ፈኪ በስሜቴ ላይ ቀለደችብኝ ሙቤ ፍቅሬ ቀልድ መሰለዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Qweas-q6b
    @Qweas-q6b 2 หลายเดือนก่อน +572

    ዛሬደስ ብሎኛል ቁርአን አክቴሜነዉ ግን በህልሜነዉ ላንክ ግጩኝ ሙስሊሞች

    • @SefinaWዮቱብ
      @SefinaWዮቱብ 2 หลายเดือนก่อน +11

      እንሸ አላ ታከትሚለሽ❤❤

    • @habibakebede4261
      @habibakebede4261 2 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@SefinaWዮቱብ

    • @ked-i9z
      @ked-i9z 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሻ አላህ ታከትሚለሽ ጠክረሽ ተቀራሽ ❤❤❤❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 2 หลายเดือนก่อน +4

      ፈገግ አደረግሽኝ እህቴ ኢሻአሏህ ህልምሽን አሏህ ያሳካልሽ ያረብ

    • @NfnfnpbEfnfn
      @NfnfnpbEfnfn 2 หลายเดือนก่อน

      ይሻአላ ታከትሚአለሺ❤❤❤❤❤❤

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 2 หลายเดือนก่อน +181

    ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አልዩ ለአዚም

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 2 หลายเดือนก่อน +107

    ሞስልሞች ብኣላህ ክርስታኖች በማርያም ደሙሩኝ ተዉ ኣሳዱጉኝ😢

    • @mateyamenata
      @mateyamenata 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደመርኩሽ መልሽ

    • @ZainbZainb-uj4ic
      @ZainbZainb-uj4ic 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ደምሬሻለሁ

    • @Amanh-qt9qx
      @Amanh-qt9qx 2 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ ባይሆን መልሽ

    • @Amanh-qt9qx
      @Amanh-qt9qx 2 หลายเดือนก่อน

      ​@mateyamenataአችንምደምሬሻለሁ መልሽ

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet 2 หลายเดือนก่อน

      @@teaimit1221 እሽ፡ደመሩኩሽ፡በቅንነት፡መልሽ ❤️አብረን፡እንደግ ❤️

  • @RameteSomeno
    @RameteSomeno 2 หลายเดือนก่อน +169

    ረዱ እጅሽ ይበርክ መነዉ እደኔ ጥፍዉ የተመቸቹ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 2 หลายเดือนก่อน +9

      @@RameteSomeno ምንትጠቀሚያለሽ ምንስ ታቂያለሽ ኢተቂላህ😞

    • @RameteSomeno
      @RameteSomeno 2 หลายเดือนก่อน +1

      @HabibaAhmed-t4k እች ዘልዘለ ጥፍ አይበቀትም

    • @BustanBustan-b6v
      @BustanBustan-b6v 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน +1

      700ሰውነውየረገጣትዛሬይችደነዝነገምአለቃትም

    • @habibbi8152
      @habibbi8152 2 หลายเดือนก่อน +4

      እዴት በሰው ውድቃት ትደሰቸለሽ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 2 หลายเดือนก่อน +152

    አህሙ አዝኖብሽነበር ዴግአዴረገችሽ😂

    • @HyattLove
      @HyattLove 2 หลายเดือนก่อน

      😬😬😬yes😊😊😊

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ውዴ😊

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 หลายเดือนก่อน

      @EkramTube-i2q ለዚች ባለጌ አሥመሣይ መን አሣዘነዉ በማዎሸቷ አዝኖባታል

    • @ዩቱብ-ሰ8ገ
      @ዩቱብ-ሰ8ገ 2 หลายเดือนก่อน +5

      ምን ትሁን ፊኪ እረ ተወት ትኑራበት እውነቱን አላህ ነው ይሚቀዉ

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 2 หลายเดือนก่อน +84

    እሰይ ደግ አረግሺ ይገባታል😂😂

  • @HayatKonjo-qd3we
    @HayatKonjo-qd3we 2 หลายเดือนก่อน +133

    እሰይ ጥፍጥፍልኝ ያህሙ ግፍ የሶፍ እጂ አላህ ያዋርዳት😂😂😂😂

    • @S.u.yeemanafaki
      @S.u.yeemanafaki 2 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @SikoSilo-oz6wy
      @SikoSilo-oz6wy 2 หลายเดือนก่อน +8

      አይተሺ ነበረ ከቦታውሰ ነበረሺ ማን በዳይ ማን ተበዳይ ማን እደሆነ የት አየሺ

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 หลายเดือนก่อน +3

      የትአየሽ ገፎሁላ 😂😂😂😂😂

    • @geshaethiopua449
      @geshaethiopua449 2 หลายเดือนก่อน +5

      አህሙ ደግ መሆኑን እንዴት አበረሽ ነበርሽ በሰው ላይ የሀሠት ፍርድ እየሠጠሽ አማኝ ትመሥያለሽ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @fatumamuhammed2843
    @fatumamuhammed2843 2 หลายเดือนก่อน +17

    ደግ አረገችሺ አላህ ይባርክሺ እህት ጨምሪላት ይገባታል ይች ባለጌ

    • @heyuti
      @heyuti 2 หลายเดือนก่อน

      @@fatumamuhammed2843 አሏህይቅር ይበልሺ እህት ሀቁን አዋቂአሏህብቻነው የውመልቂያማ አፋችንተይዞ እጅእግሮቻችን ሲመሰክሩብን ትርፋችን መፀፀትብቻነው ነይቁርን ቁርአን ተፍሲር ኪታብ እንቅራ ለአኸይራው ስንቃችን

  • @ZinetSeid-g8n
    @ZinetSeid-g8n 2 หลายเดือนก่อน +47

    ረዱ እጅሽ ይባረክ ማነው እደኔ የተመቸው💪💪💪😅😅😅

    • @Jemila-m5r
      @Jemila-m5r 2 หลายเดือนก่อน

      Ene😂😂😂👍

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ አልተመቸኝም እሶ ለተመታች ልምድ ነው ድስ እሚለኝ ሲቀጥል ፈኪ ያለችው አህሙ እሚባለው ጋ የስራችውን ነው ይችኛይቱ ምን ይሏታል ፍስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ሆ

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አለን ግን ተመካክረን ነው ምንሰራው ብላለች እኮ ሰው በጥፊ ምቱኝ ብሎ ይመክራል😂😂😂

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 หลายเดือนก่อน +35

    አይዞሺገለቴ ወደራስሺተመለሺ ሙቤየዋህ እናቱንየሚረዳሰውነው እባክሺ ይኑርበት ተይውእዴ አደኛበምንምአትገናኙ ትምርትሺንተማሪ ቀስብለሺእደጊ አትረብሺው ዋይ

    • @HavaMohamedHavaMohamed
      @HavaMohamedHavaMohamed 2 หลายเดือนก่อน

      geleteanchnesh,,,balecomet

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน

      ልትፈምስ ነዉ ዉሸት ነዉ

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 2 หลายเดือนก่อน +70

    ፈኪ ተብየዋ እደዝህ ተመካክሮ ጥፊ አይገብድም እራሥሽን እሚየረክሥ የምክክር ጥፊ😂😂😂😂😂😂

    • @FhDyu
      @FhDyu 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ZentZent-bk6jn
      @ZentZent-bk6jn 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እህ

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ አሁንማ ተነገረን እኮ ሚስጥሩ😂😂😂😂😂

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀ ዘና ነዉ የምታረጉኚ

    • @wewee-x9w
      @wewee-x9w 2 หลายเดือนก่อน +5

      አሁንማ ይቱብበሮችን
      ማንም አያምናችሁም
      ቁጪብላችሁ ተመካክራችሁ
      እካሜራፊትፓራክ ነው ብቱሉም ማንም አይምናችሁም

  • @brtukan55Alsraj
    @brtukan55Alsraj 2 หลายเดือนก่อน +28

    😂😂😂😂 ወይኔ። ያጀቴነው። ያደረሽልኝ ጥፊው። እፉይ ያስፈልጋታ። ሚያበርድላት። አታ። ነበር 😅😅😅😅😅

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚ አይነት መመካከር አለ ሰው በጥፊ እንዲመታም ያዛል😂😂😂

    • @አሢያብንትባባ
      @አሢያብንትባባ 2 หลายเดือนก่อน

      ቀላል😀😀😀😀

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 หลายเดือนก่อน +35

    ፈኪ ከዝህ በለይ ይገባሻል😂😂😂

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 หลายเดือนก่อน +1

      I love fekiyaye konjo i swear ezgiyaber yitebekish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdullahAhmed-wg6ci
    @AbdullahAhmed-wg6ci 2 หลายเดือนก่อน +74

    አች መርዝ ደግ አረገችሽ

    • @islamic-f7p6v
      @islamic-f7p6v 2 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ተው

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 2 หลายเดือนก่อน +1

      አቤት ሰው

    • @YouTub-nq6ek
      @YouTub-nq6ek 2 หลายเดือนก่อน +7

      መርዝ ብቸ አይገልፀትም ከሀዲ ነት ያለኢለሀኢለለህ እህቶቻን ያከደች ጥፊ ስያሰት ዉርደት ለዘዉም ከዝች ጥፉ 😂😂😂😂😂

    • @beletechgeto5264
      @beletechgeto5264 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@AbdullahAhmed-wg6ci የከብት ዝር ወጩከዝህ

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@YouTub-nq6ek አላህ የውስጧን ያቃል አችም የተናገርሽወን ነገር አላህ ይተሳሰብሻል አርፈሽ ተቀመጭ አላህን ፍሪ

  • @HesletAbdurehman
    @HesletAbdurehman 2 หลายเดือนก่อน +87

    ደግ ደረገምሽልኝ አቦ 😂😂😂

  • @QMpmOmo
    @QMpmOmo 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ተዋት በሰው ስሜት አትቀልዱ ልጂቱ ታሳዝናለህ የኔ ውድ አይዞሺ በርቺልኝ ፈጣሪ ያለውይሆናል❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጥፊው ተመችቶኛል😂😂 ደግ አደረግሻት ይቺ አስመሳይ አንቺ ደግሞ ራስሽን አታርክሽ ኤጭ ሴት ስትጠየቅ እንጅ ስትጠይቅ ደስ አይልም አትጃጃይብን

  • @ZekraZekra-r6o
    @ZekraZekra-r6o 2 หลายเดือนก่อน +28

    አስይ ደግአረገችሽ ሶፊን አስለቅሰሽ አፉ አንልሸምወላ ገናምንአይተሽ

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 หลายเดือนก่อน +1

      የትአየሽ

    • @SultanAlmalik-y2p
      @SultanAlmalik-y2p 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ🎉

    • @122-ki4do
      @122-ki4do 2 หลายเดือนก่อน +1

      የት አየሽ የተጃጃለህዝብ ድራማውን ሁሉ እውነት ብላችሁ ነው?

  • @naif760607
    @naif760607 2 หลายเดือนก่อน +3

    አብሸሪ ፈኪየ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቃሸ ሀቀኛ ሰው አይወደድም ደግ አረገሻቸው ሁሉም አየተመክከሩ ነው የሚሰሩት

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 2 หลายเดือนก่อน +49

    ወደድሺም ጠላሺም ሙቤ አያገባሺም ወደራስሺ ተመለሺ የተሳሳተ መንገድ ነው ያለሺው ረዱ ተብየዋ 😂😂😂😂

    • @tube-qb6xp
      @tube-qb6xp 2 หลายเดือนก่อน

      ለመታወቅ ነዉ

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน +1

      ድረመነዉ ለመፈመስ ነዉ እዉነት አደለም

  • @AlikaMaki-j4x
    @AlikaMaki-j4x 2 หลายเดือนก่อน +19

    ይማችሽ ረዱ ፈኪየ ሚትበላዉ ሰጋጤ ጢፊዉ የንሰታል

  • @ኩፈየኩን-ረ2ዀ
    @ኩፈየኩን-ረ2ዀ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ረዱ ኢጅሽ ይበረክ ኢቺን አስመሰይ ደግ አረግሽለት😂😂😂😂😂

  • @mohemmedjoker530
    @mohemmedjoker530 2 หลายเดือนก่อน +38

    ጥፊው ወደ ቦክስ ይቃያር

  • @መዲ2
    @መዲ2 2 หลายเดือนก่อน +22

    ረዱ ልክ ነሺ ፈኪ ልቧ ለይቅርታ ክፍት አደለም ምክኒያቱም አህሙ እደዛ እያስለመናት ምናለ ሰበብ ብኮንለት እናት አባት ሀጂ ማስደረግ ማለት ትልቅ ነገር😢😢 የሁሉንም እጀራ ዘጋቺ ባቺሁ ለራሷ እጀራ አርጋ ይዛ እጀራ አርገው ይዘው ትላለቺ አየ ቢቀርስ ፈኪ አች የሚሰድቡሺ በስጦታው ብቻ አይደል በምታሳይው አክትነው

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 2 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ኡንከንም እሽ አለለችዉ ትቅርበት አሁንም ትጎደወለች

    • @RahmaRahma-go9us
      @RahmaRahma-go9us 2 หลายเดือนก่อน

      😢❤❤❤❤❤

    • @anshamohamed27
      @anshamohamed27 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ግን ደሞ እንኳንም ቀረችበት አላህ ሌላ ሰበብ አርጎ ህልሙን ያሳካለት❤

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪነኝ አላችሁልቧአላልሽም

    • @TTt-oy5km
      @TTt-oy5km หลายเดือนก่อน

      እረእኳን ቀረች በት አመጥነውም እህሙ ጨዋነው

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 2 หลายเดือนก่อน +34

    ረዱ ይመችሽ አቦ ለጥፊው❤❤

  • @DhjfjHfjrhj
    @DhjfjHfjrhj 2 หลายเดือนก่อน +65

    ጥፊው የተመቸው😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @batooltarifi
      @batooltarifi 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @AbdoSultan-nd4bu
      @AbdoSultan-nd4bu 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 2 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ዉዴ አይዞሽ የኔ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቅር ማለት ከባድ ነዉ በሩችልኝ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ አቸ በሩችልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ፈካየ ማሪምን ባለየ ነሽ አች ዉሻ አች አህያ

  • @aleemamuhammed
    @aleemamuhammed 2 หลายเดือนก่อน +115

    የጥፊዉ ነገር😂😂😂😂😂

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc 2 หลายเดือนก่อน

      ተመችቶኛል 👍👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +94

    2017 ስያልቅ ጥሩኝ😂😂😂😂😂😂😂የዛድሮው ጫን ያላ ነው ፍትህ ለወንዶች😮😢😂😂

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቱ እሺ እጣረሻላን 😂😂😂😂😮😮

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂🎉🎉​@@uadh7751

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እሽእጠራሻለዉእኔምየለሁ

    • @ZeyniyaMuhammad
      @ZeyniyaMuhammad 2 หลายเดือนก่อน +1

      ishi😂😂😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 หลายเดือนก่อน +4

      😂😂😂😂😂አብረዉ ይጥሩኝ ካንቺ ጋ እኔም የለሁም 😂😂❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረዱ እጅሽይባረክ አጀቴ ቅቤጠጣ የኔጀግና 😅😅😅😅በሰው ስሚት የሚረማ መድ እና ሚቀልድ ጥፊ ሲያሰዉ ነው

  • @ሰላቴሂወቴ
    @ሰላቴሂወቴ 2 หลายเดือนก่อน +6

    የተገፋን አትግፉ እዳውም ከጎንዋ ነው መሆን ያለብን ሀራም አይዞሽ ፈኪ አልላህ በቂሽ ነው

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ያባቴ አምላክ ያቅለብልብሽ😅 ልልልልል አትበይ ሚድያላይ አሁንም ድራማነው 😊

  • @rukiyaethiopia
    @rukiyaethiopia 2 หลายเดือนก่อน +5

    ረዲ የኔ ወዴ አይዜሽ አስደሰትሽኛል ፈኪ ን በጥፊ ስላሌሻት አስመሳይ ነት

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 2 หลายเดือนก่อน +8

    ደግ አረግሻት ተቫረኪ😅😅

  • @NuritMohamed-wt1du
    @NuritMohamed-wt1du 2 หลายเดือนก่อน +21

    ያቺስከፋ። ይሂ ፍቅር ሳይሆን እብዴት ነው እምትሉ 😂😂😂😂

  • @GsTw-y1d
    @GsTw-y1d 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ይች ልጅ ሀይለኛ ነች የሴት መንቃረ ነፋራቃ😂😂😂😂ፈኪየ የዋህ ነሽ❤❤❤❤

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 2 หลายเดือนก่อน +269

    ጥፋው የታመቻው 🤣🤣

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ በደብ ቢሆን😂😂😂

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน +2

      ብዳምነውእኔነኝአልሽ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @Ferdos-n3n
      @Ferdos-n3n 2 หลายเดือนก่อน +11

      ቢደገም ደስ ይለናል

    • @uadh7751
      @uadh7751 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @mariyamdawold
    @mariyamdawold 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይገባሻል አስመሣይ ከዳተኛ እጂበጂ ነው የሚደርሰው😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eebrahm
    @Eebrahm 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምን አባሽ ነው የምትገፊት አች ሀቀኛ ሰው ሲጀመር አይወድም ፈኪየ የኔ ልእት አላህ አለሽ ሰው ቢገፋሽም አብሽሪ ብቻ አች ሀቀኛ ሁኚ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 2 หลายเดือนก่อน +11

    ፈኪ የበፊት ጓደኞችሽ ነበሩ እሚሻሉሽ አናአህሙ ሶፊያ ጆሲጋ እደነበርሽ ተወዳጅ ነበርሽ አሁን ግን አችም ለዛ አተሻል ቪዶሽም እሚታየው በፊት ነበር አህሙ እናታረቅ ካለሽ መታረቅ ይሻልሽ ነበር

    • @RahmaHassen-qp4pf
      @RahmaHassen-qp4pf 2 หลายเดือนก่อน

      እነሱጋር እያለች ነው የተሰደበችው አታሽቃብጡ

  • @Nesri-s4w
    @Nesri-s4w 2 หลายเดือนก่อน +10

    የአህሙ ቀልብ ገና ያንከራትትሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂እሹት ገና ታስጠያለሽ

  • @SfaJb
    @SfaJb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ፈኪየ አይዞሽ ሁሉንም እሚያውቀው አሏህ ነው ግን ከብርሸን ዝቅ ከሚያደርጉ ሠዎች ራቃ በድንሽ ላይ በርች በዱአና በሦላት ላየይ ጠንክሪ ድሮም የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታልና እንዳውም እያጣጣሉሸ ነው ፈኪዋ አይዞሸ የሠው መውደድ ሣይሆን ያአሏህ መውደድ ይሥጠን🎉🎉🎉

    • @LUBABALolo-r7f
      @LUBABALolo-r7f 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ትክክለኛ ሰው አንተን አየሁ ሱበሀን አላህ አንድ ብቻ ሰው አይውደቅ ሀቅ ነው የተናገረችው ተመካክረን ነው እምሰራው ማለቷ አመኑ ላይ ነው ስተቷ ኮሜታተሮች ግን ሲያስጠሉ

    • @LUBABALolo-r7f
      @LUBABALolo-r7f 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክልለኛ ሰው ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SfaJb
      @SfaJb 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነቱን የሚያውቀው አለህ ነው እኛ ግን ጥሩ እንናገር ካልቻልን ዝም እንበል የኛ ኖርማል ሥድብና ንግግር ለከ የዘላለም ሥብራቷ ይሆናል ሙሥሊም እህታችን ናት አብሽሪ እንበላት ሠው ሁኖ እማያጠፋ የለም ልጅነት ትንሽ አለባት ፈኪ ሣያት

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 2 หลายเดือนก่อน +35

    እረ አትጨማለቂ በአላህ ለናቱ ይኑርበት ምጉዲነሺ ሰይጣን

    • @WeF-yn9dd
      @WeF-yn9dd 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 2 หลายเดือนก่อน +1

      አችም ተያት ለናቷ ትኑርበት አሽቃባጭ

    • @TigistAssefa-m8e
      @TigistAssefa-m8e 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱኮ ከዚህ በፊት ተናግራል ለናቴ ብቻነዉ እምኖረዉ በቶደዉ እደምንም ፈልጋ በዉስጥ መጨረስነዉጂ ሚዳላይ እየወጡ መለፍለፍ ምን ይሉታል እናት ቢቀጣትማ እዲህ አትጨማለቅም

    • @Hወሎየዋ
      @Hወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน

      አትሰደቢ ማማየ

    • @የበረሃዋርግብ-oi6uz
      @የበረሃዋርግብ-oi6uz 2 หลายเดือนก่อน

      @@TigistAssefa-m8e ለማንም ይኑር እናተ አያገባችሁ በቃ ተዋቸው እሷ ለናቷ አለመኖሯን ምን መረጃ አለሽ ወይስ ግድ ማውራት ነበረባት ሆሆሆ

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሩታ ጀመረችዉ እንደቀጠለ ነዉ ጥፊዉ እኔም ባገኘሁ በጥፊ የምለዉ ደስ ይላል መሰል 😂😂

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 2 หลายเดือนก่อน

      ሣህ😅😅😅

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 2 หลายเดือนก่อน

      መዳምን ሞክሪያት ቱቱ እኔ አላልኩም ክክክ😂😂😂😂😂😂

    • @ZEMZEMALI12
      @ZEMZEMALI12 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@QaYu-x5m አቤት አከፋፍ አረ ትሸቅልበት የነሱእኮ የምክክር ነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
      @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน

      @@QaYu-x5m ሆይ እንጀራየን ልጣዴ ክክክክ ታይ ልኑርበት

  • @MahaAldhalaan
    @MahaAldhalaan 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይፈኪያ ሁሉገብ ኡፍ ስታስጠላኝ እረዱ ፈጣሪይ ይርዳሽ

  • @SaedaAbdu
    @SaedaAbdu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመንት በሙሉ እጂሽ ይባረክ በተደገመ ነው የሚለው አይይ 😂😂😂😂

  • @Zድነኝየድንታመሪ
    @Zድነኝየድንታመሪ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ረድነ በለጊ ነሽ ፈክ የኔ ልዩ አይዞሽ

  • @Afleza
    @Afleza 2 หลายเดือนก่อน +28

    ቁሊየ አይሁል ከፊሩን ለአ አቡዱ መአተሀቡዱን ወለ አንቱም መአብቱም የከፊሩች ሱረ ቁሉሁ አለሁ አህድ አላህ አንድ ነው

    • @heyuti
      @heyuti 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Afleza ከቻልሺ ባረበኛፃፊው ወይትርጉሙንናሱራውን ቁርአኑን ባማረኛ ስትፅፊውልክአይመጣም አየሺውእርቀቱን

    • @Afleza
      @Afleza 2 หลายเดือนก่อน +1

      @heyuti ምኑ አይመጠም ውዴ

    • @Afleza
      @Afleza 2 หลายเดือนก่อน +2

      قليا ايحلكفرن በለቸው እነንተ ከአዲዎች ሆይ የሙሀመድ ቀል ኒገረቸው

    • @sofianurtata7929
      @sofianurtata7929 2 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ ከቸሽ በቦታው ተግብሪው

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد หลายเดือนก่อน

      ቁረአን በአማርኛ አይፃፍም ትርጉሙንጂ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ጠፊው ደስ አለኚ 😂🤣

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪየ እውነትን እሚናገርአይወደድም አብሽሪ ይችደሞ የየት ብጣሻምናት እና ሀቁንለምንአወጣይብለሽ አገሸገሸሽእኮ ሙቢሙስሊምነው ተፈለግሽው መጀመራ ስለሚ ምንትመስላለይ አስመሳይ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይመችሽ እረዱ ይችን አስመሳይ ደግ አደረግሽ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 2 หลายเดือนก่อน

    ረዲዬ ተረጋጊ ፈጣሪ የተሻለዉ በእምነትሽ ይስጥሽ ፀሎትአርጊ አቺ ገና ልጅነሽ ብዙነገር ይጠብቅሻል አይዞሽ ❤❤❤

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 2 หลายเดือนก่อน +8

    እደኔ ጥፊው የተመቸው😂😂😂👍ግጩኝ

  • @NetsanetTafesse
    @NetsanetTafesse 2 หลายเดือนก่อน +5

    Endet betdeferyate new fikegn betfe 😮😮😮😮😮 fikegn bagensh egelsh neber fike ayzoshe❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungSamsung-cq5pc
    @SamsungSamsung-cq5pc 2 หลายเดือนก่อน +10

    የአህሙ ግፍ እንደዚ የደራጋት😅

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 2 หลายเดือนก่อน

      ጋላነውደ አባትሽ ክክክተመካክርውነውምንትሆኒጭብል

  • @MohammedAhmed-v4c
    @MohammedAhmed-v4c 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደግ አረግሻት አቦ የምስኪኑ አምላክ😂😂😂😂😂😂

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኦኦኦኦኦኦ፡ድርድግ፡ይላልጉራጌ፡የጥፊውሥነገር፡ውርደትነው፡አላህይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዉተመካክርንነው፡አለችፈኪሀ፡ድራማነውብላለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 หลายเดือนก่อน

    አውነተኝ ፍቅር መርጋጋ አለበሺ ምክነያቱም ብዙሰው ሰለሚቀድነው🥰🥰🥰 አይጥፊ ይመችሺ😂😂😂😂😂

  • @SaraSara-u4y5p
    @SaraSara-u4y5p 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ade wari afan kana dhagesanu kessan family nafi tha❤

  • @Salma2020-hr4nu
    @Salma2020-hr4nu 2 หลายเดือนก่อน +31

    ጥፊው ቢዴገም የምትሉ😂

    • @nurfetah0
      @nurfetah0 2 หลายเดือนก่อน

      ደደብ ቅናተኛ የውሸት ኑሮ የጣፈጠሽ ነሽ የግርሯን ጥፍር ለመንካት አትመጥኝም

  • @ዩቲብ-v1c
    @ዩቲብ-v1c 2 หลายเดือนก่อน +7

    ይመችሽ ለጥፊዉ❤❤❤❤

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 2 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂ዛሬ ወደዉሻል ጨርሰዉ ቀጣይ በዱላ ደብዲቢላቸዉ😂😂😂😂😂

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 หลายเดือนก่อน +9

    እጅሽ ይባረክ ጥፊዉ ይደገም ረዱየ😂😂😂

  • @Medanit-wy6il
    @Medanit-wy6il 2 หลายเดือนก่อน

    ፈኪ የኔቆንጆ በርቺ እዳትወድቂ ሰውእውነት ሲናገር ሰውይርቀዎል በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጪ❤❤❤❤❤

  • @በቲ
    @በቲ 2 หลายเดือนก่อน +55

    ባለፎ እኮ እየተመካከረ ነዉ የምን ሰረዉ ቢለሻል😂😂😂😂😊

    • @Zahra-የናትዋልጅ
      @Zahra-የናትዋልጅ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ያዢልኝ የኔውድ😂😂😂😂😂😂

    • @በቲ
      @በቲ 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@Zahra-የናትዋልጅ አዎ እኔ እህትሸ

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 หลายเดือนก่อน +2

      አወ እየተመካከሩነው።

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Zahra-የናትዋልጅእደምገድፋቸው ሰወች ፈኪአታለቅስም😂😂😂😂😂😂ስደተኛአደለችም።

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน

      አረሳሽም አይደል ልክ እንደኔ ጎበዝ😂😂😂

  • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
    @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 2 หลายเดือนก่อน +22

    ይችአስመሳይጥፌሲያሳትነው

    • @Hayutiyuti21
      @Hayutiyuti21 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አነሰ ይች የማትረባ ዘላን

    • @saeda123-g2j
      @saeda123-g2j 2 หลายเดือนก่อน +1

      አስመሳይ ሁለተኛ ዴግማት በነበረ😂😂

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ 2 หลายเดือนก่อน +14

    ወይዘድሮ እረጌታዬ እረ ምንይሻላል አላህዬ መጨረሻችንንአሳምርልን ምነው ሴቱ ሚነረሚንአለባቹሁ እረተው ሴትነታችንንአታርክሱ ሆ😢😢😢😮 🙆🙆😡

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥፊ በጣም ነው የተመችኝ ድጋፍ እደርገሽ ይቺ ፈኪ የምትባል ሴት በጣም እስጠልታለች እስመስይ እራቃ ክሱ ክዝች ፈኪ ክምትባል ሴት

  • @AhmedTarekegn
    @AhmedTarekegn 2 หลายเดือนก่อน +18

    ፊኪ አሥመሥይ ናት ????

  • @NajadDubai
    @NajadDubai 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ እሕታችን እኔ አልገባኝ ብሎኝ ጭንቅ ብሎኛል እስከ ዱአ አድረጊልኝ

  • @BpiXgp
    @BpiXgp 2 หลายเดือนก่อน +10

    ያልፋል ፈኪ እውነትን ተናጋሪ ጓድኛየለውም እራስሽንጠቢቂ❤❤❤

    • @habibbi8152
      @habibbi8152 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንስ አሳዘነችኝ

  • @Seidha-u1v
    @Seidha-u1v 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂እሰይ ደግ አረግሻት አዋርጅልኝ😂😂😂😂😂

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 2 หลายเดือนก่อน +14

    ፈኪን ሥለ አጮልሺልኝ ሠብስክራብ😂😂አደረኩሺ

  • @toyedArage
    @toyedArage 2 หลายเดือนก่อน

    የኛሰው አድሰውጋ ስትጣይ ሁሉም ያሽቃብጣሉ ፈኪዬ አብሽሪልኝ እጅ እዳሰጭ ወላሂ ለዘመኑ ሰው ጠላሽ ወደደሽ ምንም አይሰሩልኝ አድ አላህ በቂሽ ኖ❤❤

  • @76Fy
    @76Fy 2 หลายเดือนก่อน +4

    አጅቴን አራሽዉ ጥፍዋ አንሳታል😅😅😅ፈኪያ ድንቁ😂😂😂

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊሞች ናችሁ ብዙወቹ ፈኪሀን የምትሳደቡ አላህን ፍሩ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 2 หลายเดือนก่อน +9

    ያአላህ ይች ልጅ አሁንም ትዋሻለች ወላሂ እደ አሻጉሊት መታ ትገባለች አለ አህሙ ስድ አለቻት እኮ እሰይ ደግ አደረግሻት አቦ ይመችሽ ጀግና

  • @AmenahA-y8k
    @AmenahA-y8k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እና ሥሥተ ባል የታወቀ በሠላምሽ አይደለም😅😅😅😅😅😅ደግ አደረገችሽ

  • @MMm-gj4dc
    @MMm-gj4dc 2 หลายเดือนก่อน +57

    አስይ ደግ አረግሻት የረዱዬን ጥፊ የተመቸው❤❤

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያአዬሀል ሙሥሊም ሆይ ወላሒ ለካሀድን አግዛችሁ ሙሥሊማን እህታችሁን የምትሣደቡ አላህንፍሩ የአዬሀልሙሥሊምሆይ ፣አላህን ልፈሩይገባል ምደነዉለክረሥቲያኖ ከጎኖሁናችሁ ደግአረግሻት የምትሉ ሙሥሊመች አላህንፈሩ
    ፊኪ እኮ ብታጠፍም ባታጠፍም ሙሥሊም እህታችንናት ሥለዚህ እሧን ያላግባቡ አትናገሩ ሡበአነክ እደት ለካፊር ጎን ይቆማል አላህይዘንልን

    • @ነኢ
      @ነኢ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ በጣም ይሳደባሉ

    • @AlKo-t6t
      @AlKo-t6t 2 หลายเดือนก่อน

      ዝበይ እች ሰይጣን ሙስሊምን አትወክልም

    • @ነኢ
      @ነኢ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlKo-t6t ዝምታወርቅነው

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed 2 หลายเดือนก่อน

      @@AlKo-t6t ከጥፍቶማረም እጂ ሊላ አያሥፍልግም

    • @122-ki4do
      @122-ki4do 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ አስተዋይ ነሽ

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ዸ8ገ 2 หลายเดือนก่อน +15

    ግንይችልጅምን አደረገቻችሁ አይአዳድሰውትንሺነገርይገንበታል አይዞሺፈኪየ

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr 2 หลายเดือนก่อน +16

    እየተመካከርነው የምሰራው ብለሽ የለ 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኛም ተማክረን መሳቅ ነው😅😅😅😅

    • @Rabia-wj7wr
      @Rabia-wj7wr 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ምን መሳቅ ውዴ አላይም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Rabia-wj7wr እኔም አላየሁት ዘጋኝ ስቄ ነው የወጣሁት

    • @Rabia-wj7wr
      @Rabia-wj7wr 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ይመችሽ አገትዋ

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน

      አእኮ ሰው በራስ እጁ በጥፊ ምቱኝ ብሎ መመካከር አለ?😅😅😅

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 หลายเดือนก่อน +46

    ጥፊዉ ነገርስ😂😂

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 2 หลายเดือนก่อน +21

    ይቺ ፈኪ እምትባል ግን እልም ያለች አስመሳይ ነች ውይይ በየቤቱ ቅሌት ያህሙና የሶፊ አምላክ በሄፍሽበት ያዋርድሽ🎉🎉😂😂😂

  • @Pnice-se6yj
    @Pnice-se6yj 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባሻል አቃጭው በጥፊ አላለቻልኝም

  • @habibbi8152
    @habibbi8152 2 หลายเดือนก่อน +2

    ረዱ የመጨረሻ ባለጌነሽ እቅርታ ጠዪቅያት በለጌ ቆይ እሱዋ አጠገቡዋ ሰው ስለሌለነው እንዲ የደፈርሻት እስኪ ሌሎቹን ተናጋሪ ደሞ ጓደኛሽነት ትንሽ እኳን አተፍሪም እዴ በዛ እኮ

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ፈኪሀ ከአህሙ ጋር የሰራችውን ቪዲኦ ነው ተመካክርን ያለች ትገርሚያለሽ ነገርኛ ፈኪ አይዞሽ ይህ ሁሉ የሚሰድቡሽ ም ይሁኑ ሌላው አንችየአላህን ፍራቻ እንጂ ማንም ቢርቅሽ አትጨነቂ እውነት የሚያወራ አይወደድም ፈኪሀ ጠንካራ ሁኝ እሽ

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 2 หลายเดือนก่อน +11

    እሰይይይ ረዱየ እጂሺ ይባረክ ነገ ጥፊውን እጥፍ አድርገሺ ከደገምሻት እኛ ደሞ ላንቺ በዱዓ በፀሎት ሙቢ ተንበርክኮ አልቅሶ እንዲለምንሺ እናደርገዋለንን😅😅😅

  • @FreYouTub
    @FreYouTub 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይመችሽ ጥፊው ተመችቶኛል😂😂😂

  • @መዲናTube-ኰ3ሸ
    @መዲናTube-ኰ3ሸ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥፊው ይለያል የተመቸው ደ ምሩኝ

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน +18

    ጥፉዉ ታማችቶኛል👍🤣🤣🤣

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 2 หลายเดือนก่อน

    የ አህሙ ቅልብ ነወ አላህ አጋለጠሸ ወርዴታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SoliheWodajo
    @SoliheWodajo 2 หลายเดือนก่อน +6

    በሄዲሽበት ተዋረጂ አህሙን ይቅርታ ካልጠየቅሺ በሄዲሸሺበት እየተከተልን እናደቅሻለን ደቆሮሮሮ

    • @SaadaSaada-j3k
      @SaadaSaada-j3k 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ተሳስተሻል እሶን አጎዱም እራሳችሁናችሁ የምትጎዱት ምክንያቱም እያዳዳችን ተአዱ ከውነተኛው ከማያዳላው አላህፊት መቆማችን አይቀርምምም ሂሳብም ሚዛንም ትቀርባለች እህቴ በማያገባን በማይመለከተን በማናቀው ነገር ጥል ጥልቅ ማለት ዋጋ ያስከፉላል እመኝኝ ወላሂ እሶግን እድለኛናት በዚህ ሁሉ ሰው መታማቷ ወጀልቢሰራውማኳ ይራገፍላታል ትጠቀማለችጂ አተጎዳም እሚጎዳው አሽቃባጭ ነው የከሰትን ከይር አሳልፎመስጠት ነው

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 2 หลายเดือนก่อน

      እና በራሷ አፍ መሰለኝ ተመካክረን ነው የምንሰራው ያለችው አሁንም በጥፊ ምቺኝ ብላት ተመታች ሲቀጥል ኦዴሱ ባየው ነገር ላይ ነው አስተያት ሚሰጠው እሷም ብዙ ነገር ዋሽታለች ስለዚ እሷ የምትለው ትክክል ነው እያልሽ ባልሆነ​@@SaadaSaada-j3k

    • @Wutunmedia
      @Wutunmedia 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል​@@SaadaSaada-j3k

    • @sasaudi
      @sasaudi 2 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ እች ማትረባ😂❤

  • @RahmaMohammed-n5q
    @RahmaMohammed-n5q 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይደግአርግሻት❤እረዱየጥፊሽተመችቶኛል-ይችአስመሳይ

  • @አአላህ
    @አአላህ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፈኪተብዬዋ ሚስጥር መያዝ ልመጂ

  • @LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ
    @LogohaikMediaሎጎሀይቅሚድያ 2 หลายเดือนก่อน

    የወደቀን ግንድ ምሳር ይበዛበታል አሉ አይዞሽ ፈኪተ አንች ረዱ ተብየ የሆንጅ ቆርቆሮ እዚ የደረሽው በሷ ምክንያት ነው አደል

  • @chhdhffhf3557
    @chhdhffhf3557 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጢፌዉ የሰታል እቺ አስማሠዪ😏😏😂😂😂😂

  • @TTate-lt7hs
    @TTate-lt7hs 2 หลายเดือนก่อน

    አትወና ትችልበታላችሁ ግን የድራማ ሬሱን ብትነግሩን አሪፍ ነበር ል ይሄማ ድራማ ነው
    እውነት ትወና ግን በጣም ነው ምት የኔ ቆንጆ አንከታክቲሽ ለካ ፍቅር ነው ደሞ የራሱ ጎደኛ ያለ ሰው ነው ዌ ይበቃሻል ዋልሽ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio 2 หลายเดือนก่อน +16

    አረ የጥፊው ቆረጣቺሁ ላኩልኝ የዝችን አሥመሣይ ፈኪያ ተብላ አህያ😂

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ኮሜንተሮች ጥፊዉ ተመችቷችኸል ድገሚያት እኔም ተመችቶኛን ይደገም የምትሉ የአህሙና የሶፊ ግፍ ይገባሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂