ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሶፊ ደስታሽን የቀማሽ ሁላ አላህ የስራውን ይስጠው በሂወታቸውም ደስተኛ አያድርጋቸተው። 💔💔😢😢😢😢😭😭
አሜን ያረብ ሲትወድቅ ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት😭
አሜንያረቢ😢😢😢😢
አሚን
😢😢😢😢
አሚን የራብ እዉነት ከሆና
ሶፌይየ አላህ ያሽርሽ የኔእህት የስደት እህታችን አይዞሽ
ዛሬ መጀመሪያ ነኚ የአላህን ቃል ስሰሙ ደስታ የምታገኙ ደምሩኚ
እሽ፡እማ፡ደመርኩሽ፡በቅንነት፡መልሽ❤
እሽ ውዴ እደምርሻለሁ
@zuzuወሎዬ ጀዛከላህ
@@ሀሊመትHalimet እሽ ሀያቴ ጀዛከላህ
@@Hawa-ji4hi እሽ፡አሚን ❤️እማ
አላህ አፊያ ያርግሽ ውይ ከምን እንደደረሰች አሳዉቁን በአላህ 😭😭😭😭
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ የተመመን ሆሎ አላህ ያሺርው የተቸገርን ሁሉ እርህማቶን አላህ ይፍርጅው ❤❤❤😢
አሚንያረብ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
እፎፎፎፎፎ የኔናት ሦፌየ ወላሂ አንጀቴንበላቺው በአላህ ናድእና ኤንድ ቁርአን አሥቀሩባት 💔💔💔🥺🥺🥺😭😭
ትክክል🎉ውደ
ትክክል
ደምሪኝ ውዴ@@rosaliealayon5764
እርግጠኛ ነኝ ሶፊየ ቡዳ በልቷታል ኤዲየ ናዲዬ ቁራአን አሰቀሩላት እደራ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
እኔም ብያለሁ ትላት
ምናልባት ሊሆንም ይችላል
ከሰው አይን ገብታለች ሁሉ ሶፊ ሶፊ ነው
ከአላህ ውጭ በኡነት የሚመለክ አምላክ የለም የምትሉ ደምሩኝ😢 አይከፈልበትም ሶፊ የኔ ውድ😢
አወየለምየኔውድ❤❤❤
ትክክል የኔ ዉድ
😂😂😂😂😂😂
አብሽሪ
ደመርኩሽ ሁቢ አወ ትክክል ከአላህ ውጪ ሌላ አምላክ የለም❤❤
ቢስሚላሂ ለዚ ላየዙሩ ማእስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወላፊሰማአወሁወ ሰሚዉል አሊም ይሄን ዚክር ጦትና ማታ 3ጊጦትና ማታ ደጋግማቹ በሉ ከሰዉ አይን ትጠበቃላቹ ኢንሻ አላህ
ትክክል ጀዛኪላህ ኸይር
🌹🌹🌹
ጀዛአ ኪላህ ከይረን የኔ ነብስ ነገር
@@ShefikaShefika-gj8mn ወኢያኪ
ሶፊን ያስለቀሳችኋት ሁሉ አላህ ደስታችሁን ይንጠቃችሁ እንዳለቀሳችሁ ኑሩ😢😢😢😢
መገመት አይቻልም ሰዉ ከባድነዉ ግን እባካችሁ አትጉዷት ልጅቷን አላህን ፍሩ እስከሞት ድረስ ምንአረገይ ግን አታሳዝንም
እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው። አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም (አምሳያ) የለውም በል።
ነአም
ሶፊ እጅ አትስጭ ብርቱ ጣካራ ሁኚየኔ እህት አላህ ይጠብቀን ይታብቃቹ 👍👍👍👍
ወላሂ ሦፊየ በጣም ጠንካራ ነሽ ይህ ሁሉ ሠው ክህደቱን ጋድ አውጥቶ ክዶሽ ሥንቱ አብሮሽ በልቶ ጠጥቶ ሌላሠው ሢወሆኑብሽ አሠብኩት ሥሜቱን የኔ ቆንጆ አላህ ካንችጋር ይሁን ድንሽላይ ጠበቅ በይ ወደአላህ ተጠጊ ❤❤❤❤❤አላህ አፊያ ያርግሽ ፈ
የኔ ሶፊ😢😢ኤንዲዬ ወንድምነትህን ምታሳይበት ጊዜ ነው ከጎኗ ሁን እንወዳችኋለን❤
ወላሂ ጭቀት በጣም ያሳምማል ምያዉቀዉ ያዉቀዋል አይዞሽ ሶፍየ የኔ የዋህ😭😭😭😭😭😭😭
ማነው እደኔ ሶፊ በጣም እምታሳዝነው😢😢😢ሶፊዬ ፈጣሪ ይማርሽ😢🙏
Ene erase simerteye My sister I love sofiye also betam tasazenegnalech I swear ezgiyaber yitebekesh sofiye love you beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናዲየ ቁረአን አስቀሩባት እሰው አይን ገብታለይ😢😢ሶፊ
ኣትለያዩ በኣላህ ናዱ & ሶፊቲ ኤንድየ የእውነት ጓደኛ ነክ ኣላህ ይጠብቅህ
ወላህ አለቀስኩ ፉቅር ሰውን የምያታደርገው ዬለም የ አንቺን ሂዋት በ ሀዘን የሞላ ሰው አላህ በቅርብ ግዜ ውሳጥ የሱን በ ሀዘን ይምላ አይዛፐዞሽ ሶፊ ጠንክሪ እህቴ
በጣም መጨናነቅ የልብ ህመም ነው የሚያመጣው እኔም እራሡ አንዳንደየ ሁሉም ከአቅም በላይ ከተጨናነኩ ልቤን ያመኛል ብዙ ሰለተጎዳች ነው😢😢😢
በጣም
አኔም ልካ ልዛንው ይሚያምኝ😢😢😢ያርቢ
ሶፊብዙግዜልቤትላለች ያአላህ አላህያሺራችሁ
@@hawlltomar6162 ብዙ ያመቀችው ነገር ይኖራል ሰው ጉዳቱን ካላወራው እንደዚህ ነው እኔ በራሴ ሰላየሁት
እኔም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የአላህ አላህ አፈያሽን ዪመልሥልሽ ሦፍየ የኔናት ቁርአን አሥቀሩባት ምርጥ ጎደኛ ናቺሁ 😢😢😢😢
ማነው እድኔ ሶፌ በጣም ትምታሳዝናችሁ
እኔ😢😢😢😢😢😢
ሚስኪን አላህ ይድርስላት
ኮመንት መፃፍ ኣልወድም ግን ዛሬ ወላሂ ሶፊ ኣንጄቴ በላቹው ኣላህ ኣፍያ ያርግሽ ያረብ😢
አሜን
አረየኔውድ የኔሚስኪን ለስቱ ላልቅስ ሶፊየ አላህያሽርሽ 😢😭😭😭
ሶፊዬ ለዚህ የዳረገሺን ሁሉ አላህ ሠላሙን ጤናውን ነሥቶ እብዲ ያድርገው የኔማር😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ❤
ያረብ አላህ ያስብዳቸው ኢንሻ አላህ
አራ አይበልም🙆🙆
_አቤት አፍ መክፈት አበዛችሁት ምድረ አሽቃባጭ በማይመለከታችሁ ምናለ ባትወባርቁ_
እረ ያአላህ ለሰው እሚራገም ሰው ለራሱ ነው ብለዋን ያችየከፋነው አላህ ቢሆንስ ያሳመማት እኔ ለራሴ አለብኝ ይህ አይነት በሽታ ግን አላህነው እሚያቀው አልሀምዱሊላህ ስያመኝም ሲሻለኝም ነው ግን ክፍ አትናገሩ
ሶፊየ አላህ ከጎንሺ ይሁን ፈተናወች ሁሉ ለከይር ናቸው እና የተሻለነገር አላህ ያምጣልሺ ውደ ግን አምኖ መከዳት የምባል ነገር በጣም ያማል ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው ሁሉንም አላህ የሥራቸውን ይስጣቸው ሶፊየ በአላህ ብቻና ብቻ ተማመኒ እና አብሺሪልኝ እና ጠንኪሪ አላህ ያግዝሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ወላሂ ልክ እደሷ ሁኔ ነበር በጣን ጭቀት ወስጥ ብሽቀት ወስጥ ገብቸ ልክ እደሷ ሁኛ ሀኪም ቤት ስራ አቁሜ ገብቸ ነበር የኔና የሶፊ ታሪክ አንድ ነው የሚለየው እኔ የወለድኩለት ከዛም ልጆቸን ለናቴ ጥየ ለፍቸ መኪና ያሲዝኩት ሰው 1 ቀን መሪ ሲጨብጥ ያያት ሴት ሁሉ ያምረው ጀመር ደሞኮ በሁሉም ነገር በውበትም በሀብትም በሁሉም የምበልጠው ሰው ያመኩት የራሴን ፍላጎት ትቸ እሱን ከጓደኞቹ እኩል ያደረኩት ሰው ሊጨማለቅብኝ አሰብ በጣም ተናደድኩ በጣም ጨስኩ አምላኬ ጋር አለቀስኩ ልቤን በሽተኞ ሆኩ ምግብ አቆምኩ ትንሽ ስቆም እወድቃለሁ ከዛ ሀኪም ቤት ገባሁ ትንሽ ልቤን ተወኝ እሱንም ለመተው ወሰኩ ከሂወቴ ለማውጣት መወሰኔን ሲረዳ በቤተሰብ በግድ አስታረቁን አሁን የራሴ የምለውን ነገር በራሴ ስም ለማድረግ እሱ ላይ ያለኝንም በፍቅር ለመቀበል ወስኝ እየኖኩ ነው እየሰራሁ ነው እሱም ይሰራል በስመሬ አስተካከልኩ በመጠከሬ ወንድ ስትለማመጭው እራስሺን ስጥይ አብዝተሽ ስወጂው አይወድም ቢሄድም በሚጣም አቺላይ ምንም እደማይጨምር ምንም እደማይቀንስ በራስሽ መቆም እደምችይ ስታሳይው ያኔ ወዳቺ ይመጣል እና እህቴ እኔ እመምሽ በደብ ይገባኝል በጓደኛ መከደት ያለልክ ሰው ወዶ አምኖ መከዳት ያማል በዛላይ ዙሪሽን ያሉት ሁሉም መውደቅሺን የሚመኙ ናቸው ታዳ ምን ሁነሻል እደት እልኽለኛ አትሆኒም እደት ጀግና አቶኒም ባፍ ሳይሆን በተግባር እደየየየየየየየ በዝህ ልክ መጎዳት ልጂ ያዘሽ ቢሆንስ በላይሽ ላይ አግብቶ ቢሆንስ ተይ ጠካራ ሁኝ ካልሆነ ላልተወሰነ ግዜ ከሚድያ ጥፊና እራስሽን አረጋጊ ወደቤተሰብም ቢሆን ሂጂ ወይ እቤትሽ ሁነሽ ለራስሽ እራስሽ ምከሪው ልታደርጊ ያሰብሽውን ሚድያ ላይ አታውጪ በዙሪያሽ መልክም ሰውችም አሉ የነሱንም ምክር ተቀበይ አብቢው አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታሳዝኒኛለሽ አሁን ግን ልናደድብሽ ነው ጀግና ሁኝ ለሁሉም መልስ አትስጪ የራስሽ አይዳ ስሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አቺ አለሽበት ቦታ ብሆን ወላሂ አፍቸውን ከፍተው እዳዩኝ ነበር የማረጋቸው ዘንጪ እራስሽን ጠብቂ ወድሞችሽጋ ፈታ በይ ናዲ በቂሽ ናት ከሴት ❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክሽን ተመስጨ ነው ያነበብኩት አዳደ እኛ ምንም ጠካራ ብንሆን ስንወድ ልፍስፍስ እንላለን ስንወድ ያው የሷ ሶሻል ሜዳላይ ሆነ እጂ ሁላችንም በየቤተችን ተሰቃይተናል ብቻ አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይስጠን አችንም አላህ ትዳርሽን ያስተካክልሽ 😘😘😘😘
@27-bz1ln አሚን ውደ የግድ ጠካራ መሆን አለብን ምንም ያክል ብንወድኳ እሄ ሰውኮ ባዳ ነው መውደቄ እራሴን ነው የሚጎዳው ብለን መጠከር አለብን በተለይ የመዳም ቅመሞች እኛ ትንሽ ይበቃናል ለመጎዳት
ይገርማል እኔ ብቻ ነበር እሚመስለኝ ልኬ ሁሉም ተፈትኗል ያረቢ በቃ ይበለን
እኔም ተመስጨ ነው ያነበብኩት
አዉነት የደረሶዉ ነዉ ማቀዉ ተመስጨ ኣንበብኩት😢❤❤❤
የኔ ማር ሶፊ እፍፍፍፍ የኔ ማር ውስጥዋ ተጎድቶዋል ሶፊዬ እጅ አትስጪ ጠከር በይ እስቲ ሳይሽ ስብር ነው ምለው😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ በእውነት ለሳ ክፉት ያሰባችሁ እግዛብሔር የስራችን መልሱን ከፈጣሪ አግኙ ልቦና ይስጣችሁ
ሶፊዬ ናርዲዬ እህቶቼ ማሻአሏህ ስለታረቃችሁ አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል።ኤንዲ የሶፊ እና የናርዲ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ።ከጎናቸው ሁን ሶፊ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ
መሻአላህ ተባረክ አላህ እነዚህን ልጆች የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 1k አስገቡኝ ዉዶቸ
❤❤❤❤😢
😢😢😢❤❤❤ሶፊ ዬኔ ቆጆ አላሃ ይዉስጥሽን ያዉቃል እሱ ይእርዳሽ
የምር ማሻ አላህ ደስይላሉ ሶፊ አላህ ያሽር የኔውድ
ውዴ ደምሪኝ ፍሮፋይሊን ተጭነሽ
ሶፊየ የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ ሰዉ ያላወቀዉ በሽታ ነዉ በዉስጧ ያለዉ ያረብ ደህና አርጋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋው😮😮😮 ይህ ፊልተር በቃ ቲክቶክ ላይ ጥቁር ሠው ጠፋ ሊላ ሣይሆን ወዱን ልጅ እራሡ ምን ያክል እደቀየረው❤❤❤❤
የኔ ውድ ሶፊዬ አለህ ይድረስልሽ ምን እንደማረግሻ አላውቅም ሰይሽ ሁሉ ታሳዝኝኛለሽ
እኔ😢😢😢😢😢
የኔ ውድ አይዞሽ ደሞ አትጨናነቂ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያለው ነው ሚሆነው ዋና መጨነቅ ያለብሽ ለጤናሽ ነው እናም ጓደኛ በዚ ሰአት የሚታመነው ከምን አንዱ ነው ግን በዚ ሰአት ያስፈልግሻል ቢቻ አንቺ ልብሽ 🤍 ንፁህ ይሁን እንጂ ያንቺ ያለው ያላት ያንቺው ናት ግን በጣም ሚያስጨንቀው ጤናሽ ነው ጤና ከሌለ ምንም የለም ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ እናም አደራሽ እናቴ አትጨነቂ የሰው ልጅ ለምን አመመው አይባልም እግዚያብሄር የት እንዳለ አናቅም ካልታመምን ግን በጤናችን ስንሆን ብቻ ሳይሆን ስንታመም ተመሥገን ማለት አለብን እማምላክ ምህረቷን ትላክልሽ በርቺ😌
ሶፊ አትጨናነቂ ስለምተጨነቅነዉ ያለፈዉ አልፎል ወደፊት እሰቢ አላህአፊያሺንይስጥሺ
የሶፊዬ ነገር ወላህ rመናገር ያቅታል አንጀቴን በላችኝ ሴት መሆን መከራ ነው አላህ ደስታሽን ይመልስ ውዴ❤❤❤
Uuuffff sofiyee😢koo enen yaa rabbi mucaan kuni baayye miidhaamtee jirtii wollahi ayiii😢😢😢
Uuufff ayeni wly hardha aba qabadi sila sofi🥺😭
Rabbin hafayisuu 😢😢😢😢😢😢
በአላህ ሶፊ ምን ደርጃ ላይ እዳለች አሳውቁን አላህ አፊያ ያድርጋት ያረቢ❤❤
አንድ ላይ በመምጣታቸው ደሥ ያለው ማነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሦፊ እየተጨነቀች እያሠበች ነው የታመመችው የኔ እናት 😢😢😢😢😢እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ማታ አዲሥ ቪዲወ ከመዳሜ ጋር እለቃለሁ ጠብቁኝ😢
እሽ፡እማ❤በልሽ፡በቅንነት፡አዲስ፡ጀማሪነኚ😢አበረታቱኛ፡ውዲ የስደት እህቶቹ❤❤
በጣም😢
እኔግን ይሄን ቶፊቅእሚባል ብርሳ ባትከታተል የሚሰራውን ከሁሉም ጋ
እፍፍፍፍ የኔ ውድ ሶፊየ አላህ አፈያ ያረገሺ 😥😭😭በጣም አሲዘሺኚ እደው የሶፊን ሂወት ያበላሺቸሁ የሶራችሁን ይስጣቸሁ ያረብ
Alhmdurilh baga rabbin waaliti isan deebise bayye isan jaaladha bayye gammade ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ልክ እድኛ እደመዳምቅመሞችናት እያመመት ደህና ነኝ እያልች ውስጤን የገዳታል በኛ ይብቃ ሰውልልለን አችሀገርሽላይነሽ ተፍስሽየውጣልሽ
የኔእናት😢ሶፊ አላህ!;ያሽርሽ፡አላህ!!ይጠብቅሽ፡ከክፉነገር፡ሁሉ😢😢❤❤❤❤❤
ሀሊመትየ ደምሪኝ❤ ሰብ
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ፡ሲስቱ፡ደመርኩሽ፡በቅንነት፡መልሽ ❤️
ሶፊ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ደስታሽን የነጠቀሽን ሰው አላህ ደስታውን ይጠቀው ያረብ እንደው ተውፊቅ መቸም አትጠቀም የሰራህን ታገኛለህ ሰላምህን አላህ ይሳህ
ሶፊየ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርግሺ ሶፊን እንዲህ እንድትሆን ያደረጋቹሀት አላህ እዱኒያቹሁ አሄራቹሁን ያሰቃያቹሁ እቺ ምስጊን ልጅ ምን አድረጊ ነው የምቱሏት አላህ ያሰቃያቹሁ ነዲየ የኔ ቆንጆ ሶፊየ በጣም ተጎድታለች ከጎኗ ሁኝላት አንች እና ኤጂ ጥሩ ልጆች ነቹሁ ስትታዩ ታስታውቃላቹሁ አላህ ሶፊን ነዲን ኤዲን አላህ ይጠብቃቹሁ ባላቹሁበት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ
ወላሂ አሁንስ ምን ላድርግሽ ባየሁሽ ቁጥር ልቤ ይሰበራል የኔ ሚስኪን ዘመኑ ሁሉ የተረገመ ይሁን ያነ ቶፊቅ
ሶፊየአሏህይማርሺ አትጨናነቂእህቴ መጨናነቅየልብህመምነው
አላህዬ ይችን ሚስኪን አደራህን ያረህማን 😢 የምር በጣም ነው የምታሳዝነኝ
የኔ እናት ሶፊዬ ኡፍ ሰላምሽ እግዚአብሔር ይመልሰው ❤
ሶፊየ የኔዉድ እፍፍፍ 😢😢😢 አላህአፈሽን ይመልስልሽ ኤዲ ቁርአን አስቀራላት አላህ ጥሎአይጥል ሁሉምጎዱቶት ሲሄዲ አተን አላህሰጣት
ሶፊየ አላህ አፍያሺን ይስጥሺ እህቴ የበደሉሺን ሁሉ አላህ ይበቀላቸው ያረብ 🤲❤️ ጠንክንራ ሁኚ አላህ ክፉው ስወቺን ያትቅላቺሁ ወንድማቺንም አላህ ጀዛህን ይክፈለህ መጥፎስወቺን አላህ ያርቅላቺሁ ያረብ 🤲
ሶፊ የኔ መልካም ጠንካራ ሁኝ ሰወስታችሁም ጥሩ መግባር እና አስተዋይ ናችሁ ተደጋግፋችሁ ስራችሁን ስሩ ሶፊዪ ጠንካራ ሁኝልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳው የዚችን ምስኪን ነፍ እንዳስጨነቃችሁ አላህ የናንተንም ነፍስያ ያስጨንቃችሁ ያረብ
አይዱኒያ ግንለምን አላህ ግንሁሉንምታያለህ አይደል የሶፊ ስብራት እኔ እላለሁበት በጣም እረዳታለሁ ደስተኛ መሆን እንድይናፍቃል የውነትበሚስቁ እቃናለሁ እኔግን በስደት ሁኔ 😢😢😢😢 ግንአላህ እንዴትያስትለዋል
😢😢😢😢😢😢
ያዑምሪ ከምር አሳዘንሽኝ አላህ ያሽርሽ ያረብ እኔ ባለፈው አረብ ቤት እየሰራሁ ከቁሜ እንድህ ነበር የወደቅኩት ወላሂ ከዛ ወደዚህ አላቅም ሞት ምን ያህል ቅርብ እንደሆነች አልሃምዱ ሊላህ መዳሜ እስሬ ነበረች ውሃ ስትረጭብኝና ስጣጠጣኝ ነበር ሩሄን ያወቅኩትያረብ አላህ ይሁንሽ
ሥለታረቃችሁ አልሐምዱሊላ ሦፊየ አላህ ይህን ህመም ያሣልሽ ያረብ
የአለሃ ሱፊ አለሃ አፊያ የርጊሽ ያኔ ዉድ ነዲ ና እዲ ቁረን አስቀሩበት ያሰዉ አይን ሊዩን እቺለል
ሶፊ አላህ አፊያ ያርግሺ እህቴ
የኔ ውድ እህት አላህ አፊያሽን ከእድሜጋ ይሥጥሽ የሠውም አይን ጥሩ አይደለምኮ ያረቢ
ምስክን ሶፊ እዴት እደስለቃሰችኝ😢😢 የአለህ አለህ አፋየ የድርግሽ😢😢
ሶፍዬ የኔ ማር ሕግዚያብሄር ይድረልሽ የስማይ እምላክይፈውስሽ
ሶፊየ የኔ ዉድ አለህ አፌየሽን የማልስልሽ
አላህያቃጥላቸው ለዚህአበቁሽ የኔ እናት ሶፊየ አላህ አፊያያድርግሽ
ወላሂ ኮሜት መፃፍ አልወድም ወላሂ ሶፊ አጀቴን በላችው የኔ አናት አላህ ያሽርሽ 😢😢
ሶፊየ አላህ አፋያሺን ይመልስልሺ
Uuff baredu koo waqqayo bichan sii fana yaa ta'uu 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናዲዪ ያኔ ቆጆ በጠም መላካም ነሸ ኡኳን ታረቅቹ ዉንድማቺን አናማሰግናልን ሲለ ሁሉም
አላህ አፍያ ያድርግሺ ሦፊ
አይይይይ የኔ ዉድ ረ ምን ልሁንልሽ የኔ የዎህ አይይይ ረ የአላሂየ ደሥታሽን የመልሥልሽ የኔ ቆጆ ያችያልሆነን ነገር አሏህ ከአይምሮሽም ከልብሽም ያዉጣልሽሽሽሽ
ስወዳችሁ ሱፊየ ሚስኪን አላህያሽርሽ ውድ
የኔ ልዩ እህት የኛ ጀግና በአላህ ምን ሆንሽብን😢😢😢😢
አላህ.ያሽርሽ.እህቴብዙአትጨናነቂ.ዉዴ
Quran bet wusdat lmangnawm Allah afiya yargash habibty😢😢😢😢
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔውዱ
ሶፊዬ የኔእናት ኡፍፍ አይየሴትፈተና አይዞሽ አላህአፊያያርግሽ የኔቆጆ ደስታሽን የቀማ ሁሉ አላህ ደስታቸዉን ይቀማቸወ
ሶፊ ውዴ አብሽሪ አለህ ጤነሽን ይመልስልሽ ኡፍፍፍፍፍ ያኔ ውድ ምን ልሁንልሽ💔💔💔💔
የኔ የዋህ ሶፊ አላህ አፋሽን ይመልስልሽ
ሶፊየ አላህ አፊያ ያርግሽ የኔውድ
ሶፊ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ናዱ&ሶፊ እና ኤንዲ በርቱ
ያረብ ያረብ የሦፊን አደራ ያረብ የኔ ሚሥኪን ወሏሂ በጣም ነው የምታሣዝኝኝ
አይዙሽ እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ ይሆን አክል ለምን እራስሽን ትጎጃለሽ እራስሽን ጠብቂ ፈጭሞ ይማርሽ እግዚያብሄር አምላክ😢😢😢
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሶፍ😢😢😢😢
ከማይረባ ወንድ አላህ ይጠብቀን ሶፊ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ
😢😢😢😢😢 የኔ ዉድ ሶፊየ ኧረ አቸቴን በላችሁ አላህ አፏ ያድርግሺ
ወየ ሶፊ ግን በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ
ሦፊየ ነገራቶች ተዴራረቡብሽ አላህ ያሽርሽ የኔእናት❤❤❤😢😢😢😢
ቁረአንአስቀሩባት የኡነትየምትወዷትከሆነ ያረቢአፊያሽንይመልስልሽ
ሶፊዬ የኔ እህት ደስታሽ ልብሽ የሰበረው በአላህ ዘድ ይጠየቃል አላህ አፊያ ያርግሽ እሻአላህ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ ደስተኛ ቶኛለሽ የምታሥቢውን ከአይምሮሽ አውጪው😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
ወላሂ እባየ ነዉ የመጣዉ🥺🥺😢የኔ እናት የኔፍልቅልቅ ሶፊየ አላህ ያላሠብሽዉን ከዚህ የተሻለ ኑሮ አላህ ይወፍቅሽ 😢😢🤲🥺💔💔
ከልብ በላይ እየተጨናነቅፕች ነው የኔውድ እኔ ልውደቅ😢😢😢😢😢😑ወላሂ አሳልፌ አየሁኝ ድምፅሽ እራሱ ደክሟል😢😢😢
እለህ ድረስለት ወለህ ስተሰዝን አይዞሾ ሶፊት
ሶፊዩ እግዚአብሔር ይማርሸ የኔ ልዩ😢😢😢😢💔💔
ሱፉዬ አለህ አፊየሺን ይስጥሽ አብሺር ሁሉም ያልፈል❤❤❤❤❤
እውነት ልጂቱ ሰው እያመነቺ በሺተኞሆነቺ እባካቺሁ ጠብቆትአይ ተውፊቅ አላህይይልህ ዴስተኞየሆነቺልጂ በሺተኞአረካት
የምር ስታሳዝን ሰራላት ይሄ ብሽቅ😢
😭🥺💔ጀዛ አይቀር የሱ መጨረሻም እድታይዉ
Allah yasabidew wellahi weyne sofye Allah yashrish enate😢😢
አላህ ቁጣዉን ያዉርድበት እደዚህ ማቅ እዳለበሳት አላህ ሀዘን በሀዘን ያድርገዉ ያረብ😢
@rahmakemal1920 ከባዲነው አይቀርም ውዴ
يرب🤲
ሶፊ ደስታሽን የቀማሽ ሁላ አላህ የስራውን ይስጠው በሂወታቸውም ደስተኛ አያድርጋቸተው። 💔💔😢😢😢😢😭😭
አሜን ያረብ ሲትወድቅ ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት😭
አሜንያረቢ😢😢😢😢
አሚን
😢😢😢😢
አሚን የራብ እዉነት ከሆና
ሶፌይየ አላህ ያሽርሽ የኔእህት የስደት እህታችን አይዞሽ
ዛሬ መጀመሪያ ነኚ የአላህን ቃል ስሰሙ ደስታ የምታገኙ ደምሩኚ
እሽ፡እማ፡ደመርኩሽ፡በቅንነት፡መልሽ❤
እሽ ውዴ እደምርሻለሁ
@zuzuወሎዬ ጀዛከላህ
@@ሀሊመትHalimet እሽ ሀያቴ ጀዛከላህ
@@Hawa-ji4hi እሽ፡አሚን ❤️እማ
አላህ አፊያ ያርግሽ ውይ ከምን እንደደረሰች አሳዉቁን በአላህ 😭😭😭😭
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ የተመመን ሆሎ አላህ ያሺርው የተቸገርን ሁሉ እርህማቶን አላህ ይፍርጅው ❤❤❤😢
አሚንያረብ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን
እፎፎፎፎፎ የኔናት ሦፌየ ወላሂ አንጀቴንበላቺው በአላህ ናድእና ኤንድ ቁርአን አሥቀሩባት 💔💔💔🥺🥺🥺😭😭
ትክክል🎉ውደ
ትክክል
ደምሪኝ ውዴ@@rosaliealayon5764
እርግጠኛ ነኝ ሶፊየ ቡዳ በልቷታል ኤዲየ ናዲዬ ቁራአን አሰቀሩላት እደራ እህት ወንድሞቼ❤❤❤
እኔም ብያለሁ ትላት
ትክክል
ምናልባት ሊሆንም ይችላል
ትክክል
ከሰው አይን ገብታለች ሁሉ ሶፊ ሶፊ ነው
ከአላህ ውጭ በኡነት የሚመለክ አምላክ የለም የምትሉ ደምሩኝ😢 አይከፈልበትም ሶፊ የኔ ውድ😢
አወየለምየኔውድ❤❤❤
ትክክል የኔ ዉድ
😂😂😂😂😂😂
አብሽሪ
ደመርኩሽ ሁቢ አወ ትክክል ከአላህ ውጪ ሌላ አምላክ የለም❤❤
ቢስሚላሂ ለዚ ላየዙሩ ማእስሚሂ ሸይኡን ፊል አርዲ ወላፊሰማአወሁወ ሰሚዉል አሊም ይሄን ዚክር ጦትና ማታ 3ጊጦትና ማታ ደጋግማቹ በሉ ከሰዉ አይን ትጠበቃላቹ ኢንሻ አላህ
ትክክል
ትክክል ጀዛኪላህ ኸይር
🌹🌹🌹
ጀዛአ ኪላህ ከይረን የኔ ነብስ ነገር
@@ShefikaShefika-gj8mn ወኢያኪ
ሶፊን ያስለቀሳችኋት ሁሉ አላህ ደስታችሁን ይንጠቃችሁ እንዳለቀሳችሁ ኑሩ😢😢😢😢
መገመት አይቻልም ሰዉ ከባድነዉ ግን እባካችሁ አትጉዷት ልጅቷን አላህን ፍሩ እስከሞት ድረስ ምንአረገይ ግን አታሳዝንም
እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው።
አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም
(አምሳያ) የለውም በል።
ነአም
ሶፊ እጅ አትስጭ ብርቱ ጣካራ ሁኚየኔ እህት አላህ ይጠብቀን ይታብቃቹ 👍👍👍👍
ወላሂ ሦፊየ በጣም ጠንካራ ነሽ ይህ ሁሉ ሠው ክህደቱን ጋድ አውጥቶ ክዶሽ ሥንቱ አብሮሽ በልቶ ጠጥቶ ሌላሠው ሢወሆኑብሽ አሠብኩት ሥሜቱን የኔ ቆንጆ አላህ ካንችጋር ይሁን ድንሽላይ ጠበቅ በይ ወደአላህ ተጠጊ ❤❤❤❤❤አላህ አፊያ ያርግሽ ፈ
የኔ ሶፊ😢😢ኤንዲዬ ወንድምነትህን ምታሳይበት ጊዜ ነው ከጎኗ ሁን እንወዳችኋለን❤
ወላሂ ጭቀት በጣም ያሳምማል ምያዉቀዉ ያዉቀዋል አይዞሽ ሶፍየ የኔ የዋህ😭😭😭😭😭😭😭
ማነው እደኔ ሶፊ በጣም እምታሳዝነው😢😢😢ሶፊዬ ፈጣሪ ይማርሽ😢🙏
Ene erase simerteye My sister I love sofiye also betam tasazenegnalech I swear ezgiyaber yitebekesh sofiye love you beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናዲየ ቁረአን አስቀሩባት እሰው አይን ገብታለይ😢😢ሶፊ
ኣትለያዩ በኣላህ ናዱ & ሶፊቲ ኤንድየ የእውነት ጓደኛ ነክ ኣላህ ይጠብቅህ
ወላህ አለቀስኩ ፉቅር ሰውን የምያታደርገው ዬለም የ አንቺን ሂዋት በ ሀዘን የሞላ ሰው አላህ በቅርብ ግዜ ውሳጥ የሱን በ ሀዘን ይምላ አይዛፐዞሽ ሶፊ ጠንክሪ እህቴ
በጣም መጨናነቅ የልብ ህመም ነው የሚያመጣው እኔም እራሡ አንዳንደየ ሁሉም ከአቅም በላይ ከተጨናነኩ ልቤን ያመኛል ብዙ ሰለተጎዳች ነው😢😢😢
በጣም
አኔም ልካ ልዛንው ይሚያምኝ😢😢😢ያርቢ
ሶፊብዙግዜልቤትላለች ያአላህ አላህያሺራችሁ
@@hawlltomar6162 ብዙ ያመቀችው ነገር ይኖራል ሰው ጉዳቱን ካላወራው እንደዚህ ነው እኔ በራሴ ሰላየሁት
እኔም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የአላህ አላህ አፈያሽን ዪመልሥልሽ ሦፍየ የኔናት ቁርአን አሥቀሩባት ምርጥ ጎደኛ ናቺሁ 😢😢😢😢
ማነው እድኔ ሶፌ በጣም ትምታሳዝናችሁ
እኔ😢😢😢😢😢😢
ሚስኪን አላህ ይድርስላት
ኮመንት መፃፍ ኣልወድም ግን ዛሬ ወላሂ ሶፊ ኣንጄቴ በላቹው ኣላህ ኣፍያ ያርግሽ ያረብ😢
አሜን
አረየኔውድ የኔሚስኪን ለስቱ ላልቅስ ሶፊየ አላህያሽርሽ 😢😭😭😭
ሶፊዬ ለዚህ የዳረገሺን ሁሉ አላህ ሠላሙን ጤናውን ነሥቶ እብዲ ያድርገው የኔማር😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኝ❤
ያረብ አላህ ያስብዳቸው ኢንሻ አላህ
አራ አይበልም🙆🙆
_አቤት አፍ መክፈት አበዛችሁት ምድረ አሽቃባጭ በማይመለከታችሁ ምናለ ባትወባርቁ_
እረ ያአላህ ለሰው እሚራገም ሰው ለራሱ ነው ብለዋን ያችየከፋነው አላህ ቢሆንስ ያሳመማት እኔ ለራሴ አለብኝ ይህ አይነት በሽታ ግን አላህነው እሚያቀው አልሀምዱሊላህ ስያመኝም ሲሻለኝም ነው ግን ክፍ አትናገሩ
ሶፊየ አላህ ከጎንሺ ይሁን ፈተናወች ሁሉ ለከይር ናቸው እና የተሻለነገር አላህ ያምጣልሺ ውደ ግን አምኖ መከዳት የምባል ነገር በጣም ያማል ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው ሁሉንም አላህ የሥራቸውን ይስጣቸው ሶፊየ በአላህ ብቻና ብቻ ተማመኒ እና አብሺሪልኝ እና ጠንኪሪ አላህ ያግዝሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ወላሂ ልክ እደሷ ሁኔ ነበር በጣን ጭቀት ወስጥ ብሽቀት ወስጥ ገብቸ ልክ እደሷ ሁኛ ሀኪም ቤት ስራ አቁሜ ገብቸ ነበር የኔና የሶፊ ታሪክ አንድ ነው የሚለየው እኔ የወለድኩለት ከዛም ልጆቸን ለናቴ ጥየ ለፍቸ መኪና ያሲዝኩት ሰው 1 ቀን መሪ ሲጨብጥ ያያት ሴት ሁሉ ያምረው ጀመር ደሞኮ በሁሉም ነገር በውበትም በሀብትም በሁሉም የምበልጠው ሰው ያመኩት የራሴን ፍላጎት ትቸ እሱን ከጓደኞቹ እኩል ያደረኩት ሰው ሊጨማለቅብኝ አሰብ በጣም ተናደድኩ በጣም ጨስኩ አምላኬ ጋር አለቀስኩ ልቤን በሽተኞ ሆኩ ምግብ አቆምኩ ትንሽ ስቆም እወድቃለሁ ከዛ ሀኪም ቤት ገባሁ ትንሽ ልቤን ተወኝ እሱንም ለመተው ወሰኩ ከሂወቴ ለማውጣት መወሰኔን ሲረዳ በቤተሰብ በግድ አስታረቁን አሁን የራሴ የምለውን ነገር በራሴ ስም ለማድረግ እሱ ላይ ያለኝንም በፍቅር ለመቀበል ወስኝ እየኖኩ ነው እየሰራሁ ነው እሱም ይሰራል በስመሬ አስተካከልኩ በመጠከሬ ወንድ ስትለማመጭው እራስሺን ስጥይ አብዝተሽ ስወጂው አይወድም ቢሄድም በሚጣም አቺላይ ምንም እደማይጨምር ምንም እደማይቀንስ በራስሽ መቆም እደምችይ ስታሳይው ያኔ ወዳቺ ይመጣል እና እህቴ እኔ እመምሽ በደብ ይገባኝል በጓደኛ መከደት ያለልክ ሰው ወዶ አምኖ መከዳት ያማል በዛላይ ዙሪሽን ያሉት ሁሉም መውደቅሺን የሚመኙ ናቸው ታዳ ምን ሁነሻል እደት እልኽለኛ አትሆኒም እደት ጀግና አቶኒም ባፍ ሳይሆን በተግባር እደየየየየየየየ በዝህ ልክ መጎዳት ልጂ ያዘሽ ቢሆንስ በላይሽ ላይ አግብቶ ቢሆንስ ተይ ጠካራ ሁኝ ካልሆነ ላልተወሰነ ግዜ ከሚድያ ጥፊና እራስሽን አረጋጊ ወደቤተሰብም ቢሆን ሂጂ ወይ እቤትሽ ሁነሽ ለራስሽ እራስሽ ምከሪው ልታደርጊ ያሰብሽውን ሚድያ ላይ አታውጪ በዙሪያሽ መልክም ሰውችም አሉ የነሱንም ምክር ተቀበይ አብቢው አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታሳዝኒኛለሽ አሁን ግን ልናደድብሽ ነው ጀግና ሁኝ ለሁሉም መልስ አትስጪ የራስሽ አይዳ ስሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አቺ አለሽበት ቦታ ብሆን ወላሂ አፍቸውን ከፍተው እዳዩኝ ነበር የማረጋቸው ዘንጪ እራስሽን ጠብቂ ወድሞችሽጋ ፈታ በይ ናዲ በቂሽ ናት ከሴት ❤❤❤❤❤❤❤
ታሪክሽን ተመስጨ ነው ያነበብኩት አዳደ እኛ ምንም ጠካራ ብንሆን ስንወድ ልፍስፍስ እንላለን ስንወድ ያው የሷ ሶሻል ሜዳላይ ሆነ እጂ ሁላችንም በየቤተችን ተሰቃይተናል ብቻ አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይስጠን አችንም አላህ ትዳርሽን ያስተካክልሽ 😘😘😘😘
@27-bz1ln አሚን ውደ የግድ ጠካራ መሆን አለብን ምንም ያክል ብንወድኳ እሄ ሰውኮ ባዳ ነው መውደቄ እራሴን ነው የሚጎዳው ብለን መጠከር አለብን በተለይ የመዳም ቅመሞች እኛ ትንሽ ይበቃናል ለመጎዳት
ይገርማል እኔ ብቻ ነበር እሚመስለኝ ልኬ ሁሉም ተፈትኗል ያረቢ በቃ ይበለን
እኔም ተመስጨ ነው ያነበብኩት
አዉነት የደረሶዉ ነዉ ማቀዉ ተመስጨ ኣንበብኩት😢❤❤❤
የኔ ማር ሶፊ እፍፍፍፍ የኔ ማር ውስጥዋ ተጎድቶዋል ሶፊዬ እጅ አትስጪ ጠከር በይ እስቲ ሳይሽ ስብር ነው ምለው😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ በእውነት ለሳ ክፉት ያሰባችሁ እግዛብሔር የስራችን መልሱን ከፈጣሪ አግኙ ልቦና ይስጣችሁ
ሶፊዬ ናርዲዬ እህቶቼ ማሻአሏህ ስለታረቃችሁ አብራችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል።ኤንዲ የሶፊ እና የናርዲ ወንድም አሏህ ይጠብቅህ።ከጎናቸው ሁን ሶፊ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ውድ
መሻአላህ ተባረክ አላህ እነዚህን ልጆች የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 1k አስገቡኝ ዉዶቸ
❤❤❤❤😢
😢😢😢❤❤❤ሶፊ ዬኔ ቆጆ አላሃ ይዉስጥሽን ያዉቃል እሱ ይእርዳሽ
የምር ማሻ አላህ ደስይላሉ ሶፊ አላህ ያሽር የኔውድ
ውዴ ደምሪኝ ፍሮፋይሊን ተጭነሽ
ሶፊየ የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ ሰዉ ያላወቀዉ በሽታ ነዉ በዉስጧ ያለዉ ያረብ ደህና አርጋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋው😮😮😮 ይህ ፊልተር በቃ ቲክቶክ ላይ ጥቁር ሠው ጠፋ ሊላ ሣይሆን ወዱን ልጅ እራሡ ምን ያክል እደቀየረው❤❤❤❤
የኔ ውድ ሶፊዬ አለህ ይድረስልሽ ምን እንደማረግሻ አላውቅም ሰይሽ ሁሉ ታሳዝኝኛለሽ
እኔ😢😢😢😢😢
የኔ ውድ አይዞሽ ደሞ አትጨናነቂ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ያለው ነው ሚሆነው ዋና መጨነቅ ያለብሽ ለጤናሽ ነው እናም ጓደኛ በዚ ሰአት የሚታመነው ከምን አንዱ ነው ግን በዚ ሰአት ያስፈልግሻል ቢቻ አንቺ ልብሽ 🤍 ንፁህ ይሁን እንጂ ያንቺ ያለው ያላት ያንቺው ናት ግን በጣም ሚያስጨንቀው ጤናሽ ነው ጤና ከሌለ ምንም የለም ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ እናም አደራሽ እናቴ አትጨነቂ የሰው ልጅ ለምን አመመው አይባልም እግዚያብሄር የት እንዳለ አናቅም ካልታመምን ግን በጤናችን ስንሆን ብቻ ሳይሆን ስንታመም ተመሥገን ማለት አለብን እማምላክ ምህረቷን ትላክልሽ በርቺ😌
ሶፊ አትጨናነቂ ስለምተጨነቅነዉ ያለፈዉ አልፎል ወደፊት እሰቢ አላህአፊያሺንይስጥሺ
የሶፊዬ ነገር ወላህ rመናገር ያቅታል አንጀቴን በላችኝ ሴት መሆን መከራ ነው አላህ ደስታሽን ይመልስ ውዴ❤❤❤
Uuuffff sofiyee😢koo enen yaa rabbi mucaan kuni baayye miidhaamtee jirtii wollahi ayiii😢😢😢
Uuufff ayeni wly hardha aba qabadi sila sofi🥺😭
Rabbin hafayisuu 😢😢😢😢😢😢
በአላህ ሶፊ ምን ደርጃ ላይ እዳለች አሳውቁን አላህ አፊያ ያድርጋት ያረቢ❤❤
አንድ ላይ በመምጣታቸው ደሥ ያለው ማነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሦፊ እየተጨነቀች እያሠበች ነው የታመመችው የኔ እናት 😢😢😢😢😢እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ማታ አዲሥ ቪዲወ ከመዳሜ ጋር እለቃለሁ ጠብቁኝ😢
እሽ፡እማ❤በልሽ፡በቅንነት፡አዲስ፡ጀማሪነኚ😢አበረታቱኛ፡ውዲ የስደት እህቶቹ❤❤
በጣም😢
እኔግን ይሄን ቶፊቅእሚባል ብርሳ ባትከታተል የሚሰራውን ከሁሉም ጋ
እፍፍፍፍ የኔ ውድ ሶፊየ አላህ አፈያ ያረገሺ 😥😭😭በጣም አሲዘሺኚ እደው የሶፊን ሂወት ያበላሺቸሁ የሶራችሁን ይስጣቸሁ ያረብ
Alhmdurilh baga rabbin waaliti isan deebise bayye isan jaaladha bayye gammade ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ልክ እድኛ እደመዳምቅመሞችናት እያመመት ደህና ነኝ እያልች ውስጤን የገዳታል በኛ ይብቃ ሰውልልለን አችሀገርሽላይነሽ ተፍስሽየውጣልሽ
የኔእናት😢ሶፊ አላህ!;ያሽርሽ፡አላህ!!ይጠብቅሽ፡ከክፉነገር፡ሁሉ😢😢❤❤❤❤❤
ሀሊመትየ ደምሪኝ❤ ሰብ
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ፡ሲስቱ፡ደመርኩሽ፡በቅንነት፡መልሽ ❤️
ሶፊ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ደስታሽን የነጠቀሽን ሰው አላህ ደስታውን ይጠቀው ያረብ እንደው ተውፊቅ መቸም አትጠቀም የሰራህን ታገኛለህ ሰላምህን አላህ ይሳህ
ሶፊየ የኔ ቆንጆ አላህ አፊያ ያድርግሺ ሶፊን እንዲህ እንድትሆን ያደረጋቹሀት አላህ እዱኒያቹሁ አሄራቹሁን ያሰቃያቹሁ እቺ ምስጊን ልጅ ምን አድረጊ ነው የምቱሏት አላህ ያሰቃያቹሁ ነዲየ የኔ ቆንጆ ሶፊየ በጣም ተጎድታለች ከጎኗ ሁኝላት አንች እና ኤጂ ጥሩ ልጆች ነቹሁ ስትታዩ ታስታውቃላቹሁ አላህ ሶፊን ነዲን ኤዲን አላህ ይጠብቃቹሁ ባላቹሁበት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ
ወላሂ አሁንስ ምን ላድርግሽ ባየሁሽ ቁጥር ልቤ ይሰበራል የኔ ሚስኪን ዘመኑ ሁሉ የተረገመ ይሁን ያነ ቶፊቅ
ሶፊየአሏህይማርሺ አትጨናነቂእህቴ መጨናነቅየልብህመምነው
አላህዬ ይችን ሚስኪን አደራህን ያረህማን 😢 የምር በጣም ነው የምታሳዝነኝ
የኔ እናት ሶፊዬ ኡፍ ሰላምሽ እግዚአብሔር ይመልሰው ❤
ውዴ ደምሪኝ❤
ሶፊየ የኔዉድ እፍፍፍ 😢😢😢 አላህአፈሽን ይመልስልሽ ኤዲ ቁርአን አስቀራላት አላህ ጥሎአይጥል ሁሉምጎዱቶት ሲሄዲ አተን አላህሰጣት
ሶፊየ አላህ አፍያሺን ይስጥሺ እህቴ የበደሉሺን ሁሉ አላህ ይበቀላቸው ያረብ 🤲❤️
ጠንክንራ ሁኚ አላህ ክፉው ስወቺን ያትቅላቺሁ
ወንድማቺንም አላህ ጀዛህን ይክፈለህ መጥፎስወቺን አላህ ያርቅላቺሁ ያረብ 🤲
ሶፊ የኔ መልካም ጠንካራ ሁኝ ሰወስታችሁም ጥሩ መግባር እና አስተዋይ ናችሁ ተደጋግፋችሁ ስራችሁን ስሩ ሶፊዪ ጠንካራ ሁኝልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳው የዚችን ምስኪን ነፍ እንዳስጨነቃችሁ አላህ የናንተንም ነፍስያ ያስጨንቃችሁ ያረብ
አይዱኒያ ግንለምን አላህ ግንሁሉንምታያለህ አይደል የሶፊ ስብራት እኔ እላለሁበት በጣም እረዳታለሁ ደስተኛ መሆን እንድይናፍቃል የውነትበሚስቁ እቃናለሁ እኔግን በስደት ሁኔ 😢😢😢😢 ግንአላህ እንዴትያስትለዋል
😢😢😢😢😢😢
ያዑምሪ ከምር አሳዘንሽኝ አላህ ያሽርሽ ያረብ እኔ ባለፈው አረብ ቤት እየሰራሁ ከቁሜ እንድህ ነበር የወደቅኩት ወላሂ ከዛ ወደዚህ አላቅም ሞት ምን ያህል ቅርብ እንደሆነች አልሃምዱ ሊላህ መዳሜ እስሬ ነበረች ውሃ ስትረጭብኝና ስጣጠጣኝ ነበር ሩሄን ያወቅኩት
ያረብ አላህ ይሁንሽ
ሥለታረቃችሁ አልሐምዱሊላ ሦፊየ አላህ ይህን ህመም ያሣልሽ ያረብ
የአለሃ ሱፊ አለሃ አፊያ የርጊሽ ያኔ ዉድ ነዲ ና እዲ ቁረን አስቀሩበት ያሰዉ አይን ሊዩን እቺለል
ሶፊ አላህ አፊያ ያርግሺ እህቴ
የኔ ውድ እህት አላህ አፊያሽን ከእድሜጋ ይሥጥሽ የሠውም አይን ጥሩ አይደለምኮ ያረቢ
ምስክን ሶፊ እዴት እደስለቃሰችኝ😢😢 የአለህ አለህ አፋየ የድርግሽ😢😢
ሶፍዬ የኔ ማር ሕግዚያብሄር ይድረልሽ የስማይ እምላክይፈውስሽ
ሶፊየ የኔ ዉድ አለህ አፌየሽን የማልስልሽ
አላህያቃጥላቸው ለዚህአበቁሽ የኔ እናት ሶፊየ አላህ አፊያያድርግሽ
ወላሂ ኮሜት መፃፍ አልወድም ወላሂ ሶፊ አጀቴን በላችው የኔ አናት አላህ ያሽርሽ 😢😢
ሶፊየ አላህ አፋያሺን ይመልስልሺ
Uuff baredu koo waqqayo bichan sii fana yaa ta'uu 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናዲዪ ያኔ ቆጆ በጠም መላካም ነሸ ኡኳን ታረቅቹ ዉንድማቺን አናማሰግናልን ሲለ ሁሉም
አላህ አፍያ ያድርግሺ ሦፊ
አይይይይ የኔ ዉድ ረ ምን ልሁንልሽ የኔ የዎህ አይይይ ረ የ
አላሂየ ደሥታሽን የመልሥልሽ የኔ ቆጆ ያችያልሆነን ነገር አሏህ ከአይምሮሽም ከልብሽም ያዉጣልሽሽሽሽ