እንጀራ ለስላሳ እንዲሆን የሚያደርገው ምርጥ መላ/How Make fluffy Injera /2 አይነት ጤፍ ቀይጬ የጋገረኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሲያዩት የአምራል ከአልተሞከረ አስተያየት መስጠት ይቸግራል ሙያሽን ስለአካፈልሽን አመሠግናለሁ 😍

  • @tigista7276
    @tigista7276 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝያብሄር ሰላምና ጤና ይስጥሽ .. እያስቸገረኝ ነበር እሞክረውና ተመልሼ update አደርጋለሁ:: አመሰግናለሁ::

  • @doka691
    @doka691 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ የምታቀርቢያቸው በሙሉ በጣም ደስ ይሉኛል እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ እንጀራ ነው

    • @DanielDani-x5o
      @DanielDani-x5o 2 วันที่ผ่านมา

      ከሀገር ውጪ እየኖሩ እንደዚህ አይነት እንጀራ ማግኘት መታደል ነው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  2 วันที่ผ่านมา

      @DanielDani-x5o እውነት ነው

  • @Mariyam-b5i
    @Mariyam-b5i วันที่ผ่านมา

    ስራሺን ዎድጀዋላው ባርቺ እንጀራ በጣም ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @sabazenebe8101
    @sabazenebe8101 วันที่ผ่านมา +1

    ጉበዝነሽ። ያልገባኝ። ያቡካሽበት ውሀሙቅነው ቀዝቃዛ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 วันที่ผ่านมา +2

    እህታችን ልክ እንደጤፉ በፉርኖ ዱቄት ስሪልን ።መልስሽን እጠብቃለው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  2 วันที่ผ่านมา

      እሺ እህቴ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 วันที่ผ่านมา +2

    8ቀን እንጀራ ጋግሮ ለመብላት??? 5ቀን ብኮ ሁለት ሶስት ቀን ከአብሲት በሁላ ቢቀርስ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ሊበዛ ይችላል ግን ይህ እኛ ጋር ለገሩ ቀዝቃዛ ስለሆነ ነው የአራት ቀን ቡኮም የሆናል አንድ ቀን ፍሪጅ ውስጥ ሊያድር ይችላል እንደዛም መሞከር ይቻላል ይህ ጤፍ በጣም መቡካት አለበት ያለበለዚያ አያምርም ግን አየሩ ሞቃታማ ሲሆን አንድ ላይ አምስት ቀን ሊፈጅ ይቻላይ

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 2 วันที่ผ่านมา +1

    Sister thank you for everything, 😮but your music is too loud!

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  2 วันที่ผ่านมา

      I put music after I download my video I know i will try to fix

  • @TenagneAbate
    @TenagneAbate วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 วันที่ผ่านมา

    ብዪ ብዪ ታክቶኝ ትቼው ነበር:: የሚደፋው ስላሟበዛ ወይ ከገ ንዘቤ ወይ ከእንጂራው አልሆንኩ:: የመጀመሪያው ቀዝቃዛ ለብ ያለ ወይስ ሙቅ ውኃ ነው የተጠቀምሽው? ተባረኪ ተሰፋ. ከመቀረጥ መመከሩ . ሳይሻል. አይቀርም መልሱን ቶሎ ብታሳዊ ቅን

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      ያቦካሁት በቀዝቃዛ ውሃ ነው በነገራችን ለይ ውጭ የምትሆሪ ከሆነ እንደ አገሩ የውሃ ቀዝቃዛው ይለያያል room temperature ቢሆን ይመረጣል ሀገራችሁ በረዶ ከሆነ ከባንቧ ስትጠቀማ ቅዝቃዜውን የለቀቀ አድርጊው መልካም እድል መልሱን እጠብቃለሁ

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 วันที่ผ่านมา +1

    The music is too loud sister.

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      l wlll fix it sorry about that

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ይምራል እኔ ግን በ250 ይሰማብኛል

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የትኛው ምጣድ ነው

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@foodloverethio ዋስ ምጣድ ጓደኛዬ በ350 ትጋግራለች አንዷ ደሞ 270 እንደምንኖርበት ስቴት ይለያይ ይሆን ሀይሉ?

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  24 นาทีที่ผ่านมา +1

      @lunaamor5354 ምናልባት እንዳልሽው ይለያይ ይሆናል እንደዛ መቀነስ ነው አንዴ ቁጥሩን በደንብ እስታነኚ እየቀያየርሸ መጋገር ነው እኔም ትንሸ ተቸግሬ ነበር

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 20 นาทีที่ผ่านมา

      @foodloverethio እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  9 นาทีที่ผ่านมา

      እኔ 430+450 ባለዎ ነው የምጠቀመው

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 วันที่ผ่านมา

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 วันที่ผ่านมา

    ከአብሲት በሃላ ብታጎበጉቢው ተመሳሳይ ውጤት ይኖረዋል?ሰትጀምሪጀምረሽ ቀዝቃዛ ውሃ ነው የተጠቀምሽው ?

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา +1

      እዎን ቀዝቃዛ ነው room temperature

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      ከአብሲት በኋላ ወዲያው መግባት የለበትም ቢያንሰ ለ አንድ ሥስት ሰአት ውጭ መቆየት አለበት ምክንያቱም መቡካት ስላለበት ነው

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀዝቃዛ ወይስ ለብ ያለ ነዉ ዉሀዉ?

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቀዝቃዛ ነው ውሀው ልክ እንደምንጠጣው room temperature ቢሆን ይመረጣል

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀርባው ግን አይን እሚያወጣ ለምንድነው?

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  2 วันที่ผ่านมา

      ምጣዱ በጣም ሲግል ነው

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል วันที่ผ่านมา +1

    መስቀል ጤፍ ትኩስ አብሲት መቻሉ አሪፍ ነው ምንም ብንለፋ ጤፉ ከኢትዮጵያ ቢመጣ እንደ ኢትዮጵያ የመሠለ እንጀራ ሲያምረን ይቅር😂

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ማን እንደ ሀገር ምን ጤፍ ብቻ ሁሉም ምግብ አንድ አይደለም

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሙቅ ውሐ ነው ያቦካሽው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በቀዝቃዛ ነው

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 2 วันที่ผ่านมา

    So altogether 8 to 9 days??

  • @abebe7532
    @abebe7532 วันที่ผ่านมา

    Yetef Dekret mehonun bemin aerash⁉️segatura behonis⁉️

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา +1

      ያለሁበት ሀገር እንደዚህ አይሸጥም ሰጋቱራ የማይታሰብ ነገረ ነው በህግ ያስጠይቃል እና ማንም እንደዚህ ነገር አይዳፈርም

    • @tigista7276
      @tigista7276 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄን ጥያቄ ኢትዮጵያ ለሚኖሩት ብታቀርቢ ይሻላል:: እሜሪካ ነዋሪ ናት ጥያቄው አይመጥናትም ::

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla วันที่ผ่านมา +1

    እኔምለው ሲያድር አይደርቅም

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      አይደርቅም እንዳሰራሩ ይለያያል

  • @SefinaDula
    @SefinaDula 2 วันที่ผ่านมา

    Tumach music 😮

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህሉ አንድ ሴቱ አስራሁለት ግማሹ አንድቀን ግማሹ ሶስትቀንግሹ ግማሹ አምስትቀን እህሉ እራሱ አፍአዉጥቶ አለመናገሩ የጉድነዉ ለመሆኑ ያበሻጨጓራ የኦራልጎማነዉ ወይመከራችን ይህንበልቸ ስነድመዋሌነዉ ጎመንበልቶጤና በሰላምጨጓራየን ይዠብቀመጥ አይሻለኝም ምነዉ ሸዋ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ስላስተያየቱ እመሰክራለሁ ግን ያመቁትን ማሳወቅ ክፍት የለውም ስንት ሰው እኮ አልሳካ ያለው አለ እንጀራ መጋገረሰ እኮ ቀላል ሙያ አይደለም እና በበጎ ብንመለከተው ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እንጀራ አብሲት ጥለን ወዲያው ነው የምንጋግረው ያንቺ እንዴት ሊሆን ነው???ከአብሲት ጋር ሶስት ቀንንንንን???? ጉድድድድ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio  วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እንደዛ ሊወጣ ይችላል ይህንንም እኾ ማወቅ አይካፋም አንዳንዴ እህሉ እሺ አይልም ለዛ ነው አመሰግናለሁ

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 วันที่ผ่านมา

    Too much time one day its good 🤷‍♂️