ETHIOPIA: ዜዶ አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልድ ሻ.ጤ.ጣ ምንድንነው-New funny comedy zedo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ETHIOPIA:
    ዜዶ አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልድ ሻ.ጤ.ጣ ምንድንነው
    -New very funny comedy zedo
    #HABTSHstudio #comedianZEDO
  • ตลก

ความคิดเห็น • 315

  • @Andyadd
    @Andyadd 5 ปีที่แล้ว +57

    በዳና ኮኔክሽን ሞት እህት ወንድሞቼ ላይክ(LIKE) ክፉኛ አምሮኛል። ደሞ ጠይቄ አላውቅም። እስቲ ላይኩን ዱብ ዱብ አርጉት። አቦ ዳናዎች ይመቻችሁ። ፈታ እንዳረጋችሁን የተፈታችሁ ሁኑ!

  • @awokeawoke1870
    @awokeawoke1870 5 ปีที่แล้ว +11

    ዜዶ በእዉነት ነዉ የምልዉ ኑሪልኝ ብቻ ሆሆሆሆሆሆ እሄ youtub ባይኖር ስደተኞች ምን ልነን ነበር

  • @ወሎየዋየወሎዋቀበጥ
    @ወሎየዋየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሀሀሀሀሀሀ ዜዶዬ ❤👈👉❤ድርሽዬ የኔ ዶሮ አሽካኪታ ዶሮ ኮ ነው የምመሥይኝ ሳቅሽ ወዮዮዮዮ😆😆😆😆😆😆

  • @munamuni3154
    @munamuni3154 5 ปีที่แล้ว

    ድርሹዬ ገና ሳቅሽን ስሰማ እኮነዉ ምስቀዉ 😂😂zado mrtu bertuln😘

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 5 ปีที่แล้ว +38

    Kkkkkkk ኣቦ እንዲህ እንደምታስቁን ፡ ኪሳችሁን ሜቴክ ያድርግላቹህ ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ድርሽዬ ና ዜዶ ምችት ይበላችው

  • @tarikwameles8323
    @tarikwameles8323 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ግን ድርሻዬ ስትስቂ ቻርጅ የተድርገት እሮቦት ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም በዚህ ግዜ እንዲ አይነት ሳቅ የለም

  • @bettydemisse5636
    @bettydemisse5636 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ናቹ

  • @diboradd9117
    @diboradd9117 5 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ 💗💗😂😂😂😂😂

  • @ኡሚኑርልኝለዘለለም
    @ኡሚኑርልኝለዘለለም 5 ปีที่แล้ว +69

    _ዘሬ ለጋበ ነው መብሩክ በሉኝ ደስ ብሎኛል_🌹🌹🌹🌹🌹

  • @geeh1711
    @geeh1711 5 ปีที่แล้ว +30

    ዜዶ ድርሹ የድብርት ዶክተር ዋውውው

    • @genettebeje1163
      @genettebeje1163 5 ปีที่แล้ว

      አቦ ይመቻችሁ ድርሽየ & ዜዶ

    • @geeh1711
      @geeh1711 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ማሬ

  • @mhretyoutube2073
    @mhretyoutube2073 4 ปีที่แล้ว

    ድርሽዬ ሳቅሽውስጤ ነው

  • @zharajalaludin4798
    @zharajalaludin4798 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ ዜዶ ድሩሹ ስላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ አይ አጎቴ ድርሹይ የምትሉት ሳልስማ ነው እኮ የምስቀው ባንቺ ሳቅ

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 5 ปีที่แล้ว +13

    ዜዶ በአሁን ሰአት ሳቅ የለም እኮ እስቲ አንተ እኳን አስቀኝ ያገሬ ልጅ

  • @raheladmasse4986
    @raheladmasse4986 5 ปีที่แล้ว +7

    I like you a lot gays we love you 😍😘😍😘

    • @haweasho1009
      @haweasho1009 5 ปีที่แล้ว +1

      Rahel Admasse kkk guys maletesh please edit argew ok

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 5 ปีที่แล้ว +18

    አንቺ ፡መቼም ፡ሆስፒታል ፡ደርሰሽ ፡አታውቂም

  • @enatahulametenafkigalcshim252
    @enatahulametenafkigalcshim252 5 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ደሞ አባባ ታምራትን አስመሠለባቹ ምርቃቱ 😅😅 ድርሹዬ በጣም ነው ምትመቹኝ ፏ በይልኝበርቱልኝ መዳም በናንተ ስስቅ መጅኑና ብላ ነው ምጠራኝ

  • @1luv387
    @1luv387 5 ปีที่แล้ว

    Targa teqeyayeraleh 😂😂😂 shateta 😂 men u guys are killing me 😂😂........

  • @tsegazabkfle8361
    @tsegazabkfle8361 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜድ ድርሹ በውነት ይመቻቹ አድቂያቹ ነኝ
    የድብርት ዶክተሮች
    i love you so match

  • @mela79king
    @mela79king 5 ปีที่แล้ว

    zedo u very funny man we like u

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 ปีที่แล้ว +9

    ድርሹ ሳቅሽ ያስወበዋል

  • @bilibili7907
    @bilibili7907 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnn lemrekanu hhhhhhhh err sak wete new

  • @alemseid6945
    @alemseid6945 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሳቅሺ በራሱ ያስቃል

  • @antenhzewdu5190
    @antenhzewdu5190 5 ปีที่แล้ว +13

    ( ሻጤጣ ) ሻሸመኔ ጤና ጣቢያ lol

    • @zenygirma
      @zenygirma 5 ปีที่แล้ว

      እውይ ፍቅር ናችሁ፣ ዜዶማ

  • @ተሁኝአትነካኩኝ
    @ተሁኝአትነካኩኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሽዬ ሴቅሽ በጣም ያስቀኛል ዞዶ ይሙቻቹ

  • @miryamgoytom8240
    @miryamgoytom8240 5 ปีที่แล้ว

    Sakch betam yerbchal betam sakch yastelal

  • @samyesimenulij.7658
    @samyesimenulij.7658 5 ปีที่แล้ว +1

    You guys are amazing betam masak tawkebet alachu

  • @pursuitofwisdom9826
    @pursuitofwisdom9826 5 ปีที่แล้ว +2

    ''በብጫ ኤሌኮፍተር ተይዞ ቅልንጦ ወረደ(ጾሙ)🔗ⓂⒺⓉⒺⓀ🚁'' ።😁😁😁😁

  • @jilaloahmed7588
    @jilaloahmed7588 5 ปีที่แล้ว +8

    የመቻቹ ምርጥ ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @destaalemembaye6553
    @destaalemembaye6553 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk shintbet negn kkkkkkkk

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ይመቻቹ ምርጦች❤ ሥወዳቹ

  • @kiyaaayeleul1972
    @kiyaaayeleul1972 5 ปีที่แล้ว

    Wow Zedo Temechetonall

  • @hanatemtem5003
    @hanatemtem5003 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂amen amen amen

  • @tinamulu1903
    @tinamulu1903 5 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻቹ እውነትም የደብርት ዶክተር ናቹ ዜዶና ድርሹ እናመሰግናለን

  • @sihambdy4187
    @sihambdy4187 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ እና ድርሹ ግን በፍቅር ነው የምጠላቹ
    I miss you

  • @mayamoussawi5577
    @mayamoussawi5577 5 ปีที่แล้ว +1

    Zed and dirshuye siwodachu selamachun yabizalign🙋❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ድሩሽና ዜዶ ጎበዞች ሁሌም መንፈስ ታነቃቃለላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 ปีที่แล้ว

    Mirtoch wedddddd new yemaregachu enameseginalen

  • @kamuhassen1288
    @kamuhassen1288 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢቺ ልጅ ቆይ እናቷ ስሲቅነው እዴ የወለደቻት

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ሰዎች እንደእብድ ብቻዬን ታስቁኛላችሁ የካቴናዋ ንግድ ተመችታኛለች

  • @abebederso6145
    @abebederso6145 3 ปีที่แล้ว

    True

  • @sifenasefa9318
    @sifenasefa9318 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ጭንቀት በናተ ልርሳ እንጂ በ አረብ ሀገር የማዳም ጩሀት እዴት ይታለፋል በስደት ለይ ቃል ገብቶ የ ከዳኝ ባሌን የረሳሁት በናተ ዝግጅት ነዉ
    ❤️💋

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 5 ปีที่แล้ว +3

    ለምን በቪድአ አትመጡም በቲቪ ስወዳችሁ

  • @menbinegash191
    @menbinegash191 5 ปีที่แล้ว +1

    ‹‹አለባበስሽ ፋሽን ኪስሽን ኤቲሜ ማሽን›› ዎወው ተመችቶኛል

  • @amenthabtamu1309
    @amenthabtamu1309 5 ปีที่แล้ว +4

    ሳቄ ሳይመጣ ነው የምታስቁኝ ይመቻችሁ 😃😃😃😃😃😃😃

  • @bontujimma6015
    @bontujimma6015 5 ปีที่แล้ว +1

    Zadoo.💟. and dirshu can I sponser you to usa or canada??

  • @habeshawit1738
    @habeshawit1738 5 ปีที่แล้ว +8

    Dirshuye sakish wusite naw zed love you

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ you guys, you made my day....... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @dastasafgg1201
    @dastasafgg1201 5 ปีที่แล้ว

    WOOWW 💋💋💋💋💋💋

  • @tadessebezu2415
    @tadessebezu2415 5 ปีที่แล้ว +2

    ዚድና ድርሹዩ እንዲት እንደምወዳችሁ

  • @tirhasnegusse7593
    @tirhasnegusse7593 5 ปีที่แล้ว

    ትሞቹኝ አላቹ አይዞዓቹ

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 5 ปีที่แล้ว

    GET RIDE OF THELOUGHING WOMAN. HER ANNOYING LOUGH IS SO DISGUSTING . IF YOU DECIDE NOT TO GET RIDE OF THAT WOMAN, DON'T PUT IT IN PUBLIC ON TH-cam, BUT KEEP IT PRIVATE

  • @tasgatubtasgatub9932
    @tasgatubtasgatub9932 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkk er bsakie

  • @habtammisel6885
    @habtammisel6885 5 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹዬ ላስተዋወቀኝ ውለታ መላሽ ነኝ አወራርዋ ልቤ ወሰደው

  • @zewditusima1378
    @zewditusima1378 5 ปีที่แล้ว

    KKkkkk Wey Mirekat .Amen .

  • @asratayalew6309
    @asratayalew6309 5 ปีที่แล้ว

    ሰወች እንደሆን ያለንን ረስተን የምንፈልገውን የገንዘብ መዓት እያሰብን ስንጨነቅ ነው የምንኖረው፡፡ በተለይ ብዙ ጌዜይችንን ስራ ላ የማናተፋ ሰወች እንደዚህ አይነት ፈታ የሚያደርግ ፈገግታ ያስፈልጋል፡፡
    መኖር ማለት መደሰት እንጅ መጨነቅ አይደለም፡፡ መደሰት ደግሞ በማግኘት የሚለካ ከሆነ መቸም አይገኝም፡፡
    አወ መሳቅ ጥሩ ነው፡፡ ሁሉን ነገር ፈታ ያደርጋል፡፡ ሰው መቸም ወዶ አይስቅም ስለዚህ የእናንተ ፕሮግራም ሳንወድ በግድ እንድንስቅ እንድንደሰት ያደርገናል፡፡ በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @ftftfhuhy4591
    @ftftfhuhy4591 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ይህሁሉጥቅም
    አለዉ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 ปีที่แล้ว

    ዜድዬ ሁሌ ሳዳምጣችሁ ልብስ እየተኮስኩ ነው 😍😍

  • @ሩሐማየአርሴማልጃ
    @ሩሐማየአርሴማልጃ 5 ปีที่แล้ว

    ዉዉዉዉ አረ ይመቻቹዉ ፈታ ነዉ ይረጋቹኝ

  • @LinaLina-sx2fk
    @LinaLina-sx2fk 5 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkk Wow

  • @selinaworkalemahu5445
    @selinaworkalemahu5445 5 ปีที่แล้ว +1

    ኢ.መ.ፓ
    የኢትዮጵያ መላጦች ፓርቲ በሚለው ይያዝልን

  • @sofeiasebahatu2728
    @sofeiasebahatu2728 5 ปีที่แล้ว

    ዋአውውውውው ውዱች

  • @pathfinderone1752
    @pathfinderone1752 5 ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ጥርስሽስ ባዕድ ነው ግን ሆድሽን አያምሽም? ስታወሪ ቃላት አደራደርሽ በዕውነት ደስ ይላል ሳቅሽ ግን ከኮሶም ይመራል። ልብሽ ተነቅሎ ይውጣ።

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว

    እንኛ ስደተኞች ግን ሳቃቺን ታሳርቆአል maybe hagerchin ሲን ገባ እንደ ድርሹ እንስቅ ይሆናል ሰላምችሁ ይብዛ

  • @ahmadinsultan1434
    @ahmadinsultan1434 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 5 ปีที่แล้ว

    2GB koyto new yegwbagn betam new yasakegn lol

  • @abubekernegash4135
    @abubekernegash4135 5 ปีที่แล้ว

    ድሩሽ መሳቅ ነው አመሌ በቃ ታክስ አይከፈልበትም ብለሽ የኢትዩጵያን ህዝብ ባድ ለሊት ጨረሺው እኮ . አደራ የአፍሽ ሻይዝ እዳይበላሽ

  • @mariaseyoum1662
    @mariaseyoum1662 5 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር 💙💜

  • @muyash2429
    @muyash2429 5 ปีที่แล้ว

    keep it up. lijum keldu yaskal, lijtum asasakuam, anegagerwam yimechal. yimechachu abo!!!!!!!!!!!!!

  • @tadessebezu2415
    @tadessebezu2415 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 ปีที่แล้ว

    በምን እንሳቅ ታድያ ድርሹ ሳቃችንን ሰልባን እኔ ስደተኛ ነኝ ተዉን ባካችሁ አትነካኩን ጥርስ እንዳለኝም እረስቼዋለሁ ለዛ ነው መሰለኝ ጥርሴን የሚያመኝ።

  • @moisse5646
    @moisse5646 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you guys , you made my day, i need it to laugh . Keep it up the good work.

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 ปีที่แล้ว +4

    ይመቻችሁ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክ ነፍሶቼ ኑሩልኝ !!! ዘና ታረጉናላችሁ አገር ቤት ስገባ ባያችሁ ምኞቴ ነው ዋው ይመቻችሁ!

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 5 ปีที่แล้ว

    ውዶቼ እናመሰግናለን ♥

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶ እስት ልጠይቅህ የድርሹ ትክክለኛ ሳቆ ነው ወይስ ኮንፒተሩ ነው ሞኝ ስቆ ያስቃል አሉ ያገሬ ስዎች እንሳቅ ፈታ አረጋችሁን ዜዶ።

  • @redwanhassen906
    @redwanhassen906 5 ปีที่แล้ว

    ebakishin sakishin kenshiw Yelijun keld madamet alchalnem besakish cover eyaderegshiw new.

  • @አይናችንነሽማርያምአንችን
    @አይናችንነሽማርያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +2

    dersu setseke enaten tastwshegaleshe mert nachu bertu mert sera new enwdchwalen egme'''''''''''''''''''''

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว

    ለሚያውቀው ሰውን ለማሳቅ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ግን አንዳንድ አስተያየት ሰጪውችን ለመንገር ያህል ነው!

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @zelalemtezita7341
    @zelalemtezita7341 5 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ቀልድ አያስቅም😏

  • @mihretnguse8049
    @mihretnguse8049 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹ ኬት ላምጣ ሳቅን ኡሉንም ሳቅ እየስቅሽ

  • @ሰሩየእናቷ
    @ሰሩየእናቷ 5 ปีที่แล้ว

    Wey dershu yha sak eko befit ye ewnet eko aymeslegnm neber migerm hil alech bey bedenb bi

  • @elsaroukoz6772
    @elsaroukoz6772 5 ปีที่แล้ว

    ሽንት ቤት ነኝ ምን ልላክልክ ሃሃሃሃሃሃ

  • @tadessebezu2415
    @tadessebezu2415 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @amniomohammed8524
    @amniomohammed8524 5 ปีที่แล้ว +1

    ልትለታ

  • @somali3266
    @somali3266 5 ปีที่แล้ว

    ግንአቺወሪሽናሳቅሽደስአይለምምምምምምም

  • @oneLove-vj9mx
    @oneLove-vj9mx 5 ปีที่แล้ว +1

    አቡ ይመቻችሁ ዉሥጤ ናችሁ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @hayatseman9666
    @hayatseman9666 5 ปีที่แล้ว +1

    ፆምም መታሠር ተጀመረ እዴ
    ኢትዮጵያ ወይጉድ

  • @tadessebezu2415
    @tadessebezu2415 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሳምራዊትሳምሪ
    @ሳምራዊትሳምሪ 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹ ሳቅሽ ውስጤ ነው ስወድሽ

  • @muyash2429
    @muyash2429 5 ปีที่แล้ว

    wow

  • @NBJimmaa
    @NBJimmaa 5 ปีที่แล้ว

    Anteyewa subscribe argeng ene arigeualow

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰሞኑን ኢሳቅ የሜባል ልጅ ልወልድ ነው

  • @yohanistadele8907
    @yohanistadele8907 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻጤጣ ሻምቡ ጤና ጣቢያ

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 5 ปีที่แล้ว

    anchi kift aff sakish betam yidebral. please kenes argiew. zedo eko aysimemam yanchi sak bicha betam yastelal. kift aff.

  • @ethiopianlifeinethiopia1966
    @ethiopianlifeinethiopia1966 5 ปีที่แล้ว

    ye liju kalid betam yimachal........ setiyo sakishin kenasi arigi yidebiral