ብዙዎችን ያሳዘነው የክልሉ ዳኞች ማህበር መግለጫ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 808

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 2 หลายเดือนก่อน +334

    ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 2 หลายเดือนก่อน +4

      Gazee arekafekifo makate nawe yamebagawe ,deregitu betam yakatelalee

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน +8

      ይሰቀል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 หลายเดือนก่อน +6

      ይሰቀል

    • @በእምነትየሸዋልጅ
      @በእምነትየሸዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน +5

      መሰቀል ቀርቶ አሁን ይፈቱታል ሆዳሞች

    • @ايمانمحمد-ع6ث
      @ايمانمحمد-ع6ث 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለዛውም በአደባባይ እንየው😢😢😢😢😢

  • @VgfgGh-b2c
    @VgfgGh-b2c 2 หลายเดือนก่อน +387

    ይህ ሰውየ መገደል አለበት የምትሉ በላይ አሳዩኝ አረመኔ

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሞትኮ እረፍት ነው

    • @Unknown-tn7cj
      @Unknown-tn7cj 2 หลายเดือนก่อน +3

      መንግስት መፍትሄ ካልሰጠ .....ያልታወቁ ኃይሎች እርምጃ ሊወስዱበት ይገባል

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 หลายเดือนก่อน +2

      መገደል አለበት እናትዬዋ ፊት መገደል አለበት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጠበቃውም ድፉሪዉም ግብርስዶማዋያን ናቸው ይገደሉ

  • @comcell3831
    @comcell3831 2 หลายเดือนก่อน +243

    የአውሬዎች መሐበር ነው የበሉት ጎቦ ነው በቤታቸው ይግባ ይህ ሐዘንና መከራ😭😭😭😭

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢አሜን

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭🙏☝️

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 หลายเดือนก่อน +5

      ዳኞቹ ጉቦዋቸውን ልሰው ነው እስከነሱ ቤንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነው ከህዝብ ድምፅ ዳኛም ሆነ የሴቶች መብት ጠባቂዎች አይበልጡም የህዝብ ድምፅ ያሸንፋል

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 หลายเดือนก่อน +6

      😢😢😢 አሜን ! አሜን ! አሜን 😢😢😢 ከሰማሁት ቀን አንስቶ ተቃጥያለሁ ለምንድነው የማናወራው "የበላ ዳኛና የወጋ መጋኛ መላቀቂያ የለውም የበላችሁት ጎቦ እንዲታወቅ ስላልፈለጋችሁ ነው ፍንድት ትላላችሁ እንጂ አንተዋችሁም ጥፋቱን ፈቅዶ ነው የሰራው እንዴት እቺን አቅም የሌላትን ህፃን ደፍሮ አንቆ ገሎ ፍትህ ወዴት አለች ምናለ አልገደላትም በሉና ገላግሉን እናተም ከሱ ያልተሻላችሁ ብትሆኑ ነው 😢😢😢😢

    • @HamelmalBeyene-tl7xq
      @HamelmalBeyene-tl7xq 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 2 หลายเดือนก่อน +228

    የሕግ በላይነት የለም ኖሮም ኣያውቅም የገንዘብ በላይነት ብቻ ነው ያለው በኢትዮጵያ

    • @BlenTube-o6f
      @BlenTube-o6f 2 หลายเดือนก่อน

      Tekekel 😭😭😭💔

    • @SaidSulyman
      @SaidSulyman 2 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @መባለይኩን
      @መባለይኩን 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል የምን ህግ አለ ደሞ አሁን ? ግፈኞች ሁላ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 หลายเดือนก่อน

      Amhara killed Amhara very sad!!!

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 หลายเดือนก่อน +148

    ከዚህ ሁሉ ግርግር ልጁን ይፉቱትና ግንባሩን እሚለው አይጠፋም

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 2 หลายเดือนก่อน +1

      @workenesh 💯 😂😂😂አይጠፋም

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይ ያደሰሞን ብቻ እዳይሆን😭😭😭

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 หลายเดือนก่อน +5

      ድንቄም ግንባር መምታት። ስንት ና ስንት ወንጀል ሰማን። ቀሳውስት ና መምህራን ያለ ምንም ጥፋት ብእንብርክ እንዲሄዱ. ሲደረጉና ሲረሸኑ፣ ደሙ የከረፋው አልሰማንም ። ህፃናት ሲታገቱና ገንዘብ. ሲጠየቅባቸው፣ እርጥባን ጠይቀው ሲከፍሉ እንጂ. እምቢኝ ያለ አልሰማንም ። መነኩሲት በመነኩሴ ተነውራ ስትወልድ ተደፋፍኖ ሲቀር እንጂ ለህግ ያቀረበ እንኳ. አልሰማንም ።

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድ ሲኖር አይደል

    • @RoseMandefro
      @RoseMandefro 2 หลายเดือนก่อน

      Mezelzel new enji

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 หลายเดือนก่อน +61

    ወንጀለኛው ብቻ ሳይሆን ተባባሪዎችም እንዲሁ በህግ ይጠየቁልን😢😢😢ፍትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት፣እናቶች ሴቶች😢😢😢ኡኡኡ ፍትህ😢

  • @እመቤትእመቤት-ፈ2ገ
    @እመቤትእመቤት-ፈ2ገ 2 หลายเดือนก่อน +84

    እነ ሌቦ ተነቃባቸው እውነት የሰራዊት ጌታ ይህን መከራ በየቤታችሁ ይግባ ነው የምለው 😢😢😢😢😢

  • @1443TH
    @1443TH 2 หลายเดือนก่อน +54

    የዳኞቹ መግለጫ አሁንም ለወንጀለኛ ያደላ እና መከላከል ነው

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 2 หลายเดือนก่อน +53

    ይሄ ማህበር መፍረስ ያለበት ነው ዳኞች ማህበር የሚባለው ስለ ሟች ሳይሆን ለገዳይ ያደላ መግለጫ ነው እግዚሐብሄር ይፍረድባቸው ሕዝብ ፍትህ ይስጥ ልቀቁት

  • @heransintayehu7311
    @heransintayehu7311 2 หลายเดือนก่อน +66

    እራሱ በጠየቀው ይግባኝ ፍርዱ ተስተካክሎ የሞት ፍርድ እንድትፈርዱልን ነው የምንፈልገው ፍትህ ለዚህች እሮጣ ላልጠገበች ህፃን አሞናል በቃን😢

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 2 หลายเดือนก่อน +33

    አሁንም ፍትህ እንጠይቃለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 2 หลายเดือนก่อน +63

    ይህንን ወንጀል ለፈፀመ ገዳይ ጠበቃ የሆኑት እራሳቸው ለዚህ ገዳይ ጠበቃ አንቆምም ማለት ነበረባቸው የአውሬ ተባባሪ መሆን እራሱ አውሬነት ነው::

    • @etsegenetlegesse7570
      @etsegenetlegesse7570 2 หลายเดือนก่อน +2

      ጠበቃዎች በዚህ ልክ ራሳቸዉን ዝቅ አድርገዉ ከሰሩ
      ሀገሪቱ ላይ ገና መሰራት ያለበት ብዙ ስራ አለ ማለት ነዉ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 หลายเดือนก่อน

      ጥብቅና አልቆምም ለዚህ አውሬ ከማለትም አልፎ ዋናው እናትየዋን የሚያስፈራራው ጠበቃ ተብዬው አይደለም እንዴ ምድረ ጅብ ሁሉ የበሉት ጉቦ ነው እንዲህ የሚያናግራቸው

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዝም ያለ ቢመስለንም በእውነት ሰለእውነት እግዚያብሄር ግን ይፈርዳል።

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 2 หลายเดือนก่อน +108

    እኔ በጣም የገርመኘ ከደፍር ሰውዬ ይለቅ ጠበቃ ሁኖ ሚከታል ሰውዮ ነው ምን አይ ህሊና ቢኖር ነው የዚች ህፃን ልጅ ሃቅ ለመደበቃ የሚበላው ብር ደም ይሁንበት ያርቢ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰዉ ከህሊናዉ ርቋል

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 2 หลายเดือนก่อน

      እነዚህ ህሊና ቢሶች እነዚህ ሆዳሞች እሄኔ ጉቧቸውን ውጠው ነው

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo 2 หลายเดือนก่อน +2

      የጠበቃው አላማ ገንዘብ ማግኘት እንጅ ሰብአዊነትን የህሊናን ተገዢነት ያማከለ አይደለም የፍትህአካሉ መግለጫ ማስፈራሪያ የሚገርም ነው ፍትህ ለደፋሪና ለገዳይ ወይስ ለህፃን ፌቨን

    • @natnael2915
      @natnael2915 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደም ብቻ ሣይሆን ክፋዉ በሽታ ካንሰር ይሁንበት

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደፋሪውም ጠበቃውም ግብርሶድማዋያን ናቸው ይገደሉ ይገድሉ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 2 หลายเดือนก่อน +40

    ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 2 หลายเดือนก่อน +107

    የአማራ ክልል ዳኞች እራሱ የወንጀለኞ የወንጀለኞ ተባባሪዎች ናቸው ፈጣሪ ፋኖን ይላክባቹ

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ያው ናቸው አውሬ ጫክ ሲገቡ ይቀየራሉ

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን በገዳይ ቤተሠቦች ላይ እሣት መልቀቅ ነዉ

    • @SaraAhmad-d4h
      @SaraAhmad-d4h 2 หลายเดือนก่อน +3

      ድርግቱን የፋጸማው እራሱ ፋኖ ነው እኮ ወዴት ወዴት ነው

    • @EeeEee-gl6td
      @EeeEee-gl6td 2 หลายเดือนก่อน

      ምንአባክአፍህንትከፍታለህ ቆሻሻሻ​@@SaraAhmad-d4h

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete 2 หลายเดือนก่อน +35

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን ፍትህ ለህፃናት

  • @rahelhagos239
    @rahelhagos239 2 หลายเดือนก่อน +88

    ሰልፍ የምንወጣበት መንገድ ቢመቻች።

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน +2

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት እና እናቶች እያልን እንጩህ እባካችሁ

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 2 หลายเดือนก่อน

      ማን ይሰማሻል ሰልፍኮ ስሙኝ ለማለትነው ማነውሰሚው😢

    • @MhamadAhmad-q6k
      @MhamadAhmad-q6k 2 หลายเดือนก่อน

      ሰልፈ እንውጣ በጣም ልብ ይንካል ያማል

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayubintmama264Amhara mesmat Alebet.

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 หลายเดือนก่อน +18

    አባቷ ጠንከር ብለህ እርፍርፋቸው ሁን ደም መላሽ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 หลายเดือนก่อน +152

    የደፈራት እና ጠበቃው ሉዩነት ስለለላቸው ሁለቱም ባደባባይ ይሰቀሉልን ምትሉ 🙌🙌ለኔ ሁለቱም አንድ ናቸው ለምን ብትሉ መደፈራን መሞታን እያወቀ እናታንም እየተከታተለ ሚያሳድድ ጠበቃ አብሮ መጠየቅ አለበት ነገ ቡሁላችንም ቤት ይገባል

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 2 หลายเดือนก่อน +26

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😪☝️

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ያሳዝናል እንግዲህ ኃያሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይግባኝ የሌለውን ፍርድ ይፍረድ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 หลายเดือนก่อน +21

    የማፈሪያና የጨካኝች ማህበር ይሄ አደጋና ሃዘን በቤታቹ ይግባ ባለጌዎች ናቸው😢😢😢😢😢

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 2 หลายเดือนก่อน +24

    ከእዝብ ነዉ ፍት የምንፈልገዉ

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 หลายเดือนก่อน +8

    የሌቦች ማህበር
    ከእናንተ መቼም ፍትህ አይገኝም የፈጣሪን ግን እንጠብቃለን

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 2 หลายเดือนก่อน +27

    ማህበሩ በጣም አሳፋሪ ነው ምነው እናተ አልወለዳችሁ እህት የላችሁ እናት የላችሁ አረ ወገን ምነው እንዲ ተጨካከንን ነግ በኔ በሉ

  • @ምጥን
    @ምጥን 2 หลายเดือนก่อน +20

    አሁንም ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Nahomsamson-n7c
    @Nahomsamson-n7c 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 หลายเดือนก่อน +29

    ቢለቁት አሪፍ ነበር ህዝቡ ፍርድ አሰጣጡን. ያቅበታል የኢትዮጲያ ህዝብ ሲወድም ሲጠላ ከባድ ነው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 หลายเดือนก่อน +22

    ዳኛው! ጠበቃው! ሁሉ ጭራቆች ናቸው ክደፋሪው ክገዳዬ በላይ እነሱን ነበር መስቀል:

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእውነት በአለቤት ልዑል እግዚአብሔር
    ፍርዱን ይስጥ 🙏

  • @GiGi-yr8ei
    @GiGi-yr8ei 2 หลายเดือนก่อน +30

    አሁን ሳንወድ በግድ የሰውድ ህግ በኛም ሀገር ይፈፀምልን የገደሌ ይገደል የደፈረ ይሰቀልልን የሰረቀ እጁ ይቆረጥልን እስከመቼ እንሳቀቅ ጋይስ 😢

  • @ZedTube-cy5ub
    @ZedTube-cy5ub 2 หลายเดือนก่อน +43

    ሰው የሆ ሰው ነግበኔ በሉ ልጅ ባይኖራችሁም ነገ ትወልዳላችሁ ማህበሩ መፍረስ አለበት አሁንም ለሱ እያገዘ ነው ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ ለዚች ምስኪን ህፃን ሔቨን😢😢😢😢

  • @smms6004
    @smms6004 2 หลายเดือนก่อน +14

    ፍትቱና ህዝብ. ይፍረድ😢😢😢.

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 2 หลายเดือนก่อน +19

    አሁንም ዛሬም ነገም ከነገወዲያም ፍትህ ለፌቨን የምድር ፍርድ የሰማዬን ለእግዚአብሔር እንተዋለን እግዚያብሔር ይፈርዳል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @da8387
    @da8387 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጽናቱን ይስጠን ይስጣቹ 🙏
    እጅግ በጣም ይመራል 💔
    😭😭😭😭😭😭😭
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @Hindiya-tl2pe
    @Hindiya-tl2pe 2 หลายเดือนก่อน +19

    ይገዱል የምትሉ ትገርማላችሁ ለምን ይገደል እንዳይታስር ይለቀቅ ምንም አላጠፋም ፍቱት ህዝቡ የስውነት አካሉን አንድ በአንድ እየቆራረጠ ስጋውን ላሞራ ወይንም በጥርሳችን ዘልዝለን ወይንም በምላጭ እየቆራረጥን ወይንም ወይንም ታመናል ታመናል እኛ እንዲህ የታመምን እናቷ እናታ እናቷ አረ ኡኡኡኡ አረ ኡኡኡኡ አረ ኡኡኡ

    • @UmubilalUmubilal
      @UmubilalUmubilal 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ሞትን እንድናፍቅ አድርገው ማሰቃይተው መስቀል ነውጅ የምን ባንድ ጊዜ መግደል ነው ደሞ

  • @hanihani-n4f
    @hanihani-n4f 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ያማል ፍትህ ፍትህ 😢😢😢

  • @fettiahalbreadi5575
    @fettiahalbreadi5575 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይገደል ይገደል ይገደል😢😢😢😢😢

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 2 หลายเดือนก่อน +4

    እነኚህ ዳኛ ነን ባይ ጉበኞች የአውሬዎች ማህበር

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน +5

    የዉ ነቸዉ ገደዮች አለህ የእጀቸዉን ይስጠቸዉ እንሸ አለህ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 2 หลายเดือนก่อน +15

    የማህበሩ አባላቶች ይሄ መከራ በቤታችሁ ይግባ አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን እየደጋጋመ በፊቨን ላይ የደረሰው በደል መከራ ይግባ እቤታች።

  • @hajar3573
    @hajar3573 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 2 หลายเดือนก่อน

    መገል አለበት❤❤

  • @rahelzeleke6408
    @rahelzeleke6408 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፈትህ ፍትህ

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የለም ይገደል ይገደል

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን

  • @alfiyashukri57
    @alfiyashukri57 2 หลายเดือนก่อน +16

    አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ አሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለብላቴናዋ ሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 2 หลายเดือนก่อน +17

    ዳኚው እራሱ ገዳይ ቆሻሻነው ሀዘን ከቤትህ አይውጣ 😢😢😢😢

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 2 หลายเดือนก่อน

      😢አሜን

  • @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
    @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ 2 หลายเดือนก่อน +13

    በአደበባይ ይሰቃል አለበለዛ ጩወታችን አነቆምም የምትሉ 💔💔💔😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 หลายเดือนก่อน +16

    ጭራሽ መግለጫ? ማፈር ነበረ የሚገባችዉ ፈጣሪ የሰራችሁን ይሰጣችሁ😢😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማህበሩ በእግ መጠየቅ አለበት እዝብ በእነዝህ በሰጡት መግለጫ
    ግልፅና ግልፅ ለወንጀለኛውን የመደገፍ አቅጣጫያሳያል

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ስለሌለ ፍትህን በጅህ

  • @AlemayehuKassa-c9k
    @AlemayehuKassa-c9k 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፋረድ

  • @marthawube3403
    @marthawube3403 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዛብሔር ይፍረድባችሁ

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይገደል ፍትህ ለህፃን

  • @haymifkrr
    @haymifkrr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለህፃን ፎቨን😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @woyniabera2886
    @woyniabera2886 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሀገራችን ላይ ፍትህ መኖሩን አሳዩን ይሠቀል የሄ አረመኔ

  • @YzMe-z8r
    @YzMe-z8r 2 หลายเดือนก่อน +9

    የአዉሬወችምሀበር ነዉ😢😢😢አንድትየሰባት አመትልጅ ደፍሮም ገሎም የተፈረደዉ25 ብቻ መሆኑእጅግበጣምልብያደማን !ይሄእኮ አሰቃቂ ወንጀልነዉ ህፃንልጅ መድፈሩብቻ እድሜልክ ያስፈርድበታን ! ልጁን በአሰቃቂ ሁኔታ ያጣችዉ እናት እደት ትፅናና! ነገ በእኛልጆች ላይ እደማይደርስ እደት እናዉቃለን በአደባባይ በእሳት መቃጠል አለበት ለብዙቆሻሻ ሰወች ትምህርትመሆን አለበት ፍትህለፌቨን

  • @ace514ify
    @ace514ify 2 หลายเดือนก่อน +32

    ይገርማል ይሄ ነው ህግ በአገራችኝ ስለዚህ ነው ፍኖ በአስቸኮይ እነዚህን ሁሉ ማሶገድ ከምድር

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      Your brain 🧠 is dead the judge 👨‍⚖️ the lawyer and the killer they’re all Amhara fano

  • @HiwiAdane
    @HiwiAdane 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይዳኝ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ❤❤❤❤

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ነገ ለሚያዛቡት ፍትሕ መከላከያ ነው

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአረመኔዋች ማህበር።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማህበሩ "ፍትህ ለደፋሪዉ "እያለን "አፋችሁን ዝጉ"እያለን ነዉ😡😡😡😡

  • @sara46076
    @sara46076 2 หลายเดือนก่อน +10

    ብዙ ጊዜ ዳኞችም ሆነ ህጉ ትክክል አይደሉም ማሰብ ያለብን ምን ያህል ገዳዩን እንደሚያግዙት እንዳሉ በደንብ ግልጽ ነው 1ኛ 25 አመት ማለት ማንኛውም እስረኛ የ አመክሮ መብት አለው ይህም ማለት የ25 አመት ፍርድ አመክሮን ሲቀነስበት ገዳዩ የሚታሰረው 15 አመት ከ 4 ወር ማለት እኮ ነው በዚህ ላይ ይግባኝ ተፈቅዶለታል ጎበዝ እንዴት ነው የኢትዮጵያ ህግ.... የሞት ፍርድ ይገባዋል ..... የእድሜ ልክ እስራትም አያስፈልግም እንደ እኔ.
    🖤🖤🖤🖤🖤

    • @exodus134
      @exodus134 2 หลายเดือนก่อน

      Absolutely!

  • @eyayuyimam54
    @eyayuyimam54 2 หลายเดือนก่อน

    መቀጣት አለበት እኛም እስከ መጨረሻ እንታገላለን

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነሱለራሳቸው ክብር ነው የሚጨነቁ አላህ በራህመቱ ያፀናናት እኛ ትላንት ስምተን ልባቺን ቆስለ እናት ምን የሚያፀናናቃላትየለም

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይገደል በአደባባይ እስራት አንፈልግም ድምፃችን ይሰማ ፋትህ ፋትህ ለሄቨን ዳኞች የወጀለኞች ተባባሪ ናቸዉ

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Assaye-h5g
    @Assaye-h5g 2 หลายเดือนก่อน +31

    ድንቄም ዳኛ እና ዳኝነት በርቀት እና ከሲቪል ሰርቢስ የተመረቀ ምድረ አህያ የአህያ ስብስብ: ዳኛዉ በህግ ሊጠየቅ ይገባል። ወንጀለኛዉ ወንድሙ ባለስልጣን ስለሆነ ነዉ ዳኛዉም የተልፈሰፈሰዉ። ፍትህ ለዚቺ ህፃን: ከተጠያቂነት ማንም ማምለጥ አይችልም ግዜዉም ቅርብ ነዉ።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 หลายเดือนก่อน +33

    ድሮስ ከአማራ ዳኞች ማህበር ምን ትጠብቁ ኑሯል ።የፈረደውም በሙስና የተጨማለቀ ዳኞች ስብስብ ነው

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቅድስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ የህፃኗን ደም ያውጣልን ፍርድን ይስጥ😢 ሳይውል ሳያድር የዚህችን ህፃን ሰቆቃ ይበቀልልን 😢😢😢

  • @LubabaMohammad
    @LubabaMohammad 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሰቀል ይሰቀል ይሰቀል

  • @amyd4961
    @amyd4961 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኛው ጠበቃው የሱ ቤተሰብ በሙሉ እግዚኣብሄር የጃችሁን ይስጣችሁ

  • @genetyalewe6531
    @genetyalewe6531 2 หลายเดือนก่อน

    ታመናል እውነት ምን እንደምልም ቃል አጣሁ በአይምሮዬ እየተመላለሰች 😢😢😢😢😢

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 2 หลายเดือนก่อน +3

    የእኔስ ልጅ ላይ ነው ይህ ዘግናኝ ነገር የተፈጠረው ብለን ማሰብ እንዴት ተሳነን ነገስ በእኔ ልጅ ላይ ይህ አስነዋሪ ድርጊት እንደማፈፀም ምን ዋስትና አለን ስለዛሬዋ ይህንን ግፍ ተቀብላ ስላለፈችው ልጃችን ነገም ደግሞ በእያንዳንዳችን ልጆች ሊፈፀም በሚችለው ልጆቻችን ሰም በጋራና በህብረት ሆነን ስለፍትህ መታገል ይጠበቅብናል !!!

  • @m.d6336
    @m.d6336 2 หลายเดือนก่อน

    ይሠቀል

  • @madinam4674
    @madinam4674 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ አለደ ፍትህየለም እውነት ፍትህ ከለ ይህን ሰይጣን ይግደሉት ሳኡዲቢሆን አገቱን በሰይፍ ይቀሉትነበር ሀገራችን ህግየለም ያማን ልብይሰብራን አየአገራችን አይለፍላት ሁለየዲሀን እዳስለቀሰች አየዲሀ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @teddyBelay-e9y
    @teddyBelay-e9y 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነው መሲ በርግጠኝነት የአማራ ክልል ዳኞች ልጅ የላቸውም እህት የላቸውም ወዮስ ምን አዝናለሁ

  • @sintayehumamo3787
    @sintayehumamo3787 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰው የዝራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ይፋረድ የሱን ብቻ እንጠብቃለን እውነተኛ ዳኛ ።

  • @edutub21
    @edutub21 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ያበርታሽ እናት ስጋ ለባሽ ሰው እንዴት እሄን መከራ ይሸከማል አይደለም ለወላጅ እናት ለማንም የማይቻል እሳት ነው ሰውየው ባደባባይ መሰቀል አለበት

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትሕ ለሄቨን

  • @XcvWq
    @XcvWq 2 หลายเดือนก่อน

    ፋትህ ፋትህ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mntwab
    @Mntwab 2 หลายเดือนก่อน +10

    አማፈራቸው እኮ😢😢

  • @emuyegedamu2459
    @emuyegedamu2459 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ፍትህ ገና እንጮሀለን የሴቶች ጥቃት ይቆም።

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 2 หลายเดือนก่อน +33

    የባህርዳር ፍኖ ይህን መስርያቤት መምታት አለበት አማራ ክልል ሰውዬውን በነፃ ይልቀቅልን

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 2 หลายเดือนก่อน +1

      የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮ ያወጣውን መግለጫ አልሰሙምን? ዋና አስገድዶ ደፋሪ ማን ሁኖ ነው? ነፍሰ ገዳይስ ማነው? ተጎጂቱ ሙጫ ልጅ ስለ ሆነች ይራራሉ ነው? እኔን. እኔን አሉ ቀኛማች ሰውነቴ?

    • @zulfana1457
      @zulfana1457 2 หลายเดือนก่อน +1

      ፍኖ፣ ነዉ፣ ደፋሪዉ። ለዉጥ፣ አያመጡም፣ አንድ፣ ናቸዉ።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 หลายเดือนก่อน

      @@zulfana1457exactly he is fano the mother already said that

    • @hanaabebe304
      @hanaabebe304 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@zulfana1457 ምነው ከሸኔ ጋር የተምታታብሽ ይመስለኛል ፋኖ ደፋሪም ዘራፊም አይደለም ልብሽ/ህ ያውቀዋል

  • @الحمداللّه-ش3ي
    @الحمداللّه-ش3ي 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ምንቃል ያፅናናሽ ይሆን የአላህ

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 2 หลายเดือนก่อน

    ይገደል

  • @mesarathana5670
    @mesarathana5670 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለህፃናት ልጆጅ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 หลายเดือนก่อน

    ቃላት እጥቻለሁ 😢😢😢😢

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይህ ጉዳይ የአንድ ሰሞን ወሬ መሆን የለበትም የማያዳግም ፍትህ እንፈልጋለን ተሰቅሎ መገደል አለበት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለኤቨን

  • @Zippo915thZippo91th
    @Zippo915thZippo91th 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛአማራጭ ፋኖጋር ሁነት የበደሉትንሁሉ መጨረስአለብን እነዚህእኮ ህግይላሉ አፈፈርይብሉና አማራክልል ህየለምኝኮ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ😢😢😢😢😭ፍትህ ይሰጥልን😭😭💜🙏

  • @አተቂላህ
    @አተቂላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገደለ ይገደል ፍትህህህህህ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችሁ ስለዚህች እህታችን ዝም አምበል በሕጉም በኩል እንደገናም ምንም መተዳደሪያ ስለሌላት እዚሁ ሆና ስሪ እንድቲገኝም ሏጇን እንድቲሳድግ እንድትጽናና የምትችሉ ብታመቻቹላት ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹ እህት ወንድሞች እህታችንን እንኩዋን እናብስላት አለሁ እንበላት