ቤቴን ውብ አድርጌ ፍረሽኩት እልልል

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1K

  • @DawudTube
    @DawudTube  2 ปีที่แล้ว +205

    ማዘዝ የመፍልጉ በዚህ ቁጥር00251920868952 /00966598213172 whatsap እና በ telegram አናግሩኝ

    • @user-qf5ld6ek1s
      @user-qf5ld6ek1s 2 ปีที่แล้ว +19

      ሰንት ብር ነው

    • @hikmatube106
      @hikmatube106 2 ปีที่แล้ว +3

      ወላሂ ልጠይቅህ ስገባ ቁጥር አስቀምጠህ ጎበዝ👌👌

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +8

      *እሺ የት ነዉ አዲሳባ ወይስ ደሴ ዉስጥ*

    • @wollodessietube8640
      @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +11

      ስንት ብር ነዉ ደሴ አድርስልኝ

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว +2

      አለን መኮይ ወይ ዳውድሻ 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍👍 ኢንሿአላህ

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661 2 ปีที่แล้ว +90

    Masha allah baxam des yilal 🥰🙏

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว +5

      ጀም እነተንም አላህ ነጃ ይበላችሁ

    • @user-gb6up2dx5v
      @user-gb6up2dx5v 2 ปีที่แล้ว +1

      Jemu wedme enatenim Alah neja yibelachu

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +2

      አንተም አላህ ለሀገርህ ያብቃህ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      ወድሜ አተንም ለሀገረህ ያብቃህ

    • @fafibatitube5958
      @fafibatitube5958 2 ปีที่แล้ว

      ጀሙዬ አንተም ለዚህ ያብቃህ ወንድሜ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 ปีที่แล้ว +124

    ሚስትህ እኮ እጣ ነው የወጣላት ማርያምን ምርጥ ባል ነህ ልቦናህን አይቀይርው

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 2 ปีที่แล้ว +5

      በ ጣም ታድላለች ለእኛም መልካም ባል ይስጠን

    • @user-kf2jk8tf4g
      @user-kf2jk8tf4g 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀዉነሺነዉ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እውነት ነው

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ወላሂ

    • @user-vw8jh1vr1c
      @user-vw8jh1vr1c 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ለኛም ከስደት መልስ እንዲ አይነት ባል ይስጠን ጉሉ አሚንን

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +28

    ማሻአላ ዳውድ. አላህ ከባለቤትህ ከልጅህ ጋ በስላም ያገናኛችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ውዴደምርኝ

    • @ghdgvhzbdbb4494
      @ghdgvhzbdbb4494 2 ปีที่แล้ว

      ዋጋዉስንትነዉእፈልጋለሁመልስ?

  • @semiramohammed9231
    @semiramohammed9231 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ እንዳንተ አይነት ባል ተፈልጎ አይገኝም..የእውነት። ምርጥ ልጅ ለራስክ ለበርታክ እኔ ወደድኩህ ወንድሜ

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 ปีที่แล้ว +8

    መሻላህ ወላሂ አበሳነህ ባለቤትክን ከነልጆህ በሰላም ያምጣልህ ወድሜ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል. ኡሙ ሰኪና. በሰላም ለአገሯ አብቅታት. አብራችሁ በሰላም የምትኖሩበት ያድርጓችሁ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +97

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹ፕሮፍይሌንተጭናችሁኑኑኑ

    • @Tube-uk7wk
      @Tube-uk7wk 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለሜ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 ปีที่แล้ว +25

    አላህ የታሰሩትም ለሀገራቸዉ በቅተዉ እዳተ እንያቸዉ ያርብ ወድሜ አሁንሰ ተሰፋ ቆርጠብኝ አላህ ከሶብረኞች ያድርገዉ እጅ😭😭💔💔

  • @gagsgsguwhhe9800
    @gagsgsguwhhe9800 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻአላህ ዳውድ ጎበዝነህ በርታ ወድሜ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብብ

  • @remlayoutube9062
    @remlayoutube9062 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ነክ ወንድማችን በጣም ያምራል መሻአላህ ተባረከላህ

  • @hanibest5495
    @hanibest5495 2 ปีที่แล้ว

    Woow 👌💖 Maasha allah. Yamral 😍. Silki quxurihin lakilin?

  • @user-vt2gc9pe1p
    @user-vt2gc9pe1p 2 ปีที่แล้ว +5

    ጉራጌ ክልል ትሄዳለህ ቆጭ እና ክትፎ አስጋብዝሀለው ዳውድ ግን በሰሚራ እቀናባት ነበር ግን እልህምዲሊላሂ ፍቅር የማይገልፀው ባል አላህ ወፈቀኝ ለዛውም በቤተሰብ በኩል ዱኦ አድርጉልኛ አድላይ ምንሆንበት ቀን

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 ปีที่แล้ว +24

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ #ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው

  • @sususeid7027
    @sususeid7027 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጤና ከነ ቤተሰቦችህ እምትኖርበት ያድርግህ እና ወንድሜ አንዳንድ እቃዎችን ስትገዛ ከነዋጋቸው ብታሳየን

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ጎበዝ ሚስትህንና ልጂህንም በሰላም ለሀገራቸው አብቆቶቸው በሰላም አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ

    • @zainat5067
      @zainat5067 2 ปีที่แล้ว

      ስትነው ዋጋው፡ስጦታ ልግዛ

    • @zainat5067
      @zainat5067 2 ปีที่แล้ว

      ዋጋውን፡ሹክበለኝ፡እና፡ታዴርስልኛለህ

  • @hayatmohammed7887
    @hayatmohammed7887 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ያምራል በርታ ዳውድ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን የታሠሩት እህት ወድሞቻችንን አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው ሁላችሁም ድምፅ ሁኖቸው በአላህ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +85

    ውድ ያገሬ ልጁች በስደት ያለንነው እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ስደት መቸም ቤሆን አይሞላም

    • @amenamuhamad7706
      @amenamuhamad7706 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንንንንንያረብ ልክነሽእህቴአሏህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን

    • @user-cz8lj8ko7g
      @user-cz8lj8ko7g 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምሪኝ በቅንነት

    • @user-nu5zo5bz9p
      @user-nu5zo5bz9p 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን ሁቢ

    • @modinaibrahim685
      @modinaibrahim685 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ያአላህ

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰብ አድርጊኝ

  • @user-gn4ys9zt9g
    @user-gn4ys9zt9g 2 ปีที่แล้ว

    ጠንክር ወንድሜ ማሻ አላህ በፍቅር በጤና ከባልተቤትህ ጋር ከልጆችህ ጋር በጤና የምትኖርበት ያርግህ

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ መብሩክ በሰላም በጤና በደስታ የምትኖሩበት አላህ ያድርጋችሁ

  • @user-ly3vc8bq2d
    @user-ly3vc8bq2d 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ በጣም ያምራል ሺ አመት ኑሩበት እሙ ሰኪና እና ሰኪና ቢኖሩ የበለጥ ያምራል ወንድሜ

  • @user-gy6so1tq4c
    @user-gy6so1tq4c 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻአሏህ የፈረሽክበትን ብር ንገረንወላሂ በአላህ የትነው የገዛህው

  • @user-qk8en7ln8r
    @user-qk8en7ln8r 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአ አላህ በርታ ወንድማችን እትልቅ ደረጃ ትደርሣል ኢንሻ አላህ

  • @user-qt1oj6rt6p
    @user-qt1oj6rt6p 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ ዳዉድ ዉለዱ ክክበዱ ዳሩ ኳሉ ።ለሚስትህ ምርጥ ባል ፤ ለልጆችህ ምርጥ አባት ሁን

  • @dyanatadele7496
    @dyanatadele7496 2 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውው በጣም ነው ሚያምረው የሰላም የጤና ቤት ያድርግልህ 🥰🥰🥰

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @dyanatadele7496
      @dyanatadele7496 2 ปีที่แล้ว

      @@hanaethiotube እሺ እማ እደማመር

  • @user-fj3ey6ul3j
    @user-fj3ey6ul3j 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላሕ🌹🌹👍👍

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኒ ውድ እመልሣለሁ

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህ መሻአላ ጨምርህ ወለድ የልጀ ልጆቸህን የምታይበት የሠላም የፍቅር የደሰታ ኑሮ የምትኖርበት ያደርግልህ አላህ አደሎ ነው የሠጣት ሚሰትህ የእወነት😍😍😍😍😍

  • @seidhayat5028
    @seidhayat5028 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሲያምር አብዱየ ፍርሽህ

  • @y.5206
    @y.5206 2 ปีที่แล้ว +28

    ወድ ያገሬ ልጆች እኛንም በስደት ያለን ወገኖቸ ፈጣሪ ያሰብነዉ ተሳክቶ በሠላም በጤና ሀገራችን ለመገባት ያብቃን 🙏💚💛❤💕💕ሠላም ለሀገራችን ለወገናችን ይሁንልን🙏💚💛❤
    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች😭😭😭😭😭😭😭

    • @khanhabib1853
      @khanhabib1853 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህሳምርቤቴተሰርቶአልቆበሆንአዜህነበር💚💛❤

    • @y.5206
      @y.5206 2 ปีที่แล้ว

      @@khanhabib1853 አይዞን ሀሉም ነገር ይሳካል ትግስት ይኑረን

    • @nuooranuoora5720
      @nuooranuoora5720 2 ปีที่แล้ว

      አዴት ላዋርህ en ማሻ ነው ሀገር ተውሰድልኝ አልሀ መከደላ ማለት ነው ማሻ በሩን elkalhu lbetseb አሺ መልሥልኝ አሁን

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ ስደት በቃ ይበለን ማን እንደ ሀገር ዉድ ወገኖች

  • @user-yt1xu1uy1b
    @user-yt1xu1uy1b 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዳውድ በሰላም ከባለቤትህ ከልጅህጋ ያገናኝህ

  • @kdejaadres5875
    @kdejaadres5875 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሽ አላህ እኔም አዛለሁ በዚህ ሰራችሁ በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +15

    *ዉድ እህት ወንድሞቼ ሰሉ አለን ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥀🥀 መልካም ጁማአ ይሁንላቹ የተጨነቀ አላህ ይፉርጀዉ የታመመ ያሽርዉ ያጣ አላህ ያስገኘዉ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ 🤲😭😭*

    • @zahrazh5293
      @zahrazh5293 2 ปีที่แล้ว +2

      S a w

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም አሚን ሁቢ💞😘

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sofia________bintislam8509 *የኔ ዘዋሪ እንዴት ነሽልኝ ዉዴ😘😘😘*

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      @@zahrazh5293 😘🌹

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-xb6fj አለሁልሽ ሁቢ 😘

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ!! ታዘዘኝ ስንት ብር ነዉ

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ውዴ

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችነን ሰላም ያድርግልነ እናዝህ አለነ ኢን ሻአላህ ወድሜ በርታ ፈጣሬ እኛንም ለሀራችነ ያብቃነ

  • @aminaail4814
    @aminaail4814 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድም ያምራል ኢንሻ አላህ እንጠ ልብሀለን በትንሽ. ግዜ በኃላ

  • @zedusman
    @zedusman 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉ ወላሂ ያምራል እዘዙ ቤታችሁን አሳምሩ አገር ካገቡ በፊት 👍👍👍

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ዜድ ደምርኝእህት

    • @tueb3879
      @tueb3879 2 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6dr ነይእንደማመር

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ዴስ አለህ ያገሬ ልጅ
    ቤቴ ሲኖረኝ ትፈርሽልኛለህ

  • @hayatwello
    @hayatwello 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ በጣም ጎበዝ፣ጠካራ፣አሰተዋይልጅ. አላህይጨምርልህ በርታ ወንድሜ ብዙእጠብቃለን
    እሰርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ

  • @hsgdgggshsgsg4509
    @hsgdgggshsgsg4509 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምያምሪል ደስታህ ደስታየ ነውወንድሜ ዳውድ ግን ስንት ሺብሪ ነው

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ዳዉዲ የምር ጎበዝ ነህ እሙሰኪናና ሰኪና ጋር አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በርታ 🌹🥀

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว +17

    🌹ምርጥ ነብይ 🌹ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አዛኝ 🌹 ምርጥ አባት 🌹 ነብዩሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ተቀላቀሉኝ 🌹

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኒ ውድ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ix3rx7cw3m
    @user-ix3rx7cw3m 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ የምራል የእኔ ወድም ጀግና ሰው ደስ ይለኛል ለራሱ ለጀገነ ለእኔ ብርታት ይሆነኛል በርታልኝ እናትህንም አደራ ከራስህ በላይ ተከባከባት እሽ አደራ ወድሜ እማን ምንም እዳይከፍት !!!!!!!

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 2 ปีที่แล้ว

      የቻናሌ ቤተሰብ እዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ዳውድ ከባለቤትህ ጋር የምትደሰትበት የምትኖርበት አላህ ያድርጋችሁ

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳዉዲየ ፈገግ እያልን ነዉኮ የምናይህ 🥰🥰🥰

  • @cagit6932
    @cagit6932 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይወድነትመቀሌእዳትሉኝአላለምመሰላቹህከከከከከስቀልድነው

  • @user-tr3hr7zc9l
    @user-tr3hr7zc9l 2 ปีที่แล้ว

    መቅደላ ታደረስልኛለህ ዳዉድየ በጣም ያምራል ባረንጎደነዉ የምፈልገዉ እኔግን

  • @user-oq7pu3dx4p
    @user-oq7pu3dx4p 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ከሚስትህ ጋር ያገናኝህ ወድሜ

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 2 ปีที่แล้ว +9

    አይ ዳዉድ ቸብቸቦ አላለም፣ሚስኪን እኮ ነህ

  • @zedhabeshawiy9080
    @zedhabeshawiy9080 2 ปีที่แล้ว +6

    የፍራሹን ከነትራሱ ዋጋውን ንገረን

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ዘድየደምርኝውዴ

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሚስትህንነ ልጅህን ላሀራቸው ያብቃቸው እዳተ አይነቱን ወድ የወፈቀኝ ያርብ

  • @user-fu2vm1fv8w
    @user-fu2vm1fv8w 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም በሀገራችን ፈታህ አምንልበትን ግዜ አላህ ቅርብ የድርግልን ያራብ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 2 ปีที่แล้ว +18

    ነብዩሙሀመድሰለላሁአለይሂወሰለምእንድህብለዋል እኔየማቀዉንብታቁኑሮ ብዙአልቅሳችሁትንሺትስቁነበር🌹ፕሮፍይሌንተጭናችሁኑኑኑኑ

    • @zebebahasen6673
      @zebebahasen6673 2 ปีที่แล้ว +1

      ሠለሏሁ አለይሁ ወሠለም

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +1

      ሡለላሁ አሊህወሰለም

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว

      እስኪ በዋስ አቅሩኝ ምንም አላውቅም😭😭

    • @hanaethiotube
      @hanaethiotube 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውዶችየ

  • @hassenaragaw2191
    @hassenaragaw2191 2 ปีที่แล้ว +7

    በያላቸሁበት ዱአ ለእህት ወድሙቻችን👍ስደተኙችን ከሀገራቸው በሰላም አብቃቸው ያረብ
    ሰላም ለሀገራችን 🇸🇳 ለምላሳችን ጥንቃቅ ይኖርን
    👉ነብዩ (صــــلى الله علــيــه وســـلم) እንድህ ይላሉ።የሰው ልጆች በምላሳቸው በሰበሰቡት ወንጀል በፊታቸው በጀሀነም ይደፋሉ ይላሉ ።» የሰው ልጆች ወደ ጀሀነም የሚገቡት በምላሳቸው በሰበሰቡት ወንጀል ነው።ኑ ፕሮፈይሊን በመጫን ቤተሠብ ሁኑ አብርን እንማማር

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህዳዉድየጤናቤትያድርግልህ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว

    w w w ኢንሻ አላህ ቤቱን እንጨርስና እንገዛለን መቀሌ ትግሬ😀😀😀አላለም ይመችህ ሲምር

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +4

    ከትግራይ ውጭ ጁንታውን ፈረተህ ነው ዳውድ ክክክክክአይዞህ እኛም ወደዛ ህድ አንልህም ክክክክክ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ አብዱዬ

  • @nametube4493
    @nametube4493 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ሲያምር ማሸአላህ ተባረከላህ የለለነው

  • @user-ri8qk8we9u
    @user-ri8qk8we9u 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው መጋረጃውንም ጠገም ብታረገው ይበልጥ ያምር ነበር

  • @asiaamam108
    @asiaamam108 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጤና በፋቅር ኑሪበት ወንድም

  • @rehimatube4288
    @rehimatube4288 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ልካም ልጅ ነህ ሲቀጥል ያምራል ሀገራቺንን አላህ ሠላም ያርግልን አሁንስ ልባቺን ተስብራል

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወጋውንንገርን ዳውድ እኔ አላህ ካለ ወደ ሀገሪ እግባለሁ ብያለሁ

  • @bilalhasanyoutubez9538
    @bilalhasanyoutubez9538 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማአሌኩም ማሻአላህ በጣም የምረል ሰት ነዉ ትራአስ ብ 12 የፍራሽ 4 አረት

  • @user-kh4je2eb9o
    @user-kh4je2eb9o 2 ปีที่แล้ว

    ወአ ወራ ወበ ዳውድየ ውይ ሁሌም ሳይህ ደስ ይለኛል ብቻ ታስቀኛለህ የዋህነትህ መብሩክ ብያለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከትግራይ ውጭ ያልካትን ግን እነሊጦ እንዳይሰሙኋኋህ ከከከ

  • @hawaasv1199
    @hawaasv1199 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ማሻላህ አላህ የፍቅር ቤት ያርግልህ የደስታ ቤት ይሁንልህ አቦ ሰኪና እኛንም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @mehbubamohammed9877
    @mehbubamohammed9877 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያምራል ግን የት ነው
    እንዴት ላግኝህ

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ያምራል ስት ነው የገዛሀው

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህወድምበጣምደስይላል ከሚስትህከልጂህጋአላህ ያገናኚህ

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታወንድሜ አላህሀገራችንን ሠላምያርግልንን

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስይላል ወዲም በርታ

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ያምራል ወልዳችሁ ከብራችሁለመዳርለመኮልያብቃችሁ

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያብራል ያለም ያርገው እናመሰግናለን ውድማችን

  • @Zehara-Tube
    @Zehara-Tube 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዳዉድ ወንድሜ እኛ ትናንሽ ዩቱበሮችንም አበረታቱን ሸር በማረግ ከአላህ ታገኝበታለህ

  • @gvnnn3839
    @gvnnn3839 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ጀግናናናናናና የሥደት ማሥታወሻ ነዉዉዉዉዉ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ ደሞ ሲያምር ቤትህ👌👌👌👍👍👍

  • @user-lw5nc7vt2d
    @user-lw5nc7vt2d 2 ปีที่แล้ว

    ዋላኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ብርታ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว

    ወዉ አሪፍ ነው ያምራል ሚስትህ እድለኛ ነች አቦ ይመችህ 👏👍

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጥሎብኝ አንደዚህ ሲፍረሽ በጣም እወዳለሁ ዳዉድ እንሻ አላህ እናዘሀለን በርታ

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 2 ปีที่แล้ว

      መዲ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወንድም መቄሌእንዳትሉኝ አላለም 😂😂😂😂አብ ሽር አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን አላህሰላምያድርግልን ያምራል 🌹

  • @iihj550
    @iihj550 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ደስይላል የጤና የፍቅርቤትይሁን

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሰሞ የት ነሽ ባሉካሽ ተዘጋጅቶ እየጠበቀሽ ነው

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3g 2 ปีที่แล้ว

    ዋዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህሌን አቡ ሠኪና
    መሻ መሻ አላህ
    መሻ አላህ
    ኡሙ ሠኪናም መተዉልህ ጥሩ ኸይወት እምትኖሩ አላህ ያዲርጋችሁ ማኛዉ👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ያምራል👍

  • @Tube-eb1jw
    @Tube-eb1jw 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአሏህ ታደርስልኛለህ አብዱ

  • @user-hd4cb5nz9s
    @user-hd4cb5nz9s 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ልሐምዱሊላ እንኳን በሠላም ገባሕ

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የት ነዉ ደሴ ነዉ እንደ

  • @ummuhayaat3935
    @ummuhayaat3935 2 ปีที่แล้ว +1

    Maashaa allaah

  • @fadela.hulbala8714
    @fadela.hulbala8714 2 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ በጠም ደስይለል ኢሽ ወንድሜ

  • @mamahlesty7440
    @mamahlesty7440 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአለህ ዳውዬ ወድሜ አብሽ ቤትህ ያምራል
    ዬቤት እቃዎች እና ዬመጅሊስ እስከዋጋቸው አሳዬን አሁንላ ገባሄው እደትነው ጀዛከላኸይር

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 2 ปีที่แล้ว

    Ma shaala abo sikina wagawu ngern

  • @NewNew-lo4zj
    @NewNew-lo4zj 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ

  • @hawaanon6197
    @hawaanon6197 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዉድሚ አላህ ያመረልጉበዚ ዉዱች ሚስት ትፈሊጉ እደዚህ ያመረ አረገችሁፈልጉ ከከከከከከ

  • @hanu-fq7ve
    @hanu-fq7ve 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ሲየምር ስት ነዉ ዋገዉ??

  • @sasifreek6684
    @sasifreek6684 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ቃላትየለኝም አላህይጨምርልክ

  • @ikramjamal8060
    @ikramjamal8060 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህ ይህ ቀን ናፈቀኝ እኔም ከልጂህና ከሚስትህ ጋር በሰላም ያገናኝህ 💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝🙏🙏🙏🙏

  • @zeyineb9669
    @zeyineb9669 2 ปีที่แล้ว

    የዋጋውን ነገር ሹክ በለን በጣም ያምራል. ማሻ አላህ

  • @aalkko274
    @aalkko274 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ወድሜ

  • @semiratube7496
    @semiratube7496 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዋው በጣም ያምራል ወንድማችኝ