ጀማል መታስሩን ሄጄ አረጋግኩ ያሳዝናል😢

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 668

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 8 วันที่ผ่านมา +106

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ እረሱል ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 8 วันที่ผ่านมา +2

      ሱለላህ አለሂወሰለም

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m 8 วันที่ผ่านมา +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉

    • @AhlanAhlan-os4xd
      @AhlanAhlan-os4xd 8 วันที่ผ่านมา +1

      saw saw saw saw ❤❤❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 8 วันที่ผ่านมา +1

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 8 วันที่ผ่านมา +163

    በተመልካችም አትፍረድ ዩቱበሮች 90ፐርሰቱ ሂወታችሁ ፕራክነው ተመልካች እውነት መስሎት ሲጨነቅ ሲያለቅስ ከቆየ በኋላ ፕራክነው ይባላል ምን እናድርግ

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 8 วันที่ผ่านมา +4

      በትክክል፥ፕራክእያሉ፤ይመሻለቃሉ፥እኛአናዉቅም

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 8 วันที่ผ่านมา

      ሳህ 😂😂😂😂😅😅😢😢

    • @ethiopia5567
      @ethiopia5567 8 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤❤❤❤❤​@@ccttaaqq8304

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@RahmaRahhmaደምሪኝ❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 8 วันที่ผ่านมา +30

    በመጀመሪያ አላህ ያስፈታው ሲቀጥል በተመልካች አትፍረዱ እራሳችሁ ለብርብላችሁ ሁልግዜፕራክ እያደርጋችሁ እደት እንመን😮

  • @melektube
    @melektube 8 วันที่ผ่านมา +25

    ምከረው የሰው ገንዘብ አይጠቅምም ለጊዜው ብቻነው እሬሳ እንኳን አይነቃነቅም አውፍ ካልተባለ ሐቀኛ ሰው ስሙ እንዳይነሳበት በመጥፎ ሆነ በጥርጣሬ በጣም ይጥራል አላህም ይጠብቀዋል የኦንላይን ስራ ጥንቃቄን ይፈልጋል

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 8 วันที่ผ่านมา +48

    አይ አላህ ብቻነው የሚታመነው ግን አጀማመሯ ቀልድነው የሚመስለው የሠው ሀቅ ካለበት ይመልስ አይጠቅመውም እዱንያ ጠፊናት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 วันที่ผ่านมา +1

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክልቀልድነውየሚመስለው፣ደምሪኝውደ❤

    • @HawaHawa-xs2sr
      @HawaHawa-xs2sr 8 วันที่ผ่านมา +2

      የኔን 30ሺብር በልቶ አልመልሥም አለ መጂለሥ አዝዠው ያላልኩትን ሠርቶ ያዘዝኩህን ሥራ ወይም መልስ ብለው አላቅልሽም አለ አላህ ይካደው የሥራውን ይሥጠው ሥራውን ሁሉ ዝግ ያድርግበት ያሠበው አይሣካለት ወላሂ አወፍ አልለውም ይሄ ሌባ

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 8 วันที่ผ่านมา

      @@HawaHawa-xs2sr የኔውድ ሁሉም አላህ አለበት ስደቱንም ቀምሶታል መችም እዴት ሁኑ እደሚመጣ የቀዋል ሠው መጥፎ ቢስብልሽ አችደሞ ጥሩ እሠቢ ሁቢ ብድር መላሽው አላህነውና አውቆም ተበላ አላህ የበቃሻል የኔውድ እኳን ከደበኛጋ አይደለም ከናት ከአባት ጋር እያፋጀነው ገዘቡ እና አይዞሽ

    • @user-iq8tu8wn2n
      @user-iq8tu8wn2n 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@HawaHawa-xs2srሥንት ግዜሽ ደሞ ለምን ብሩን አልመለሠልሽም

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c 8 วันที่ผ่านมา +26

    ይህን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ❤ እህት ፣ወድሞቼ በፀሎት እና በዱአቺሁ አስቡልኝ 😢 ወድሜ ሞቶብኛል 😢እኔም በሰው ሀገር ታምሜ አለሁ 😢 ብቸኛው ወድሜ ነበር የ20 አመት ወጣት😢😢😢😢

    • @ekiramgashaw3861
      @ekiramgashaw3861 8 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ ይዘንላት ሁላችንም ወደዛው ነንን አንችን አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ዱአ አረጊልት አታለቅሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@ekiramgashaw3861አሚንደምሪኝውደ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา +1

      አላይዘንልምት፣አንችንም፣አላህሶብሩንይስጥሽ😢ኡፍ

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 8 วันที่ผ่านมา +1

      የአላህህህ ይከብዳል ታሟ ነበር እዴ አላህ ይረሀመው 😭😭😭😭

    • @Meka-uo7js
      @Meka-uo7js 8 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እህት ሦብሩን አላህ ይሥጥሽ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 8 วันที่ผ่านมา +11

    አይይይ ያሳዝናል በጣም ፈርቼለት ነበር 😢አላህ በሰላም ያውጣው ያረቢ🤲❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 8 วันที่ผ่านมา +71

    በዚህ ግዜ ዉሸት በዛ ፕራክ በዛ ዉነትም ቢወሩን ማመን አንችልም

    • @user-lc5fl6sb8r
      @user-lc5fl6sb8r 8 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา

      ትክክል❤ደምሪኝ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b 8 วันที่ผ่านมา

      @@ekramemohamad7392 እሽ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 8 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @user-tv1ko8yo4y
      @user-tv1ko8yo4y 6 วันที่ผ่านมา

      ብሯን ይመልሥ ከመሳደብ በቅንነት መመለሥሲችል ይሳደባል አፍ በጣም ባለጊነው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 8 วันที่ผ่านมา +20

    እኔም ፕራክ ነዉ የመሰለኛ ለምን ሁሉንም ነገር ፕራክ ስለምትሉን

  • @shjking2439
    @shjking2439 8 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ቀላል ያዲርግለት ልጂ አሣዳጊነዉ ሚሢኪን

  • @zinatzinat555
    @zinatzinat555 8 วันที่ผ่านมา +6

    አላህይርዳው ያረብ

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 วันที่ผ่านมา +2

    እነሰ የሚሰራ ሰው አይወደም አበሸረ በርቱ እንደኖት ያለተን ያበዞልን ማን እነደኖት የሚስርራ ህልም ወላሂ ጀገኔች ኖች ማሸአላ በጠም ነወ የሚወደች❤❤❤❤❤

  • @Chnal6
    @Chnal6 8 วันที่ผ่านมา +15

    እኔም ቀልድ መስሎኝ ነበር አለህ ነፀ ይበለዉ አብሽሩ ለበጎነዉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา +1

      እኔምመስሎኝነበል❤ደምሪኝ

  • @user-cm3jn7rh8n
    @user-cm3jn7rh8n 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ አላህ ይጠብቀው 😢😢😢😢😢😢

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 8 วันที่ผ่านมา +1

    ይፈታል ኢንሻአላህ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 8 วันที่ผ่านมา +11

    አላህ ይውደድህ ዳውድ እኔባለፈው ስለጀማል የሰማሁት እዳላዝ አርጉኝ ነበር አተሀቁን ተናገርክ ሀቀኛተሆክ እጠልባለሁ ኢሻአላህ ጀማል ችግሩኮ በስነስረአት አያናገርም ሰውአያከብርም ትግስት የለውም 😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝውደ❤

    • @HawaHawa-xs2sr
      @HawaHawa-xs2sr 8 วันที่ผ่านมา +2

      አረ እህቴ ከሌላ እዘዥ ሌባነው ጀማል ሥራ ያልሽውን አይሠራም እኔ 30ሺ ብር ቀብዲ ከፍየው ያልታዘዘውን ሠርቶ አልቀበልም ብሩን መልሥ ወይም ያዘዝኩህን ሥራ ብለው ሥድብ ነው የመለሠልኝ አላህ የሥራውን ይሥጠው የያዘው ይጥፍ በረካ ይጣ ሌባነው

    • @SadaY-qe8ti
      @SadaY-qe8ti 8 วันที่ผ่านมา

      በየኮሜቱ ስር አጨቅጭቄ እሱ የስራውን ያገኚል

    • @SadaY-qe8ti
      @SadaY-qe8ti 8 วันที่ผ่านมา

      በፈለገይበት መጥለብ ትችላለች

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 8 วันที่ผ่านมา

      @@HawaHawa-xs2sr ልክነሽእህቴ እኛበሰው ቤትእየተሳቀቅን እያመጣን አደለም30ሸ1ሽ አላግባብተሆነይቆጫል መህራባውደዋ አችም ሀቅሽንያስመልስልሽ

  • @user-xd1gv7mt2j
    @user-xd1gv7mt2j 7 วันที่ผ่านมา

    ልክነህ ወንዲሜ ጀማልን አላህ በሠላም ያውጣው ከሥር ቤት

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 8 วันที่ผ่านมา +13

    እውነት ከሆነ እንኳን ታሠረ የሠው ሀቅ ከአቅም በላይ ነው የሚበላው ጭራሺ አላህን አይፈራም ወላሂ የጓደኛየን እቃ አዛው የ13ሺ ቴሌብዢን 17ሺ ለምን 4ሺ ጨመረ ከፍራሹ3 ሺ ወሥዷል ከእቃዋ ሁሉ በአጠቃላይ ከ16ሺብር አጭበርብሯታል አላህ የጁን የሥራውን ይሥጠው እሧሥ በመዳም ኩሺና ተጠግራ ታገኘዋለች ለሡ ግን የሠው ሀቅ የትም አያደርሠውም ሥግብግብ ደሞኮ የሥደትን ኑሮ አይቶታል እንደት ገዘብ እንደሚመጣ ያቀዋል

    • @ekiramgashaw3861
      @ekiramgashaw3861 8 วันที่ผ่านมา +3

      ወዳችሁ ነው እምታረጉት አይደል እንዴ አይ ሰው

    • @HawaHawa-xs2sr
      @HawaHawa-xs2sr 8 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ የሥራውን ይሥጠው በጣም ሌባነው እኔ 30ሺብር ቀብድ ከፍየው መጂለሥ ሊሠራልኝ ተሥማምተን የሠራልኝ ግን ያላልኩትን ምንም የማይመሣሠል. አላህ በዛው ያሥቀረው እሥከመጨረሻው

    • @user-kc5fl5yu2w
      @user-kc5fl5yu2w 8 วันที่ผ่านมา +2

      ሀበሻኮፍላጎቱ 99 ነው ያዘሽውን ትተሽ ሌላ አይተሽ አምሮሽ ይሆናል😅

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 8 วันที่ผ่านมา

      @@user-kc5fl5yu2w የት አየሺ የታዘዘውን አይሠራም ሢጀመር በአንደኛው ደረጃ በውድ ሢታዘዝ በርካሺ የማይረባነው የሚያሠራው ገንዘቡን ወደኪሡነው የሚያረገው የመጨረሻ ሥግብግነውነው

    • @user-zw4vc5mf9z
      @user-zw4vc5mf9z 8 วันที่ผ่านมา

      በረካሁኚ​@@user-kc5fl5yu2w

  • @EThiopian189
    @EThiopian189 8 วันที่ผ่านมา

    Asyii ankwan leba now jamall!!!!❤

  • @AminaAmina-wn6xv
    @AminaAmina-wn6xv 8 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ በሰላም ያምጣው

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 8 วันที่ผ่านมา +18

    ይፈታል ሚሥኪን ነው ጀማል እግዚአብሔር ይርዳው 😢😢😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝኝህት

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል አላሂ ይጠበቅች ❤

  • @goodgood3326
    @goodgood3326 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔናት ጀማል አላህይድረሥ ለትወላሂ😢😢አይ ዟህዳውድየ ያጋጥማል

  • @tube8393
    @tube8393 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዚ ዳዉድ አላህ ከይር ያሠማን 👍👍

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 วันที่ผ่านมา

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 8 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝውደ

  • @FatiMa-nx3sw
    @FatiMa-nx3sw 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢አላህ ይሪዳው ሚሲክኒይ❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንሥ❤❤❤

  • @user-tl6zh9vd5e
    @user-tl6zh9vd5e 8 วันที่ผ่านมา +5

    ጎበዝ ዳዉድ ሀቅ መቸየም አይወዱም ወላሂ አብሽረ ወንድም

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 วันที่ผ่านมา +6

    እኛጋ አታልቅሱ ምን እናድርግ እኛ ሆ ስት የሚስለቅሰን እያለ ደሞ በናተ እናልቅስዴ ራሳችሁን ቻሉ በቃ እኛጋ አታልቅሱ

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 5 วันที่ผ่านมา

      ሳህ እኔም የገርመኛል

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 8 วันที่ผ่านมา

    አይዞን አብሽሩ አላህአገራችንንሰላምያርገዉ

  • @AlfiyaKder
    @AlfiyaKder 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞች በርቱ እኔ ጎበዝ ወንድ ደስ ይለኛል ማሻአላህ❤

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d 7 วันที่ผ่านมา

    አብሽሩ አላህ ይፈርጀው ወድም 🙏🙏🙏

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይርዳዉ❤❤❤❤

  • @toybaahmed3983
    @toybaahmed3983 8 วันที่ผ่านมา

    ኢሻአለህ አላህ ይሁነው

  • @meriamjani9029
    @meriamjani9029 8 วันที่ผ่านมา

    እወነተህነወ ወድሜዋ ሚሰኪን ጀማልዬ አላህ ወደቤተሰቦቻ ይመልሰው

  • @rabyasaed4779
    @rabyasaed4779 8 วันที่ผ่านมา

    ያረብ አላህይድረሥለት ይለቀቃልይሻአላህእኔምወድሜንአሥረዉትነበር ከእርሻ አራትቀንታሥሮነዉየወጣዉ ኢሻአላህካላህተሥፋአይቆረጥምአብሽሩ

  • @toybaahmed3983
    @toybaahmed3983 8 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነውደ ዳዉደ❤❤

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c 8 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይርዳው 😢

  • @w5zv-bp9hu
    @w5zv-bp9hu 5 วันที่ผ่านมา

    አላህለቤቱያብቃው

  • @user-xy3sz3gl4p
    @user-xy3sz3gl4p 8 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክክል ዳዉድ

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 8 วันที่ผ่านมา

    አብሸር ጓደኛ አላህ ይጠብቅው ብር ጥፍ ነው የሰው ልጅ ወነው ጤና ነው ጀምል ወንድሜ አብሸር። አላህ ይጠብቅው። የለሁባታ ባታ😢

  • @user-cu4qh7cv7i
    @user-cu4qh7cv7i 8 วันที่ผ่านมา

    ሚስኪን አላህበሰላም ያስለቅቀዉ ያገራቺንነገር ከባዲሆኗል

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe 8 วันที่ผ่านมา

    የአላህ አላህ በሰላም ከእስርቤት ያውጣው ሀቂቃ እኛሰወች ከባድነን ምናለ ሶብር ብንይዝ እሱ የታሰረው አለ ስለገንዘብ እናወራለን ?አላህ ሂዳይስጠን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 7 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይድረስልሕ ጀማል አዮዞን❤❤❤❤❤

  • @TopG-wu3se
    @TopG-wu3se 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ በሰላም ያስውጣው

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 วันที่ผ่านมา

    አይዛሽ🎉🎉😢😢ለበጎንው😢😢🎉🎉❤❤

  • @habibahabib1019
    @habibahabib1019 8 วันที่ผ่านมา

    እንሸአላህ አለህ በሰላም ያዉጣዉ አይ ጀማል ወንድሜ የሰዉ ነገሪ ተዉና ዱአ አሪጉለት

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 7 วันที่ผ่านมา

    ያረብጀምአብሽረወድሜ

  • @user-ys3jd2bx2o
    @user-ys3jd2bx2o 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ነጃ ያውጣው ያረብ

  • @zabibaalnorry6538
    @zabibaalnorry6538 7 วันที่ผ่านมา +1

    😒😒😒😒Allah baselam yasefatah Ayzon wendemay metasere Yale naw 😍

  • @user-eh5kv3rs1h
    @user-eh5kv3rs1h 6 วันที่ผ่านมา

    ዳወድ ጄማልእምንደርሰ በአላህ አላህነጃያወጣው

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ነጃይበለው ያረብ ሙስሊም ወድማችንነው

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን

  • @alhilamobile5401
    @alhilamobile5401 8 วันที่ผ่านมา

    አይይጀማልአላህይድረስለት

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ እራህመቱን ይላክለት ለቀልዱም ለምኑም እሳዴባለሁ በሁላችሁም አይይይይ የሠው ልጂ አይታሰረ ይህ ስራአት አጥአገረ አላህ ነስሩን ያውረዲ እባክህ አተም ዝምበል 😊

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w 8 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይርዳው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 8 วันที่ผ่านมา +3

    ተመልካችቾ እንዳንዲ ሚንፕገሩት ኢያቁም የውሬ ይሮጣሉ እግዚብሔር ይርዳው ጀማል የዋህነው

  • @user-du4ps8sr5r
    @user-du4ps8sr5r 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይ ጥብቃችሁ ትክክልነህ

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 8 วันที่ผ่านมา +3

    ደግሞ የሰው ሀቅ 1ብርም ብትሆን ርዝቅን ያሸሻል አላህ ይጠብቀን

  • @user-jc1su7ot6r
    @user-jc1su7ot6r 8 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አቡ ሰኪና

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 8 วันที่ผ่านมา

    በሰላም አላሄ ለልጆቹ በሰላም ይውጣ እና ፕራክ ስለ ሚያደርጉ ነው ያላመነው

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 8 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @Donghutwice
    @Donghutwice 8 วันที่ผ่านมา

    jemal alah adreslh yareb

  • @Lyoutube-js7lv
    @Lyoutube-js7lv 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይድረስለት

  • @SumyaMaru
    @SumyaMaru 8 วันที่ผ่านมา

    الله يخرجو منسج يارب

  • @asenmahamadahmad8682
    @asenmahamadahmad8682 4 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ነህ

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q 8 วันที่ผ่านมา +1

    سبحا ن الله😢😢😢😢❤

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 8 วันที่ผ่านมา

    እሠይእንኳንታሠረየሚሥኪንገንዘብእየበላሢያንሥ

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 7 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ፍትሁን በቅርብ ያድርግለት 😢😢😢ያረብ

  • @zmzmamarekesad700
    @zmzmamarekesad700 8 วันที่ผ่านมา

    , አየየሰዉነገርየሱመታሰርእያለ
    የናተብርበጣምይገርማን❤❤❤❤❤

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያውጣው ከስር😢😢

  • @mainamaina830
    @mainamaina830 2 วันที่ผ่านมา

    አላህበሰላምያስውጣው😢😢😢😢😢😢😢

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 8 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jt2tz2ez5w
    @user-jt2tz2ez5w 8 วันที่ผ่านมา

    ሀዋ😭😭😭😭😭😭ጀማአዘሸሁ

  • @obsituutentiraa6692
    @obsituutentiraa6692 8 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢wallahiii mucaa kun malumaa baleesee hidhaan miskinaa koo

    • @ZaraBh-sz6ct
      @ZaraBh-sz6ct 6 วันที่ผ่านมา

      Baay'ee nama dhiba rabbiin haa hiiku😢

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 5 วันที่ผ่านมา

    አይ ሀገራችን አይታስርም አልልም የኔም ወንድሜ ሹፊር ነው ኢትዮጵያ ላይ እሚሆነው ልብ ይስብራል😢😢😢

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 8 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ በሰላም ያስወጣው ያርብ አተም ምርጥ ጓደኛነህ❤❤❤ ዳውድ

  • @user-kg7nn3kr4z
    @user-kg7nn3kr4z 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳው

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 7 วันที่ผ่านมา

    ዳዉደ አብሽር ደሞም ብሩን ሳይከፈሉ አታድረስ ጀማልን አላይ ይድረስለት

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h 8 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክልነህንፁህከሆ ይወጣል አይዛችሁዳውድ

  • @user-es6ir3xu6n
    @user-es6ir3xu6n 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይርዳው😢😢

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b 8 วันที่ผ่านมา +5

    መታሰርበ መፈፈታትያለነው አላህይድረስለት እኔምባሌ ባልሰራው ወንጀል ታስሮ ተጣርትተፈፈቷል

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 วันที่ผ่านมา

      መታሰር ምን ችግር አለው ደሞ

  • @samirahl6026
    @samirahl6026 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩምዳ በትክክልዉድ 🤭🤭🤔🤔😥😥

  • @user-dd6hg7mn3y
    @user-dd6hg7mn3y 8 วันที่ผ่านมา

    ዳዉድሀቢቢ አተመልካምነህ ገንሰለጀማልእያወክብዙአትበል የልጅቱንብርይመልሰ አታሸቃበወት እሱበሰዉያሾፋል አላህያሹፈበት የጀማልንእዳ እከፈላለሁእያልክነዉ መሸአላህ እናያለን እምንፈልገዉብራቸንንነዉ ክፈል

  • @utgj2354
    @utgj2354 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀዉ ቢታሰረ ነገይወጣም ግን ከባድነዉወላሂ ወንድልጂ ይታሰራል ይገረፉል አብሸሩ

  • @abulmarka6361
    @abulmarka6361 8 วันที่ผ่านมา +13

    ጭንቀት አታውሩን መሮናል😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 8 วันที่ผ่านมา

      ውዴደምሪኝ😢

    • @lolomarket7368
      @lolomarket7368 8 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla 8 วันที่ผ่านมา +19

    😢😢😢 አይይይ ሰውን ተወው ብቻ ጀማልን አላህ ይርዳው የኔ ምርጥ ወድም እሱ የሰው ብር አይወስድም ዳውድ ❤❤❤😢

    • @user-kd6jd9yo1i
      @user-kd6jd9yo1i 8 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂ የሆነች ልጂ እቃ ስራልኝ ብላዉ
      ሰደባት ብሩንም አልመልስም ለሚስኪን
      እሰጥልሻለሁ ብሎ ሰደባት ባለጌ ነዉ

    • @selamghubrah7613
      @selamghubrah7613 8 วันที่ผ่านมา +4

      ወሥዷል ይቅርታ አደመጠየቅ ተሣደበ ጠግቦ ነበር ይሔ ጥጋበኛ

    • @user-ph4xx9dk7d
      @user-ph4xx9dk7d 8 วันที่ผ่านมา +2

      ​አወ ወላሂ የኔ ጓደኛ ናት የሰደባት ሰምታችሁታል አይደል ይሄ ከንቱ

    • @love39347
      @love39347 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-kd6jd9yo1iእሰይ ሙጢ

    • @love39347
      @love39347 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@selamghubrah7613ደግ አደረገ ምድረ ደንቆሮ

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 8 วันที่ผ่านมา

    ጀማል አላህ ይድረስልህ

  • @umufewuzan5693
    @umufewuzan5693 7 วันที่ผ่านมา +1

    ብራክ ይቅር የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍

  • @user-kz3we1yj3j
    @user-kz3we1yj3j 8 วันที่ผ่านมา

    ዳውድ አላህ ይጨምርልህ አስተሳስብህ ጥሩ ነው

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 8 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሰላም ሰላም

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 7 วันที่ผ่านมา

    የኔጀግናጀም

  • @KaleKale-bg9ef
    @KaleKale-bg9ef 8 วันที่ผ่านมา

    ጉበዝ በርታ ወንድሜ

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x 2 วันที่ผ่านมา

    እይይይይይይይይ አላህ ይርዲዉ ያረብ😢😢😢😢

  • @MmOo-md8ok
    @MmOo-md8ok 8 วันที่ผ่านมา

    አላህሰላምይመልስልንሀገራችንን

  • @FatimaFatima-zd9qx
    @FatimaFatima-zd9qx 8 วันที่ผ่านมา

    አይይይ😢😢😢😢

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ከሆነ አሏህ ይድረስለት ወላሂ ጀማል ጥሩ ልጅ ይመስለኝ ነበር ከሜስቱጋ በስደብ ቪዶ ሲሰራ የቀልድ ይመስለኝ ነበር ባለፈው የሰደባትን ልጅ ሰምቸ በጣም አዘንኩበት ስደትን ባያቀው እሽ ግን ያቀዋል አልስማማ ካሉ ስዱቡን ምን አመጣው አሁን ሲወጣ ይቅርታ ይበላት ብሯንም ይመልስ ማን ሰደቃ ስጥ አለው ሀተ መልስኮ አልሰጠም
    ለምን
    ለሱም ለወደፊቱ ገባው ጥሩ አይደለም
    የእውነት ጓደኛው ከሆንክ ያስተካክል

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 8 วันที่ผ่านมา

    አለህይድረሲለትየረበሀዋአይዞሺ😢

  • @MakiaAbduro
    @MakiaAbduro 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤🤲🤲🤲☝️wayii jamaal

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x 8 วันที่ผ่านมา

    ፕራክ እያላችሁ ፈጣሪ አያርግባችሁ እጂ ሰትቀበሩ ብናይ እራሱ አናምንም

  • @user-ky3jk4px6p
    @user-ky3jk4px6p 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢