Food Lover Ethio
Food Lover Ethio
  • 571
  • 6 452 391

วีดีโอ

ለናንተ ነው ጨጓራ በቀላል አልበስል ላላችሁ / ፈጣን አሰራር ሞክሩት!!/ ለምን ትሪፓ ብቻ /Sheep Stomach
มุมมอง 3694 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ውድ ቤተሰቦቼ አንኳን በሰላም መጣችሁ welcome Ingredients Sheep stomach kale onion Garlic black pepper salt Chili powder Butter serrano pepper cardamom
እኔን የጠቀመኝ በሁለት ወር ለውጥ ያየሁበት/ Elsa Beauty NT አመሰግናለሁ /how to make you hair grow faster
มุมมอง 39021 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሞክሬ የተሳካልኝ ክፍል አንድ ነው የተለያዬ የፀጉር video የሚሰሩትን እየሞከርኩ ውጤቱን እሳውቃችኋለሁ
HOW TO MAKE VEGETABLES SOUP/የአትክልት ሾርባ እሰራር/የህዳር የታህሳሰ ሾርባ /የዘንድሮ ጉንፋን መከላከያ
มุมมอง 21328 วันที่ผ่านมา
HOW TO MAKE VEGETABLES SOUP/የአትክልት ሾርባ እሰራር/የህዳር የታህሳሰ ሾርባ /የዘንድሮ ጉንፋን መከላከያ
WELCOME TO MY CHANNEL
มุมมอง 772 หลายเดือนก่อน
WELCOME TO MY CHANNEL
How To Make Roll Bread/ምርጥ የዳቦ አሰራር ከሁሉ ጋር የሚበላ ምክሩት በጣም ቀላል ነው
มุมมอง 5012 หลายเดือนก่อน
How To Make Roll Bread/ምርጥ የዳቦ አሰራር ከሁሉ ጋር የሚበላ ምክሩት በጣም ቀላል ነው
ይህንን በመጠጣት ክብደት መቀነስ ችቻላል/ special tea for stomach infection and lose weight
มุมมอง 1492 หลายเดือนก่อน
ይህንን በመጠጣት ክብደት መቀነስ ችቻላል/ special tea for stomach infection and lose weight
Salsa Macha Mexican Food/ምርጥ አዋዜ ብየዋለሁ/ሚጥሚጣ አለቀብኝ ብሎ ማለት ቀረ በዚህ ተጠቀሙ!!!
มุมมอง 2402 หลายเดือนก่อน
Salsa Macha Mexican Food/ምርጥ አዋዜ ብየዋለሁ/ሚጥሚጣ አለቀብኝ ብሎ ማለት ቀረ በዚህ ተጠቀሙ!!!
የኔ ምርጥ የቅንጬ እሰራር ሞክሩት/ How To Make Bulgur
มุมมอง 2512 หลายเดือนก่อน
የኔ ምርጥ የቅንጬ እሰራር ሞክሩት/ How To Make Bulgur
ምርጥ የሰላጣ አሰራር/ ከግቢዬ የቀጠፍኩት ቲማቲም/ የሰላጣዬ ቅመም ሚሰጥር/ How To Make Salad
มุมมอง 4332 หลายเดือนก่อน
ምርጥ የሰላጣ አሰራር/ ከግቢዬ የቀጠፍኩት ቲማቲም/ የሰላጣዬ ቅመም ሚሰጥር/ How To Make Salad
ጉራጌ ሀገር ለመሰቀል በዓል 2017 / ጭፈራቸው እንዴት ደሰ ይላል
มุมมอง 5153 หลายเดือนก่อน
ጉራጌ ሀገር ለመሰቀል በዓል 2017 / ጭፈራቸው እንዴት ደሰ ይላል
የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የጥብሰ ቅጠል ቅባት / Do You Want Your Hair Grow Fast Use This One/
มุมมอง 5254 หลายเดือนก่อน
የሚገርም ለውጥ ያየሁበት የጥብሰ ቅጠል ቅባት / Do You Want Your Hair Grow Fast Use This One/
ምርጡ እንጀራ ይህንን ይመስላል/ part three/
มุมมอง 2624 หลายเดือนก่อน
ምርጡ እንጀራ ይህንን ይመስላል/ part three/
ምርጥ እንጀራ አንዲወጣላችሁ አንደዚህ ጋግ/ part two/
มุมมอง 1554 หลายเดือนก่อน
ምርጥ እንጀራ አንዲወጣላችሁ አንደዚህ ጋግ/ part two/
እንጀራ አንዴት አንደምጋግር ለጠየቃችሁኝ part one
มุมมอง 1844 หลายเดือนก่อน
እንጀራ አንዴት አንደምጋግር ለጠየቃችሁኝ part one
Homemade Watermelon lemonade/ቀዝቃዛ የሀበሀብ ጭማቂ
มุมมอง 704 หลายเดือนก่อน
Homemade Watermelon lemonade/ቀዝቃዛ የሀበሀብ ጭማቂ
ውድ ቤተሰቦቼ ሰለምታበረታቱኝ❤❤ አመሰግናለሁ!!!
มุมมอง 1044 หลายเดือนก่อน
ውድ ቤተሰቦቼ ሰለምታበረታቱኝ❤❤ አመሰግናለሁ!!!
የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት / Ethiopian bread spicy
มุมมอง 3724 หลายเดือนก่อน
የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት / Ethiopian bread spicy
Washington twins falls /ይህ ፋፋቴ በጣም ነው የሚያምረው
มุมมอง 854 หลายเดือนก่อน
Washington twins falls /ይህ ፋፋቴ በጣም ነው የሚያምረው
ለሰላሳ ዳቦ ለመጋገር ከነልኬቱ አዘጋጅቻለሁ ላጤም የሚጋግሩት ዳቦ/ How To Make Bread
มุมมอง 4695 หลายเดือนก่อน
ለሰላሳ ዳቦ ለመጋገር ከነልኬቱ አዘጋጅቻለሁ ላጤም የሚጋግሩት ዳቦ/ How To Make Bread
Snoqualmie Fall Washington / ፋፋቴ
มุมมอง 1255 หลายเดือนก่อน
Snoqualmie Fall Washington / ፋፋቴ
በዚህ መልኩ ሰርቼው አላውቅም ሞክሩት/ This Is the Way I Make lamb liver
มุมมอง 2355 หลายเดือนก่อน
በዚህ መልኩ ሰርቼው አላውቅም ሞክሩት/ This Is the Way I Make lamb liver
ቤታችሁ ድግስ ሲኖር እመት በዓል ሲመጣ ከቤታቹህ መጥፋት የሌለበት የሉሚ ጭማቂ / How To Make lemonade
มุมมอง 1425 หลายเดือนก่อน
ቤታችሁ ድግስ ሲኖር እመት በዓል ሲመጣ ከቤታቹህ መጥፋት የሌለበት የሉሚ ጭማቂ / How To Make lemonade
ግሩም የሆነ ለየት ያለ የቁርሰ አሰራር ይሄንን ካየሸ እህቴ ሁሌ ነው የምትሰሪው/Special Breakfast/ like ሳታረጉ እንዳትወጡ
มุมมอง 5755 หลายเดือนก่อน
ግሩም የሆነ ለየት ያለ የቁርሰ አሰራር ይሄንን ካየሸ እህቴ ሁሌ ነው የምትሰሪው/Special Breakfast/ like ሳታረጉ እንዳትወጡ
Beautiful Bird in My backyard!!😍😍 babies being fed / ያለናታቸው አይኖሩም
มุมมอง 1745 หลายเดือนก่อน
Beautiful Bird in My backyard!!😍😍 babies being fed / ያለናታቸው አይኖሩም
Ethiopian Homemade Bread/Hanbasha /ምርጥ አንባሻ ዳቦ እሰራር
มุมมอง 5985 หลายเดือนก่อน
Ethiopian Homemade Bread/Hanbasha /ምርጥ አንባሻ ዳቦ እሰራር
How To Cut A Pineapple Easy Way/አናናሰ እንዴት በቀላሉ መንገድ ቆርጠን እናዘጋጅ
มุมมอง 1665 หลายเดือนก่อน
How To Cut A Pineapple Easy Way/አናናሰ እንዴት በቀላሉ መንገድ ቆርጠን እናዘጋጅ
Washington የሹፊሩን ሰራ የሚያቀል ምርጥ መኪና/ መኪናወ እራሱ ሲነዳ በጣም ጠንቃቃ ነው😂
มุมมอง 1386 หลายเดือนก่อน
Washington የሹፊሩን ሰራ የሚያቀል ምርጥ መኪና/ መኪናወ እራሱ ሲነዳ በጣም ጠንቃቃ ነው😂
ይህንን ተጠቅሜ የሰራሁት ምግብ ምርጥ ነው ሞክሩት ምርጫ ይሆናል/ሞያ ከሾሻል ሚዱያ/
มุมมอง 2237 หลายเดือนก่อน
ይህንን ተጠቅሜ የሰራሁት ምግብ ምርጥ ነው ሞክሩት ምርጫ ይሆናል/ሞያ ከሾሻል ሚዱያ/
ገላግሌ አይደል አንዴ በተለይ ቡና መቁላት ለማይወድ ይህንን ካለ ቡና ከቤታችሁ አይጠፍም/ Roasted Coffee At Home /
มุมมอง 6587 หลายเดือนก่อน
ገላግሌ አይደል አንዴ በተለይ ቡና መቁላት ለማይወድ ይህንን ካለ ቡና ከቤታችሁ አይጠፍም/ Roasted Coffee At Home /

ความคิดเห็น

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ባለሙያ 👌🏻

  • @doka691
    @doka691 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ የምታቀርቢያቸው በሙሉ በጣም ደስ ይሉኛል እናመሰግናለን በርቺ ቆንጆ እንጀራ ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    foodዬ እኔ ደሞ በተቃራኒው ጎሽ ሁሌ ፓስታ ብቻ ሁሌ ልበላ ነው ብዬ ደስ ብሎኝ ከዛ ወር ስበላው እስከዛሬ ጠላሁት ኪኪኪኪኪኪ ማን እንደ እንጀራ❤❤❤🎉

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      kkkk እኔም ወይኔ እንጀራ አላገኝም ብዬ ነበር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @foodloverethio የሚገርምሽ ፓስታ መኮረኒ ለመብላት ደስ ብሎኝ የሚገርምሽ ትንሿ እህቴ እንደወጣሁ ታድላ ፓስታ እየበላች ምን አይነት አር ታራለች ብላ ትልቋን እህቴን ስትጠይቃት በፖስታ ላኪልኝ በያት አለቻት ካካውን ኪኪኪኪኪኪኪ ወየው አይረሳም

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @elsabeautynt ክክክኮ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሚሚዬ የምወድሽ❤🎉

  • @derejeadelewtv9095
    @derejeadelewtv9095 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nice work, gin alamash mastemar kehone Emitchemiribeten neger tsafiw. Make it more easy for your viewers.

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @Ethiopia3-g1n
    @Ethiopia3-g1n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good keep it

  • @saadas9954
    @saadas9954 วันที่ผ่านมา

    በምንድነው እምታሽው እማየ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሬት ወይንም Oliveira

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ቆንጆ ልዩ በቀላሉ ጨጓራን እንዲ መስራት ይቻላል የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላረግሽን❤🙏

    • @foodloverethio
      @foodloverethio วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @nitart4949
    @nitart4949 วันที่ผ่านมา

    Good job❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo วันที่ผ่านมา

    ሎሚ ነውዴ 🍋

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው እጅግ ልዩ ነው የሚሰሩትን እጆችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸው ሁሌም የለምትሰሪን ምግቦች ልዩ ናቸው ጀግና ነሽ ተባረኪ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን 👌።

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @meharenegassi3807
    @meharenegassi3807 2 วันที่ผ่านมา

    ቶሎ እንዲበስል ምን አይነት ዘዴ ነው ምትጠቀሚው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      ምኑ ነው ቶሎ እንበስል የጠየቅሸኝ

    • @meharenegassi3807
      @meharenegassi3807 2 วันที่ผ่านมา

      @ ጨጓራ ስሰራ አፍ ላይ አልታኘክ ይላል

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      @meharenegassi3807 ሙሉ video ካየሸ እዛ ላይ በምን እንዳበሰልኩት ተናግሬአለሁ በድጋሚ ምንም ሳታሳልፊ እይው እህቴ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 วันที่ผ่านมา

    ባለሙያ 👌🏻 አሪፍ አሰራር ነዉ። እጅሽ ይባረክ።

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ሚመዬ አመሰግናለሁ

  • @nidascookingshiw8852
    @nidascookingshiw8852 2 วันที่ผ่านมา

    SO YUMMY BLESS

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 2 วันที่ผ่านมา

      Thanks, I appreciate it

  • @schatz5104
    @schatz5104 2 วันที่ผ่านมา

    thats looks yummy #blessblog

  • @alleahrosevlog3285
    @alleahrosevlog3285 2 วันที่ผ่านมา

    looks yummy.

  • @blessblog3502
    @blessblog3502 2 วันที่ผ่านมา

    Delicious

  • @buganafarm
    @buganafarm 2 วันที่ผ่านมา

    Nice menu.. keep it up

  • @aliciadalauta81999
    @aliciadalauta81999 2 วันที่ผ่านมา

    Bless

  • @beansboy7360
    @beansboy7360 2 วันที่ผ่านมา

    Delicious dishes

  • @yengnels
    @yengnels 2 วันที่ผ่านมา

    Fullwatch premiere

  • @FghhhFghhi
    @FghhhFghhi 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ዋውነው የተባርከ ይሁን

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልል ቅዱስ ገብርኤል ምስራች አብሳሪዉ ❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 วันที่ผ่านมา

    ያሳደገኝ የናዝሬት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በሔድኩበት ተከተለኝ ሁላችሁንም ይከተላችሁ❤

  • @MaskrmeabraMaskrmeabra
    @MaskrmeabraMaskrmeabra 3 วันที่ผ่านมา

    የዚህም ምጣር እንጀራ አልወድም

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 3 วันที่ผ่านมา

      እኛም ግድ ሆኖብን ነው የሀገረሰ ቤት ምጣጅ ውጭ ሀገር አይመጣ ለዛ ነው በዚህ የምንጠቀመው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 วันที่ผ่านมา

    የቱንና የቱን ነው ያደባለቅሽው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 4 วันที่ผ่านมา

      ሰሞኑን video እሰራለሁ ትንሸ ጠብቂ አመሰግናለሁ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 5 วันที่ผ่านมา

    ባለሙያ 👌🏻 ዘፈኑ አንጀት ዉስጥ ገብቶ ስሜት ይቀሰቅሳል። እናመሰግናለን ❤

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 5 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ሚሚዬ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 5 วันที่ผ่านมา

    Wow that looks great 👍

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 5 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ይዞኝ ሔደ አዬ አገሬ

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 5 วันที่ผ่านมา

      ኤልሲ እኔም ዘፈኑ አይቼ ሀገሬ ናፈቀኝ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 5 วันที่ผ่านมา

      ኤልሳዬ ❤

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 5 วันที่ผ่านมา

    የእናቴ ዳቦ ትዝ አለኝ

  • @bereketenglishtteachingtes7784
    @bereketenglishtteachingtes7784 6 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ንፁህ ጤፍ ከየት ነው የምገዙት USA yalachi

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 6 วันที่ผ่านมา

      የት ስቴት ነው ያለሰው

    • @bereketenglishtteachingtes7784
      @bereketenglishtteachingtes7784 6 วันที่ผ่านมา

      @foodloverethio New york

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 6 วันที่ผ่านมา

      @bereketenglishtteachingtes7784 ሰላም ወይንም መሰቀል ጤፍ ካለ ተጠቀሚ ንፁህ ናቸው ግን አንዳንዴ ነፍተሸ ማረጋገጥ አለብሸ ከገዛሸ በኋላ ማለቴ ነው

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አውስትራልያ ነጭ ጤፉ ሲቦካ ይገማል 😢 ቀዩ ሽታው ብቻ በቂ ነው ነጩ ያለ እርሾ ኩፍ ይላል

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 6 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ቦታ ነዉ green area! የምታምር የሳር ቤት ነች።

  • @FdalaMohammdia
    @FdalaMohammdia 7 วันที่ผ่านมา

    So beautiful😊🎉

  • @charrietv5781
    @charrietv5781 7 วันที่ผ่านมา

    Tamsak done Nice Sharing

  • @salihatube5956
    @salihatube5956 7 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 8 วันที่ผ่านมา

    ፀጉርሽ ቆንጆ ነዉ ለስላሳ። የኔ ቢሆን በዝቶ ተቆጣጥሮ ለማሸትም ያስቸግር ነበር 😂 አይጣል ነዉ። ቅድም ሙሉዉ ቪዲዮሽን አይቼዉ ኮሜንት ሳልሰጥ ስራ መጣብኝ። እናመሰግናለን❤

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 8 วันที่ผ่านมา

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 4 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ሚሚዬ ተባረኪ❤🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt 4 วันที่ผ่านมา

      Foodዬ አሪፍ ነው በርቺ❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 วันที่ผ่านมา

    ሀያ ሶስት ሽ ስለገባሽ እኳን ደስ አለሽ የኔ መልኳም ሴት ባለሞያ ይገባሻል❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube 9 วันที่ผ่านมา

    የኔ መልኳም አስቱዬ ❤እደትነሽ ላች የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔም ተሰባብራል ፀጉሬ በተለይ ከፊትለፊት😢 እሞክረዋለሁ❤

  • @simplylorena
    @simplylorena 9 วันที่ผ่านมา

    Yummy

  • @jeffreybhoy1743
    @jeffreybhoy1743 9 วันที่ผ่านมา

    Tamsak tnx share support ma'am bless ❤

  • @lindaroskatorse9208
    @lindaroskatorse9208 9 วันที่ผ่านมา

    like done bb

  • @Asmasyed402
    @Asmasyed402 9 วันที่ผ่านมา

    Yummy ❤

  • @blessblog3502
    @blessblog3502 9 วันที่ผ่านมา

    Wow looks yummy

  • @sabrinasabrina1837
    @sabrinasabrina1837 9 วันที่ผ่านมา

    የምጣዱን ስም ንገሪኝ አማዞን ላይ ልጥለበው

    • @foodloverethio
      @foodloverethio 9 วันที่ผ่านมา

      ዋስ በአማርኛ በመጀመሪያ TH-cam ላይ ፈልጊው ስሙን በደንብ ታገኛለሸ

  • @EdenAyalew-p1z
    @EdenAyalew-p1z 9 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 9 วันที่ผ่านมา

    ናፈቀኝ,እኮ😢

  • @HelenLove-w5v
    @HelenLove-w5v 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤