MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH
  • 23
  • 725 397

วีดีโอ

በፖሊስ ጣቢያ ያደርኩባት ያቺ ሌሊት። | Roberto Firmino
มุมมอง 20K11 หลายเดือนก่อน
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
ያ የህይወቱ መከረኛ ወቅት። | Rio Ferdinand | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
มุมมอง 50Kปีที่แล้ว
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
ዘራፊው ማነው? በቴክኖሎጅ የታገዘ ጥበቃ ያላቆመው ወንጀል። | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ
มุมมอง 85Kปีที่แล้ว
#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት #MENSUR_ABDULKENI_OFF_THE-PITCH
የአርቴታ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ፋሽን ሙያተኝነት። | Mikel Arteta |
มุมมอง 53Kปีที่แล้ว
የአርቴታ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ፋሽን ሙያተኝነት። | Mikel Arteta |
ገንዘብ እንደ ዝናብ የሚዘንብበት ዝውውር። | Neymar |
มุมมอง 25Kปีที่แล้ว
ገንዘብ እንደ ዝናብ የሚዘንብበት ዝውውር። | Neymar |
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 2
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 2
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 1
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
በእግር ኳስ ዝና ሞትን ያመለጠው ሩዋንዳዊ አሰቃቂ ታሪክ ። | Eric Eugène Murangwa | Rwanda | ክፍል 1
የዩክሬን ሰቆቃ | Andriy Shevchenko | MENSUR ABDULKENI OFF THE-PITCH | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
มุมมอง 25Kปีที่แล้ว
የዩክሬን ሰቆቃ | Andriy Shevchenko | MENSUR ABDULKENI OFF THE-PITCH | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የተጫዋቾች የሜዳ ውጭ ህይወት - ደስታቸው፣ ሃዘናቸው፣ ቤተሰባዊ ህይወታቸው፣ ሙያዊ ትኩረታቸው ሁሉ ይዳሰስበታል።
มุมมอง 31Kปีที่แล้ว
የተጫዋቾች የሜዳ ውጭ ህይወት - ደስታቸው፣ ሃዘናቸው፣ ቤተሰባዊ ህይወታቸው፣ ሙያዊ ትኩረታቸው ሁሉ ይዳሰስበታል።
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ
มุมมอง 32Kปีที่แล้ว
MENSUR ABDULKENI OFF-THE-PITCH | Mensur Abdulkeni | መንሱር አብዱልቀኒ

ความคิดเห็น

  • @zerihunbelachew-x4s
    @zerihunbelachew-x4s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Abukra
    @Abukra 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    U needa retirement blud😭

  • @YonasGenetu
    @YonasGenetu 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምን በጊዜውም ምርጡ ፕሮግራም መንሱሬ

  • @Abdiman-wm4cf
    @Abdiman-wm4cf 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks my hero

  • @HashemReal
    @HashemReal 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @abdurahmanaberaabebe5578
    @abdurahmanaberaabebe5578 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሱሬ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @taj0017
    @taj0017 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ መንሱር የምታወራው አጣክ እንዴ😂

  • @YesakHalefom
    @YesakHalefom 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማስታወቂያ እስቲ ስራሊኝ

  • @teddyethiopian9320
    @teddyethiopian9320 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦ መንሱሬ ትችላለህ እኮ፣ በጣም ምርጥ ትረካ ከ ቆንጆ ሙዚቃ ጋር አንቆረቆርከው። መስማት ጀምሬ በፍፁም ሳያልቅ ማቆም አልቻልኩም እኮ፣ ትችላለህ ወንድማችን በርታለን

  • @ZerihunendaleZerihunendale-o1h
    @ZerihunendaleZerihunendale-o1h 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ እመዘግበው አለቀብክ እንዴ ስለቺኮቻቸው ጀመርክ ግንይመችክ ምን አገባኝ እንጀራክ ነው

    • @LamesaAbubeker
      @LamesaAbubeker 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      He talk about GOAT 🐐 bro not about models😅

  • @ZerihunendaleZerihunendale-o1h
    @ZerihunendaleZerihunendale-o1h 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ እመዘግበው አለቀብክ እንዴ ስለቺኮቻቸው ጀመርክ ግንይመችክ ምን አገባኝ እንጀራክ ነው

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene benoregn ene erasu ekfelelet alhou aydelm abrogn techawoto ygara tarik asalefen.

  • @kidustecle2745
    @kidustecle2745 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How about andries Iniesta.ይገርማል ስለ ዕኔስታ ስጠብቅ ስለ ጆርጂያ ።it is not expected from mensure.one program for Iniesta .he deserve that mensure

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d วันที่ผ่านมา

    ግን ተበላችሁ ከእንድ እንድ እንዴት ታስጀምራላችሁ በናንተ ቤት አፌን ልግታ ብዙ ነገር አለ ።ጉዳዩኅ አሁንም ለማታለል የመጨረሻው ፈራጅ ይፍረድ እንጂ የናንተ መጭው ቻ አይደለሁም ባረጋችሁት ተፀፁታችሁ ከመጣችሁ ብቻ ልናወራ እንችላለን በማታለል በማስቃየት እርሱት ድግግሞሽ ነው

  • @DawitD-b4d
    @DawitD-b4d วันที่ผ่านมา

    መጥፎ ቃል መናገር ስለማልፈህግ ዝም ልበላችሁ ፊት ለፊት ተነጋግራችሁም በሆነ ስራየን ለቅቄ ልበድ እንዴ ችግሩ እንዲፈታ ስለማትፈልጉ ለምን ከተባለ እናንተም እኔም እናውቀዋለን መጥፎ አታናግሩኝ ወሎ የምራችሁን ነው ወይ ቀልድ አልክም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!የአፍ ወለምታ ነው የዘጋጅሁትን ከፈታችሁ አየህ ድራማ ኮሪደር ል ያላችሁ ተሳትፎ ምንድን ነው????????

  • @AbrehamCheru
    @AbrehamCheru วันที่ผ่านมา

    ክሪስ እኮ ይለያል

  • @HabeteBuna
    @HabeteBuna วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ድንቅ ትንታኔ ነው ከሜሲ ሀገር መገኘቷ ገራሚ ግጥጥሞሽ ነው ። እስቲ ስለ ዚዙ አንድ ፕሮግራም ጀባ በለን

  • @Senayytube
    @Senayytube วันที่ผ่านมา

    Good news

  • @emteemte3985
    @emteemte3985 วันที่ผ่านมา

    10 million bcha. Ronaldo ko bilionare new

  • @hasen09
    @hasen09 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ABDI-g2t
    @ABDI-g2t วันที่ผ่านมา

    cr7 king❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelfikru758
    @surafelfikru758 วันที่ผ่านมา

    እኛ ስለ ሮናልዶ ሚስት ምን አገባን

    • @tikvahpharma
      @tikvahpharma 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ካላግርባህ አታዳምጥ!

    • @zerihunbelachew-x4s
      @zerihunbelachew-x4s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ በል እኛ አትበል እኔመ ለሎችም ተመችቷቸዋል

  • @surafelfikru758
    @surafelfikru758 วันที่ผ่านมา

    አንተ ሰውዬ የምታወራው ነገር አልቆብህ ነው እኛን ስለማይመለከተን ነገር ለምን እንደምታወራ አልገባኝም

    • @gashu9779
      @gashu9779 วันที่ผ่านมา

      Ene diro sile TILIKU RONALDO (R9) sitawera betam silemiwedew beka lela hula fetro biyawera des yilegn neber ahunim silemiwedew neger gin ahun betam new minadedew lemin bitil minim ayimeleketegnim neber beza lay sizegib lik abro ke R9 ga eyenore be Amarigna awartot yimeslal😁

  • @FeyisaRaga
    @FeyisaRaga วันที่ผ่านมา

    Betam yasasinal Mirt kokeb tecawaci rasun be rasu telifo sitil

  • @akeeftube6003
    @akeeftube6003 2 วันที่ผ่านมา

    She is a lucky girl in this world. She got it what she suit it

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ 2 วันที่ผ่านมา

    ጂዮ የንጉሱ ንግስት ስወዳት❤❤❤❤

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 วันที่ผ่านมา

      lemn enathn endeswa atwedatm

  • @kimzone
    @kimzone 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና እኮ ነህ

  • @-orittube3328
    @-orittube3328 2 วันที่ผ่านมา

    ቆንጆ ታሪክ ነው video ቢኖረው ደሞ በጣም ደስ ይላል

    • @AdaneUrigawa
      @AdaneUrigawa วันที่ผ่านมา

      Ena hedo yiqeretsate ayi mechote

  • @Jgi-j3y
    @Jgi-j3y 2 วันที่ผ่านมา

    Cr7 🐐🐐🐐🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @EyuYanatuLej
    @EyuYanatuLej 2 วันที่ผ่านมา

    Mensuri lemn gn yetechewach tarik lemn kome

  • @JlaluredwanJlaluredwan
    @JlaluredwanJlaluredwan 2 วันที่ผ่านมา

    Wow good history

  • @SolomonAbebe-qc1hq
    @SolomonAbebe-qc1hq 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaweWz
    @DaweWz 2 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ አንት የእግር ኮዋስ ታንታኝ ባትሆን እቆጨኝ ነበር

  • @Honad-uy3xe
    @Honad-uy3xe 2 วันที่ผ่านมา

    አቤት እንደ መንሱር አጨብጫቢ አላየሁም የሮናልዶ ንግስት ስትል አታፍርም ቅሌታም መቸ አግብቷት ነው ንግስት የምትሆነው ውሺማው ናት እንጂ ልጆቹም ድቃላ ናቸው እራስ ወዳድ ገንዘብ አምላኪ ከመሆኑ የተነሳ ህጋዊ ሚስቱ አላረጋትም መቸም ሀብታም ለሆኑ ሰዎች ማጨብጨብ ስትወድ የኛ ሀገር ሴት ብትሆን ኖሮ ይች ባለጌ ቤተሰብ የሌላት እያልክ ትበላት ነበረ ዩቱብ ለመስራት በቂ ርእሶች አሉ አንተ ግን ነውረኛ ነክ

  • @Bitanya-uq5xl
    @Bitanya-uq5xl 2 วันที่ผ่านมา

    The goat 🐐🐐 çr7 and gorgea ❤❤

  • @NebeyouSolomon-y2m
    @NebeyouSolomon-y2m 2 วันที่ผ่านมา

    ብሮ የኛ ኑሮ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 วันที่ผ่านมา

    አሁን እኛ ኗሪ ነን አኗኗሪ እንጂ😢

    • @janvs7133
      @janvs7133 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @jaferinfotech2680
      @jaferinfotech2680 2 วันที่ผ่านมา

      አይባልም አልሃምዱሊላህ በል !!

  • @MitikuAbebe-f2u
    @MitikuAbebe-f2u 2 วันที่ผ่านมา

    ay mensur.... your reputation is getting out of hand.... your getting f$cked. chelsea, liverpool, city fans are gonna report you soo. you will lose your channel. both of it. remember....

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 วันที่ผ่านมา

    CR7 IS THE KING OF KING👑❤🔥

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 2 วันที่ผ่านมา

    Yes Boss CR7🎉🎉🎉🎉🎉🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯😍😍😍😍😍😍☝☝☝

  • @nomore9500
    @nomore9500 2 วันที่ผ่านมา

    mensura yichi achire docometery ejeg wedijawalhu eyetafete miyademtut program😂😂

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 2 วันที่ผ่านมา

    Georgina Georgina she is gorgeous princess beautiful 🎉

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 2 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ጠጥሩ መማሪያ ይሆናል የሷ ታሪክ በርታልን

  • @ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ
    @ላስታየውበትሙያማሰልጠኛተ 2 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ የስፖርት ጋዜጠኝነት ባለ ተሰጥዖ፣ ስለ ዚዙ መድህንነት እንባ እየተናነቀህ ስትናገር በ90ዎቹ የተሰራ ሲዲ ሁሌም አስታውሰዋለሁ!!

  • @TemsgenMg
    @TemsgenMg 2 วันที่ผ่านมา

    Megerm tareki new tenks❤❤❤

  • @Boruu_Tube
    @Boruu_Tube 2 วันที่ผ่านมา

    GEORGINA ❤

  • @Ada2man
    @Ada2man 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeulWoldeselase
    @LeulWoldeselase 2 วันที่ผ่านมา

    Geo 🥰 CR7 👑

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 วันที่ผ่านมา

    cr7❤❤

  • @tigistudarfiro1724
    @tigistudarfiro1724 2 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ የጆርጅናን ህወት ታርክ ከተለያዩ ሚድያሆች ሰምቻለዉ ባንተም ሙሉ ታሪኳን እንደሚሰማ አርግጠኛ ሆኜ ስጠብቅ ነበር መንሱሬ ሮናልዶ በጣም ጥሩ ልብ ያለዉ መልካም ሰዉ ነዉ በ family and በእናቱ የማይደራደር ይመስለኛል ሮናልዶ እና ጆርጅና እንድጋቡ በጣም አጥብቆ ከሚፈልግ ሰዉ አንዱ እኔ ነኘ የሁለተም ልብ ጥሩ የታሰሬ ይመሰላል በገንዘብ ሳይሆን በፍቅር ጥሩ ባል ጥሩ ምስት የሚሆኑ ይመስለኛል ፈጣሪ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸወ❤I wishi all the best CR7

    • @SelemonSamuel-ry9ot
      @SelemonSamuel-ry9ot 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      amen ameeen betikikl i wish all the best cr7