How to Make Dirkosh Firfir ድርቆሽ ፍርፍር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ย. 2023
  • የድርቆሽ አዘገጃጀት ፣ የፍርፍር ቁሌት ግብዓት አይነት እና መጠን እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን
    የድርቆሽ አደራረቅ መመሪያ
    በምድጃ (ኦቨን)
    ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡
    በ100 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ከ 2፡30 - 3፡00 ያህል ታድያ በመሃል በመሃል እየከፈቱ መመልከት አይዘንጉ
    በፀሃይ
    ዘርዘር አድርገው የማብሰያ ሰሃኑ ላይ ያስቀምጡ ፤ እርስ በእርሱ እንዳይደራረብ ፈታ ፈታ አድርገው ያገቡ፡፡ ከ3 - 4 ቀን የቀጥታ የፀሃይ ብርሃን የሚያገኝበት ቦታ ያስቀምጡ፡፡
    በቅመም ማድረቂያ (ድራየር)
    በትንሹ የሙቀት መጠን ከ6-8 ሰዓት በትንንሹ ቆራርጠው ያስገቡ
    የቁሌት አዘገጃጀት፣ የግብዓት አይነት እና መጠን
    1. 2 ሽንኩርት
    2. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    3. 1 ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
    4. 1 የቡና ማንኪያ የማቁላያ ቅመም
    5. 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
    6. 1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
    7. 100 ሚ.ሊ ውሃ (ውሃ መብዛት የለበትም)
    8. 1 የዶሮ መረቅ (አሰራሩ ገፃችን ላይ ይገኛል)
    9. 1 የቡና ማንኪያ ጨው
    የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን ሁሉም በቡና ማንኪያ ልኬት
    1. 1 ሮዝሜሪ
    2. 1 ቀረፋ
    3. 1 ኮረሪማ
    4. ግማሽ በሶብላ
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 5

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 9 หลายเดือนก่อน +1

    መለኛ ነህ

  • @henoksisay9713
    @henoksisay9713 9 หลายเดือนก่อน

    thx bro የኬክ ሞያ ካለህ ብታስተምረን

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 9 หลายเดือนก่อน

    ድርቆሽ አገር ቤት እይለን በጃችን ነበር እምንሰባብረው እንዲህ በዱቄት ደረጃ አሁን ገና አይሁ

  • @rahelsintayehu9095
    @rahelsintayehu9095 9 หลายเดือนก่อน

    ግን ግን እንደዚህ እየሠራህ ፍሪጅ ውስጥ ከተኸው ነው ወይ ወይስ የግዢ እንጀራ ነው???መቼም ቅር ከሚለኝ ብዬ ነው😂

  • @amanaman5397
    @amanaman5397 9 หลายเดือนก่อน

    😊መልሰህ ጤፍ አደረካት እንጀራዬን