♦️ነውረኛው የቀድሞው መሪጌታ ያሁኑ ጠምጣሚው ፓስተር♦️ በልጆቹ እናት ጉዱ ተጋለጠ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @EshetieBekelebrand-yk5to
    @EshetieBekelebrand-yk5to 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    እስኪ ለዚች ጠንካራ እናት ስጦታ ይሰባሰብላት ምትሉ? ጉልት ነው ምትሠራ እናግዛት!

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በእውነት አጋንንት ያደረበት መሆኑን ያስታወቃል እግዚአብሔር ልቦናይስጠው

  • @HanaWodaje-io8gk
    @HanaWodaje-io8gk 59 นาทีที่ผ่านมา +2

    የኔ እህት ይቅረታ ፀበል ልጆቹን ይባርካል እንጂ አያስወርድም አባቶችን ጠይቀሽ ተማሪ

  • @henimak2727
    @henimak2727 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ታዲያ መምህር ተስፍዬ ምን አጠፍ እሄንን የባእድ አምልኮ መተው እንዴት እንደምንችል ነው የሚያስተምረው የትም ሳትሄድ እቤቷ አድክማ ፀበል መሸኘት ትችል ነበር ጭራሽ አሩሲ ዋናውጋ😢

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 49 นาทีที่ผ่านมา +2

    እየሱስ የሞተዉ ለሀጥያተኞች ነዉ 🙏🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንደ ፀበል ፅንስ ያወርዳል ያለው ማን ነው አስተውይ እንጅ እማየ ፀበል ፅንሱን ይባርከዋል ያሳድገዋል ከክፉ ነገር ይጠብቀዋል እንጅ አያወርድም 😢😢😢😢😢😢

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እዚህጋር ተሳስታለይ በዉነት እኔም ብያለሁ

    • @mahelit
      @mahelit 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አረዳዱ ይለያል ምን መሰላችሁ ግንኙነቱ ፍቃደ እግዚአብሔር ካልሆነ አይነጥላ ቡዳ ያለባቸዉ ሰወች በገኙት አጋጣሚ ፀበል ሲጠጡ ፅንሱ የአጋንንት ከሆነ ደንግጦ ይጨናገፋል ሰዉግን አይረደዉም

    • @zadelove4676
      @zadelove4676 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጎበዝ ትክክልነሽ አማ​@@mahelit

  • @Commonuin1585
    @Commonuin1585 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ይኸ መሪጌታ አይደለም ብቻ ጌታ ምሕረቱን ይላክለት

    • @mare7241
      @mare7241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አጋንት ስፍሮበት እንደሆነ በደንብ ያሳውቃል ልቦና ይስጠው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርያበርታችሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እግዚአብሔርን የተደገፈ መቸም ቢሆን አይወድቅም አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @medit4997
    @medit4997 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ለምንድነው የልጆቹን የልደት ካርድ ምታሳዩት? ስማቸውን ለምን በሚዲያ ትናገራላችሁ? እነዚህ ልጆች ት/ቤት ተጽዕኖ ይፈጥርባቸዋል! አሁንም አልረፈደም ብዙ ሰው ጋር ሳይዳረስ ቆርጣችሁ አውጡ።

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ ዉዴ ሁሉም በርሱ ነዉና❤

    • @frewalato1735
      @frewalato1735 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የልጆች ስምና ልደት ሚዲያ ላይ አይለጠፍም ቪው ለመሰብሰብ ከሆነ ያሳፍራል

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የሚገርመው ጥ ም ጣሙን እና መስቀሉን አልባሳቱን ለምን ይለብሰዋል? መከሰስ አለበት ለአንድ ዎንበዴ አባቶች እንዴት ዝም አሉ 😢

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እና መምህር ተስፋዬ አበራን ምን አጠፋ እሄንን ነው የሚያስተምረው❤❤❤❤❤❤ኧረ እንንቃ ቀድመሽ ነቅተሽ ቢሆ እሱንም ታድነው ነበር

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @WaynishetGetachow-j7y
    @WaynishetGetachow-j7y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betame yasazenale egzeo mharene kerestose Amelake yekere yebelene Amen 🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የፈጣሪ ያለህ😢😢😢 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት እኛንም ይማረን በእውነት ወዶ አይደለም አጋንት እየተጫወተበት ነው 😢😢😢 ወላድተ አምላ ወደ ልቦናው ትመልሰው 😢😢

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ዉዴ❤❤

  • @yanbelabebe557
    @yanbelabebe557 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተይዞ ነው አትፍርድበት አጋንት ከደፈነ እኮ ምንም አይተይም ስለማያቀው ነገር ነው የሚቀባጥርው እግዚአብሔር ልቦነውን ይስጠው

  • @AlexWase-j2s
    @AlexWase-j2s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቱልን።

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያልታደልች ነፍስ የሴጣን ምጫውች ትሆናልች አምላክ ወድ ነሰሃ ህይዉት ይምራዉ

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀበል ደሞ ፅንስ አያወርድም ፀበል ስንጠጣ የሚደነግጠው መንፈስ እርኩስ ነው ፅንስ የሚመታውስ

  • @nanihaile
    @nanihaile 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሰውየው ድርጊት ብቻውን እንዳልሆነ ያስታውቃል።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 37 นาทีที่ผ่านมา

    ሰውየው ሊገባው አልቻለኝም እንጂ በርሜል ጊዮርጊስ ሄዶ ካለበት ክፉ መንፈስ እንዲላቀቅ መሄድ አለበት ስልኢኦተቤ/ክርስቲያን እውቀቱም የለውም ለማገልገልም ቢሆን

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለአንድ ሰው እየሩሳሌም ለፋሲካ ለሜሄድ ስንት ነው የሚፈጀው ከቻልክ ቋንቋየኔሽ ሚዲያ መልስ ስጠኝ!

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሮ አይሰማው የለ🙆

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ገና ያወርዳቸዋል ጴንጤዎች ጉዳቹ ስሙ ኑ

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቋንቋየ ነሽ ወሪ አታብዙ ሰውየው ሕግ ፊት የሚቀርብበትን መንገድ ፈልጉ።

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ዘንድሮ ማንሰማው🤔🤔🤔

  • @TektaFanta-v1d
    @TektaFanta-v1d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መናፍቅ ማለት ያበደ ዉሻ ማለትነው ሥጋ የለበሱ አጋንቶች ናቸው።

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅር ይበለዉ እግድህ ቸሩ አምላካችን የሴጣን መፈስ መጥፎ ነዉ ጥላቻን እጂ ፍቅርን አይሰብክም ቆይ ግን ሰዉ ለምን የሰመዉን ቤቱን ይረሳል በዉነት ይቺ አለም እኮ ጠፊ ነይ በዉነቱ ልቦና ይስጣቸዉ በተለይ ኦርቶደክስን የሚሳደብ ሁሉም አይናቸዉ ያለዉ እተዋህዶለይ ሆነ ተዋህዶ ደሞ ላመነባት የዘላለም ህወት ነት ለሚሳደብ ግን ይቅር ይበላቸዉ በዉነቱ በተለይ ሀይማኖት ለገዘብ ብላችሁ አትሳደቡ በዉነት ጥሩ አደለም።

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Siga yelebese seytan eko new..wegen...😢😢😢

  • @mebrattadesse7862
    @mebrattadesse7862 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይጉድ ማን እንመን!!!

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሱ እኮ እየሱስ ክርስቶስን ከማግኘቱ በፊት ያደረገዉን ሀጢአት ጥንቆላዉን ሳይቀር መፅሀፍ ቅዱስ እንዳያኘብ እንዳደረጉት ሁሉ ተናግሯል ምንም አዲስ ነገር አልተናገረችም የሰዉ ልጅ በጌታ እንደገና ካልተወለደ ሁሉን ነገር ማድረግ ይቻላል።
    ያለፈ ህይወቱ ነዉ ዛሬ በእየሱስ ደም ታጥቦ ነፅቷል ጌታ ይመስገን እስቲ አሁን እንኳን የልብ ጆሯችሁን ክፈቱ

    • @nanihaile
      @nanihaile ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@rebeccatedla2635 ቤት ተሳስተሻል የጌታ ሰው ትሁት ስርአት ያለው ሁሉን አክባሪ ነው እንጂ ጋጠወጥ ተሳዳቢ የሰው ሀይማኖት የማያከብር ባለጌ ነው እንዴ የትኛውን ጌታ ነው ሚያመልከው🤔

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የዚህ ሰውዬ ፊት በናታቹ አታሳዩን ታሪኩን ብቻ እናዳምጥ

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆችሽ ከሱ መራቃቸው ለበጎ ነው መንፈሱ ይፃረራቸዋል

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ስም ማጥፍት ዘመቻ ነው😂

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 59 นาทีที่ผ่านมา

    Medhanialem yiwedishal ehitachin kezi sew kameletish yebelete tematsegniw

  • @edeneyeredahwyelemegziabhe3390
    @edeneyeredahwyelemegziabhe3390 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰውየው ከጀ ርባው መናፍቆች እየከፈሉት ኦርቶዶክስ ን እየሰደበ እየተከፈለው ነው

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 41 นาทีที่ผ่านมา

    እራቁት ግን አይፀለይም እራቁት አይሆንም ክርስቲያን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰው እሳ ባትመሰክርም እላዩ ላይ የሰፈረው አጋንንት በኦርቶዶክስ እምነት ጸሎት ቅዳሴ ማእሌት እየተቃጠለና እየነደደ እንደሚለፈልፍ የታወቀ ነው የያዘው ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጽለት ለንስሀ ማት ያብቃው ክፉ ለዋለልህ ደግ ተመኘለት ነው ያስተማረን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What makes him የቀድሞ መርጌታ😼 የቀድሞ ጠንቋይ የአሁኑ የስድብ አፍ የተሰጠው እንጂ

  • @elsa3589
    @elsa3589 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሩሳሌም ለመሄድ የሚፈጀው ስንት ነው?

    • @henimak2727
      @henimak2727 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @HonKharj
    @HonKharj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀልይሉት ሰይጣን ከላዩ ላይ እንዲወርድ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የጠመጠመ ሁሉ ኦርቶዶክስ አይደለም እባካችሁ ባካችሁ 30 አመት እኮ ነው ኢሀዲክ ኦርቶዶክስ ውስጥ አስጠምጥሞ አስገብትዋቸዋል!!!

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    EIGZIHABHAR gizaw derso tegafetek ante yaltadelke

  • @martadaniel-by2bj
    @martadaniel-by2bj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ኡሉም እንዴህ ቢያጋልጥ

  • @Azinbilgn
    @Azinbilgn 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Yihe myireba

    • @mare7241
      @mare7241 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 54 นาทีที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ከሰይጣን ተላቀኩ አልሽ ከዛ ደሞ እንጨት ሰጠኝ እንጨቱን ተቀበልኩ አልሽ እቤትሽ ሲመጣ በርሽን ከፍተሽ ተቀበልሽ ከዛ አረገሽ ቡልሽት ይሄ ገንዘብ ፍለጋ ነው!!! ሰውየው ሲጀመር ጠንቅዋይ ነው እንጨት ሲሰጥሽ ይሄ ኦርቶዶክስ እንደዘንድሮ አልፈረደበትም ሂሉም ነጠላውን እየተከናነበ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዲህ እንዲያ በናታችሁ ሀይማኖታችንን አታሰድቡ ሲጀመር ጥንቅዋይ ነው!!! ኦርቶዶክስ እይደለም ስለጠመጠመ ነው????

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን በምጽሀፍ ቅዱስ እውነት አትሞግቱትም የቱ ጋር ነው ኦርርቶዶክስ የሚል መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የሚገኘው ?

    • @yordanosyordanos1356
      @yordanosyordanos1356 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Orthodox malet mejemeriya min malet endehone teyki

  • @yonasdemeke7002
    @yonasdemeke7002 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/T1tQtrdRM90/w-d-xo.html

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
      ጌታ መድኃኒት አለም ክርስቶስ እየሱስ ዘላለም ንጉሥ ነው እራሱ እንደተናገረው እሚለመን አምላክ
      ነው እንጂ ለማኝየ ይኔቢጤ አይደለም ::
      ተዋህዶም በጩሀታችሁ እምትፈርስ እያሪኮ አይደለችም !!

  • @negeohameso-tz5yc
    @negeohameso-tz5yc ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተሸንፋችኋል። በተረት እና በስመ የአያቶቼ ሀይማኖት የ እ/ር መንግስት አትገኝም።

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26
      የተሽነፍክ አንተ ነህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቶስን ንጉስ እንጂ የኔቢጤ ብላ አላስተማረችንም ከላይ በወንጌላዊው ዬሀንስ አንደተገለፀው ጌታም እንደተናገረው በክብር የሚገዛ አምላክ ነው ይለመናል እንጂ ለማኝ አይደለም ::