ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኦ መንሱሬ ትችላለህ እኮ፣ በጣም ምርጥ ትረካ ከ ቆንጆ ሙዚቃ ጋር አንቆረቆርከው። መስማት ጀምሬ በፍፁም ሳያልቅ ማቆም አልቻልኩም እኮ፣ ትችላለህ ወንድማችን በርታለን
መቸስ ስፖርት ባንተ ስትዘገብ ፣ ስትተነተን -----ልክ አንዲት የ 20 ዓመት ኮረዳ በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ ሲመጣ ደስ እንደሚላትና በደስታ እንደምትሰክር ---- እንዲያ ነው እሚሰማት። እኔንም እንደዛው ።በጣም አድናቂህ ነኝ መነሱሬ!
መንሱሬ ትንተናዎችህ ለኔ ልዩ ናቸው keep going the greatest man
The right leaderFrom the right place❤Thank you mensur🙏🫶
መንሱር ይለያል እናመስግንሕለን ።
ድንቅ ነው አማርትያን አርቴታ❤
መንሱሪ በጣም የምውድህ የማከብረህ ትልቅ ሰው ነህ ድስ የሜል ታሪክ ነውእኔ እምልህ የሀገራችን አትሊት የት እየሄድ ነውአንት መሲ ኤፍሪም ፍቅር ባላችሁበት ሀገርእውነት እናንተ ይን ከልቀየራችሁእስፖርትን በናንት ብዙ ውደድኩእደምታውራበት ተስፍ አርጋለሁ
ዋው መንሱር በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ። የእግር ኳሥ ብቻ ሳይሆን ሁሉም እውቀት አለህ አውቃለሁ። ከአንተ ወንድም ጋር ከሁሴን ጋር የምጨቃጨቀው ነገር በሳምን ሳምንት ደሥ ይለኛል።ለሁም አንተንም ወንድምህንም በጣም አደንቃችዃለው ከልብ።
Mensura betam temchegn aleh Abo yemcheh
🙏🙏🙏❤️❤️wow ዳስይላል በጣም 👍👍👍❤️❤️ማንሱሬ በጣም እናማሳግናለን
ይበል ብለናል መንሱሬ አሪፍ ዝግጅት ነዉ በርታ ❤❤❤
መንሱሬ ኢትዮጵያዊው sky sport
ቀጥልበልበት መንሱሬ በሌላ ነገር ደሞ ና
አቀራረብ ዋው አመራረጥ ግን ልብ ያለው ለእንደኛ ላለ ሀገር የሚያስተምር ነው ሁሉም የራሱን ሀላፊነት ልክ ነው በሚለው ብቻ ሳይሆን በእውነት እና ሌላን ሰው በሚጠቅም ይጠቀመው እላለው መንሱር አመሠግናለው
መንሱሬ ከእስትሪው ይልቅ ያንተ የአገላለፅ ለዛ፣ጣዕም፣ከለር ፣ውበት ይማርካል ለዚህም ይሄው ከተቀመጥኩበት በመነሳት አክብሮቴን ተቀበለኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኸድር ያሲን አልቶረራን አቡ አቲካና አቡ አርያን ከታላቁ አንዋር መስጂጅ
መንሱሬ እንደተለመዶው ምርጥ ኣቀራረብ ማጀብያ ሙዚቃው ድምጽህ ሁሉ ነገር ምረጥ ነው ቀጥልበት
One love mensure koo sin jaladhaa wow you tube ቻናልን ዛሬ ናው ያታቃላቃልኩት ዳስ ትላለ ብስራትም ይካታላለው long live
ጥሩ ኘሮግራም ነው መንሱሬ ይቀጥል ሽቅርቅሩ አርቴታ
The Boss Trust the process ❤❤🎉
We love you and keep going #Mensure ❤️
Mensure betam arif program new beziw biketl bay negn
በጣም እናመሰግናለን ለመረጃው
እረ መንሱር ቀጥልበት🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ ሠላምህ እእንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ መንሡሬ ባንተ አንደብት እስፖርት ባንተ ትንተና መስማትና ማዳመጥ ምንኛ መታደል ነው እናመሠግንሀለን ❤❤❤❤❤❤
መሱሬ በጣም ነው የምወዲህ ግን ከ ፕርሜልግ ውጭ መተንተን አቁመሀል ላሊጋውን ተውክብን 😢😢😢
ላሊጋ ምን አለ በቀጣይ አመት ምባፔ ማድሪድ ሲገባ ይነቃቃል ነፃ ከሆነ ግን ነፃ የሚያሳድደው ባርሳ እንዳይቀማቸው
የበደነው መንሱሬ ቀጠይ ቬንገርን እንጠብቃለን
ዋው መንሱሬ እርፍ ፕሮግራም ነው በርታ ብለናል❤❤❤❤
Thank you for this imoprtant info mensure
Super mikelTrust the process
በጣም እናመሰግናለን መንሱሬ በርታልን
ትለያሌክ መኑሱሬ ምርጥ ፖረግረም ነው❤ግን የለሊጋ ትንታኔ አንድ ቀን አሰሊፌክ አታቅም 😢😢😢😢😢
በጣም መሳጭ ፕሮግራምነው ምነው ባላለቀ ያስብላል ።ታሪኩ ንስሰማየአንድ የልብወለድ መፅሀፍ ይመሰላል በጣም ተመችቶናል መንሱሬ በርታ ።ሽመልስ ከኳታር
ደስ ኢሚል ታሪክ
የሚገርም አቀራረብ መንሱሬ
እባክህ መንሡር ግዜው ትዝ አይለኝም ግን የሚደንቅ ታሪክ በሬድዮ አስተላልፈሀል በትንሹ ለማስታወስ ያህል ተጫዋቹ ተጎድቶ ይመስለኛል በህክምና ላይ 1ባልዲ ደም እንደተጠቀመ እና የረጅም ሰአት ህክምና እንደተደረገለት ወዘተ የሚል ነው እናም እባክህ ያን ታሪክ በዚሁ Channel ላይ አስጭነው በጥሞና ደግሜ መስማት እፈልጋለሁ ለድፍረቴ በጣም ይቅርታ
Tnxs መንሱሬ
Thanks mensure
Wowwww mensure
aye mensure merte gelesa😍😍😍
አቦ ሠላምህ እእንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ መንሡሬ ባንተ አንደብት እስፖርት ባንተ ትንተና መስማትና ማዳመጥ ምንኛ መታደል ነው እናመሠግንሀለን ❤❤❤
አይ መንሱሬ እውነት ለመናገር የ አንተ ድምጽ ለ እንቅልፍ እራሱ ይሆናል😊
መንሱር እናመሰግንሕለን።
መሱር ማኛ
Tnx mensure berta
The boss
Thanks🙏 Please Next pep G story
Now you brought a short & motivating program! Mensur, we are in 2023. No one has the patience to listen to an hour-long program!
ትችላለህ❤
Mensur turu sira berta berta
Mensure yepepnm btsraln arif nw
Wow design yelal
WoW Boss❤❤❤
መሱሬ እናመሰግናለን የኳስ ጥማችን ስለ ምትቆርጥልን
ሁሌ እምናፍቀው መንሱርና ፍቅር ይልቃል አብረው የሚሰሩበትን ጊዜ ነው! መቼ ይህን?❤🤔
መ ስ ር. በጣም አ ድ ና ቅ ህ ነ ኝ ቀ ጥ ል በ ት thebast One❤️❤️......
Thank you so much.
እባክህ መንሱርዬ ስለ ፔፕ ጋርዲዬላ እንደዚሁ አርገህ ስራልን መንሱሬ በጣም አከብርሀለሁ
Yemacheke👍አንዳንዴም ሰረይ A
Wowww dis yemle tintna
ወደነዎል ይሄን ቻናል ግን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትለቅበት
Mensur tchlalehBerta
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትለያለህ መንሱር
Mensure beneka ejeh sle klop seralen
ምንእንደምልህ ባላውቅም እዉኔት አልሐሌዉ የምተካ ይኖር ይሆን ? ልኔ ሁሌም አንቴ እትዮጽጵያዊዉ ዱር ብየሀሌዉ መሱር።
👍👍👍👍👍
Sewedsh eko abate
👍
መንሱሬ አረ ስለ ማድሪድ አዉራልን
Man utd
ስለ Alexander pato ሥራልን
ወየኔ እሰከ ዛሬ አለየሁትም ነበር። ምነው በድብቅ ሌላ channel ከፈትክ። 😮😮😮
አረ መንሱሬ ስለ አርሰናል በደንብ ሰፍ ያለ ትንተና ይሰጥ
again and again you are icon journal
Part 2 yeqexel
Mensur Arteta le Arsenal 17 Amet techawetul?ena gin ayemeslgim. Amsegnalew
17 years????
ማንስሁሬ እናማስጋናሌን
ስለ ቴናግ መላጣው ስራላቸው እዳይከፍቸው😂😂😂😂😂😂
ትለያለህ ተመስጬነው ያነበብኩት ይመችህ
Please don't change to birr😢😢😢 I'm going to lose my mind 😂😂😂
ሰው ሰረቆ ብር በምየገኝበት ዘመን እና እሱ የልፋቱን አያግኝ ነዉ ምትለው
መንሱር ትለያለህ
Mensure yemere bxam eketelhalwu gni bezu geze sele Manchester United becha nwe metaqerebewu ereee lela qelaqeli enji united becha ayedele team
መንሱር ተራኪ ሆንህ እዴ
ኧረ መንሱሬ አርቴታ በአርሴናል በተጫዋችነት ያሳለፈው ግዜ ከ2011- 2016 ሆኖ ሳለ አንተ ግን “ለ17 አመታት በተጫዋችነት ወዳገለገለበት ቤት በአለቅነት ሲመለስ … ” ማለትህ አስገርሞኛል። ይህ ከአንተ አይጠበቅም!
What are you saying?
አንተም ሳንቲም ለቀማ ዉስጥ ገባህ ምን አለ በአንድ tube በስነስራአት ብሰራ ሁሉንም ፕሮገራም በስርአት ብንከታተል😢
የአርሰናል ደጋፊ ነህ ለሌላ አሰልጣኞች አትናገርም ሙስና መስራቱ ትልቁ ክለባችን man united my liverpool ለዛ መናገር አለበት ለአርሰናል ተናገረ አይደብርም
ባልጠፋ ቀን? ለምን ዛሬ?ከይቅርታ ጋር ዛሬ ለኛ አርቴታ፣ አ*ተርታ ሆኖብናል sorry to say it
ኦ መንሱሬ ትችላለህ እኮ፣ በጣም ምርጥ ትረካ ከ ቆንጆ ሙዚቃ ጋር አንቆረቆርከው። መስማት ጀምሬ በፍፁም ሳያልቅ ማቆም አልቻልኩም እኮ፣ ትችላለህ ወንድማችን በርታለን
መቸስ ስፖርት ባንተ ስትዘገብ ፣ ስትተነተን -----ልክ አንዲት የ 20 ዓመት ኮረዳ በጣም የምትወደው ፍቅረኛዋ ሲመጣ ደስ እንደሚላትና በደስታ እንደምትሰክር ---- እንዲያ ነው እሚሰማት።
እኔንም እንደዛው ።
በጣም አድናቂህ ነኝ መነሱሬ!
መንሱሬ ትንተናዎችህ ለኔ ልዩ ናቸው keep going the greatest man
The right leader
From the right place❤
Thank you mensur🙏🫶
መንሱር ይለያል እናመስግንሕለን ።
ድንቅ ነው አማርትያን አርቴታ❤
መንሱሪ በጣም የምውድህ የማከብረህ ትልቅ ሰው ነህ ድስ የሜል ታሪክ ነው
እኔ እምልህ የሀገራችን አትሊት የት እየሄድ ነው
አንት መሲ ኤፍሪም ፍቅር ባላችሁበት ሀገር
እውነት እናንተ ይን ከልቀየራችሁ
እስፖርትን በናንት ብዙ ውደድኩ
እደምታውራበት ተስፍ አርጋለሁ
ዋው መንሱር በጣም የማደንቅህ ሰው ነህ። የእግር ኳሥ ብቻ ሳይሆን ሁሉም እውቀት አለህ አውቃለሁ። ከአንተ ወንድም ጋር ከሁሴን ጋር የምጨቃጨቀው ነገር በሳምን ሳምንት ደሥ ይለኛል።ለሁም አንተንም ወንድምህንም በጣም አደንቃችዃለው ከልብ።
Mensura betam temchegn aleh Abo yemcheh
🙏🙏🙏❤️❤️wow ዳስይላል በጣም 👍👍👍❤️❤️ማንሱሬ በጣም እናማሳግናለን
ይበል ብለናል መንሱሬ አሪፍ ዝግጅት ነዉ በርታ ❤❤❤
መንሱሬ ኢትዮጵያዊው sky sport
ቀጥልበልበት መንሱሬ በሌላ ነገር ደሞ ና
አቀራረብ ዋው አመራረጥ ግን ልብ ያለው ለእንደኛ ላለ ሀገር የሚያስተምር ነው ሁሉም የራሱን ሀላፊነት ልክ ነው በሚለው ብቻ ሳይሆን በእውነት እና ሌላን ሰው በሚጠቅም ይጠቀመው እላለው መንሱር አመሠግናለው
መንሱሬ ከእስትሪው ይልቅ ያንተ የአገላለፅ ለዛ፣ጣዕም፣ከለር ፣ውበት ይማርካል ለዚህም ይሄው ከተቀመጥኩበት በመነሳት አክብሮቴን ተቀበለኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኸድር ያሲን አልቶረራን አቡ አቲካና አቡ አርያን ከታላቁ አንዋር መስጂጅ
መንሱሬ እንደተለመዶው ምርጥ ኣቀራረብ ማጀብያ ሙዚቃው ድምጽህ ሁሉ ነገር ምረጥ ነው ቀጥልበት
One love mensure koo sin jaladhaa wow you tube ቻናልን ዛሬ ናው ያታቃላቃልኩት ዳስ ትላለ ብስራትም ይካታላለው long live
ጥሩ ኘሮግራም ነው መንሱሬ ይቀጥል ሽቅርቅሩ አርቴታ
The Boss Trust the process ❤❤🎉
We love you and keep going #Mensure ❤️
Mensure betam arif program new beziw biketl bay negn
በጣም እናመሰግናለን ለመረጃው
እረ መንሱር ቀጥልበት🙏🙏🙏🙏🙏
አቦ ሠላምህ እእንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ መንሡሬ ባንተ አንደብት እስፖርት ባንተ ትንተና መስማትና ማዳመጥ ምንኛ መታደል ነው እናመሠግንሀለን ❤❤❤❤❤❤
መሱሬ በጣም ነው የምወዲህ ግን ከ ፕርሜልግ ውጭ መተንተን አቁመሀል ላሊጋውን ተውክብን 😢😢😢
ላሊጋ ምን አለ በቀጣይ አመት ምባፔ ማድሪድ ሲገባ ይነቃቃል ነፃ ከሆነ ግን ነፃ የሚያሳድደው ባርሳ እንዳይቀማቸው
የበደነው መንሱሬ ቀጠይ ቬንገርን እንጠብቃለን
ዋው መንሱሬ እርፍ ፕሮግራም ነው በርታ ብለናል❤❤❤❤
Thank you for this imoprtant info mensure
Super mikel
Trust the process
በጣም እናመሰግናለን መንሱሬ በርታልን
ትለያሌክ መኑሱሬ ምርጥ ፖረግረም ነው❤
ግን የለሊጋ ትንታኔ አንድ ቀን አሰሊፌክ አታቅም 😢😢😢😢😢
በጣም መሳጭ ፕሮግራምነው ምነው ባላለቀ ያስብላል ።ታሪኩ ንስሰማየአንድ የልብወለድ መፅሀፍ ይመሰላል በጣም ተመችቶናል መንሱሬ በርታ ።ሽመልስ ከኳታር
ደስ ኢሚል ታሪክ
የሚገርም አቀራረብ መንሱሬ
እባክህ መንሡር ግዜው ትዝ አይለኝም ግን የሚደንቅ ታሪክ በሬድዮ አስተላልፈሀል በትንሹ ለማስታወስ ያህል ተጫዋቹ ተጎድቶ ይመስለኛል በህክምና ላይ 1ባልዲ ደም እንደተጠቀመ እና የረጅም ሰአት ህክምና እንደተደረገለት ወዘተ የሚል ነው እናም እባክህ ያን ታሪክ በዚሁ Channel ላይ አስጭነው በጥሞና ደግሜ መስማት እፈልጋለሁ ለድፍረቴ በጣም ይቅርታ
Tnxs መንሱሬ
Thanks mensure
Wowwww mensure
aye mensure merte gelesa😍😍😍
አቦ ሠላምህ እእንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልኝ መንሡሬ ባንተ አንደብት እስፖርት ባንተ ትንተና መስማትና ማዳመጥ ምንኛ መታደል ነው እናመሠግንሀለን ❤❤❤
አይ መንሱሬ እውነት ለመናገር የ አንተ ድምጽ ለ እንቅልፍ እራሱ ይሆናል😊
መንሱር እናመሰግንሕለን።
መሱር ማኛ
Tnx mensure berta
The boss
Thanks🙏 Please Next pep G story
Now you brought a short & motivating program! Mensur, we are in 2023. No one has the patience to listen to an hour-long program!
ትችላለህ❤
Mensur turu sira berta berta
Mensure yepepnm btsraln arif nw
Wow design yelal
WoW Boss❤❤❤
መሱሬ እናመሰግናለን የኳስ ጥማችን ስለ ምትቆርጥልን
ሁሌ እምናፍቀው መንሱርና ፍቅር ይልቃል አብረው የሚሰሩበትን ጊዜ ነው! መቼ ይህን?❤🤔
መ ስ ር. በጣም አ ድ ና ቅ ህ ነ ኝ ቀ ጥ ል በ ት thebast One❤️❤️......
Thank you so much.
እባክህ መንሱርዬ ስለ ፔፕ ጋርዲዬላ እንደዚሁ አርገህ ስራልን መንሱሬ በጣም አከብርሀለሁ
Yemacheke👍አንዳንዴም ሰረይ A
Wowww dis yemle tintna
ወደነዎል ይሄን ቻናል ግን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ብትለቅበት
Mensur tchlaleh
Berta
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትለያለህ መንሱር
Mensure beneka ejeh sle klop seralen
ምንእንደምልህ ባላውቅም እዉኔት አልሐሌዉ የምተካ ይኖር ይሆን ? ልኔ ሁሌም አንቴ እትዮጽጵያዊዉ ዱር ብየሀሌዉ መሱር።
👍👍👍👍👍
Sewedsh eko abate
👍
መንሱሬ አረ ስለ ማድሪድ አዉራልን
Man utd
ስለ Alexander pato ሥራልን
ወየኔ እሰከ ዛሬ አለየሁትም ነበር። ምነው በድብቅ ሌላ channel ከፈትክ። 😮😮😮
አረ መንሱሬ ስለ አርሰናል በደንብ ሰፍ ያለ ትንተና ይሰጥ
again and again you are icon journal
Part 2 yeqexel
Mensur Arteta le Arsenal 17 Amet techawetul?ena gin ayemeslgim. Amsegnalew
17 years????
ማንስሁሬ እናማስጋናሌን
ስለ ቴናግ መላጣው ስራላቸው እዳይከፍቸው😂😂😂😂😂😂
ትለያለህ ተመስጬነው ያነበብኩት ይመችህ
Please don't change to birr😢😢😢 I'm going to lose my mind 😂😂😂
ሰው ሰረቆ ብር በምየገኝበት ዘመን እና እሱ የልፋቱን አያግኝ ነዉ ምትለው
መንሱር ትለያለህ
Mensure yemere bxam eketelhalwu gni bezu geze sele Manchester United becha nwe metaqerebewu ereee lela qelaqeli enji united becha ayedele team
መንሱር ተራኪ ሆንህ እዴ
ኧረ መንሱሬ አርቴታ በአርሴናል በተጫዋችነት ያሳለፈው ግዜ ከ2011- 2016 ሆኖ ሳለ አንተ ግን “ለ17 አመታት በተጫዋችነት ወዳገለገለበት ቤት በአለቅነት ሲመለስ … ” ማለትህ አስገርሞኛል። ይህ ከአንተ አይጠበቅም!
What are you saying?
አንተም ሳንቲም ለቀማ ዉስጥ ገባህ ምን አለ በአንድ tube በስነስራአት ብሰራ ሁሉንም ፕሮገራም በስርአት ብንከታተል😢
የአርሰናል ደጋፊ ነህ ለሌላ አሰልጣኞች አትናገርም ሙስና መስራቱ ትልቁ ክለባችን man united my liverpool ለዛ መናገር አለበት ለአርሰናል ተናገረ አይደብርም
ባልጠፋ ቀን? ለምን ዛሬ?
ከይቅርታ ጋር ዛሬ ለኛ አርቴታ፣ አ*ተርታ ሆኖብናል sorry to say it