የእሳት ዳር ጨዋታ ከአዝማሪዎች ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 3 ปีที่แล้ว +38

    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓብይ ፆም ቅበላ አደረሳችሁ
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒❤️🧎❤

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ዲያኔከበደ
      @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪⛪⛪

    • @helenok4479
      @helenok4479 3 ปีที่แล้ว

      amen Amen Amen

    • @saraaa3879
      @saraaa3879 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን💚💛❤

  • @asna9396
    @asna9396 3 ปีที่แล้ว +16

    ሰው የወደደው ፈጣሪም ይወደዋል አስፊቲ ሁላችንም እንወድሃለን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +31

    የገጠረ ልጅ ስለሆንሁ ነው መሰል የእሳት
    ዲር ጭዋታ ስወድ 😁💚💚💛💛❤️❤️

    • @yorditube9891
      @yorditube9891 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹የገጠር ነገር ሁሉም እምወደድ ❤🇪🇹

    • @asna9396
      @asna9396 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ሁሌም እንዲህ ሆነው ቢመጡ

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว

      @@yorditube9891 በጣም ማማየ

    • @jaja-ln1hl
      @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว

      @@asna9396 ሁሌም ባይሆን በወር አዴ

    • @ድብሎ
      @ድብሎ 3 ปีที่แล้ว

      ጫወታው ነዋ ማታ ከቤተሰብ ጋር ቁጭ ብለን ስንስቅ ይመሻል

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +18

    ምነው ሁሌም ብታረጉት ይሄን ብሮግራም አስፊቲ

  • @memetube5847
    @memetube5847 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ያምራል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሥጣችሁ

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ጸ6ኘ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ጸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +22

    ዛሬ ናፍቆት እንደት እንዳማረብሽ እመብርሀን በሰላም ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ትዝታችንን አመጣችሁብን እናመሰህናለን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +12

    የእሳት ዳር ጨዋታ ተመችቶኛል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +4

    አስፊቲ እኛም እንወድካለን አሁንም የሰው መውደድ ይስጥክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ሁላቹም ታምራላቹ ፈታ አረጋቹኝ

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 3 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭እኔሥ የጨነቀኝ የማምዬ ኢቶጽያ ሠላም የምትሖንበት ቀን 😭😭

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 3 ปีที่แล้ว +6

    ናፍቆትየ እንዴት እኮ እንደምወት አስፍቲየ ይመችክ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እደኔ በመቅድ ግጥም የሳቀ ተቀላቀሉኝ

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁ አይለያችሁ

  • @demideg631
    @demideg631 3 ปีที่แล้ว +2

    Wawo I love you guys, beautiful program, thank you!

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 3 ปีที่แล้ว

    አስፌው መሸሻ እድሜ ጤና ይስጥህ ።ኑርልን ሁሌ የማይከፋህ ደስተኛ ነህ ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +2

    አስፋው እድሜ ጨመራችሁለት የኔ ቆንጅ ኢትዮጵያ ስትይ ዋው የኔ ውቦች

  • @Li-ya2ls
    @Li-ya2ls ปีที่แล้ว

    Our culture is so beautiful. This kind of song reminds me my grandfather ❤

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏼 ኢቢኤሶች የፆም ፕሮግራም እንጠብቃለን 🙏🏼

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 ปีที่แล้ว

    Amazing thanks so much for guys beautiful program. but old Amazing

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ትላላችው

  • @amenaajman6859
    @amenaajman6859 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሥትላላችሁ ናፍቆት በሠላም ትገላግልሽ አገራችን ሠላም ያርግልን

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ጸ6ኘ
    @እኔስአልፈራምድንግል-ጸ6ኘ 3 ปีที่แล้ว +3

    መቅድየም በጣም ነው እምወዳት

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ
    @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እረትሳየ ማር የትገብቶነውየለለው የሳትዳርጫወታ ደስይላል ናፍቆትየ አላህይገልግልሽ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว +2

    Omg betam dess tilalachihu melkam tsome leulachin My beautiful ppls 🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว +2

    እዴት ደስ ይላል በሞቴ ውይይ እዲህ በውጪ እሳት እየሞቁ ሰብሰብ ብለው ሲጫወቱ ደስስስ ነው የሚለው

  • @Tube-si3wk
    @Tube-si3wk 3 ปีที่แล้ว +4

    መሸአላ ደስትላላችሁ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው የሳት ዳር ጨዋታ ደስ ይላል።

  • @ethiopianlifetube2088
    @ethiopianlifetube2088 3 ปีที่แล้ว +5

    ዶ/ር አብይ አህመድ ይምራን እምትሉ እደኔ እምቶዱት ላይክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +11

    እንበላለን ጮማ እንጠጣለን ጠጅ
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ
    አሜን አሜን አሜን

  • @madinajemal2471
    @madinajemal2471 3 ปีที่แล้ว

    Asfaw ygrei lej ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 3 ปีที่แล้ว +5

    አስፍቲ ግን ምቹ ነው ፀባዩ ይመስለኛል በመሽሻ ሞት ስንወድህ ስንቱን ስው ሽኘ ራኪን ሀኒን ....😄

  • @HealthyHabits4ever
    @HealthyHabits4ever 3 ปีที่แล้ว +5

    👆👆👆 ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እስኪ አሚን በሉ በላይክ🔴 ❗️🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Hhhhhh-z1m
    @Hhhhhh-z1m 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ በቀዩ ደምቀሻል ስክን ገላዋ❤

  • @asna9396
    @asna9396 3 ปีที่แล้ว +8

    ትንሱስ

  • @tgsis979
    @tgsis979 3 ปีที่แล้ว +5

    I wish tensu was there .Tinsae binor demo endat endemiyadmkew beka

  • @dbded7599
    @dbded7599 3 ปีที่แล้ว +9

    ተቀበል... ሁዳዴ ፆም መጣ ክርስትያኖች እንፁም (2) ብንበላም ባንበላም ሆድ በቃኝ አያውቅም

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +3

      ተቀበይ
      እንዲህ ተብሎ ነው ፆም የሚፆመው?
      የእግዚአብሔርን ህግ ጠብቀን እንቀበለው
      ያኔ ነው ፆማችን ከአምላክ የሚደርሰው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኀ4ጠ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኀ4ጠ 3 ปีที่แล้ว

      ተባሪኪልኝ

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jujumak4415
    @jujumak4415 3 ปีที่แล้ว +4

    በመሸሻ ሞት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዝማሪ ውስጤ ነውውው

  • @bruktawitdereje4237
    @bruktawitdereje4237 3 ปีที่แล้ว

    ohhhh yeteleye nber yezarew love it

  • @afrahtube870
    @afrahtube870 3 ปีที่แล้ว +5

    ታድሚ ቢኖር ያምር ነበር

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ፈታ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 3 ปีที่แล้ว +3

    ትሱየ የኛ ቀዥቃዥያሥ ትሱ አለመኖሩ ቅር ይላል መኖር ነበረበት

  • @YamlaksiraTadese
    @YamlaksiraTadese 11 หลายเดือนก่อน

    አስፍዬ😢😢😢

  • @Alqua-oo8ss
    @Alqua-oo8ss 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውኑሩልን

  • @አሥሩ120
    @አሥሩ120 3 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕💕💕💕

  • @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም
    @ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆት ቆንጆ ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻ

  • @simensimen1615
    @simensimen1615 3 ปีที่แล้ว

    Wawe I love it

  • @fg1489
    @fg1489 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገን😍😍

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 3 ปีที่แล้ว +4

    ወለጋና መተከል ሰው እየታረደ መፀልይ ሲገባችሁ ኢቢኤስ ቲቪ አዝማሪና አርቲስት እየጋበዛችሁ ትጨፍሪያለሽ እያንዳንድሽ ነገ በየጉአዳሽ መግባቱ አይቀርም ድሃው ህዝብ አዝኖ አይቀርም አሳፋሪ ናችሁ ደነዞች

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 ปีที่แล้ว +1

    ተጋበዙልን
    #queen_sheba_diy
    ቤተሰብ ይሁኑን

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meseretmeseret759
    @meseretmeseret759 3 ปีที่แล้ว

    Siwedachu ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @addisababahouseforsaleethi4156
    @addisababahouseforsaleethi4156 3 ปีที่แล้ว

    ግንባታቸው እና ካርታ የተጠናቀቀላቸው G+2 ቪላ ቤቶች 204 ካሬ ሜትር እና 284 ካሬ ሜትር እንዲሁም ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማ 80% የባንክ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ።ለተጨማሪ መረጃ

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew 3 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላ

    • @hayaloyoutube2498
      @hayaloyoutube2498 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/uY_mLAGA4cc/w-d-xo.html በቅንነት አድርጊኝ ቆጆ

  • @nahomberaki1732
    @nahomberaki1732 3 ปีที่แล้ว

    Betam new dess yemtlu woww

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow 💃💃💃

  • @gareware739
    @gareware739 3 ปีที่แล้ว

    Waw betam yamiral bertu bezihu ketilu

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩሁላችሁም

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 2 ปีที่แล้ว

    Kaliya yena nigst Hulu negrshe yewdedale mastiksa setagek yelale kechi kechi kaliyan yeneka anegetu yekechi

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ምን ባጠፋ ይታረድ 😭😭በኦሮሚያ ፣ወለጋ አማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፋት ይቁም❗❗
    STOP AMHARA GENOCIDE IN OROMIA,WOLEGA❗❗

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for visiting our channel!
    ሠብስክራይብ በማድረግ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ቻናሌን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይበ በማድረግ አበረታቱኝ ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮችን እያዘጋጀሁ ስለሆን

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว

    እንደው ስታምሩ ።

  • @selambezabih4517
    @selambezabih4517 3 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @rachellakou5775
    @rachellakou5775 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 ปีที่แล้ว

    መቅድየ እደው ስወድሺ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyeee dese telalcheuuuu

  • @maazakalbeto6124
    @maazakalbeto6124 3 ปีที่แล้ว

    Asfiye edmena tena fatar chamiro chamiro chamiro yistaw

  • @theresalopez7126
    @theresalopez7126 3 ปีที่แล้ว

    Tegur kerekma chesu asecheratale esatu nefasu weda new

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @adiyemichalelije2241
    @adiyemichalelije2241 3 ปีที่แล้ว

    ምነው ትንሱን ተዋችውት

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙ ዐለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ #ሰብስክራይብ አድርጉ ጀዛኩም አላህ ኸይር👉👉እንዲሁም #ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ኮሜንት ጻፉልኝ

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 3 ปีที่แล้ว

    ተሱ የት ሂደ

  • @دانهاللبيالب
    @دانهاللبيالب 3 ปีที่แล้ว

    Amenamenamenamen

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    Ye east dar chawata mnm bemasemalikit new

  • @دانهاللبيالب
    @دانهاللبيالب 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 3 ปีที่แล้ว +3

    ደስሲትሉ😅😅😅

  • @theresalopez7126
    @theresalopez7126 3 ปีที่แล้ว

    Asefshe abatiy wedddd

  • @basimajaber5017
    @basimajaber5017 3 ปีที่แล้ว

    Wudochee😍

  • @seydabera750
    @seydabera750 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ቁን አስተርታለሁ 😂😂😂

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 3 ปีที่แล้ว +1

    በመሸሻ ሞት አስፋው ግን አዝማሪ ቢሆን ያዋጣው ነው ድምጽህ ቁጭ አዝማሪ

  • @mulualene3700
    @mulualene3700 3 ปีที่แล้ว

    Asheluomemie enda Era scheme naw........

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 3 ปีที่แล้ว

    በኢቢኤሰ ሁናቹ እንጂ በጣም እ፞፞፞?

  • @simensimen1615
    @simensimen1615 3 ปีที่แล้ว

    Tamachesa

  • @coconutt2565
    @coconutt2565 3 ปีที่แล้ว

    Andenga neng

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    betam des ylal

  • @rediettaeme2611
    @rediettaeme2611 3 ปีที่แล้ว

    Mekdi yelebeschhu balfeh kal lebsaw never gen des ylal

  • @simensimen1615
    @simensimen1615 3 ปีที่แล้ว

    Amerobachehual

  • @fentshihabtamu3081
    @fentshihabtamu3081 3 ปีที่แล้ว +1

    አዝማሪዎች አይነፉም

  • @getnetkassa8701
    @getnetkassa8701 3 ปีที่แล้ว

    Melkam tsom

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢናንተ ጣጃሞች 😃

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 3 ปีที่แล้ว +3

    አፈር የበላሽ አዝማሪ ሌላውን በብሄር ጠርታ አማራ ላይ ስትደርስ ጎንደሬ ብላ አረፈች 😡 መሀይም

    • @tsehaybg9939
      @tsehaybg9939 3 ปีที่แล้ว +3

      በማንኛውም ነገር ለምን የብሄር ልዪነት ታመጣላችሁ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 ปีที่แล้ว +3

      ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፉም ሰለዚህ ተሳስታ ነው ብለሽ ውሰጂው

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 3 ปีที่แล้ว

      @@tsehaybg9939 አይመለከትሽም

    • @hnana2464
      @hnana2464 3 ปีที่แล้ว

      እይዋላ፣ይችዘቁል፣ደቆሮ

    • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
      @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +2

      ወይ የሰው ልጅ ስህተት ፍለጋ ምናለ ደግ ሞልቶ በደጉ ብትዝናኝ

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 3 ปีที่แล้ว +1

    ደንቆሮ አዝማራ ትግሬ ኦሮሞ ምናምን ብለሽ አማራ ላይ አነቀሽ ብስብስ ትሽ

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 3 ปีที่แล้ว

      Hahahaha ወይ እናንተ ተዉ አትበጥብጡ

    • @linahsaeed7497
      @linahsaeed7497 3 ปีที่แล้ว

      Gondere bilalech ko

  • @addisababahouseforsaleethi4156
    @addisababahouseforsaleethi4156 3 ปีที่แล้ว

    ግንባታቸው እና ካርታ የተጠናቀቀላቸው G+2 ቪላ ቤቶች 204 ካሬ ሜትር እና 284 ካሬ ሜትር እንዲሁም ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማ 80% የባንክ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ።ለተጨማሪ መረጃ

  • @addisababahouseforsaleethi4156
    @addisababahouseforsaleethi4156 3 ปีที่แล้ว +1

    ግንባታቸው እና ካርታ የተጠናቀቀላቸው G+2 ቪላ ቤቶች 204 ካሬ ሜትር እና 284 ካሬ ሜትር እንዲሁም ባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ አፓርታማ 80% የባንክ ብድር ጋር የራሶ ያድርጉ።ለተጨማሪ መረጃ