🤗 ዝነኛውን ኢንስታንት ፖት እኔም ሞከርኩት የበግ ቅቅል / Instant pot Lamb soup.

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 52

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 ปีที่แล้ว +2

    አወ በጣም Instant pot ኑሮን ያቀላል ትወጅዋለሽ እህቴ አስተያየት ባል ፅፍም እከታተልሻለሁ ልዩ ነዉ 👏🏾👏🏾

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው!! በርቺ!!! አንቺ ደግሞ በ Instant pot ሌሎች ዩቲዬበሮች ከሚሰሩት የምግብ አይነት ውጪ ወይም ያልሰሩትን እና አንቺ ሞክረሽ የተሳኩልሽን የምግብ አይነቶች እንዲህ ብታካፍይን በጣም እናመሰግናለን!!!!

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲናዬ በጣም አሪፍ እቃ ነው ብታይ ትወጂዋለሽ ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን አንቺም ብቅ በይ ውዴ❤👍🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing! I am thinking to get one too after watching this.

  • @tigisttesema7093
    @tigisttesema7093 3 ปีที่แล้ว

    Wow memewo ba arebu meder merakan aswatesheye😋

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Hummm looks yummy 😋. Thanks for sharing this beautiful recipe

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 8 หลายเดือนก่อน

    Instant pot ገዝቼ አንቺ ባልሽው መሰረት ሰራሁበት በጣም አመሰግናለው የኔ ባለሞያ❤

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሾርባ ነው ቲናዬ እናመሰግናለን 👍❤️Share

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 ปีที่แล้ว

    That looks delicious..... instant pot made my cooking so easy ... I love it 🥰🥰🥰

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Tinaye, I am thinking to get one too soon. thank you for sharing 🙏👌👍

  • @seans.8999
    @seans.8999 3 ปีที่แล้ว

    WOW looks yummy, thanks for sharing....

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    Looks delicious Thank you for sharing🙏

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው ቲናዬ ጎበዝ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว

    I dont have but i heard alot about it . Thank you so much for sharing ❤

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 ปีที่แล้ว

    Konjo aserar new ejish yibarek metchalew demregn 👍👍

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እንኳን ገዛሽዉ። እኔም ገዠቼ ገና በደንብ አልተጠቀምኩበትም። መጀመሪያ ሾርባ ነበር የሰራሁት። ልጄ ግን ብዙም አልወደደውም። ግን እንዳንቺ አላቁላላሁትም ነበር።

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ አርጎ ነው ያበሰለው 👌👌

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 3 ปีที่แล้ว

    I love it Betam.

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @segenmisghina
    @segenmisghina 3 ปีที่แล้ว +1

    YAASSSS I LOVE THE INSTAPOT!!!!

  • @minnina6985
    @minnina6985 2 ปีที่แล้ว

    እስከአሁን ከአየሁት የአንቺ በጣም አስተማሪ ነው ። ተባረኪ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว

    አርፍ ነዉ በርች መሬ

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @eskinderhailu9607
    @eskinderhailu9607 5 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሮ ቲና እናመሰግናለን

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 ปีที่แล้ว

    Selam metchalew berchi anchm ney 🙏

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    watching 💞

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 ปีที่แล้ว

    Thankuuuu

  • @meski213
    @meski213 3 ปีที่แล้ว

    እኔም እንዳንቺ ፈርቼ እየፈለኩ አልገዛሁም አሁን ያስረዳሽበት መንገድ ደስ ይላል እገዛዋለሁ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    👌👏❤ሼር

  • @mureyande3031
    @mureyande3031 3 ปีที่แล้ว

    Yet gezashiw konjo

  • @Serenity-life1
    @Serenity-life1 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቅቅል. Thanks.

  • @tube4556
    @tube4556 3 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን ግልጽ ስላረግሽልን እናመሰግናለን

    • @barkonyohannes5328
      @barkonyohannes5328 3 ปีที่แล้ว

      dgdsybeyrucbdusyucbfsyfschfehivhcidh dhfbsfyfbfsjcyjfhfyefihyirfhirwusrjfyidenfirwbfhirehvyifsbvuydbvhchjdbhdbvyhihvuiidenvkfehvkrenvkjfehhiehviefhvhfehvhfehhvfe

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    I'm watching you

  • @MH-zo2mz
    @MH-zo2mz ปีที่แล้ว

    sanford pressuer cooker 9liter 12function gezchew neber gen i didnt know how to use it

    • @TinaHabeshawit
      @TinaHabeshawit  ปีที่แล้ว

      Instagram lay lakelgne mn endemeimesel.

  • @ethiopianmommahelet1094
    @ethiopianmommahelet1094 3 ปีที่แล้ว +1

    That looks super delicious 😋 thank you tinaye let me go make some Kikil now lol 🤰

  • @Goodnews2415
    @Goodnews2415 19 วันที่ผ่านมา

    ይህንን እቃ መግሳት የሚፈልግ ከንታክት ያድርገኝ አዲስ ነው በቅናሽ ዋጋ

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 ปีที่แล้ว

    ሴት ሆኜ የሌለኝ እኔ ብቻ ነኝ😁😁 ቅቅሉን ወድጄዋለሁ tinu 😋😋

  • @bety-tw2xc
    @bety-tw2xc 10 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wust endet enagegnwalen? Melak yichalal

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ ጠፍተሻል

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +2

    I should buy instant pot 🥰 is the recipe book include or you bought separetly 🤔 the soup Looks so delicius thank for sharing 💞👍🏾🙏

  • @lemma2513
    @lemma2513 5 หลายเดือนก่อน

    ሄል (ካርደማን

  • @MusaYimer
    @MusaYimer 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ተባበሩኝ ከሚሰሩት ከሚጠቀሙበት እንድቀላቀል?።

  • @MusaYimer
    @MusaYimer 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ገዝቼ አስቀምጬው ቀረሁ ከውቀት ማነስ የተነሳ።የኔ ሶኒፈር ነው ብራንዱ እና ሳቴ የሚባል ምርጫ የለውም ለማቁላላት ምን የሚነውን ልጠቀም??

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 3 ปีที่แล้ว

    አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኝ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍሩኝም በናንተም አፍሬ አላቅም miss you gays❤