Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 10A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 10A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 645

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p 7 ปีที่แล้ว +151

    ዋውውውውውውው እንኳን ደሀና መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች እህቶቼ ቶሎ ሥራ ሥራ አርገችሁ ገባ በሉ የስደት ምርጥ እህት ውንድሞቼ በያለንበት የእግዚአብሔር ስላም አይለያን ስጣብቅ ነበር እስክ ለየው

    • @user-ec8hi8wy5d
      @user-ec8hi8wy5d 7 ปีที่แล้ว +1

      እኔ መዳምንም ሥራውንም ጥዬ መጥቻለሁ

    • @hermylovehermy6552
      @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ አሜን አሜን ማር

    • @user-ex2ti8ss7t
      @user-ex2ti8ss7t 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ መተናል ማር አብረን ዘና እንበል

    • @hiwothaddis1379
      @hiwothaddis1379 7 ปีที่แล้ว +2

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ Amen Amen

    • @berhankassaberhankassa60
      @berhankassaberhankassa60 7 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ
      Amen Amen Amen

  • @jemilaahmed6982
    @jemilaahmed6982 7 ปีที่แล้ว +5

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጲያዊ መባል የምር በጣም ትምህርት አለው አገራችን ወደኋላ መለስ ብለን እንድናይ አድርጎናል አገራቸንን ፍቅርና ሰላም ያላት ያድርግልን የዚህ ሾው አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን

  • @lejuyegzhbhr9850
    @lejuyegzhbhr9850 7 ปีที่แล้ว +3

    ፍጹም እግዚሐብሔር ከዚህ በላይ ማስተዋልና ጥበብ ይስጥህ ምን ማለት አልችልም አስተዋይ ሰው ነክ።

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l 7 ปีที่แล้ว +15

    የማለዳ ኮኮቦች ሰላማችሁን ያብዛው የ ድንግል ልጅ በእውነት ስለ እምዬ ሚኒሊክ እና ስለ ነገስታቶቻችን ገና አልተሰራም በርቱልን በጣም ደስስስ ይላል
    እሳቸው ባፈራች ሃገር ኢትዮጵያ ውስጥ መፈጠሬ በራሱ እድለኛ ነኝ
    ክብር ለነገስታቶቻችን

    • @rahmarahma5680
      @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

      ያሲን ይሄ ለአንተ ቦታ አይደለም
      አላህ ለከይር ነው እዚህ ቦታ የወደከው
      አብሽሪ

  • @user-fj2zi1fs2q
    @user-fj2zi1fs2q 7 ปีที่แล้ว +22

    ዋዉ ሲያምር ኢትዮጵያውያኔ ኩራቴ በእዉነት በጣም ኮራሁ። ሁሌ የህንድ ፊልም እያየሁ ለካ ሀገርን የመሰለ የለም ሆሆሆሆሆ

    • @fatereda6372
      @fatereda6372 6 ปีที่แล้ว

      ሰላም ናቹው

    • @ethiop1538
      @ethiop1538 2 ปีที่แล้ว +1

      Aw profilehnm keyer

  • @ribkatakele5932
    @ribkatakele5932 7 ปีที่แล้ว +37

    ይሄ ደስ የማይል ዳኝነት ነዉ። ምንድነዉ እርሱ ተወዳዳሪን እንዲህ ማስጨነቅ????? ዳኝነቱ የራሳችሁ ስራ እንጂ የተወዳዳሪዎች ድርሻ አይደለም።

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว

      እነዚህ አራፍተውነዋል

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 7 ปีที่แล้ว +8

    አፄ ሚኒሊኮች ዋው በተለይ ያሬድ እና ቅዱስ ልጅ አለም ሚገርም ትወና ነው ዘንድሮ ፍፂ ምን እንደሚውጣቹ አላውቅም በጣም ጠንካራ ተወዳዳሪዎች በዝተዋል ከባለፈው አመት በይበልጥ ደማቅ ሆኗል

  • @Sarah-wq9nq
    @Sarah-wq9nq 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው የመለስን ገፀ ባሀሪ ስሩለን ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +2

    ፍፄ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን አንተ እኮ ምርጥ ሰው ነህ ጀግና ጀግና ልጆች እየፈለፈልክ እያወጣህ ነው አሌክስ ምርጥ ሰው ስወዳችሁ እኮ

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l 7 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የኔ ጌታ እንባዬን አስመጣህኝ ልክ ነህ ሰው ላይ ያለምክንያት መፍረድ ህሊናው ጤነኛ ለሆነ ሰው ይከብዳል ሴት እህቶቼ በተለይ ምትፎክሪው በእውነት ነዘረኝ ከጸጉሬ እስከ እግሬ በርቱ ብራቮ በተግባርም እብደዚህ አገር ወዳድ ያርገን

  • @user-um5mw8ie5n
    @user-um5mw8ie5n 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ሥጠብቃችሁነበር ልክ ልጅ በር ለይተቀምጦ እናቱን እንደሚጠብቅ ህፃን ሆኜ ነበር ሠላማቹ ብዝት ይበል ዋው ጥሩ ሥራነው ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

    • @user-ud5lh8fi3p
      @user-ud5lh8fi3p 7 ปีที่แล้ว

      Ghanem Mobile እኔስ ስኞ ቀን ስጣብቂ ስለተስኝ አደራኩኝ

  • @ehetekassaye5579
    @ehetekassaye5579 7 ปีที่แล้ว +124

    ይድረስ ይህንን ሾ የምትከታተሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንደምን ሰነበታችሁ
    እኔ ደህናነኝ እና ምን ልላችሁ መሰላችሁ በእውነት ይህ ሾ ከማዝናናት ባለፈ ካለፉት አባቶቻችን ምን ያክል ለአገራቸው ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር የምንመለከትበት ነውና እኛም አገራችንን እንውደድ አንድ እንሁን በዘር በሃይማኖት ከመከፋፈል ይልቅ እርስ በራሳችን መተሳሰብ መረዳዳትን እናጎልብት# መጽሀፉም እንዲህ ነው እሚለው# ወንድሙን እየጠላ እግዚአብሔር እወዳለሁ ቢል እሱ ሃሰተኛ ነው # ያየውን ወንድሙን እየጠላ ያላየውን እግዚአብሔር እንዴት መውደድ ይቻለዋል?? ነው እሚለው አገር ማለት ህዝብ ነው ስለዚህ የሃገር ፍቅር በልባችን እንዲሰርጽ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይለየን አሜን

    • @ehetekassaye5579
      @ehetekassaye5579 7 ปีที่แล้ว +4

      በተረፈ የማለዳ ኮከቦች ካዘጋጅ እስከ ተዋናዮች ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ
      በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
      አመሰግናለሁ ።

    • @user-nl7pp8df4g
      @user-nl7pp8df4g 7 ปีที่แล้ว +1

      Ehete Kassaye ሰላምሽ ይብዛ እህት እውነትሽ ነው አሜን አምላክ አንድ ያደርገን

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 7 ปีที่แล้ว

      Ehete Kassaye Awo lik belashal yena ehite Amen
      Amen
      Amen
      Fity endamulow selamish yebza yena arko asbi emaaaa

    • @ehetekassaye5579
      @ehetekassaye5579 7 ปีที่แล้ว +2

      የድንግል ልጅ ነኝ ከክርስቶስ ፍቅር የምለየኝ የለም አሜን የአንችንም ሰላም ያብዛልሽሽ

    • @ehetekassaye5579
      @ehetekassaye5579 7 ปีที่แล้ว +3

      Rahwa shikor የኔ ቆንጆ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +39

    ዌል የኔ ምርጦች ውይ ፎፄ ግን ይከብዳል አንዱ ይውደቅ ቡሎ መፃፍ ፍፄ በቀል ጥሩ አደለም ይደብራል ፍፄ ይሔ ነገር የምር ይደብራል እራሳቹ ዳኙ ♥♥♥

    • @zineteshetu2516
      @zineteshetu2516 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም የኤርሚ ትክክል ቆንጆ

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 7 ปีที่แล้ว +20

    ወይ ሰኞ መጣህ እደ አገሬ መግባት እርቆብኝ ነበር ♥♥♥

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 ปีที่แล้ว +31

    እፉ የኔ ማሮች አስለቀሳችሁኝ ምን አለ መውደቅ ባይኖር

    • @user-ud5lh8fi3p
      @user-ud5lh8fi3p 7 ปีที่แล้ว +1

      መሲ የማርያም ልጅ እኮ የኔ አስተዋይ የኔ መካሪ እነሱ ለተሻናፊ እኔ ተጨንቄአለሁ

    • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
      @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 ปีที่แล้ว +9

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ ውይ እህቴ የእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ከትዎናቸው ይልቅ ፍቅራቸው አስለቀሰኝ እኛ ከእነዚህ ልጆች እሲ ፍቅር ምን እንደሆነ እንማር የእውነት ዳኝነት ይከብዳል እኔ በራሴ መድረክ ወተሽ ዳኝ ቢሉኝ መሃል ሜዳላይ ሁኘ ነው እማለቅሰው እፉ ሁሉም ቢያልፉ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ምኛታቸውን ያሳካላቸው በጣም ጎበዞች ናቸው

    • @tube3397
      @tube3397 7 ปีที่แล้ว +1

      መሲ የማርያም ልጅ አይ እጀራ ሰንቱን ያሳየናል እኔም አለቅሸ ሞትኩ አይዟችሁ

    • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
      @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 ปีที่แล้ว

      M LOVE M LOVE እፉ በጣም የኔ እህት እንዲ ነች ህይዎት አንዱ ከፍ አንዱን እምታረግ

    • @tsedaletsedale7166
      @tsedaletsedale7166 7 ปีที่แล้ว +3

      መውደቅ ባይኖረ ምን አለበት በጣም ነው ያስለቀሱኝ ፈቅራቸው ደስ ይላል ለኔ ሁሉም ጀግኖች ናቸው

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 7 ปีที่แล้ว +2

    Seriously syeum doing amazing job without exaggeration he is much better than European and other countries judges well done .I nominated you judge of the year's

  • @user-dp1ys8ls7x
    @user-dp1ys8ls7x 7 ปีที่แล้ว +5

    አሌክስዬ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥህ

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 ปีที่แล้ว +1

    የማለዳ ኮከቦች.. ..ዋው
    በጉጉት ስጠብቅ ስጠብቅ......
    ያሲን በመውደቅክ በራስክ ግዜ ያሳዝናል
    ጀግኖቹ ሴቶች እውነትም ጀግኖች
    ኮልታፋዋ አንበሳ ነሽ እሽ ለትንሽ ሳታስነቂ cover አደረግሽ ጎበዝ
    በተረፈ እናመሰግናለን መልካም ሳምንት ይሁንልን ለሁላችንም።

  • @user-zp9yh3gq6p
    @user-zp9yh3gq6p 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሠላማችሁን ያብዛው በእውነት ደስ ይላል በርቱ ሀገሬን የበለጠ እናተን ሳይና የምትሉትን ሰሠማ አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ለዘላለም ሠላም ያርግልን

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፋ አሁን እኔም መወዳደር አማረኝ
    ዳኞችዬ ስወዳችሁ እኮ!
    ፍፄ አቦሰላምህንያብዛልህ!!!

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 7 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ምርጦች አሌክስ ይመችህ

  • @bareatebareate7361
    @bareatebareate7361 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው ዋው ስጠብቅ አይኔ ቀልቶ ንድድ ብዬ ነበር እነመሰግነለን

  • @goochaltchaltu4658
    @goochaltchaltu4658 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምርጦች ምርጥ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሠላማችሁ ይብዛልን ውዶቼ

  • @user-xe4wx1dl8q
    @user-xe4wx1dl8q 7 ปีที่แล้ว +13

    ማለዳዎች በጉጉት ስጠብቃችሁ እንኳዋን ለሊድአው ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ጀግኖች,,,,, የኔ ኮልታፋ "ኢቶፓ" አልሽልኝ;;;; ኡፍፍ ድንቅ ስራ ነው አብሶ የሴቶቹ,;;;;; ቆንጆ ስራ ነው አሌክሶ

  • @susubintseid9836
    @susubintseid9836 7 ปีที่แล้ว +6

    ውውውውውይይይይይ እንኳን ሰላም መጣችሁ በር በር እያየሁ ነበር

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዝአብሄር ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ

  • @misszubida8148
    @misszubida8148 7 ปีที่แล้ว

    wawawawaw ምርጦች ፍፁም አስፋው በጣም ጉበዝ ዳኛ ሆነሀል ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-vq3qp5vk3h
    @user-vq3qp5vk3h 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ የዛሬዉ ደሞ ዋዉ በጣም ደስ ይላል

  • @mhi1940
    @mhi1940 7 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደና መጣችሁ የማለዳ ኮኮቦች በጣምነበር የናፈቅኝ ፕሮግራሙ

  • @user-py4fe2qt2x
    @user-py4fe2qt2x 7 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ይመቻቹ አሳመራቹታል ፕሮግራሙን እዉነትም የጀግና ልጆች ሀገር ኢትዮጵያ አቦ እንዳማረባቹ እንደ ኮራቹ ኑርልን ሀበሻነት ኩራት ነው እና ምርጥ ያገሬ ልጆች እንዲሁም የማለዳ ኮከብ አዘጋጆች ሁላችንም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ጀባ ጀባ ይበላቹ

  • @user-po4rg5ej6t
    @user-po4rg5ej6t 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይ በጣም ያስጨንቃል እሺ እረየኔቆጆች ሲያሳዝኑ ፍቅራቸው ደስሲል እረፍፄ በጣም ከባድ ነው እርስ በርሳቸው መዳኘት የለባቸውም አስለቀሰኝ ልጁ

  • @user-yh4xh1so3u
    @user-yh4xh1so3u 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውው ኧረ እንደት ነው የዘንድሮውስ አቦ ይመቻችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ ወዳችኋለሁ ቀጥሉበት በጣም አሪፍ ነው

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል።ፍፄ ዳኝነትህ ዛሬ በጣም ተመችቶኛል

  • @henoktasissa7797
    @henoktasissa7797 7 ปีที่แล้ว

    ይህ ሾው ብቻ ሳይሆን ልንማርበት የሚገባ በአከባብያችን እየሆነ ያለውን ነገሮች እንድንረዳ እና ቆም ብለን እንድናይ የሚያደርግ ለኛ ለወጣቶች የማንቅያ ደውል ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን።

  • @user-if6ic1gr6u
    @user-if6ic1gr6u 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው እኮን ሰላም መጣችሁ የማለዳ ኮኮቦች እደ ዘበኝ ሌት ተቀን ስጠብቃችሁ ነበር ውይይይይይይይ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ክትወናችሁ ፍቅራችሁ አስለቀሰኝ ምን አል መውድቅ ባይኖራ እፍፍፍፍፍፍፍ እህታችን ክስደት ቀራታ ዛሬን በማለፍ ምን ያክል ደስታ እደተሰማኝ

  • @user-wv5sy3ib7m
    @user-wv5sy3ib7m 7 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣችሁ
    ዋው ጥቁር ሰው በጣም ደስ ትላላችሁ ምርጣች

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 7 ปีที่แล้ว +2

    wellcom yemaleda kokoboch enkan dehna metachu🌷🌷🌷🌷💕✌

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +1

    Des stlu jegnochachn bertuln ye amye minilk ljoch wddddd😍😍😍

  • @aminabiidala6783
    @aminabiidala6783 4 ปีที่แล้ว

    Wow baye midhga xukurii sahuu

  • @user-ij5kg8cw5c
    @user-ij5kg8cw5c 7 ปีที่แล้ว

    በጌታ በጣም ያሳዝናሉ የሚገርም ብቃት ያላቸው ልጆች ናቸው

  • @user-yx6ni5xm4z
    @user-yx6ni5xm4z 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ይች መጨረሻ የሰራችው ልጅ ውስጤ ገባች ሰላምሽን ያብዛልሽ በ ፍፄ ሙድ የኔ ማር ስትመች ውድድድ

  • @user-oy5qg5pc3n
    @user-oy5qg5pc3n 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትወናነው የታል ቀጣዪ i like it

  • @selamyemana6532
    @selamyemana6532 7 ปีที่แล้ว

    እሚገርም ነው መጨረሻችሁን ያአሳምርላችሁ እናመሰግናለን

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያምራል በርቱ ያገሬ ልጆች ግን ያሬድ ስያለቅስ ኣስለቀስኝ

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว

    የዘንድሮ ተወዳዳሪዎች እግዚአብሔርን ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @salamgerma4480
    @salamgerma4480 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ዋው እምየ ሚኒልክ አይፈራም

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 2 ปีที่แล้ว

    እምየ ኢትየጵያ እግዛብሄር ሆይ ሰላምሽን ያብዛልን

  • @user-tf7xy9jl7g
    @user-tf7xy9jl7g 5 ปีที่แล้ว

    ነፍጠኞች አባቶቻችን ክብር ለናንተ ይሁን
    የማንም ወራሪ መጤ ዛሬ ጊዜ ሰጠኝ ብለው አባቶቻችን ይዘነጥላሉ
    ጎበዞች ወንድሞቸ

  • @hdjhdjjdgd8709
    @hdjhdjjdgd8709 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በእዉነት እግዜብሔር ያቆይህ ግልፅነትህ በጣም ነዉ ደስ እሚለኝ

  • @user-sj8ld4id7h
    @user-sj8ld4id7h 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን

  • @user-dq4mo2bn4u
    @user-dq4mo2bn4u 7 ปีที่แล้ว +4

    አይይ እዳዉ መወደቅ ባይኖር እረ አንደኛው ልጅ አስለቀስከኘ ወላሂ እህ ተሰቀሰቀ የኔ ወንድም አይዟቸሁ

  • @fritydemeke5541
    @fritydemeke5541 6 ปีที่แล้ว

    ሄልዬ የኔ ቆንጆ በደንብ ለመናገርና ለማሳመን ሞክሪ ውይ ድራማሽን በጣም እወድልሻለሁ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የተዋና ብቃት የሚታይበት ኢትዮጵያዊ መድረክ ብየዋለሁ ቀጥሎበት

  • @abebatadese7579
    @abebatadese7579 7 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮከቦች ሁሌም ውስጤናቹ በርቱልኝ የናተ ትውልድ ለኢትዮጵያ የነገ ብርሃኖች ናቸው

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 5 ปีที่แล้ว +1

    ዊይ መፍረድ በጣም ከባድ ነዉ ለኔ ግን ሁላችሁም አደኛ ናችሁ አይዞህ ወንድም ያጋጥማል አቅሙ አለህ ድንገት ተሰዉሮብህ ነዉ እንጂ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የማለዳ ኮከቦች በእውነት በጣም ፈታኝ ነበር በተለይ ጥቁር ሰው ቡድን ለይ ያሲን በጣም ነው ያዘንኩት ከሌሎቹ መለየትህን በተረፈው በርቱ ምርጦች እንወዳችዋለን ፍፄ አሪፍ ፎርማት ነበር ያቀረብከው

  • @ishe1134
    @ishe1134 7 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደናመጣችሁ. ዳኞችሁ ስላማችሁ ይብዛ

    • @ishe1134
      @ishe1134 7 ปีที่แล้ว

      ውይ ፍፄ ስላምክ ይብዛ ስውደ እኮ

  • @user-ct9ce2ho9m
    @user-ct9ce2ho9m 7 ปีที่แล้ว

    እውነትም ጅግኖች ናችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-qx6li7sy1p
    @user-qx6li7sy1p 7 ปีที่แล้ว +2

    ሀይ ሁሉም ባለበት ሰላም ይብዛለት አሜን ሲቀጥል ሞቶ የተቀበረ ብቻ ነው ተስፋ የሌለው እና አንድ ሰው በሂወት እስካለ ድረስ ከልቡ ከሰራ አለም ይገዛታል እና ተስፋ መቁረጥ የለብንም

  • @user-hh6xh2mo5w
    @user-hh6xh2mo5w 7 ปีที่แล้ว

    ወው ብሎ ዝም 💪😍

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c 7 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለው የዶሮ ነገስታት መተውኑ እጅግ ደስ እዲል ያድርገዋል

  • @user-vm9nr6ty4o
    @user-vm9nr6ty4o 7 ปีที่แล้ว +3

    ዊ ፍቅር እደዚ ነው እሚያገበግበው አይዞ ያርድ

  • @abigyalema166
    @abigyalema166 7 ปีที่แล้ว

    Omg enekuwane Dena metachulegn begugute setebekachu nber l wish the best for all !!!

  • @mokatawfeker8145
    @mokatawfeker8145 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ተመችቶኛል ደስ ይላል

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 7 ปีที่แล้ว +2

    እረ ወይኔ ሲያዛዝኑ ግን ይከብዳል

  • @waine6059
    @waine6059 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቃላት ያጥረኛል ፍፄ ግጥምህ ውስጤ ነው

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 7 ปีที่แล้ว

    ዋው የማለዳ ኮኮብ ውስጤ ናቹ

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 2 ปีที่แล้ว

    አሌክስዩ ስወድህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በጣም የማስበው ለዳኞቹ ነው ሁሉም ቆንጆ ነው የሰሩት በእውነት ወይ ጉዴ ዛሪስ ማዳም ገደለችኝ አንድም ስራ አልሰራሁ

  • @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397
    @djdbdfbbfhxnbfbfbbffb4397 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው በመጀመርያ ሰላም ያአገር ልጆች
    የማለዳ ኮከቦች አቦ ይመቻችው ደስ ይላል ያለፉትም ያላለፉትም በቆንጆ ሁኔታ ሰርተዋል በተለይ ያአባቶቻችን ወኔ በቻሉት መልክ አቅርበዋል ።
    በተለይ ባሁኑ ሰሀት ዘረኝነት በጣም በጣም ተስፋፍቷል ማለት ይቻላል እናም የምዬ ሚሊኒሊ ስራዎች ምን እደነበረ ለዘረኞች ጭቅላታቸውን ካልደፈኑት ይገባቸዋል ብዬ አስባለሁ።

  • @user-tf7xy9jl7g
    @user-tf7xy9jl7g 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆወች ሸዋ አማራየ

  • @heweyso4210
    @heweyso4210 7 ปีที่แล้ว +5

    አር ዳኝወች እንደለመዳችሁ እናተ ውየሚወድቀውን ምርጡላቸው እውይይይይይ ያለቀስው ልጂ ሲያሳዝን ያሲን ይመስለኛል በዚች ስተት ሲያሳዝን

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +4

    ያሲን ረዲ ተደናገጠ እንጅ ጎበዝ ነው ኡፍፍፍ አይዞህ ጎበዝ ነህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ጀግና ነህ ግን ጓደኞቹ አሳዘኑኝ

  • @helendemese1012
    @helendemese1012 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ናፍቃቹኝ ነበር በርቱ ያገሬ ልጆጅ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 7 ปีที่แล้ว

    Ereeeee huuuu akebedacheut betaaam Fitse asbachu tiru new gen yamaaaaal betam

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 7 ปีที่แล้ว

    Ye Ethiopia lij balhon neber mikochegn bertuln yene Ambesoch fetary yasadigachu Ethiopia lezelalem Tinur Amen 💚 💛 ❤ 😍

  • @user-jo6zn9uc5k
    @user-jo6zn9uc5k 7 ปีที่แล้ว

    ውይ ምስኪን ለነብሳችሁ ነው እንዴ የምትሰሩት ኡፍፍፍ ሲያሳዝኑ ወንዶቹ

  • @blatenawethio3516
    @blatenawethio3516 7 ปีที่แล้ว

    Mrt fth new ere tenx betam maledawoch

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ እናተ እንዴት ናፍቃችሁን ነበር ያሲን ማለፍ ነበረበት በእውነት ድምፁ በጣም ያምር ነበር ግን ውድድር ነው ችግር የለውም የዛሬ አመት እንጠብቀሀለን

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f 6 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ እናንተ ኣበዳቺው ኣንዲ እኒ ኮ ጠርጥሪ ነበር ።ገደል ግቡ

  • @zeharamuhammed9905
    @zeharamuhammed9905 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ያስደምማል ማሻአላህ ግልፅልፅ ዋውውውውውው ሀቅና ወሸቱ ተገለፀል

  • @mastsega5377
    @mastsega5377 7 ปีที่แล้ว

    uuuufffff zare desi belongali selamachuw yibezah endalew fiste❤❤❤

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ እግዚአብሄር ጥበብር ይጨምርላችሁ ምርጦች

  • @sherifosherifo2385
    @sherifosherifo2385 7 ปีที่แล้ว

    እንካን ደህና መጣቹ ደስ ይላል የዳንነት ጉዳይ ግን እንካን የማይደገም ሆነ ከባድ ነው

  • @Hu-uu7zg
    @Hu-uu7zg 7 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን በጉጉት ገደላችሁን እኮ

  • @zenushow9019
    @zenushow9019 7 ปีที่แล้ว

    wowwww ymwedachu marochey well came wedddddddd😘😘

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመችሽ ሕፃንዋ ልጅ ዋውውውውው ብየሽአለው ጀግና

  • @ainiiiiiii5053
    @ainiiiiiii5053 7 ปีที่แล้ว

    እኔንእኔን ልጨነቅ አሌክስዬ አንተ ብሰራው ይሻል ነበር ፍፄ ድንቅ ሰው አስተማሪ የድንቅ ድንቅ። እደው መጥ ቼ ባመሰገንኩ ውይ ምን ላርጋቹ ማለዳኦ ች ውላቹም እስቲ ስልካቸውን የምታውቁ ስጡን ሰላማቹን ያብዛው አሜን

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x 7 ปีที่แล้ว +4

    እረ በስማም እኔንም አስለቀሰኝ በኪዳነ ምህረት አይዞህ ወድም ሁሉም ለበጎ ነው

    • @user-zn2sk5nr8j
      @user-zn2sk5nr8j 7 ปีที่แล้ว +1

      ለናቴ የደስታ ምንጭ አድርገኝ ፈጣሪ በስም አብ ነው የሚባለው አስተካክይ

  • @adenashita911
    @adenashita911 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ጎበዞች በሩቱ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፍቅር አብዝቶ ይሥጣችሁ በጣም አስለቀሳችሁኝ

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 7 ปีที่แล้ว

    ዋውው እንኮን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction
    @ADwaMoviesandMusicsproduction 7 ปีที่แล้ว +1

    Ende set yaleksal 😂😂temechegn

  • @user-xz6dl2th9b
    @user-xz6dl2th9b 7 ปีที่แล้ว

    ያምራል፡በርቱ

  • @user-xv2zm4yk6s
    @user-xv2zm4yk6s 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ፍቅራቸው ደስ ሲል በጌታ

  • @adisiemandefro7540
    @adisiemandefro7540 7 ปีที่แล้ว

    attension to all yamaleda kokeb judges ,firstly i apriciate your program ,but this programm is not fair for these amazing and disciplined compitants, because they are already sisters and brothers ,thier feling touched my heart ,pls if u can dont do this ,you must judge your results by your way to all compitants. pls dont expect the result from the compitants.........wowwww.....they are so amaizing.tnx

  • @salamagetanh7794
    @salamagetanh7794 7 ปีที่แล้ว

    ያሢን ጎበዝ ነበር በርግጥ እዚህ አይደለም መጨረሻህ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ

  • @user-tr4gh2co8s
    @user-tr4gh2co8s 7 ปีที่แล้ว +15

    አይይይይይ እቅልፍ የራስህ ጉዳይ😏

    • @user-fx5cr3zx2s
      @user-fx5cr3zx2s 7 ปีที่แล้ว

      ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ
      አረ ተኚ ዋ!!!

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 7 ปีที่แล้ว

      ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-fs4of6sc2h
      @user-fs4of6sc2h 7 ปีที่แล้ว

      ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ እረእቅልፍ ነዉዋናዉ በስደትአለም እቅልፋችሁን ተኙ እህቶቸድራማዉ የራሱጉዳይ እንቅልፍካልተኛን ስራመስራትይከብደናል ስለዚህ ሰአታችሁንአታባክኑ

  • @user-lk3dk5op7g
    @user-lk3dk5op7g 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፀግሽ በጣም አከበርኩህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ