውይይይ ፍርስ አልኩ በሳቅ

  • @burteyemaryamljiiburteyema3093
    @burteyemaryamljiiburteyema3093 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ እኔንም እራሱ በሳቅ ጨረሳችውኝ ሚኒስትሩ በሮማንቲክ ጀምሮ በአክሽኝ ጨረሰውውውውው

  • @hitlergains8298
    @hitlergains8298 5 ปีที่แล้ว

    Wow great comedy

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 ปีที่แล้ว +1

    የድርሽዬ ሳቅ ነው ሚመቸኝ አቦ ይመችሽ !!!! ክክክክክካካካካ

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹዬ ትኩስ ነገር ውሰጂ
    ዜዶ 😘😘😘😘

  • @የዉብዳርአስፋ
    @የዉብዳርአስፋ 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ምርጥ የሀገር ልጅች ዘና አደረጋችሁኝ

  • @felawemusic8697
    @felawemusic8697 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም እንደዚ በነፃነት የሚወራበት ሀገር ሆነች ሀገሬ አቦ አብይ እድሜ ምናምንም ጨማምሮ ይስጥ አቦ

  • @ahmedjundi5474
    @ahmedjundi5474 5 ปีที่แล้ว

    አሜሪካዊ ነኝ ኢትዮጵያኖኝ እወዳችሗለው።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +4

    የቃሊቲ መግቢያ ውጤት 2.7ነው
    እና ጎተራ ነሽ ሲል እኔነኝ ጎተራ ያለችው
    በጣም አሳቀኝ
    ይመቻችሁ

  • @selamselam6036
    @selamselam6036 5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ

  • @hiruaynebirhane8666
    @hiruaynebirhane8666 5 ปีที่แล้ว

    Haha z yene mirt

  • @atuusol3548
    @atuusol3548 5 ปีที่แล้ว

    Zedo & Dirshu best keep it up

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 ปีที่แล้ว +54

    ዜዶዬ ትችላለህ ❤❤❤

  • @ammu8472
    @ammu8472 5 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጲያ መርብ አውሮኝላን ሲሰረቅ ዝም ይባላል ሳውዲ ግን አስር ብር ሲሰርቅ የተያዘ እጁን ይቆረጣል ልዩነት አያቹ

  • @ስጠራክወዬበለኝ
    @ስጠራክወዬበለኝ 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ ማኛ ይመችክ

  • @tamesgenwolde215
    @tamesgenwolde215 5 ปีที่แล้ว

    wow zedo sart +dirsh sakish ye mangist ij alabet esh
    bertu yene wudoch
    siwodacbihu 💘💘

  • @abdulmejidbedru3466
    @abdulmejidbedru3466 5 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ጥርስ እሚረግፍ ቢሆን ኖሮ ልክ ዛሬ እንደተወለደ ህፃን ልጅ ድድሽን ይዛሽ ትወጪ ነበር አረ ጎበዝ የሚያስቀውን እየመረጥን እንሰቅ እንጂ ፍትህ #ለጥርስ

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርቱ

  • @mayayene7318
    @mayayene7318 5 ปีที่แล้ว +6

    በሮማንሰ ጀመሮ በአክሽን ጨረሰው 👌😄😄😄😄

  • @dhdhendh5203
    @dhdhendh5203 5 ปีที่แล้ว +7

    እርቦኝ አስርቦን ይሄ ወራዳ ዜድዬ ጭሡ የሀገሬ ልጅ

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 ปีที่แล้ว

    ውዶች እንኩዋን ደህና መጣችሁ
    ዜዶዬ መርከብ ከነወደቡ kkkkkkkk
    ድርሽዬ በሳቅሽ መሀል ስትስይ ትን ያለሽ እየመሰለኝ ተሳቀኩልሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ4ጸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቘ4ጸ 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ስወዳችሁ ሁሌም ፍድቅድቅ በሉልኚ

  • @tinakiflegodsaveus6877
    @tinakiflegodsaveus6877 5 ปีที่แล้ว +44

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ዜዶ ሰላምክ ይብዛ የመርከቡ ደፋኝ በሳቅ 😂😂😂😂👍👍👍

  • @kinleboch9807
    @kinleboch9807 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂yemecheh yene arada

  • @behehbebshs3290
    @behehbebshs3290 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk ዜዶ ውስጤ ነህ

  • @salahkerim1978
    @salahkerim1978 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ተመቸኝ hahahaha

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጣም አሳቁኝ የመርከቡ ጉዳይ ወይ ዜዶ ይመቻችሁ

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +38

    አልጠግብ ባይ ሲተፍ ያድራል አሉ የንዝህ አይነት ነው

  • @lamrotawoke2279
    @lamrotawoke2279 5 ปีที่แล้ว +8

    ቅቅቅቅቅቅ ዜድዬ ወይ መርከብ ከነ ወደብ ሰላማቹ ይብዛ አቦ

  • @tadessebezu2415
    @tadessebezu2415 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዩጵያ እጅቻን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች እድሚ ልካቸውን እንደዚህ መሳቅያ ናቸው

  • @ሳሪየእናቷልጅ
    @ሳሪየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +30

    አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ ድርሹዬ ፈንድሻ

    • @سبحانالله-ض1د6ث
      @سبحانالله-ض1د6ث 5 ปีที่แล้ว

      የምን ፈድሻ ቆርቆሮ ተራ ይመስል ሳቋ ይረብሻል የሱ ቀልድ ደስይላል ድርሹ ሳቅ ቀንሺ

  • @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
    @amuya.zegeyeligamuyazegeye3500 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ.ምርጡ.የሻማ.8ሜሊየን.ብር. kkkkkkkkkkkkkk. ተመችቶኛል

  • @sammlafi4977
    @sammlafi4977 5 ปีที่แล้ว +7

    ዜዶዬ ምርጥ ሰው 💓

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 5 ปีที่แล้ว

    እውይ ዜድዬ ይህው ባዶ አስቀሩን ጭልፋና ብረድስት ይመስል ኮዶሚኔም ጠፋ መርከብ ጠፋ ዶላር ጠፋ አሎፕራል ጠፋ ህምምምምምምም

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 ปีที่แล้ว +41

    ኧረ ከቀልድህ ይበልጥ ያሷ ከልብ መሳቅ ያስቃል ይመቻችሁ

    • @kidisttessera8108
      @kidisttessera8108 5 ปีที่แล้ว

      Toyba Oumer እረ የሶ ሳቅ ያደነቁራል የሱን ቀልድ እንዴት እንስማው? ሴትየዋ ሳቆን በልክ ማድረግ አለባት።

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩልን የኛ ሞርጦች

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ
    @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ ተመችቶኛል !!

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 ปีที่แล้ว +16

    ግን ድርሹ ምነው ይቅርታ ብትጠይቂ. ባሳልሽ ቁጥር ሳይሆን ቢያንስ ፕሮግራሙን ስትጀምሩ ጉንፍን እንደያዘሽ ብትናገሪ ጥሩ ነበር ለትህትናና ለ አድማጭ ክብር እንዲሁም እንደ ባለሙያ ሰው ማለቴ ነው

  • @FSI700
    @FSI700 5 ปีที่แล้ว +4

    ዬሄ ሳቅ የሜቴክ እጅ አለበት የተባለው ለካ ውሸት ነው እስካሁን አላቆምሽም።

  • @selameethiopia4428
    @selameethiopia4428 5 ปีที่แล้ว

    hahaha like

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 ปีที่แล้ว +4

    ዜዶና ድሩሹ ውጤና ናች❤
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samhaile1638
    @samhaile1638 5 ปีที่แล้ว +4

    ዱርሹ ሜቴክ ሳቅሽን ሳይቦክሙሽ እግዜር አወጣሽ

  • @yibeltalyalew2764
    @yibeltalyalew2764 5 ปีที่แล้ว

    alitile bit good

  • @saintmerry3672
    @saintmerry3672 5 ปีที่แล้ว

    huletachihum betam kefafi nachu beteley anchi atsaki benatish dem new yemitafeyiw!!

  • @dcmonkey2612
    @dcmonkey2612 5 ปีที่แล้ว +11

    አቦ ይመቻችሁ። የመርከብ ክሪኩ፣ የአውሮፕላን ስፖኪዬው funny ነው።

  • @tegayemaryamyemaryam9730
    @tegayemaryamyemaryam9730 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የምራል መርከብ ከነ ወደብ ከከከከከ

  • @habtekebede9732
    @habtekebede9732 5 ปีที่แล้ว

    ዚዶ አንደኛ ነክ

  • @redibeyan8777
    @redibeyan8777 5 ปีที่แล้ว

    hahaha..betam gobez neh

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ እና ድርሹ ውድድድድድ ዜዶ አጎቴን ሰላም በልልኝ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    አጎቴ የማይገባበት የለም መለኛ ነው

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm 4 ปีที่แล้ว +1

    የአማራና ኦሮሞን መተባበር እንደግፋለን። እውነት ለመናገር ግን የወያኔን ፈተና ማለፍ ከብዷቸዋል።

  • @haymanotzewdu8091
    @haymanotzewdu8091 5 ปีที่แล้ว +5

    ዜዶ አቦ ትችላለህ
    ድፍረትም የግልህ ነው

  • @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
    @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ አረ በሳቅቅቅቅ

  • @maeasytesfaylve1451
    @maeasytesfaylve1451 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶና ድርሻዬ ፍርስ አረጋችሁኝ እናመስግናለን ዘና አረጋቹኝ።

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 5 ปีที่แล้ว

    Zedo ...ene gibo iko ager mekidat INA mezref , sew megidel siwerd siwared yemeta amelachew new .

  • @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ
    @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ 5 ปีที่แล้ว +27

    ይመቻቹ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @hbmexportinformation2442
    @hbmexportinformation2442 5 ปีที่แล้ว

    good

  • @erstedubai7851
    @erstedubai7851 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk zedo yemeche abo

  • @ayusalimashalahmashalh6449
    @ayusalimashalahmashalh6449 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ደስሚለኝ የዜዶን ሣቅነው

  • @bilalmurad8663
    @bilalmurad8663 5 ปีที่แล้ว

    Fetari yemasgen lebochu 1 ba 1 eyagebu nw ahunm yekarutn yasgebalen, Lela mn yebalal 😉 demo wanawochu king👑👑👑 alu gena.........

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 5 ปีที่แล้ว +1

    Wei dirshu &zedo nbse ko nachu kkkkk

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 ปีที่แล้ว +3

    You better watch your pocket, this guy's are desperate, they might take your wallet systematically pro.

  • @ahmedomertube3881
    @ahmedomertube3881 3 ปีที่แล้ว

    Good night

  • @ማርያምንይዥምንሁኘ
    @ማርያምንይዥምንሁኘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በሳቅቅቅ ሞትኩን ....ዜዶ ምችት ይበልህ አቦ
    ውይ በዚህ ዘመን ትውልድ ተሳቀበት መሳቂያ ሆነ ጀኔራል ክክክክክ

  • @mebratmarye8092
    @mebratmarye8092 5 ปีที่แล้ว

    Zedye wste nek😘

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว +1

    እር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    አቦ እድሜና ጤና ያብዛላቹ ዜዶ አልተቻልክም ከዘመኑ ጋር እየዘመንክ በረርክ

  • @zinashdereje2056
    @zinashdereje2056 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ ስወዳችሁ

  • @dessieeshi7arega231
    @dessieeshi7arega231 5 ปีที่แล้ว +5

    የምር ዛሬስ በሳቅ ገደልከኝ

  • @sarasarasara4432
    @sarasarasara4432 5 ปีที่แล้ว +11

    ተዋርደ በስተርጅና

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እኔም ሠሞኑን ያለኝ ዴሥታ ሌቦቹ ሥለተያዙ

  • @yoelbati992
    @yoelbati992 5 ปีที่แล้ว

    I love you zedu

  • @kidistarisimaenatikidi6302
    @kidistarisimaenatikidi6302 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ሃሃሃሃሃ

  • @hienokgebretnsae1324
    @hienokgebretnsae1324 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኣረ ዜዶ ትለያለ

  • @faaaa1666
    @faaaa1666 4 ปีที่แล้ว +1

    ዜድ,ድርሹ,ስወዳቹ,ሁልጊ,ደስተኞ,ናቹ,ስታምሩ,

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk❤❤❤❤❤❤qonjo nechu marrchi liba libe leba

  • @y7prime244
    @y7prime244 5 ปีที่แล้ว

    Yimechih zed wowwwww kkkkkkk

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 5 ปีที่แล้ว

    እኔምለው በአጎቱ ላይና በአስቱ ለሚላት የህየወት ታሪክ ላይ አደባባይ ላይ የሚቀልደውእውነተኛ ታሪካቸው ነው እንዴ??😃😃😃😃

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +3

    ዜዶ ድርሹ እንኳን መጣችሁ ዐርቤን በፍቅር አስጀመራችሁኝ

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 5 ปีที่แล้ว +25

    እረ....ዜዶ...በሳቅ...መርከብ..ከነ ወደብ...ተበልተን...ምንም...አላልንም...ሀሀሀሀሀ

  • @yebelaygetnet5990
    @yebelaygetnet5990 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ላሽ አንደኛ ናቺሁ !!!

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ወይ ዜዶ

  • @almazzewdie2234
    @almazzewdie2234 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ ባክሽ ያውራበት በኅላሳቂ ጉንፍን ይዞታል

  • @deenh9960
    @deenh9960 5 ปีที่แล้ว +1

    Zedo demo atakabid MERKEB ENJI WEDEB ALTEBELACHUHUM OK

  • @yemannedesta5380
    @yemannedesta5380 5 ปีที่แล้ว

    ሀበሽ የሚባል ህዝብ ለ ወሬ እና ሀሰት የሚሽቀዳደም የ ትግራይ ህዝብ ፅናቱን ይስጥህ ዘመናት በ መሉ ወደ ኋሏ ለ መያስብ ህዝብ ለ ተሸከመከው

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 5 ปีที่แล้ว +3

    zedo great I appreciate u