እረ ዜዶ በሳቅ ፍርስ አይደል እንዴ የሚያረገው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • እረ ዜዶ በሳቅ ፍርስ አይደል እንዴ የሚያረገው
    ዜዶ በሳቅ ፍርስ አይደል እንዴ የሚያረገው በተለይ የድርሹ ሳቅ ደግሞ ሳትፈልጉ ሁላ ያስቃችዋል እባካቹ ዘና በሉልን
    Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ በመቀጠልም የደውል ምልክቱን ይጫኑ
    please enjoy, zedo will make you cry by this comedy video and Dirshus laugh also make you happy
    For more videos:- / habtshstud
    ለተጨማሪ ቪድዮ ይህን ይጫኑ፡- / habtshstud
    #Habtshstudio #zedoCOMEDY

ความคิดเห็น • 305

  • @eyeruss3881
    @eyeruss3881 5 ปีที่แล้ว +23

    ዜዶ አንደኛ ኮሜዲ ድርሹ ሳቅሽ ደስ ይላል ሳቂ

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 5 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ድርሽዬ እንደዉ ሰቅሸን ስወደው የኔ ፋንዲሸ

  • @genatwalaye9744
    @genatwalaye9744 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ሳቅ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት ይመዛችሁ ዜዶ ታድለህ ሳቅህ አያመልጥህም😄😄😄😄

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
    @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 4 ปีที่แล้ว +4

    ድርሹዬ እና ዜዶ ስወዳችሁ እኮ ኑሩልኝ

  • @mesiabeseh222
    @mesiabeseh222 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ዜዶ ትናገራዋለህ የእውነት በጣም በጣም በጣም ታምራላችሁ ዜዶ &ድርሹ ስወዳችሁ ኑሩልን እስከመጨርሻ%%%%%%%%%100000%%&&&&&&%%%%%

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว +3

    ድርሽዬ ሳቅሽ እኮ ስቄን አደመቀው ክክክክክክ በጣም ነው የምታስቁት

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki7592 2 ปีที่แล้ว +2

    ሆዴ ፈረሰ 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😅😁😁😁😁

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +12

    ወይ ደጃዝማች አረጋይ? በጣም ነውየሚያስቁት በሩጫ?

  • @sarahmuhammed4876
    @sarahmuhammed4876 5 ปีที่แล้ว +5

    እንዳውኮ እኔ ቀልዱ ሳይገባኝ በወጉ ሳይሰማኝ በሴትዮይቱ ሳቅ ሥቄ ልሞትነው

  • @diboradd9117
    @diboradd9117 5 ปีที่แล้ว +19

    ድርሹዬ ሳቅሽ እኮሸውስጤ ነው 😂😂😂😂❤😘

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 ปีที่แล้ว

      ግን ረስምተት አየነስሚ ከመጠን በለይ መሳቅ

  • @alexbuta1809
    @alexbuta1809 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢንሹራንስ አላችሁ? በሳቅ አልቄአለሁ ጉዳት ከደረሰ ከተጠያቂነት የምትድኑ አይመስለኝም ሱስም ሆናችሁብኝ እንዴት እንደምላቀቃችሁ እንጃ ሆኖም ግን ጎበዞች ናችሁ

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዜዶ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @ope3346
    @ope3346 5 ปีที่แล้ว +29

    ድርሽዬ የፕሮግራሙ ድምቀት ያንቺ ሳቅ ይመስለኛል

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 5 ปีที่แล้ว +2

    anchi kift af sakis tinish kenes argiew. zedo nice keep it.

  • @hassnanasir750
    @hassnanasir750 5 ปีที่แล้ว +2

    This is so funny i was driving i could't control.

  • @KhadarAguero-y1f
    @KhadarAguero-y1f ปีที่แล้ว +1

    አቦ ምርጥ ቀልድነው😂😂 እውነት ደሞ እኔ አሁን ያለውት ጣልያን ሀገርነው ስገጣጠም ፍተላውና ያለውበት😅😅😅😅

  • @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ
    @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ 5 ปีที่แล้ว +10

    ሳቅሸ ውሰጤ ነው ዱሩሹዬዬዬ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 ปีที่แล้ว +1

    የውሻ ፀጉርሽ ሲያስጠላ። ድግሞ የአፍሽ ድፋት። እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @ermi594
    @ermi594 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ድርሹ አንቺ ራሱ ስቀሽ ኮ ታስቂያለሽ 😂😂😂

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዚድና ድርሻዪ እረ አልቻልኩም አልሰማሁትም ነበር

  • @herotherot9802
    @herotherot9802 4 ปีที่แล้ว

    ድራሹየ ዘዱየ የኔ ፍሮች

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 5 ปีที่แล้ว +26

    እኔን የሚገርመኝ የድርሹን ሳቅ የምትተቹ ናችሁ ።

  • @AbdelkadirBeshir
    @AbdelkadirBeshir ปีที่แล้ว +2

    አረ በጣም ደስ የሚለው በርቱ

  • @fntanshetkle325
    @fntanshetkle325 5 ปีที่แล้ว +5

    ዜዶየ የበላውት ትንሥከሚለኝ ሣኩኝ ማረያምን

  • @ወሎየዋ-ኸ9ጀ
    @ወሎየዋ-ኸ9ጀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደጂ አዝማች ወየዉ ሆደ ቆሰለ ዲርሹየ የኔ ፍዲሻ ዜዶ ሸበላዉ ከዉቅሮ መቀሌ ሀሀሀሀሀ

  • @selamg.tselamg.t9529
    @selamg.tselamg.t9529 4 ปีที่แล้ว +2

    Weye sewdew tlobgn

  • @hasonhason4439
    @hasonhason4439 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘናፈታ አድረጋችሑናል እናመሠግናለን ግን ሢሥተረ ሣቅሽን ትንሽ ቀነስ አድረጊዉ በተረፈ ሌላዉ በጣምደስ ነዉ የሚለዉ ሠላማችሑ ይብዝዛ

  • @ssusushdshshd4415
    @ssusushdshshd4415 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጧችችችችች.....ናችሁ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ዜዴና ድርሸየ እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ

  • @nebiyulachebo8793
    @nebiyulachebo8793 2 ปีที่แล้ว +1

    Bxm des tilalachihu eko wow zedoye and dirshuye ......

  • @የወይራገብርኤልልጅነኝየወ
    @የወይራገብርኤልልጅነኝየወ 6 ปีที่แล้ว +2

    ኧር ወይኔ ዛዶ አቦ ይመችህ

  • @tasgatubtasgatub9932
    @tasgatubtasgatub9932 5 ปีที่แล้ว +9

    ክክክክክክ ዜዶ እረ ፈታ አረከኝ ይመችክ ድርሹ ማኛ

  • @abdukarimyassin3530
    @abdukarimyassin3530 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሽንቶን እስኪ መጣባት ነው የምትሥቀው

  • @Binifashionusa5515
    @Binifashionusa5515 5 ปีที่แล้ว +3

    I don’t know what to say I love you guys you guys make my day every single day I’m watching keep on going

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 ปีที่แล้ว +3

    ፈረንጆች የሳቅ በሽታእንዳለ ይገልፃሉ ድርሾም አንዷ ትመስለኛለች

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl 2 ปีที่แล้ว +1

    ከስዋ ጋ ሀነህ ስትሰራ ያምራል ለብቻህ አያምርሚ

  • @tamesgenwolde215
    @tamesgenwolde215 5 ปีที่แล้ว +2

    zedo wuste nesh and dirshuye😅

  • @alexbuta1809
    @alexbuta1809 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow you guys are hilarious, I was laughing so hard,very funny ,I love you guys

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሚልየን ና ድርሹ ስወዳቹ

  • @milkilion696
    @milkilion696 5 ปีที่แล้ว +1

    Love you guys lol....

  • @medi7464
    @medi7464 5 ปีที่แล้ว +4

    ኣሃ ይሄ ኮሜድያን ሚልየን ነው ዜዶ ኣይደለም

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ገዴላችሁኝ ዜዶ ድርሺየ እኔም ስስቅ ልክ እዳች ነው ሳቅሺን ስወዴው ዘነ ፍታ

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘና የምታደርጉት ዝነኞች

  • @yonasmoges9693
    @yonasmoges9693 5 ปีที่แล้ว +3

    My favorite people ever.

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው ምወዳችሁ አይለያያቹ ሁሌም ዘና አርጉን😍😍😍😍

  • @onelove2438
    @onelove2438 5 ปีที่แล้ว +2

    Her laugh is too much!!

  • @taibai3788
    @taibai3788 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ዳ ቴ ቀስ ብለሽ ሳቂ ሴት ልጂ ዝብ እስኪገባባት ድረስ አስቅም እደት ነው እምስቂው በአላህ ያስጠላል ሳቅሽ

  • @rozaomar3304
    @rozaomar3304 5 ปีที่แล้ว +1

    Hahahahahahahahahah የኔ ማሮች ፈታ ኮነው ምታረጉኝ

  • @ሊናወሎየዋ
    @ሊናወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሳቋ ያምራል

  • @MubarakAlie-w6v
    @MubarakAlie-w6v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠለመቹ ይብዘ 6:32

  • @beletemamo740
    @beletemamo740 5 ปีที่แล้ว

    Hooyeedaa wese

  • @እጠበኝቆሽሻለው-ደ4ከ
    @እጠበኝቆሽሻለው-ደ4ከ 5 ปีที่แล้ว

    Weyy sewedetek😂😂😂😂👈

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ የድራሹ ሳቅ በሳቅ ገደለኝ 😂😂

  • @mimihabtamu7025
    @mimihabtamu7025 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ሁ ሆዴን አመመኝ

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.20150 5 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ምንድን ነው? ከቀልዱ ሳቅሽ በዛ ቀልዱን ማዳመጥ አልተቻለም። ገና ተናግሮ ሳይጨርስ እኮ ነው የምትረብሺው። በግድ ነው የምትስቂው ቀንሺው ሳቅሽን ቀልዱም ለዛ እንዲኖረው።

  • @roudahroudah4256
    @roudahroudah4256 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 ปีที่แล้ว +1

    Ere sakish volumun kenishiwu ensimabet yetaliyanu 😂🤣😂🤣

  • @MubarakAlie-w6v
    @MubarakAlie-w6v 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh3231 5 ปีที่แล้ว

    Inde dirshaye lisaqi
    isti
    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @እንስራሚዲያ-ከ1ጨ
    @እንስራሚዲያ-ከ1ጨ 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkk sakesh dis sel

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 ปีที่แล้ว +2

    ድርሹ እንደዚህ ሰትሰቂ ሌላኛው የፊት ጥርሰሸ ድጋሚ እንዳይሸረፍ ባክሸ ቀሰ እያልሸ

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ሸበላ

  • @yasara9205
    @yasara9205 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DjEledire1206
    @DjEledire1206 5 ปีที่แล้ว +3

    KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
    KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
    HHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHH
    HHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHHH
    WEYNE ZEDO and dirshu metaa metaa

  • @musaedbadr8830
    @musaedbadr8830 ปีที่แล้ว +1

    😀😃😀😃😀😃😀😃😀😃😀😃😀

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 5 ปีที่แล้ว +2

    Wooooow zado baseke afndhan dase yelale

  • @endrisassem9794
    @endrisassem9794 5 ปีที่แล้ว +1

    አረድርሽዮ ሞትሽ እኮ እኔም ሳኩኝ

  • @arsemalij4627
    @arsemalij4627 5 ปีที่แล้ว +2

    ere weyne tinfash ateregn😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wey dej azmach😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @جناتجناتو-ظ2ش
    @جناتجناتو-ظ2ش 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ በሳቅ ገደልከኝ ግን ድርሻዬ ትንሽ ድምፅሽን ቀንሺልን ምክንያቱም አንዳንዴ መጨረሻ ላይ የሚያወራውን አሰማውም

  • @ምልጃሽነውያቆመኝ
    @ምልጃሽነውያቆመኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ድምጸህ ያምራል

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹዬ ግን ዜዶን ከእኛ እኩል እየሰማሽ ነው የምትስቂው ወይስ እንዴት ነው?

  • @almaztefery9873
    @almaztefery9873 6 ปีที่แล้ว +30

    የምር በጣም ደስይላል ግን ሳቅሽ ዉይ በጣም ከባድ ነዉ ትንሽ ቀነስ አርጊ እባክሽ

    • @melegolla4167
      @melegolla4167 5 ปีที่แล้ว

      Menagebash duketam

    • @Only1God889
      @Only1God889 5 ปีที่แล้ว +1

      ወይ ምንአይነት ናት የሆነች ቅድ ናት ሳቋ

  • @yoj2773
    @yoj2773 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkk
    Kkkkkkkkkkk
    Kkkkkkkkkk

  • @fntanshetkle325
    @fntanshetkle325 5 ปีที่แล้ว +5

    ዜድየ ሁሊም አተን ሣዳመጥ ደሢለኛል

  • @minaahmad5987
    @minaahmad5987 5 ปีที่แล้ว +7

    ጅርሹ ዘላለም ሳቂልኝ ዜዶ ደግሞ ዘላለም አስቀኝ♥

  • @romanar4621
    @romanar4621 5 ปีที่แล้ว +1

    Lele mete waw
    Yeni felkelkoche feljelke eko adergachuhugn
    Selamachuhu ybezalgn

  • @hayatseid9854
    @hayatseid9854 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ ትንሽ ቀንሽው

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090 5 ปีที่แล้ว +1

    Edemeyachewen endematu salah yarezemew wedddddddd

  • @tokidesta5993
    @tokidesta5993 5 ปีที่แล้ว +2

    u dont have to jok about history like this their peoples who r taking it as it is so you have talk take responsbility

  • @simegnalem2309
    @simegnalem2309 5 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ተከፈሉአት ነው እንዲ ምስቀው

  • @אסרסאעלמו-ר5ט
    @אסרסאעלמו-ר5ט 4 ปีที่แล้ว

    ምን አይንት ሳቅ ነው ይለሽ ይህ መታል ነው እንጅ ክትምህርት እይገኝም ካለም ጠቁሙኝ እኔም በደብ ልሳቅ አንዴ በሂውቴ በጣም ነው ማክብራችሁ

  • @user-dq9zt5ex8b
    @user-dq9zt5ex8b 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ድርሹን በሳቅ ፈነዳች እኮ ኣረ እርፍት ስጣት።

  • @hanalove3428
    @hanalove3428 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ላርግህ

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 6 ปีที่แล้ว +1

    ደግሞ አስተማሬያቸውን በዚህ በኩል ቃቃ ጫማሽ ድገሙልን

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 5 ปีที่แล้ว +2

    Ere dirishu sakish kelidun ademekew ahhaahahhaahaha

  • @ygermal1
    @ygermal1 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ታስቃለህ የደበረው ቢኖር በደንብ ታዝናናለህ ሌሎችንም ሰወች መስለህ መጫወት ትችላለህ ጥሩ ነው ስምህ ግን ባልጠፋ ስም zedo(ቅዱስ ሚካኤል ወግቶ የጣለው እባብ ስምህን ብትቀይር ጥሩ ነው።

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 5 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkk! 😂😂😂😂😂😂

  • @sisyemamii8875
    @sisyemamii8875 4 ปีที่แล้ว

    አረ ድርሻ ባይሆን እስኪጨርስ ጠብቂ ገና ሳያወራ አትሳቂ የሚያወራውን ቅድሚያ የነገረሽ ነው እኮ የሚመስለው
    በተረፈ ግን ምቾቴ ነሽ

  • @mihretkebamo5957
    @mihretkebamo5957 5 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ተመቻችሁኝ

  • @oscarocwf5475
    @oscarocwf5475 5 ปีที่แล้ว +1

    Zodoo wudddd anchi demoo buzu atti sak bantsh

  • @oscarocwf5475
    @oscarocwf5475 5 ปีที่แล้ว +1

    Zodoo wudddd anchi demoo buzu atti sak bantsh

  • @haptamhaptam5568
    @haptamhaptam5568 5 ปีที่แล้ว +1

    ሣቅሽበጣምወድጀዋለሁ

  • @sheffnati9987
    @sheffnati9987 5 ปีที่แล้ว +2

    መጣ.....ወደኩኝ በሳቅ በስመአብ....መጣ

  • @tizuyabatua7119
    @tizuyabatua7119 5 ปีที่แล้ว +1

    Abo Stmechugn selamachhu ybiza

  • @dawitejoberg1224
    @dawitejoberg1224 5 ปีที่แล้ว +1

    ቴድዬ ድርሹ በሳቅ ሽንቴን ላቀኩት። በናታችሁ ስለማልተዋቹ እናንተ ተሁኝ

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን እደት ነው እደዚህ የምትስቀው አኡዙቢላህ

  • @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ
    @እረህሙነኝየማሜአፈቃሪሁሉ 5 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ሞትኩ ዜዶ ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yfter1992
    @yfter1992 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkk wey gud kkkkkkkkk

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว

    ድርሹ የኛንም ነውኮ ምትስቂው ምናለብሽ በአካል አጠገብሽ ሆኖ ይሄ አድክምምም

  • @luckylabo7874
    @luckylabo7874 5 ปีที่แล้ว +2

    Dirshiye sakish wustee nw