ታኅሣሥ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ እዝል ዕጣነ ሞገር ቅኔ | ቅዱስ ሚካኤል - ዛውል, ኤሪትራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.พ. 2020
  • ታኅሣሥ አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ክብር በዓል | ቅዱስ ሚካኤል - ዛውል, ኤሪትራ
    እዝል ዕጣነ ሞገር ቅኔ፤
    (ኖላዌ አባግዕ አጽዋም ሕልዋነ ምድያ አሕዛአት፣)
    ፍና ሑሮቱ ለኤናቅ ወአሠረ እግሩ ለእሴ፣
    ዐዋዴ ፍናሁ ሳሙኤል አበ ሕዳሴ፣
    አመ ርእየ ወነጸረ መርሐ ዘድንግል ብናሴ፣
    ዐደወ በክናሴ፣
    ዐጸደ ዋልድባ ገልአድ ዘባቲ ሰማዕተ ከዊን ነጋሤ፣
    እስመ ነስአ ሐመረ ብሕታዌ ዘኄራን ሥላሴ፣
    አንጠብጠበት ወይነ ስቴ ያሬድ ወሕብስተ መና ዘአውሴ፣
    ዘተሴሰይዎ ቅድመ በሲና ሕዝበ ፳ኤል ወሙሴ፣
    ደብረ ሚካኤል ደብረ ፍዋሴ፣
    አስመ እምውስቴታ ይውሕዝ ማየ ቅዳሴ፣
    ለአጥዕዮ ዘሥጋ ዝልጋሴ።
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 166

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 3 ปีที่แล้ว +73

    እነዚህን የሀገር እንቁዎች የአብነትና የቅኔ ተማሪዎች በያሉበት ሁሉ ልንረዳቸው ይገባል
    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን !

  • @hirutnebyu7069
    @hirutnebyu7069 4 ปีที่แล้ว +78

    ካይን ያውጣህ ወንድሜ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 4 ปีที่แล้ว +58

    እግዚአብሔር ይመስገን ነዚ ዝወለደት አዶ ለምለም ይኩን ማህፀንኪ ብእድመ ብፀጋ ይሓልካ ህያዋይ ጓሳይና አምላክ ዝወደይ ልበይ ፍስሃ መሊኡ ነዚ ዘምሓርኩም አቦታትናን የሕዋትናን ብፀጋ ይሓልኩም

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 ปีที่แล้ว +5

    ኣባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ይባርኽኩም ፡ይበል ቅኔ ምስ ጥዑም ድምጺ፡፡

  • @sileshimengistie5775
    @sileshimengistie5775 4 ปีที่แล้ว +25

    በመጀመሪያ የላቀ ምስጋና የማቀርብልህ ይሄንን የመሰለ አገልግሎት እና ድመፀ መልካም ልጅ አዘጋጅተህ ላቀረብቅልን ዝካሬ ቅዱሳን ነው አንተ ህፃን እመብርሃን ላታላቅ ክብር ታብቀህ ሌላም በዚህ ህፃንም ሆነ በሌሎች ድምፀ መልካሞች የተዜሙ እንደ ውዳሴ ማርያም ቅዳሴ ደግሞ ብታካፍለን ደስ ይለኛል ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ሃይማቶታችን እናይሄንን የመሰለ ያሬዳዊ ዜማ ከነክብ
    ሩ ተጠብቆ እንዲቆይ ያደረጉ አባቶቻችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ ፀጋው ይብዛልህ እሰይ ተተኪ አለን አለን ተመስገን ጌታዬ

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 ปีที่แล้ว +9

    😭😭😭በጣም ደስ የሚል ሠማያዊ ምስጋና🙏🙏🙏❤❤❤

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 ปีที่แล้ว +19

    ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክ ይርዳህ ይጠብቅህ ለትልቅ ማእረግ ያብቃህ አሜን።
    ኦርቶዶክሳዊ እንቁ ነው ጠብቁት እንጠብቀው።

  • @abiletesfabrhan8548
    @abiletesfabrhan8548 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሂወት የስመዓልና አግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ቤቱ የንብርካ ብዝያዳ ጸጋ ዓቢካ ንከመካ ዘኣመሰሉ ኣሕዋትካ ምክሊትካ አትምህረሉ ግዜ ይፍጠረልካ ፡ ኣብ ኩሉ ጉዕዞካ በረከታን ጣዕማን ናይ ኣዴና ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፡ምሕረት ቸርነት ሳህሊ ናይ ጎያታናን ኣምላክናን መድሓኒና ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳካ ይኩን ።

  • @user-pv5nv4zs5n
    @user-pv5nv4zs5n 4 ปีที่แล้ว +15

    ቃለሂወት የስምዓልና ክቡራት ኣቦታት ኣሕዋት ዲያቆናትን ማራ ደስ ዝብል ኢዩ ሰሚዕካ ዘይጽገብ ጥዑም ቅኔ እግዚኣብሄር ናይ ኣገልግሎት ዕድሜካ ይባርክ ዝሓወይ ብሩክ ፡ ብድጋሜ ቃለሂወት የስምዓልና።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 ปีที่แล้ว +23

    So blessed to be an Orthodox Glory to Almighty God !

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 4 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ውድ ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ዘመን ይስጥህ እዴት ደስ ትላለህ ካይን ያውጣህ የኔ ውድ

  • @marshetmamo174
    @marshetmamo174 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጌታ ልቤን ነካኸዉ ። ከክፉ አይን ያዉጣህ እሱ ቅዱስ አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያፅናህ ። ኤርትራዉያን ኦርቶዶክሦች ሠላም ለናተ ወገኖቻችን። አተ ብላቴና ልጂ ግን ምነዉ ባገኝህ ? በቤቱ ያፅናህ በክብር እና በሞገስም ከፍ ከፍ ያድርግህ።

  • @tirhasadane8906
    @tirhasadane8906 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ንህፃናት ዝኮን ግዜ ይመልሰልና ንባዓትኪ ያሓብሶ መዳሃኒአለም ምድረ የዋሃን ምድሪ ሓበሻ🙏💛❤️💔😭

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር የፈጽምካ.ዝማሬ መላእክቲ የስምእካ የቀንየልና

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 ปีที่แล้ว +3

    እመብርሀን ምስጢሩን ትግለጽልክ አባቴ❤

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 3 ปีที่แล้ว +4

    አባትና እናትህ መታደላቸው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mollagessesse6367
    @mollagessesse6367 ปีที่แล้ว +1

    በረ ከ ተ ያሬድ ይደር በላእላሊከ

  • @solomongoitom2435
    @solomongoitom2435 4 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ምን አይነት ድንቅ የሆነ ድምፅ ነው ያለው ይህ ህፃን ልጅ። አምላክ በጥበብና በቤተ መቅደሱ ያሳድግህ። ለባለ ቅኔውም ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ወላጆች ልጆቻችሁን ወደ ቤተ ክርስቲያን በማምጣት እንዲህ አይነት ትምህርት እንዲማሩ ማድረግ አለባችሁ። መፅሃፉም ሰይፍ ዘክልኤ አፉሁ አይደል የሚለው። በሁለቱም ማለቴ በአስኳላና እንዲሁም በቤተ ክህነት ትምህርት ልጆች ታንፀው ቢያድጉ ነገ ለራሳቸው፣ ለወላጅ እንዲሁም ለሃገራቸውና እናት ቅድስት ቤተ ክርሰቲያን ጠቃሚዎች ይሆናሉ።

    • @user-uh7ey3sk6x
      @user-uh7ey3sk6x 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @user-uh7ey3sk6x
      @user-uh7ey3sk6x 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fanuelsimon1658
    @fanuelsimon1658 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማዓልና

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ ልጅ ያድለን ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረበት ይስጠን 🤲እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፀጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛልክ እመብርሃን ትጠብቅህ 🤲

  • @ritarita8258
    @ritarita8258 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤

  • @bettysolomon6818
    @bettysolomon6818 ปีที่แล้ว

    Fetari tsegawen yebezalh... Tebarak

  • @user-ji9bv5vh8t
    @user-ji9bv5vh8t 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ይሄን የቅኔ ዜማ ቪድዮ ባየው ባየው አልጠግብ አልኩ.......እግዚአብሔር ለዚህ አይነት አገልግሎት ያብቃን.....እባካችሁን እንዲ አይነት መንፈስ አርኪ የሆነ ዜማ በየጊዜው ልቀቁልን አመሰግናለሁ🙏

  • @diyakonmeseret8198
    @diyakonmeseret8198 4 ปีที่แล้ว +5

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ክቡራት ኣቦታትን ኣሕዋትን ብጣዕሚ መዋእል ሰሚዕኻዮ ዘይጽገብ ድምጺ ቀጽልዎ በጃኹም ኣምላክ ሃገርናን ህዝባን ይብርኽ ነዚ ህጻን ካኣ ኣምላክ ኣብዝለዓለን ዝዓበየን ማዕርግ የብቅዓዮ ብጸጋን ጥበብን የዕብየልና።ቃለ ሂወት የስምዓልና ዝማሬ መላእክት ቅኔ ቅዱስ ያሬድ ዝተቐበለ ይቀበለልኩም ኣምላክ።

  • @habtomghebremedhin9829
    @habtomghebremedhin9829 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር ዘመነ ዘመንፈሳዊ ኣገልግሎትካ ይባርኸልካ

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +3

    May God bless and protect the teaching & traditions of the Orthodox Church and the Habesha people! ❤❤❤

  • @teamegebrehiwet8915
    @teamegebrehiwet8915 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስስስስስ ዝብል እዩ ሓዉና ናይ ኣገልግሎት ዘመን ኣምላክ ይባርክ ዘይፅገብ ድምፂ እዩ ፀግኡ ያብዝሓልካ እመ ኣምላክ ትሓልወካ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝

  • @nolasouth4697
    @nolasouth4697 4 ปีที่แล้ว +14

    What a beautiful voice. May God bless you.

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ትናፍቃለች ቅድስት እናት ቤተክርስቲያን❤እግዚአብሔር ያሳድግህ በቤቱም ያፅናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🇪🇹

  • @bidrubid2505
    @bidrubid2505 4 ปีที่แล้ว +3

    ቅኔ በሕጻናት አንደበት ❤

  • @Geexionee
    @Geexionee 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow what a voice he have ! Mother Orthodox Tewahedo Ethiopia /Eritrea

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q ปีที่แล้ว

    ናይ ብሓቂ ይበልልል ይበልልል ዝማሬ መላእክት የስምዕካ እዛ ወደይ ክብሪ ይሃብካ የዕቢካ በረከትን ረድኤትን ናይ ኣባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ምስ ኩላትና ይኩን

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 ปีที่แล้ว +2

    God keep you safe

  • @betigalhageretigray5487
    @betigalhageretigray5487 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚ ልጅ ይስጠን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ የቅድስ ያሬድ ቅዳሴ ይሁንልህ ልሳንህም ያርግልህ እድግ በል

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 ปีที่แล้ว +6

    ሓወይ ሽኮር ንዓይም ከምዚ ጥዑም ዜማኻ ይኹነለይ ማርያም ኣዴና ምስኩላትና ትኹን።ኣሜን።

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t 2 ปีที่แล้ว +1

    ባሓቅ ጸጋው ያብዘሐልኪ አግዚአብሔር አምልክ ብጥበብ ያዕብኽ። ፈጻም ያግበረኻ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @rockyroad9266
    @rockyroad9266 4 ปีที่แล้ว +12

    Fantastic! The boy has a bright future.

  • @user-vo6ws5rh2p
    @user-vo6ws5rh2p 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር። አምላክ ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበብን ይግለፅልክ ከከቱው ዳሴ ይጠብቅህ

  • @theethiogiyon
    @theethiogiyon 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ እግዚአብሔር ያስፈፅምክ

  • @mezgemylove8573
    @mezgemylove8573 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nebyatminwuyelet4604
    @nebyatminwuyelet4604 4 ปีที่แล้ว +5

    "አንቲ ጻዕር ልደ ገሀነም ወላዲ ወአንቲ ወለቱ ለዝኩ እብኖዲ አጣሌ ፍቅዲ ናሁኬ ወአባግአ ፍቅዲ"ዘመምህር ሰሎሞን ደብረ ዘይት ደ ማ/ጎጃም/

  • @hagazibirhanu
    @hagazibirhanu ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን !

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ውብ አድርጎ በፀጋ ሞልቶ የሰራህ አምላክ ምስጋና ይድረሰው ወላዲተ አምላክ ጥላዋን ትጣልብህ መንግስተ ሰማይን ያውርስህ፣ እድግልን !!

  • @user-ub4wc4ok8u
    @user-ub4wc4ok8u 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በቤቱ ያፅናልን ነበር ከመባል ያድነን ወንድሜ እውነተኛዋን መንገድ መርጠሀል በርታልኝ

  • @user-yk8rt3qo6b
    @user-yk8rt3qo6b 4 ปีที่แล้ว +6

    አሰይይይይ የዕበካ ሓወይ ናተይ ጸጋ በዲበ ጸጋ ይሃብካ አምላከ ቅዱሳን 😍😍😍😍😍ንኣባ ህርያቆስ ንቅዱስ ኤፍሬም ንቅዱስ ያሬድ ልሳን ዝባረከት ወላዲተ አምላክ ንዓካም ትባርከልካ ክቡረይ

    • @danielkbrom8735
      @danielkbrom8735 3 ปีที่แล้ว

      ኣቤት ምርቃ ጥዑም ሉሳን

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አረመአምላክ ማርያም ትጠብቅህ

  • @emabet5344
    @emabet5344 2 ปีที่แล้ว

    Idagii yenee qonjoo igzaber yirdaa💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kalkaltamrat3797
    @kalkaltamrat3797 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @sabakonjo9965
    @sabakonjo9965 4 ปีที่แล้ว +3

    Leule Egzabhere yebarkhe, betesebocheme yebareku, ye bete Christian agelgayochu memenochu hulu yebareku,, Ethiopiawe ena Orthodoxawe Haymanotea be mehonea Dengle Embete Mariamene ewdalew

  • @eurotele415
    @eurotele415 2 ปีที่แล้ว

    beEwnat beEwnat amen amen amen

  • @samrawittakele5317
    @samrawittakele5317 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen ameen ameen kale hiwot yasemaln megiste semayat yawursiln egziabherab be bete mekdesu yasadigln........

  • @keshimerihfshaye5813
    @keshimerihfshaye5813 3 ปีที่แล้ว

    ኣሰይይይይይይ ዝወደይ ዕድመካ የብዝሓዮ ጸቃውእ

  • @yeebyotesfa3694
    @yeebyotesfa3694 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YESMALNA

  • @mezgemylove8573
    @mezgemylove8573 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ተባራክ

  • @astermikru3241
    @astermikru3241 9 หลายเดือนก่อน

    ፍጥረት ይጠብቅህ

  • @ABIRHAMYALGA
    @ABIRHAMYALGA ปีที่แล้ว

    egziabher yasadgln emebrhan tketelh

  • @tesfaalone1910
    @tesfaalone1910 4 ปีที่แล้ว +36

    Please we more of his angelic voice! OMG I just miss gedamete eritrea.

    • @hanibaltesfamicael1745
      @hanibaltesfamicael1745 4 ปีที่แล้ว +3

      ዲ ያቆን ኣብርሃም ድዩ ዝቖልዓ ስሙ።

    • @drzeraygslassie5620
      @drzeraygslassie5620 4 ปีที่แล้ว +4

      @@hanibaltesfamicael1745 like debre bizen ..ኣዎ እኔም ያኔ ሰላም እያለ ደበረ ቢዘን በረከቱን ተቀብያለው የሰራዊት ጌታ ኣምላክ ኣንድ ያርገን ዘንድ እፀልያለው።

  • @fisehafisho
    @fisehafisho 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቡዬ!

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +1

    Super! ❤❤❤❤ what a gifted kid with voices from the heavens! ❤️❤️❤️❤️

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 4 ปีที่แล้ว +1

    yene jegna hawey natey bertalgn eshi kale hiwot yasemalen wedi metsswa afte gemge bahri !!!

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒💒💒💒

  • @user-js8td2ls5w
    @user-js8td2ls5w 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልል

  • @hadnetknfe2430
    @hadnetknfe2430 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 kal hewot ysmalna 🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ዲን.ኢሳ እግዚአብሔር ብዙ በረከትን ያድርግል

  • @DrBin-em5hv
    @DrBin-em5hv 3 ปีที่แล้ว

    Zmara melakti yesmalna edmen xinana yhabka fexari buruk tebarek 💯🙏🏿⛪🥀

  • @aisamanin3279
    @aisamanin3279 ปีที่แล้ว

    ብሰማው, ብሰማው አያጠግበኝም!

  • @segenbrhane5266
    @segenbrhane5266 4 ปีที่แล้ว +2

    Assey Muqur hawey egzibeher yehabke Newiha Mewiale

  • @chernetagaze4273
    @chernetagaze4273 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልኅ

  • @yirgufissha9053
    @yirgufissha9053 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ፍፃሜህን ያሳየን...!!!!!!!

  • @mekereraguelfekadu1146
    @mekereraguelfekadu1146 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v 3 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድግ በል ቢሰማ የማይጠገብ ነው በእውነት

  • @tube-wn1zf
    @tube-wn1zf 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @nmenalowoezgilowogoogle7725
    @nmenalowoezgilowogoogle7725 3 ปีที่แล้ว +1

    Long life my beloved brother let be strong to against none orthodox Tewahedo menafkan tehadso

  • @tjetje8228
    @tjetje8228 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ያሳድግህ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yitebarekgebrehans
    @yitebarekgebrehans 4 ปีที่แล้ว +1

    GEDAMATNA kirsi hagerna, kemzom kudusan yebzhalna

  • @mesaymamo2249
    @mesaymamo2249 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ።

  • @hareggenene
    @hareggenene 3 ปีที่แล้ว

    fetar Betebeb yasadegei yen wedu tebarek

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃህ
    ይጠብቅህ
    እባካችሁ አንድ ሰው ይመልሰው ብላችሁ ንገሩአቸው ይህን ታዳጊ እንዳያሸማቅቁቅት

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ አስገራሚ ድምጽ ነው አልኳቸው ከእቅፉ አያውጣህ

  • @mesaymamo2249
    @mesaymamo2249 3 ปีที่แล้ว

    እደግልኝ ልጄ በቤቱ ይጠብቅህ

  • @SaraSara-yq7vl
    @SaraSara-yq7vl ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 4 ปีที่แล้ว +10

    ኦ አምላክ!!መንፈሴን ከፍ አረገው።
    በ14 ዓመቴ ይሄንን ልጅ ነበርኩ..ከንቱነቴ😪 የማይቀረው ቀረ።

  • @zelalemgatachew2987
    @zelalemgatachew2987 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ዘመንህ ይባረክ ግሩም ነው

  • @lukasktube7345
    @lukasktube7345 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ግሩም ነው

  • @unitytube9921
    @unitytube9921 2 ปีที่แล้ว +1

    God blessed you young man

  • @cubaawir9713
    @cubaawir9713 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር።የመሠገን።

  • @mikyasayeleotc1110
    @mikyasayeleotc1110 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርብህ።

  • @azmeraayalew8128
    @azmeraayalew8128 2 ปีที่แล้ว +1

    Fetari yasadgh endenat aynet tetki yabatoch seratna keber ymiyze betam des ylal lenabertatam ygebal

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 10 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነው

  • @habtewoldshume4267
    @habtewoldshume4267 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስ ህይወት ናት

  • @user-jp4mq6jz1g
    @user-jp4mq6jz1g ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄርያሳድጋህ

  • @eyobtesfaye7860
    @eyobtesfaye7860 3 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ትባርክህ

  • @menfesawitube9237
    @menfesawitube9237 ปีที่แล้ว

    amen amen

  • @temesgenamlaky7045
    @temesgenamlaky7045 3 ปีที่แล้ว

    Aesyyyyy...ziwedey amlaki tsigueu yebizahelika teeum dahey

  • @tejejenberu6428
    @tejejenberu6428 2 ปีที่แล้ว

    Yene wondm E/r be edme be tsega yanurih kezih belay yemitageleglibetin tsegawun yabzalih

  • @goodtime1960
    @goodtime1960 4 ปีที่แล้ว +2

    Getaye hoyi yihin bilatenahin beselam betena xebikew