♦️በወርቅ የተንቆጠቆጡት እናት እና ልጅ♦️ይህንን ጉድ ተመልከቱ♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 108

  • @Muraall-i3x
    @Muraall-i3x 9 วันที่ผ่านมา +36

    መምህር ተስፋየ ለዚህ ነው የሚታገለው ትግሉም ግን ፍራማንነው መምህሮቻሽን ንቁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 9 วันที่ผ่านมา +8

      መምህርን ሲቃወሙ ነው በአንድ ድምፃቸው የሚሰማ እውነት እንደሚያስተምር ያውቃሉ ግን ማበረታታት አይፈልጉም

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 9 วันที่ผ่านมา +3

      እሚገርሚሽ ቋንቋየነሽ እኮ የነሱ ተቃዋሚ ነው ከሚያቀርባቸውና ከአጠያየቁ ብትከታተይው እነ መምህር ጀርመን አጥማቂ እያለ በሽሙር ይቃወማል ችገርሩ ለምን እንደሆነ ታቂዋለሽ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ከሆንሽ😂😂

    • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
      @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 9 วันที่ผ่านมา +5

      ​@@Sintayehu_21መቸስ ይገባሻል የመምህር ተስፋ ተስፋዬ ተማሪ ከሆንሽ ገና ሳያወሩ ነው እሚገባን😂😂

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 9 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ አወ ህዝቡ ለምን ብሎ የሚከራከርበትንና እነመምህርን ጥፋተኛ ለማድረግ የሚሄድበትን መንገድ እረዳለሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ቀድመን ነቅተናል መንጥረን እንረዳለን😂😂

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 9 วันที่ผ่านมา

      እውነትነው❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 8 วันที่ผ่านมา +6

    አቤቱ አምላኬ ፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ወጥንቅጡ ከወጣ ከሴጣናዊ አለም ሰውረን ለንሰሃ አብቃን ይቅርም በለን በጣም ጠቃሚና ህዝባችንን የሚያነቃ የሚያስተምር ጉዳይ ነው መምህራችን እረጅሙን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በጉባኤዎትም እንድንገኝ ፈጣሪ ይርዳን ቋንቋዬነሽ ሚዲያን በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀጣይ መሆኑ ደስ ይላል ብዙ ነፍሳትን ከዲያቢሎስ መንገድ የሚመልስ መልካም ነገር ስላለው እናመሰግናለን ❤

  • @rekikbayu5244
    @rekikbayu5244 9 วันที่ผ่านมา +15

    መምህር ዉብእሸት በአለማዊ ትምህርትም በጣም ጎበዝ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያበዛለት መምህር ነዉ እድለኛ ሆኜ አስተምሮኛል ከዚህም በላይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 วันที่ผ่านมา +6

    መምህር ተስፋኤ ንቁ እንቃ የሚለው ለዚህነው ስሙ ተቃዋሚወች😢😢😢😢

    • @KarlKfoury
      @KarlKfoury 8 วันที่ผ่านมา

      በትክክል የኛ እንቁ ስንቱን አሳወቀን❤

  • @zlove8820
    @zlove8820 9 วันที่ผ่านมา +5

    ኣቤቱ እግዚኣብሄር ይቅር ይበለን እግዚኦ መሃረና ክርስቶስ ኣይነ ልቦናችንን ክፈትልን ማግባትም ሆነ መውለድ እኮ ያስፈራል ዘመኑ!

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ጉባኤው መቼ መቼ እደሚተላለፍ ብጠቁሙን መልካም ነው

  • @Debritu-t7n
    @Debritu-t7n 9 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር ውብሸት እድሜና ጤና ይስጥክ የሀላባዋ ማርያም ከዝህ በላይ እውቀት ትጨምርልክ

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 9 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ይግባይ ለክርስቶስ
    ጌታ ሆይ እድሜ ለንስሀ አብቃን😢😢😢

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለመምህራችን ውብሸት ቃለይህወት ያስማልን ድንቅ ትምህርት ነው የሚያስተምረው አሁን ስደት እስከመጣበት ድረስ ይግባኝ ለክርስቶስ ዘወትር ሐሙስ ጉባዬ በታምር አልቀርም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ከመጣው አመት ከእራት ወር ሆነኝ ሀገሬ ገብቼ ጉባኤውን እስከመጣ በፀሎት አስቡም ወንድማችን ልዑል ስገድ ከልብ እናመስግናለን በድጋሚ እንደምታቀርብልን ፍቃድ ይሁን❤❤❤

  • @TesfayeTesfayenegawliben
    @TesfayeTesfayenegawliben 9 วันที่ผ่านมา +5

    መምህሮቻችን ብዙ ቁምነገሮችን አስተምራችውናል አምላክ ይባርካችሁ !!!

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 9 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር በጣም ክብር ይገባሀል

  • @Muraall-i3x
    @Muraall-i3x 9 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @MikeMan-id5dm
    @MikeMan-id5dm 9 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ይርዳቹ ትዉልዱ አንቁ መምህር ተስፋዬም በዚ ጉዳይ ብዙ ሰርቷል ድንግል ማርያም ከፊታቹ ትቅደም

  • @Amhara-o9m
    @Amhara-o9m 9 วันที่ผ่านมา +2

    የማያልቀውን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድላችሁ በርቱልን
    እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @Muraall-i3x
    @Muraall-i3x 9 วันที่ผ่านมา +30

    ዳቢሎስ በገጠሩ እዳመልኩት በከተማው ደሞ በሙዚቃ በመጠጥ በጫት በሲጋራ ከዛ ደሞ መናፍቅ ማድርግ አቤት 😢😢😢😢😢ስንቱን ስራ ያሰራል አገልጋዮች እኛም ተማሪወች አንድ ብንሆን ግን ብዙ ነፍስ ይተርፍ ነበር አባቶቻችን ዘመኑን ቢዋጁ ህዝቡ ይሰማ ነበር አባቶቻችን አንድ ሁኑልን እነ መምህር ተስፋየ አበራ እነመምህር ግርማን እንዲሁም ሌሎች አባቶች ጋር አንድ ቢሆኑ ህዝቡም ይሰማ ነበር ሰንበት ትምህርት ቤት ያገለግላሉ ግን ንስሀ የለም ምንም ምግባር የለም ከዛ መንፈስ ሰይጣን እኔን አይነካኝም ማለት ድርቅ ማለት ተው ጥላትን ሳናውው ወዳጅን ልናውቅ አንችልም ለማንኛውም እኔ ሀጢያተኛ ወበደ ሌባ ዞማዊ ልዚብያን ነበርኩ በመምህር ተስፋየ አበራ ትምህትይ ሀጢያቴን አስታውሼ ንስሀ ለመግባት በቃሁ ለቅዱስ ስጋው ለቅዱስ ደሙም በቃሁ ጥላት ዳቢሎስ እምነቴንም አስቀይሮ ወደ ሀዛብም አስዶኝ ነበር በእግዚአብሔር ቸርነት ቸትነቱ በዝቶልኝ ሳውቀው ምህረቱን እና ይቅርታውን ፍቅሩን ግሩም ድንቅ እያልኩኝ አለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @KalkidanAdidas
      @KalkidanAdidas 9 วันที่ผ่านมา +3

      እናም ምኞቴ ይህ ነው ከገጠር እስከ ከተማ አንድ እንዲሆኑ😢😢😢

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 9 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ሲወድህ እንዲ ነው መታደል❤

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 9 วันที่ผ่านมา +1

      እሰይ የኔናት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ እህተ❤❤❤እመ_ብዙሀን ላንቺ የደረሠችልሽ ለኛም ለሀጢያተኞች መልካሙንና ቅዱሡን የአምላካችንን ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ያብቃን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bayushanbese3252
      @bayushanbese3252 9 วันที่ผ่านมา

      ላንቺ የደረሰች ድንግል ማርያም ለ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ደርሳ በቃችሁ ትበለን 😢😢❤🥺😰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😮😮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yoseph07mf
      @yoseph07mf 9 วันที่ผ่านมา

      እነ ግርማ እና አነ ተስፋዬ እራሳቸው ከመናፍቃን አይተናነሱም ። ዝም ብላችሁ ቤተክርስቲያን አውደምህረት ላይ የሚሰበከው ወንጌል ብቻ አዳምጡ ቃሉ ለሁሉም ነገር መፍትሔ ነው። የሀሰተኛ አጥማቂያን ተከታይ አትሁኑ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 9 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @AwokeGared-x3m
    @AwokeGared-x3m 9 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤታችን ምልጃ ከልጇ እንደእርሥዎ አባት ታብዛልን እድሜና ጤና ሠላም ትሥጥልን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ በቸርነትህ ማረን እንዴት ከዚህ እሳት ማምለጥ እንችል ይሆን ፈጥረህ ለፍጡር አትስጠን ማረን ጌታ ሆይ ቶሎና

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩነው ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu2435 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ሆይ እባክህ ከጎናችን ሁን🙏🙏🙏

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሁንለሀይምሮ የሚከብድ ነገር የምንሰማዉ😢ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰወች እራሱ እደዋዛ ነዉ የሚያዩት 😢ብቻ እግዚአብሔር ለንስሀሞትያብቃን

  • @ShewaEthio_2121
    @ShewaEthio_2121 9 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭 በጣም ቃለ hewot yasemalin mdmhirachin

  • @meronetetu3460
    @meronetetu3460 9 วันที่ผ่านมา +3

    ይሔን ትልቅ ሐሳብ ዕንጽናቅ ስላጸረክ ዕናመሰግናለን

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siraksisay22
    @siraksisay22 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጎብየን በጣም ከባድ ነው

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 9 วันที่ผ่านมา +6

    እውነት እንደዛሬ እልቤ የደረሰ ትምህርት የለም😢

  • @Mekdes-ts2ho
    @Mekdes-ts2ho 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን ንፁሁን የልቦናቹን መሻት ይፈፅምልን ልኡል እግዚአብሔር ።

  • @Teddy-ዘ-ገብርኤል
    @Teddy-ዘ-ገብርኤል 9 วันที่ผ่านมา +5

    ተሀድሶነት የቤተ ክርስቲያን ቀኖናወችን ቀለል አድርጎ ከማየት ይጀምራል !ቀስበቀስ እየሸረሸሩ ወደ መናድ ይሸጋገራል!
    ከነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላወች እንድን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !!የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ዛሬም ነገም ከኛ ጋር ይሁን!!

  • @ተመስገንእግዚአብሔርይመስ
    @ተመስገንእግዚአብሔርይመስ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጊዜው ክርስቶስ ማረን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እኔክርስቲያንነኝ-21
    @እኔክርስቲያንነኝ-21 8 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት ሳናውቅ ጠፍተናል እኮ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 😥😢😢😢

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዞ መሐርነ ክርስቶስ12x አንዳንዴ ምነው በዚህ ዘመን ባልኖርኩ እላለሁ

    • @sipara9224
      @sipara9224 9 วันที่ผ่านมา

      በእውነት እኔም ሁልጊዜ የምለው ነው የትንቢት መፈፀሚያ መሆን

  • @hopiblive
    @hopiblive 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጌታ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆይይይይይይይይይይይ ድረስልንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤😂

  • @TenaBirhanie-y9w
    @TenaBirhanie-y9w 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምሀርት ሰጥታችሁናል

  • @TizitaGebreyes-i9c
    @TizitaGebreyes-i9c 9 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድሜ የቤቴክርሰተ ወንድም በዚህያል ወተ በድፍርት መናገር መደናለም ይጠብቅ

  • @AwokeGared-x3m
    @AwokeGared-x3m 9 วันที่ผ่านมา +1

    የክፍልሀገር እንዴት እንከታተል በተለይ ለህፃናት ልጆች አባቴ በጣም መኖሬን በህይወት የተመኝሁበት ና ተሥፋ ከመቁረጥ ተሦፋዬ ሙሉ የሆነበት ይግባኝ ለድንግል ልጂ ፕሮግራምን ያየሁበት ሥለሆነ ክብር ለፈጣሪ

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 9 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር ውብሸት የደብረ መዊህ እንቁ እንወዶታለን

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ

  • @senaitweldeghiorgis3250
    @senaitweldeghiorgis3250 8 วันที่ผ่านมา +1

    Memhrachin Betam Niqu New!❤
    Behaqi! qalehiwet yesmealna Memhr
    "Ygbay Le Christos! "
    Hibreteseb Mejemeria Mastekakel Aleben!
    Memhr Tesfaye Eyetsare New Tsega yabzalin❤❤❤!
    Hulachin sidrabiet sinmeseret Betselot Menqat Aleben!!

  • @NatnaelDessie-r1c
    @NatnaelDessie-r1c 9 วันที่ผ่านมา +5

    memhre wbshet fetarii mechereshahun yasamrew

  • @nathanyohannes1732
    @nathanyohannes1732 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወላጅን ማን bible አስተማረው
    ማን ፀ ሎ ት አስተማረው ና ለልጁ ያስተምር.

  • @serkaddisjorga
    @serkaddisjorga 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሳሳቢ ነው በጣም

  • @afro90s78
    @afro90s78 9 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ዉሌ ሚሸክከኝ ነገር ትልልቅ ሴቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲ አሻንኩሊት ካልጋቸው አይጠፋም ስጦታ ሁሉ እሱ ይሰጣቸዎል

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 9 วันที่ผ่านมา +1

      Amenamenamen ❤❤❤Amenamenamen ❤❤❤❤

  • @yezebalemgashaw9359
    @yezebalemgashaw9359 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamabdissa507
    @biniyamabdissa507 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for these vids....but the intro was too much

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል አባባልነዉ😅😅😅😅

  • @WayinshetAlemu
    @WayinshetAlemu 9 วันที่ผ่านมา +1

    🎉qaliwata yasamalan eagazabera

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፍታህ ላይ መምህር ተስፋዬ የለቀቀው ያያችሁ 😢😢እስኪ እዳምጣችሁ በዙሪያችሁ ያሉትን አገልጋይ እዩ እኔ እንኳን በሀገሬ እያየው ነው በ ቤተሰብ ባዕድ አልኮ ያደጉ ፈተናቸው 🥹🥹

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 9 วันที่ผ่านมา +1

    Abetu slehusate ferahu😢😢😢😢😢

  • @menbeya5523
    @menbeya5523 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 9 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiywetin yasemaln

  • @solomondenbel-yq4uu
    @solomondenbel-yq4uu 9 วันที่ผ่านมา +1

    sehatu yanesal yeketel enetebkalen

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 9 วันที่ผ่านมา +3

    ዓለም ላይ ተዉት ሀገራችን ላይ ሀይማኖት በዚህ ከቀጠለ ከ30 አመት በዋላ ሀይማኖት የሚሰበክ አደለም የሚያስብ አታገኙም እናንተ በጥቅም ተባሉ ተረታሞች ትውልዱ እጅግ ከእናንተ እርቋል እናተ እንዴት ነው ሰርቫይቭ የምታረጉት አስቡበት

  • @khtt8663
    @khtt8663 9 วันที่ผ่านมา +1

    Selam Selam wendme dro abatoch xegurachewu ysrru neber enesu bemi aynet newu yemtayewu

  • @MLWda-f9i
    @MLWda-f9i 7 วันที่ผ่านมา

    እባክዎ መ/ርመማርናንስሐመግባት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላሀሁ?

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 9 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 9 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saragasa174
    @saragasa174 9 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @tigsit9674
    @tigsit9674 9 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @marrychristian9887
    @marrychristian9887 9 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lyd567
    @lyd567 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴት ነው ጉባዔውን መካፈል የሚቻለው?

  • @tsehayefekadu6514
    @tsehayefekadu6514 9 วันที่ผ่านมา

    አልገባኝም ግንወንዶች ገለዉ እስቆራርጡን መጠበቅ አለባችሁ ነው ወይስ ከማዉገዘዎት ሴት ፍች ስለጠየቀች ለምነ ብለዉ መጠየቅ ከማውገዝ አይሻም

  • @natanteshome4275
    @natanteshome4275 9 วันที่ผ่านมา +1

    Weshew minem seleelumenate yawerut yelem seleyessebrha neshageba

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር ተሰፋዬን መምህር ግርማን አዳምጡ ይህን ነው የሚሉት ትውልድ ይዳን

  • @rahelshiferawgobezie8914
    @rahelshiferawgobezie8914 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 9 วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ በቤተክርስትያን ዙርያ በአገልግሎት በዝማሬ በክህነት ስራያላችሁትስ መች ትሰማላችሁ እግዚአብሄር ሲናገር በኛ በኩል ካልመጣም ለህዝቡ እናደርስም እኛም እንሰማም አይደለም ምትሉት ? የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቀርቧል ንስሀ ግቡ የሚል መልክት ሲመጣ መች ትቀበላቹ?

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 9 วันที่ผ่านมา +3

    Beyebitu yalwene bade amelko mekqaretw albete letewelude yememhere tesfay abera admetute erasaxhewene adenachewe hezebune adenute

  • @serakantenhe3037
    @serakantenhe3037 9 วันที่ผ่านมา +3

    Melkam memhr not

  • @Easymoneysnpr6133
    @Easymoneysnpr6133 9 วันที่ผ่านมา +2

    💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😭😭😭😭🖤🖤🖤💯✅

  • @سميرهسميره-د5ك
    @سميرهسميره-د5ك 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዝህ ሚድያ ያስጠላኝ የለም

    • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
      @የእግዚአብሔርልጄነኝ 9 วันที่ผ่านมา

      እና አለ መግባት ነው እኮ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 9 วันที่ผ่านมา +3

      እየመርርህም ቢሆንም ዋጠው

    • @aliyastsegay2660
      @aliyastsegay2660 9 วันที่ผ่านมา

      Mane asegededeh kechalķe temarebet

    • @lidiya727
      @lidiya727 9 วันที่ผ่านมา +1

      ሰይጣን አምላኪ ነህ ማለት ነው

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 8 วันที่ผ่านมา

      Andu setam ante neh igzhabiher yigetsitsih 😢

  • @FilagotTadele
    @FilagotTadele 9 วันที่ผ่านมา +1

    ebakachu ke 2016 jemro grade 6 and 8 reginal exam laye education buro sex malet senorbet gender eyale lejoche laye kefu zere eyzeru selehone letmherte menester chegrune asawkulene ke Harar newe

  • @AndualemGebrehiwot-o6s
    @AndualemGebrehiwot-o6s 9 วันที่ผ่านมา

    rome 10 ;9 eyesuse get endehon beafeh betmeseker ......markos 16; 8 eyesus rasu yezelalem dehnat yehonwen YEMAYLEWETAWN KEDUSUN WONGEL........ANT GEN ethiopia alefeh ye india satan .......

  • @eriksire5714
    @eriksire5714 9 วันที่ผ่านมา

    ሌሎችን እንተች በሌሎችም ላይ በምናውቀው ቋንቋ መጠን እንወርፍ እንዝለፍ በከፍታ ወንበር ላይ ቁጭ ብለን እንፍረድ ናዳም እናውርድባቸው
    እኚህ ሰውዬ ያንጠለጠሉት ወርቅ ይሁን ምናምን ሰንሰለት የሃይማኖት መግለጫ ወይስ የሃብት ጥግ ማሣያ ምንጩስ ከአጋንንት ነው ብለን እንለፍ!!!

    • @aboneshgurmessa5341
      @aboneshgurmessa5341 5 วันที่ผ่านมา

      አይ እድልህ ትምህርቱ አመለጠህ ወርቁን ስታይ

  • @brhana21
    @brhana21 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤