♦️ይድረስ ለእናት እና ለልጁ♦️ከቃና ዘገሊላ ከጋኑ ሥር♦️ የእናት አማላጅነት እና የልጅ አምላክነት ከተገለጠበት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • በቃና ዘገሊላ ተአምር የተደረገበት ቦታ

ความคิดเห็น • 26

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi หลายเดือนก่อน +6

    ፈቃድህ ይሁንና ለተቀደሰው ደጅህ አብቃኝ መድሃኒያለም🎉

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ ሆይ................. አደራ 🙏🙏እመቤቴ ሆይ................ አደራ 🙏🙏🙏

  • @ssss4655
    @ssss4655 หลายเดือนก่อน +1

    የአምላኬ እናት እመቤቴ ቅድስት ደግል ማርያም ሆይ አሁንስ ሰደት ሰልችቶኛል በቃሽ በይኝ ለሀገሬ አብቃኝና እኔን ለምስክርነት አብቂኝ ምን ጊዜም በአንቸ ተስፋ አልቆርጥም

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሕር የሚሳነው ነገር ሰለሌለ ለምኑት የልባችሁን መሻት ይፈጽማል አሜን

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይደርብን ❤❤❤

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele4147 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Embeyteye maariyaam huy Ebakeshiii keljeshii Astarqen
    Fekerta maariyaam
    Gebare Egziabehr belachuu Beselot Asbuun❤❤❤❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ለቤትሽ አብቂኝ እኔ ሀጥእ ስደተኛዋ ልጅሽ😢🤲

  • @user-ig1lt8fw2h
    @user-ig1lt8fw2h หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ❤❤❤😢😢😢

  • @KfleMaryam-gm1sn
    @KfleMaryam-gm1sn หลายเดือนก่อน

    ኣምላኬ ሆይ ወደዚህ ቅዱስ ስፋራ እንድ ደረስ ልቤን ቅዱሱን ነገር እዲያስብ ኣድርገኝ መልካሙን ነገር ላሳያችሁኝ ኣምላኬ መልካሙ ነገር ይስጣችሁ

  • @welansaali674
    @welansaali674 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜን ❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal หลายเดือนก่อน +4

    ይህ በአንተ ተአምር ካልሆነ ቅዱሱ ስፍራ እንዴት መምጣት ይቻለናል ሁሉ ማድረግ የሚቻልህ አምላክ ምኞታችንን የምታሳካ አንተ ነህና እማጸናለሁ ።አሁን ግን የጉዞዉ ዋጋ ስንት ገብቶ ይሆን?!

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይድረሰን❤

  • @Lozamariam-c8w
    @Lozamariam-c8w หลายเดือนก่อน +1

    ታድላችሁ ካመጣችሁት በረከት ብታካፍሉኝ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen amen

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤😢😢😢

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 หลายเดือนก่อน

    ካየሁት በኋላም ናፍቆቱ የሚረሳ አይደለም

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 หลายเดือนก่อน

    Glory to the Almighty God!!!

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 หลายเดือนก่อน

    Wow 🤩 ❤❤

  • @tigsit9674
    @tigsit9674 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AppAll-bl8mp
    @AppAll-bl8mp หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤