በሂወቴ እንደዛሬው ደግጬ አላቅም ተልቅ ጉድ እቤቴ ግባብኝ😭

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 940

  • @saadaahmad6655
    @saadaahmad6655 9 วันที่ผ่านมา +65

    ወላሂ ስት አመት ስደት ተኑሮ ሀራምና ሀላሉን አለማወቅ አድ ሞት አይደለም ሱበሀን አላህ ሳታጃጅል ግደለኝ

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut 9 วันที่ผ่านมา +8

      መኖሩ ሳይሆን ዋናው መማሩ ነው እነሱ ዩቱብ አስክሯቸው ምኑን ያቁታል

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l 9 วันที่ผ่านมา +124

    ኢላሂ ሳታጃጂል ግደለኝ የዱና በ ፍቅር. ሳይሆን ለአሄራየ አደራህን

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 9 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @user-zh6oi5rx2l
      @user-zh6oi5rx2l 9 วันที่ผ่านมา

      @@Alhamedulilah651 ስብ ላርግሽ ነው ላይክ

    • @user-zh6oi5rx2l
      @user-zh6oi5rx2l 9 วันที่ผ่านมา +2

      @@Alhamedulilah651 እኔ ክይቱብ ክቲክቶክ ነጻ ነኝ አልሀምዱሊላህ በመልካም ነግር እሚትጠቀሚበት ያዲርግሽ

    • @user-zh6oi5rx2l
      @user-zh6oi5rx2l 9 วันที่ผ่านมา

      @@Alhamedulilah651 አርኩሽ ውድ

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz 8 วันที่ผ่านมา +1

      ምንችግረአለው ለዝችአጭረ ሂውት ትንሸ ፈታብትል አይሰው😢

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 9 วันที่ผ่านมา +91

    ሀራም አለይክ ምንም ቢሆን አላህ እማይፈልገውን አታድርጉ ኸይር ኢንሻ አላህ ለቀልድም ቢሆን ሤት እደ ወንድ ወንድ እደ ሤት መምሠል ❌በጣም ትልቅ ሀራም ነው ዳውድ ራሡ ከምር በጣም ፋራ ነው በሡሪ እደት ሚሥቱን ይለቃል😢አላሂሥቱር

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c 9 วันที่ผ่านมา +1

      አኡዚቢላ ጨሪሳተጃጃለቺ ልጁኳአውሊቂአላት አሲጠልታው

    • @tube8181
      @tube8181 8 วันที่ผ่านมา +1

      ብርአሳበዲቸው

    • @jemilahusein4126
      @jemilahusein4126 8 วันที่ผ่านมา

      ዶዩስ ናቸው ብር አስክሯቸው ነው አላህ ይጠብቀን

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k 8 วันที่ผ่านมา

      ብልግነ.ነው.ከሱራ.አነ.ሩተን.አተ.ነው.

    • @allahisone8107
      @allahisone8107 8 วันที่ผ่านมา

      ወላህትክክልነዉ ሀራሞአጀብአማይትዩጉደየለሞ

  • @DhHj-oo7ce
    @DhHj-oo7ce 9 วันที่ผ่านมา +85

    ከእስልምና የሚሶጣነው እኔ አድቀን ኮሜት ጥፌአላቅ ግን የዛሬው የሀይማኖቴ ጉዳይስለሆነነው الله መጨረሻችንን ያሳምረው

    • @jemila51
      @jemila51 8 วันที่ผ่านมา +6

      አሚን አላህ ያሳምርልን

    • @zahraali5087
      @zahraali5087 8 วันที่ผ่านมา +4

      1ለቀልዲም። ይሁን
      2የምሩምይሁን
      ፈርቶም። ይሁን።
      ኢለል ሙክረህ። ተገዶ ታልሆነ በስተቀር። አላህንየሚያስቆጣነገር የሚሰራሰው
      ተገዶምይሁን። ሊገሉት። ታልሆነበስተቀር ያስወጣል
      ተስልምናወቷል።
      ስለዚህ።
      አላህንክደሻል። ወተሻል።
      አላህሂዲያይስጥሽ
      አኡዙቢላ። እኔስ።
      ሰብስክራይብምሆነ
      ኮሜትምሆነ
      ላይክ
      አዲርጌአላውቅም
      ግንያወኩትን። አይቸዝምአልልምብየነው
      የተጠላ። ተስልምናየሚያስወጣነገርነውብየነውው

    • @user-ig2lb2hg1c
      @user-ig2lb2hg1c 8 วันที่ผ่านมา

      ከስልምና ወተሻል እንደት ትያለሽ ወንጀል ሰራችጅ

    • @ZamzamSaeid
      @ZamzamSaeid 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂ያለኢልም ፈተዋ 😢😢😢እስልምናዋ አይፈርስም ግን ህልም ነው ዬሰራቺው 😮😮😮

    • @DhHj-oo7ce
      @DhHj-oo7ce 7 วันที่ผ่านมา +2

      @@ZamzamSaeid ከእስልምና ወተሻል ሳይሆን የሚሶጣ አትስሩ ለማለትነው ስለኢልሙ አልሀምዱሊላህ የፈለግሽውንጠይቂ ነገር አታዙሩ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 9 วันที่ผ่านมา +59

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጀኦ ሴት ከወድ መምሳሰል ለቢዲዮ ብለሽ አላህን ፍሪ ያአላህ ምን አይነት ጊዜ ደረሰናል

  • @seidaseida3434
    @seidaseida3434 9 วันที่ผ่านมา +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ዉዱ ነብያችን ሙሀመድ ሶለሏህ አለይህ ወሰለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰላም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሱለሏህ😢😢

    • @user-ry4kw3sh2z
      @user-ry4kw3sh2z 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለላሁ አለዪሂ ወሰለም

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለላሁ አለሂወሰለም

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 8 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d 9 วันที่ผ่านมา +55

    ሠሚራ አላህን ፍሪ ስርአት ይኑርሽ 🎉🎉🎉

  • @user-zl7zm9jl3q
    @user-zl7zm9jl3q 9 วันที่ผ่านมา +23

    ማሻ አሏህ ኮሜቶች ደሥ ሥትሉ የኔ እቁወች አሏህ ይጠብቀን እሡ ከማይወደው ነገር

  • @MuhamedYimam-uh4bf
    @MuhamedYimam-uh4bf 9 วันที่ผ่านมา +36

    ሰሚራ ስህተት ሰርተሻል ከሙስሊም የማይጠበቅ ድርጊት ነው ያደረግሽው ዳውድም ይሄን ፖስት ማድረግ የለብህም ነበር ዛሬ በሱሪ ወጣሽ ነገ ደግሞ ፀጉርሽን ከፍተሽ ትመጫለሽ አላህ ይህዲክ በስ ካስቀየምኩሽ ደግሞ አውፉ በይኝ

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ከሷ የሱ መልቀቅ

    • @jfhf7531
      @jfhf7531 8 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ነው እኔም ድምራልኝ😢😢😢😢

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 8 วันที่ผ่านมา

      አዳሜአትሸወዱ ተመካክረውእየሰሩእኮነውአይይይ

    • @user-om8zz5qi5k
      @user-om8zz5qi5k 8 วันที่ผ่านมา

      እሄ.አለሀን.የሰቆጠል

  • @hikmayesuf-ep3js
    @hikmayesuf-ep3js 9 วันที่ผ่านมา +18

    ተይ ሰሚራ የኢስላምን ህግ አትጣሺ ሀራም ነው የዛሬውን ሳይሆን የነገውን አስቢ። መቼም አላህ እማይወደውን እየሰራሽ ያምርብሻል አልልሽም !

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 9 วันที่ผ่านมา +54

    ባለጌምንአይነት ሆንሺ የመዳም ቅመሞች ላይክ አታርጉ በገዛ እጃችን ተመንገዲ ወጡ አላህ ይሥቱርመ

    • @saudiksa5166
      @saudiksa5166 7 วันที่ผ่านมา +1

      አራ እንደው ሰብስክረይበቻው ቢያነሱ እኔስ መጀመራም አለደረኳቸውም እና ሊላህ ወእና እላሂ ራጂኡን የራቢ መጨረሸዬን አሰምርልኝ አሰምርልን

  • @Zinat-sm9st
    @Zinat-sm9st 9 วันที่ผ่านมา +17

    የመዳም ቅመሞች ዛሬ በስደት ሳለን ድናችነን በሚገባ እንማር ከተማርን ካወቅን አናጠፋም ጅህልና ትልቅ በሽታ ነው ሸሪአዎይ እውቀትን መማር የሁላችነም ግደታ ነው

  • @Ekrubintbaba
    @Ekrubintbaba 9 วันที่ผ่านมา +20

    አላህ ሂድያ ይስጥሽ ይች አለም ቀሪናት ለአኼራሽ እሰቢ

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j 9 วันที่ผ่านมา +7

    የአሏህ እዳች ወደሥልምና መጥተው ጠካራ እጂ ሢጃጃሉ አላየንም ከዛ ከጥመት ያወጣሽን ጌታ እደምን ታምጫለሽ
    ቪድዮውን አጥፉት
    እኔ የሚገርመኝ ላይክ የምታረጉ

  • @najattube
    @najattube 9 วันที่ผ่านมา +27

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q 8 วันที่ผ่านมา +10

    ቱቱቱቱቱቱ ወሏሂ ተጃጃልሽ አሏህን ፊሪ ድንሽን ተማሪ አትጃጃሊ
    ለዝህ ቪዶዎ ላይክ የምታደርጉም አሏህን ፍሩ

  • @user-gs8wp9mr8h
    @user-gs8wp9mr8h 9 วันที่ผ่านมา +53

    አኡዙቢላህ አላህ መጨርሻይ አሳምርልኝ እራ እዳዉ ትንሽ እንኳ አላህን ፍሩ ነገ ሞት አላባችሁ ሰሚራ ወላሂ ዛሬ ደስስብሎሽ ብሰሪም ነገ እማይቅርው ሞት አለብሽ እህቴ ዱናያ ብላሽ ናት ዱነሸን ተማሪ የሚጥቅምሸን በዚህ ሰአት አሁን ይህ ምንያሰትምራል መልሱን ላቺው

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 9 วันที่ผ่านมา +20

    ዛሬ ነበረ ዳውድ ጠበቅአድረገህ መግረፍ አላህ ይዘንልን ወደጥመት አትንደረደሪ እህት ድንሽንም ተማሪ

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp 4 วันที่ผ่านมา

      እሱን ነበር እጂ መግረፍ እደውም እኮ እስተሱሪው ቀረጣት

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 9 วันที่ผ่านมา +47

    ሰሚራ ሰለምቴ ነሺ ግን ዳውዲ ቢያስተምራት እዲህ አትመጣም ነበር ወላሂ እኔ አንዲ ቀን ፊቴን ሳልሼፋን የባሌ ጓደኞቹ ሳናይ መጡ እፊቴ ቆመ እና ከሄዱ ቡሃላ አውልቂ አለዛ ከዛሬ ቡሃላ አይለምደሺም ሊመታኝ ምንም አልቀረው በሰአቱ ቢከፋኝም ለካ መልካም ንው እዲህ በሚዳ ያላችሁ ሰዎች ዲናችሁን ተማሩ ወላሂ አዱኒያ ጠፊ ናት ይህን ቢዶ የስራሺበትን ዶላር መብላትሺን ዋስትና የለሺም ኢተቂላህ ያኡህቲ

    • @cgf8399
      @cgf8399 9 วันที่ผ่านมา +3

      ትክክክል

    • @user-oe2vd5qp8s
      @user-oe2vd5qp8s 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰለምቴ ናት እንደ ?

    • @selamghubrah7613
      @selamghubrah7613 8 วันที่ผ่านมา +7

      እኛ ሠለምቴዎች ሥንሠልም አምነን ገብቶን ህጉን አዉቀን ለአላህ ለመገዛት ነዉ ይህን ሣታዉቅ ቀርታ አይደለም እደዉ የዮቱብ ብር ቀልባቸዉን ሥላደረቀዉ እጂ ብቻ አላህ ሁላችንንም ሒዲያ ይሥጠን መጨረሻችንን ያሣምረዉ

    • @pxppxp5764
      @pxppxp5764 8 วันที่ผ่านมา

      እ ሰለምቴ ናት እንደ

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา

      @@selamghubrah7613 ትክክል አላህሂዳይስጣችዉእይ የእስልምናንህግእናደንብሳያቅየሚኖርየለም።
      ዩቱብአሳበደዉህዝባችንንሱባሀንአሏህ

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 9 วันที่ผ่านมา +15

    አሏህን ፍሪ ሴት በወንድ መመሰሰል ትልቅ ሀራም ነው አይ ዶላር አሳበዳችሁኮ ኢላሂ ሰትረን ያረብ አታጃጅለን

  • @user-sd1wt1pw9p
    @user-sd1wt1pw9p 9 วันที่ผ่านมา +10

    አላህን መፍራት ቀረ አላህ ሂድያውን ይስጥሽ ላችም ለባልሽም አኡዙቢላ ለድንያ ብሎ የዞህን ያክል ድበር ማለፍ አደኛ የወድ ልብስ ሀይማኖታችን አይፈቅድም ሁለተኛ በሱሪ አላህን ፍሩ ዛሬ እደዚህ ሆናሽ ሞት ቢመጣ ምን ብለሽ ልመልሺ ነው አላህ ፊት እባካችሁ አድ ነገር ከማረጋችሁ በፊት አላህን ያስቆጣል አያስቆጣም ብላችሁ አስቡ ለዱንያ ብላችሁ ድበር አትለፍ ኢተቅላህ

  • @newmobile227
    @newmobile227 9 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት የጅልባቧ ቆንጆ በሱሪ መጣች አይ ስልጣኔ ዛሬ በጣም አናደድሽኝ

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q 8 วันที่ผ่านมา +8

    ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ዛሬ ግን በጣም ስላስጠላሽኝና ትልቅ ወጀል ስለሰራሽ ነዉ ማለፍ ያልቻልኩት አሏህን ፍሪ ሀፍረት ይኑርሽ ምን እየሰራሽ እደሁ ቆም ብለሽ አስቢ ዱኒያ ጠፊ ናት አኼራን እሰቢ

    • @zeedhussen9218
      @zeedhussen9218 7 วันที่ผ่านมา

      ሰው ተመግደልአይበልጥም ሰውእሚገሉ አልፈሩ ጀነት እሚያስባ መስላቸው ደምእየጠ ጡነው ይህ ይገርምሻል እዲህያለ የዋህ ነው ያጣነው ታያት ነብሰገዳይ ይማሩበት ሰው ታልገደሉ ገዘብ የለም እሚ መስላቸው ከብቶች የነገሂወታቸውን ና የቤተሰባቸውንም እጣፉታና መከራ እሚያበዙና እሚያጠፉ ቢማሩበት ይቅርታግንልክነሽ ግን ደሞበሰውነብስ እሚጫወትን ምን እንበለው ብየጨቆኝ ነው

  • @bulanlestari5900
    @bulanlestari5900 9 วันที่ผ่านมา +13

    ሂይይ ምን ትመስላላች ዘጊ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @user-gk3le8wy3c
    @user-gk3le8wy3c 9 วันที่ผ่านมา +8

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ሂድያ ይስጥሽ ያረብ

  • @user-cp3cx2zg6m
    @user-cp3cx2zg6m 9 วันที่ผ่านมา +15

    ቱቱቱቱ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 9 วันที่ผ่านมา +4

    አረ እዳው ቀላሉን ነገር እንኳን ምን ይሆናል ብንተገብር እህቴ አንችአላሄ ወዶሺ ትዳር ልጆችን ወፍቆሺ ከስደት መልሶ ሀገር እየኖርሺ ምንይሆናል ፈጣሪሺን እያመሰገሺ ብትኖሪ

  • @HalefeyaAwolle
    @HalefeyaAwolle 9 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ ሂድየ ይስጥሽ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 8 วันที่ผ่านมา +4

    አሰተግፈረላህ እሙሰኪና😅😂😂😅
    ዛሬ ሙልጪ አርገህ ገረፍ ዳውድ😊😊

  • @hfghfgkgfgfb9316
    @hfghfgkgfgfb9316 9 วันที่ผ่านมา +13

    መሰሎችሽን አላህ ይገላግለን ሸይጧን

    • @user-ko6ct5hv7s
      @user-ko6ct5hv7s 9 วันที่ผ่านมา +2

      ያአላህ ያረቢ አተመጨረሻየን አሳምርልኚ አይዱንያ

    • @hfghfgkgfgfb9316
      @hfghfgkgfgfb9316 9 วันที่ผ่านมา +1

      እይ ወላ

    • @ktube8920
      @ktube8920 9 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይምራችሁ በላጭ ነገር ነወ

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ቪድው ይጥፋ አንድ በሀይማኖት አይቻልም ሲቀጥል ምን ያስተምራል እስኪ ይሄ እረ ተው አላህንም አንርሳ 😢😢😢

  • @zinabsulaiman9168
    @zinabsulaiman9168 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሡባሀን አላህ እላህ ከንደዝህ አይነትነገር ይጠብቀን

  • @user-qd5uj5qx7m
    @user-qd5uj5qx7m 8 วันที่ผ่านมา +3

    ደህና አረገህ ግረፍ

  • @hawa-cc8py
    @hawa-cc8py 9 วันที่ผ่านมา +5

    አኡዙ ቢላህ አላህ ፍሪ እህት

  • @user-hw8xf5ol7h
    @user-hw8xf5ol7h 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሜንቶች እናተስ ሀራም ነገር ለማየት ለምን ትሮጣለችሁ ሌላው ቪዶወው እይታው ትንሺ ነው መጥፍ ሲሆን ለመተቸት ከመሮጥ ጥሩ ሲሰሩ አበረታቱ

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r 9 วันที่ผ่านมา +5

    አበዛሽው ሰሚራ

  • @ftft-bf5ji
    @ftft-bf5ji 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጎቦዝ ደዊድ

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v 9 วันที่ผ่านมา +4

    ሳታበለሺ ውሰደኝ አለች አያቴ 😢ይቅር ይበልሺ

  • @ggm385
    @ggm385 8 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙቢላህ አላህልቦናይስጥሺ እህቴ

  • @user-cl7wl4cc3r
    @user-cl7wl4cc3r 2 วันที่ผ่านมา

    ሰሚራየ ባለቤትሽን ድብርቱን ለማላቀቅ ዘና ለማድረግ ብለሽ ነው የኔ ምስኪን ግን ውዴ. ይህ ደሞ ሴቶች ወንድ ጋ መመሳሰል ከዛሊክ ወንዶችም ሴትን መመሳሰል ሀራም ነው. ለወደፊቱ ባልሽ ሲደብረው በሌላ ነገር ፈገግ እንድል አድርጊው ፈረሽረሽ አድርገሽ ደስ የሚለውን ነገር ወደ ውጭ ወጣ ብለሽ ማዝናናት

  • @user-ek6yx8yp8h
    @user-ek6yx8yp8h 9 วันที่ผ่านมา +5

    انا لله وانا اليه راجعون اللهم احسن خاتمتنا

  • @fhhugf1296
    @fhhugf1296 9 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያሥጠላል

  • @AbdurohmanTube-to7sk
    @AbdurohmanTube-to7sk 7 วันที่ผ่านมา +1

    ያሸህ ባለቤትህን ደብቅ ወኔ ይኑርህ
    ከመጀመሪያው የተበላሸው ባለቤትህን በሚድያ ስታወጣ
    ነው

  • @amma4705
    @amma4705 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢተቂላ አወቅን እያላችሁ ካላህ መንገድ አትውጡ ሤት ወንድ ከተመሣሠለች ጀነትን እንደማታገኝ

  • @user-em9ez1nk2r
    @user-em9ez1nk2r 9 วันที่ผ่านมา +13

    ሂድያ ይስጥሽ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ😢😢😢😢

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 9 วันที่ผ่านมา +3

    ሱበሀንአላህ ሱብሩን ይስጥህ ዳውድየ የአላህ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 8 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙቢላህ እሄ መጃጃል ድንን ካለመማር የተነሣ ነዉ ዉዱ ነብይ ወድ በሴት መመሠልን ሴት በወንድ መመሠልን የአሏህ እርግማን ይዉረድባቸዉ ብለዋል እናትነሽ ልጆችሽን አንድ ሁሩፍ እያሥተማርሽ በፖሰሽ ለዱኒያም ለአሄራም እሚጠቅምሽን እናት የልጆቿ ተምሳሌትናት አስተካክሊ ያረብ በስትርህ መጨረሻየን

  • @ffgdt7803
    @ffgdt7803 9 วันที่ผ่านมา +2

    አቺ እና የጀማል ሚሰት ዝም ብላችሁ ለባሎቻችሁ ምግብ ሰርታችሁ ከቀረባችሁ የበቃችሀል ሌላው ይቀረባችሁ አያምረባችሁም

  • @seadaymam1248
    @seadaymam1248 9 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢አላህ የህድሽ የህድና

  • @AliAhmed-pu9wt
    @AliAhmed-pu9wt 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሀስቢአላህ ወናኢመል ወኪል😢😢😢😢

  • @hadra2150
    @hadra2150 8 วันที่ผ่านมา +1

    ከሚሤ ብዙ መድረሣ አለ ለምን ገብተሽ አትማሪም ኮመንት መፃፋ አሎድም ነበር

  • @VvxvbHhx
    @VvxvbHhx 8 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ ኡሙ. ሳኪና. አላህን. ፍሪ. እህቴ. ብር. ለመሰብሰብ. ብለሽ. አላህን. አታስቆጭ. እህቴ ረዛቂሽ. አላህ ነው

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሡበሀንአላህ🙄🙄

  • @user-eb2hg5ud2b
    @user-eb2hg5ud2b 9 วันที่ผ่านมา +4

    ኢተቂላህ. ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን እደት አሰበ ዉ አእሚሮሽ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 8 วันที่ผ่านมา

      ብር ነዋ ብርእኮ አወራቸዋል

  • @fatumaseid7525
    @fatumaseid7525 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን እያጠፋሽ አስታፉርለህ ትያለሽ በአላህ

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 9 วันที่ผ่านมา +4

    ወላሂ ሰሚራ አሳቀችኝ እኔኮ ትመችኛለሽ ግን ሀራም ነው ማሬ

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w 8 วันที่ผ่านมา +1

      ምኑን ናው እሜያስቀው

  • @user-zg8ss3yz6q
    @user-zg8ss3yz6q 8 วันที่ผ่านมา +3

    እኔስ ሰብስክራይቤን አስቸ ሂጃለሁ
    አሏህ ሂዳየ ይስጣችሁ ከልክ ካለፈ ዱኒያ ወዳድነት አሏህ ያዉጣችሁ
    ለልጆቻችሁ መልካም አራአያ ያድርጋችሁ

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አንሰቸለው

    • @AAa-pz5ib
      @AAa-pz5ib 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አነሣሁ

    • @user-cp8zp7cn4m
      @user-cp8zp7cn4m 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኔድሮምአላረኳቸውም

    • @user-lf1gz9bp5y
      @user-lf1gz9bp5y 6 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም አሰቻለሁ ምን ልማር ከነሱ😢

  • @user-wo8de9mm9k
    @user-wo8de9mm9k 7 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ ያረቢ እናት የዩቶብ ብር ያስሰከራችሁ አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ያረቢ ሀላልን እንጅ ሀራም እንዳታበላኝ

  • @areazz1754
    @areazz1754 9 วันที่ผ่านมา +1

    ላሀዉለዉላ ሰለምቴወችኮ ጀግና ነበሩ ያች የተለየ ነዉ😢

  • @DddrfGghjj3
    @DddrfGghjj3 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሏህ. ሂዳይሰጥሺ ጂልፊት አሏህእያመጥሺስለሆና እዴለምንሺቅሪ ሸይጥን

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c 9 วันที่ผ่านมา

      ሴትወድአትመሳሳልብላወን😢

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 9 วันที่ผ่านมา +19

    ይቱብ ግን ብሩ ምዲነዉ 😂ግን ሰዉን አጃጂሎ ጨረሰዉ😂

    • @Gurage4
      @Gurage4 9 วันที่ผ่านมา

      ዶላር😅

    • @zemzemzemzem6661
      @zemzemzemzem6661 8 วันที่ผ่านมา

      ሀሰዱ

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c 8 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @saadihaall9206
      @saadihaall9206 7 วันที่ผ่านมา

      እደ የትማን ይሠጣቻዋል እኛሠርተንም አለገኘን😂😂

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 9 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይምራሽ እኔም አላስችለኚ አለ ለጣጥፋችሁ ሳይ

  • @zinetumer1446
    @zinetumer1446 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነቢ🤔🤔

  • @user-gv7me7se8v
    @user-gv7me7se8v 9 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ የምትገርሙኝ ላይክ የምታደርጉ ሰወች

  • @user-yj5ji8sx2r
    @user-yj5ji8sx2r 9 วันที่ผ่านมา +3

    እረአላህይናአልሽ

  • @kamila6873
    @kamila6873 6 วันที่ผ่านมา

    አለህ ከደዚ አይነት ይጠብቀን

  • @user-ms4qq5nx3b
    @user-ms4qq5nx3b 9 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂 አይዱንያ

  • @user-jt2re9wc4w
    @user-jt2re9wc4w 9 วันที่ผ่านมา

    በለው እደት ነው ያማረብሺ ግን ይቅርብሺውደዋ

  • @user-cp8zp7cn4m
    @user-cp8zp7cn4m 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀንአላህ አላህ ሂዳይስጣችሁ

  • @AykelAykel
    @AykelAykel 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂ውልግድያልሺአላለም እሱተመቸኚ

  • @rasioppo7588
    @rasioppo7588 6 วันที่ผ่านมา

    አሏህዋ አደራህን መጨረሻየን አሳምረልኝ

  • @user-yf1iq6go5r
    @user-yf1iq6go5r 3 วันที่ผ่านมา

    አላህእድሁያሥቀርሽ አችአሠዳቢ የይሥላምጥላት

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 9 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይህዲሺ😢😢

  • @user-wh1qx4pd7o
    @user-wh1qx4pd7o 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጥብ ነህ ዳዉድ የወድ አልጫ በጥፊ ብደፍት አይደግ ማትም ነበረ

  • @rabia647
    @rabia647 9 วันที่ผ่านมา

    ኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው የሴት ጎረምሳ መጣብህ ዳውድ😂😂😂😂😂የኔማር አቡኪ አውልቂ ይላል ያባቱን ልብስ ለብስሽ 😂😂

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 9 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ በቅንነት❤

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 6 วันที่ผ่านมา

    ልጂቱ ሠለምቴናት እደት አተ ሀራምና ሁላልን እሥተዛሬ አላሥተማርካትም😢😢😢😢😢እረ ተዉ በብር ድናችሁን አትቀይሩ ያረቢ እደት እደደነገኩ😢😢😢😢

  • @hebe3258
    @hebe3258 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሱባሀን አላህ አላህን ፍሪ ምነው አንቺ

  • @AeWr-lh9ix
    @AeWr-lh9ix 8 วันที่ผ่านมา

    ተሇላሽ አምርብሻል❤❤

  • @taibataiba6949
    @taibataiba6949 วันที่ผ่านมา

    ወድሁነውሴትን
    የሚመሳሠሉ
    ሴትሁነው
    ወድንየሚመሳሠሉ
    አላህ
    እረግሟቸዋል
    ብለዋል
    እረሡል
    ሶለሏሁ
    አለይሂወሰለም

  • @user-pt9hw6yz7t
    @user-pt9hw6yz7t 8 วันที่ผ่านมา

    ወላህ እኔጠፍችኝ ሠሙቲ ብኽላነው የተብራራልኝ. 😁😁

  • @user-dp8fc4mp8p
    @user-dp8fc4mp8p 9 วันที่ผ่านมา

    Walahii wend timeslalech

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 5 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ትያለሺደሞ አኡዙቢላህ አደራህን ያኢላሂ😢😢

  • @SumayaAl-cm3hz
    @SumayaAl-cm3hz 9 วันที่ผ่านมา +1

    Astoofullahi😢😢😢

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂ዉነትየተወላገደችወየዉምንምኧላመረም

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 6 วันที่ผ่านมา

    ወይ ብር ሱብሀን አላህ እሮ እትጃጃይ ቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂😂

  • @user-mt3fs2ef8o
    @user-mt3fs2ef8o 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሰትርኒ ያረብ 😥😥

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሱበሀን አላህ

  • @user-zs5pv6wo4o
    @user-zs5pv6wo4o 9 วันที่ผ่านมา

    ምንአልቀረሽልታብጂነዉደ

  • @GgGgg-zb3li
    @GgGgg-zb3li 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአለህ መጨረሻዬን አሳሚሪልኝ አደረ

  • @user-qh2ki9qb2k
    @user-qh2ki9qb2k 8 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ ለዱኒያ ብላችሁ ነገየሚቆጫችሁን ነገር አትስሩ አላህ የህዲኩም

  • @DHEHEJRJ
    @DHEHEJRJ 9 วันที่ผ่านมา +2

    እድህአርጎማሥጠላት ሀራም አለይ እኝክ

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኣኡዙቢላሂ ካንዳዚ ኣይናት ስራ ኣሏህ ይጣብቃን🤲🤲🤲

  • @user-dl8em4jq6r
    @user-dl8em4jq6r 9 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂ወየው በሳቅቅቅቅ ሞትኩኝ

  • @uaeuae3550
    @uaeuae3550 9 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢሏ ሚኒኪ አሏህን ፍሪ
    አሏህ ሂድያ ይስጥሺ
    ቱቱ

  • @user-qm4zb8jv7h
    @user-qm4zb8jv7h 5 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ አላህ ልቦና ይስጥሽ ሴትም በውድ መመሳሰል ወድም በሴት መመሳሰል ረሱል ከልክለዋል !!!!

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 7 วันที่ผ่านมา

    😅😅 😂ሰሚራየ😊

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 እኔ የሳኩት በዳ ውድ ነው ዘገነችው😅😅😅😅

  • @AdemAdem-hv7uh
    @AdemAdem-hv7uh 8 วันที่ผ่านมา

    አይ ያልንብት ግዜ ወላሂ ያሳዝናል አንቺ እያዩ የሚድጉ ልጆች ምን እንደሚሆኑ አላህ ይወቅ

  • @user-yz7cl3ew8m
    @user-yz7cl3ew8m 8 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ አረ ወገን ወዴት እየት ሂደ ነው አይ ዶላር የስራህን ይስጥህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረልን

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የምር ዳውድ ለቤቱ ታታሪነው አችግን ወጥ እረገሽ የምሰሪው እጅ እጅ አለ