አክሳሪው የአዲስ አበባ ባቡር መስመር ሊነሳ ነው | ፓርላማው ዶ/ር አሸብርን በሕግ መጠየቅ አለበት | በህዳሴው ግድብ ስም የተፈጸመ ማጭበርበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አክሳሪው የአዲስ አበባ ባቡር መስመር ሊነሳ ነው | ፓርላማው ዶ/ር አሸብርን በሕግ መጠየቅ አለበት | በህዳሴው ግድብ ስም የተፈጸመ ማጭበርበር

ความคิดเห็น • 375

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 29 วันที่ผ่านมา +29

    የኢትዮጵያ ጀግና ኑርልን ሱዬ ደና ዋልክ አበቴ ሱዬ እና ሮባ ኑሩልን🎉🎉🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +25

    ስየ ለዋሚ ብራቱ ጥሩ ብለሀል ሳይሞቱ ማመስገን መልመድ አለብን

  • @woinea3883
    @woinea3883 29 วันที่ผ่านมา +52

    እኔ ሁሌም ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ በጣም የማዝነው በዚህ ባቡር መንገድ ነበር አቢቹ ይሄን ሁሉ ነገር ሰርቶ ይሄንን ከጨመረና ከተሰራ እሰይ ስለቴ ደረሰ አቢቹ አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን በላይ በላይ ይጨምርልህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy 29 วันที่ผ่านมา +3

      Amen and thank you 🙏

    • @Habtamu11178
      @Habtamu11178 28 วันที่ผ่านมา +1

      Thanks to you ​@@AW-bh6dy

    • @alemuamare3167
      @alemuamare3167 28 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ሰዎች ከወረዱ በኋላ ለመሻገር ብዙ ይሄዱ ነበር ።

    • @dawit-habesha
      @dawit-habesha 28 วันที่ผ่านมา

      anete korokoneda😂😂

    • @5million-coders-ethiopia
      @5million-coders-ethiopia 28 วันที่ผ่านมา

      ecode th-cam.com/video/-tDq5CQDios/w-d-xo.html

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +20

    ስየ ያራዳአ ልጂ እልም አለ ባቡሩ

  • @gelau777
    @gelau777 29 วันที่ผ่านมา +20

    ስዩሜ እንኳን ደህና መጣህ❤አሸብር የሚባል ካሃዲ፣ የኢትዮጵያ ስፖርት ጠንቅና ነቀርሳ ተነቅሎ እስኪጣል ፎርሳ ብለን ላንተ ድምፅ መሆን እንቀጥላለን😮😊😊

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q 29 วันที่ผ่านมา +24

    ስዬ ዐብቹዬ እኮ ገና እንደመጣ ትዝ ይልህ እንድሆነ ይሄን ባቡር ምንድነው እምናደርገው ብሎ ነበር ግዜውን እየጠበቀ ነው ማለት ነው ዐብቹ ጀግናችን

    • @MandefroYihune
      @MandefroYihune 26 วันที่ผ่านมา

      የ ፡ አዲስ ፡ አበ ፡ ባ ፡ ባቡር ፡ ሊነሳ ፡ ነዉ ፡ ያልከዉ ፡ እ ፡ ስካሁንም ፡ የቆየዉ ፡ አብይ ፡ ብርአንሶት ፡ መሆን ፡ አለበት ፡ እሱን ፡ ስሙን ፡ የማያስጠራ ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ተነቅሎ ፡ አብይ ፡ የሰራዉ ፡ የሚባሉ ፡ ነገሮች ፡ ብቻ ፡ እስከሚቀሩ ፡ ፈረሳዉ ፡ ዘረፋዉ ፡ ይቀጥላል

    • @hanabegashaw3331
      @hanabegashaw3331 24 วันที่ผ่านมา

      በቅድሚያ የከተማ አውቶብስ የምድር ባብር አነስተኛ ገቢ ሰፊ የሕዝብ
      ፍሰት ከከተማ ወደ ማምረቻ ፋብሪካዎች ተ/ቤት ወ.ዘ.ተበየትኛውም ሃገር
      ለትርፍ ሣይሆን በድጎማ የሚንቀሣቀስ ነው ይህ የባብር አገልግሎት ሲቋቋም 85/ፐርሰት
      የቻይና መንግስት25/ከመቶ የኢትዮጰያ መንግሥት ያውም በከፍተኛ ክፍያ በአነስተኛ ሰረተኛ
      ያውም ኤሌትሪካል ወጪን ቆጣቢ ሆኖ ሳለ በስው ሰራሽ ሴራ ከኤሌትሪክ ማጥፋት አስከልዩ ልዩ
      ሴራዎች መጉላላት ሲደርስብን ወዴት ማምራት እደተፈለገ ቀድመን ተረድተነዋል አውርቶ አደሮች
      ጉዳይ ገዳይም እደሆኑ ተረድተናል ወደ አንበሣ የከተማ አውቶብስ መስመር ላይ ከሚያገለግሉት በላይ
      የቆሙት ሶስት እጥፍ ይሆናል መቼስ የፓለቲከኞች እጅ የለበት ማለት አፍካዊ?

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 29 วันที่ผ่านมา +13

    ልክ ነው በባቡሩ ጉድይ ኮርዳዊት በሃይለኛው እየሰራበት ይገኛል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 29 วันที่ผ่านมา +12

    ስዬዬዬ ና ሮቢ የባቡሩ የሚኤድበት የተሰራው እኛ በሱ በተሰራው መንገድ በእግራችን ብንጎዝ የየምንኤድበትን አከናውነን ለምሳ ወደቤታችን እንደርሳለን አብቹዬ መቸም አታጣም መላ አንድ ነገር አርገው ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብሬ መመኪያዬ አብቹዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 29 วันที่ผ่านมา +33

    አላህ ሰላማችሁን ያብዛልን 🤲
    ስዬ 👋🥰❤️
    ሮቢ 👋🥰❤️
    ወፉ🐦 📷 👋🥰❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 29 วันที่ผ่านมา +20

    ስዬ ደራርቱም ብትሆን እየሳቀች በአትሌቶቻችን ላይ ተንኮል እየሰራች እያስለቀሰች ነዉ አሸብርም ደራርቱም ተወግደዉ ሀይሌ ገብረስላሴ ታታሪዉ ሰራተኛዉ ቅኑ ቢተካ ለዉጥ ይመጣል

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 29 วันที่ผ่านมา +9

    በወያኔ አገዛዝ በጨቅላ ዕድሜ ና በአዲሰ ትውልድ ሰለአገር ክብርና ፍቅር እንዲሁም ታሪኳን ሳይሆን እንዲማሩ የተደረጉት 🙏 አገር መጥላት ማጥላላት ! የዝርፊያ ሌብነትን ! የተለያዩ አፀያፊንና አሰከፊ ደስታ ርጊቶችንና ሱሶችን ! ሙሰኝነትንና ፅፈኝነትን ሰለሆነ ለህ ከህ ትውልድ ምንም አትጠብቅ
    !

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 29 วันที่ผ่านมา +10

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል 🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤💚💛❤💚💚💛💛❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 29 วันที่ผ่านมา +6

    ባቡሩ ከመሬት ውስጥ ቢሆን የተሻለ ይሆናል፣ከላይ የመኪና መንገድ ቢሆን ጥሩ ነው።ግን በባለሙያዎች መጠናት አለበት እንጂ ስለጠላነው መሆን የለበትም

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 28 วันที่ผ่านมา +4

    Amen 🙏🙏🙏🙏.ካለፕላን የተሰራ ነው እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ሮቤላላላላ በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ blessed

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 29 วันที่ผ่านมา +11

    አብቹ በነጻ ተማሩ ካለ ትልቅ የማይገኝ እድል ነዉ ወጣቶች ንቁ እነ መሳይን እነ ደረጀን እነ ሲልን እነ 360 የቀሩትንም ደናቁርቶች እየሰማችሁ ደንቁራችሁ አትቅሩ እነሱ የራሳቸዉን ኪስ እየሞሉ ነዉ

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 29 วันที่ผ่านมา +5

    Hi sye& roba
    Thank you very much for detailed presentation on paris Olympic ethiopians performance RC (the dentist)

  • @user-eh2jl9cv4o
    @user-eh2jl9cv4o 22 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኝ ሰራ ነው አይሰፈልግም።ሰልኪን የተበላሆት ባብሮ ውሰጥ ነው እድሜው ይጠር❤❤❤

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 28 วันที่ผ่านมา +2

    ስዩሜ ትክክል ብለሀል፣ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡርና ደብረፅዮን አንድ ናቸው።

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የሚያስጠላው ባቡሩ። እላይ ተበቅሎ ግግግግግግግ ሲል ድብርት ነው የሚይዘይ የመንገዱ ርዝመት ውይ በጣም ጭለማ ነው።በቡር ለቀሊቲ ለሰበታ ወዘተ አ.አ ባቡር አያስፈልግም ባስ መጨመር።ባይቆይ ደስ ይለኛል።

  • @Amantedecha-ve1qq
    @Amantedecha-ve1qq 28 วันที่ผ่านมา +3

    የባቡር ሃዲዱን መፍረስ እኔም እደግፋለሁ
    ለብዙ የምቀርባቸው ሰዎች ክብር ጠቅላይ ሚኒስትሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ምነው ይሄን የአድስ አበባ በቡር ሃዲድ አፍርሰው ታሪክ ብሰሩ ብዬአለሁ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ስዩሜሜሜሜሜና ሮቤላላላላላላ ወፉፉፉፉፉፉ ሰላማቹ ብዝዝዝዝት ይበልልልልል

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሲሳይ ዴሲሳ የሚባለው ግለሰብ ቤቴል ቶታል ማዲያ ትንሽ ዝቅ ብሎ የህንፃ መሳሪያ ሱቅ ያለው ሲሆን ባለፉት 3እስ4 አመት አካባቢ በብኝነት ቤንዚን በመሸጥ የሚታወቅ መሆኑን እና በግብይት ሥርአት ውስጥ በእሳት ወድሞ በከፍተኛ የእስፖንሰር ኮሚቴ ተቓቁሞ እየነገደ ያለ የለመደ የፖሊስ አባል መሆኑን እንጠቁማለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emebeteshete3696
      @emebeteshete3696 28 วันที่ผ่านมา +1

      ስዬ ኧረ አንብበዉ

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k 29 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g 29 วันที่ผ่านมา +2

    ስዩሜ እና ሮቤል እንኳን በደህና መጣችሁልን እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KirosMehawi
    @KirosMehawi 28 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ከልቤ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @beheya
    @beheya 29 วันที่ผ่านมา +27

    ባቡሩን ግን ከማንስት ማዘመን እና ብዙ ሰው በየ ሃያ ደቂቃ እንዲያነሳ በማድረግ... ወደ ፊት የመሬት ውስጥ ባቡር ሲሰራ ማንሳት ይሻላል!

    • @samiabera7894
      @samiabera7894 29 วันที่ผ่านมา +5

      በትክክል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 29 วันที่ผ่านมา +3

      💯👍👍👍👍👍

    • @jahjira3135
      @jahjira3135 29 วันที่ผ่านมา

      የባቡር መሰረተ ልማት የሚደረግለት ክትትልና የሚገጠምለት ቴክኖዎሎጂ ነው ዘመናዊ አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያረገው:: ዋናው መሰረቱ ተሰርቷል መጠቀም አለመቻል የኛ ድክመት ነው:: ከፈረሰ እጅግ ያሳዝናል:: አለማዎቅ ነው:: አውሮፓ ከዚህ በብዙ ያረጁ መስመሮች እጅግ ፈጣን አገልግሎት ይሰጣሉ::

    • @AW-bh6dy
      @AW-bh6dy 29 วันที่ผ่านมา +1

      Great idea 👍

    • @noahnoah1454
      @noahnoah1454 29 วันที่ผ่านมา +1

      የሚመዝን ነገር የለውም:: ሲጀመር የተደፈደፈ ነገር ነው

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሮቤል ስዩምን ዛሬ አገባህለት ሁሌም ያበሽቅህ ነበር የፈረሳይ ለጋሲዮን ልጅ እያለ፣ዛሬ ወደ አሩሲ ላከው❤❤❤❤

    • @lideteabteklegiorgis8528
      @lideteabteklegiorgis8528 28 วันที่ผ่านมา

      አሩሲ የሚለውን አርሲ ብለህ አስተካክለው ተባረክልኝ

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 28 วันที่ผ่านมา +3

    ከማንሳት ማዛመን ፈጣን ባቡሮችን ማቅረብ አይሻልም አንዱ የሰራውን አንዱ የሚያፈርስ ከሆነ እንዴት ነው በሚሰራ ዘመን ሰው በጣም ተጠቃሚ ነበር ዋጋ ተጨመሮ የከተማ ባቡር መኖሩ ጥቅም አይደለም ወይ

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm 29 วันที่ผ่านมา +3

    ስዩ የሚገርመው ነገር fundamental programming የሚለውን ጨርሼ ሰርተፍኬት ተቀብያለሁ ዛሬ ወሰድኩ ይገርማል አጋጣሚው ሰዩ ስትናገር አስታውሼ ነው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሰዬ ❤ በጣም የሚያሳዝነው ነገር የአብይ መንግሰት በሃላፊነት የተዠ
    ሰገሰጉ ባንዳዎችና ተላላኪዎች በሰራቸው ለሚገኙት በተለያዩ ዘርፎች የተቀመጡ ከአውራጃ እሰከ ወረዳ በሚሰጣቸው ተ
    ትዕዛዝ እንጂ ያውም የህዝብ የቅርብ ፀጥተታንና ሰላምን የሚያሰከብርና የሚቆጣጠር ፓሊሶች በህዝብ ዠላይ በእንደዚሀ
    ህ የከፋና አሰቃቂን ከወያኔ የወረሰን የሌብነትንና ሙሰኝነትን ውርሰን ከዕለት ዕለት በተራቀቀ ጥበባዊ ሴራ በህዝብ ላይ የሚደረገውን የከፋ አሳፋሪን ተግባር መች እንዲቀረፍ ተደረገ 🙏✋
    በህዝብ ሰቃይና ሃዘን ✋ አገርን እንዳይረጋጋ የሚያደርጉት በብልፅግና ፓርቲ ውሰጥ ተሰግሰጎው ባሉ ሰውር ጥበበኞች በሁለት ማምለክ ሰ የሚያጭዱ ፅንፈኞችና ባንዳዎች መሆንኑ እንዴት አይገባችሁም !! ጠ/ሚ/ሩ ፓርቲውን አፍርሶ በአዲሰ ይመሰርት በዛ ፣ በዛ የአብይ መንግሰት በባንዳ ታጥሮ ህዝብ በሰቃይ እንዲኖር ዝምታው 🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏🤣🙏

  • @efratatesfaye-wy3sv
    @efratatesfaye-wy3sv 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስዪሜ ተባረክ የአቢቹን ስራ እሚያደበዝ ዙ እነኝ ናቻው ።ህዝብ መንግስትን እንዲጠላ እሚያደርጉ እነኝ ናቻው

  • @TesfayeKebede-v6r
    @TesfayeKebede-v6r 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስዬዬ የባቡሩ ነገር ይነሳ እንደግፈዋለን

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 28 วันที่ผ่านมา +4

    ውያኔ በኢትዬጲያ ላይ ምን ያልዴነቀረው ነገር አለ ብላችሁ ነው

  • @eyodtekuam4696
    @eyodtekuam4696 29 วันที่ผ่านมา +2

    የባቡሩ ብድር...

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 29 วันที่ผ่านมา +2

    #ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . .
    ☞ተስፋ የሌለው! ፣
    ☞ህልም የሌለው! ፣
    ☞አላማ የሌለው! ፣
    ☞ራእይ የሌለው! ፣
    ☞እምነት የሌለው! ፣
    ☞ሰብአዊነትን ያጣ!
    ☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
    እንደሰው አስብ.
    እንደ ዶክተር ኣብይ ❤አስብ
    እንደ ስዩም አስብ
    . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 28 วันที่ผ่านมา +1

    You are welcome wid YeEthiopia lejoch🎉🎉🎉🎉❤🎉❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 29 วันที่ผ่านมา +5

    ስዬ ፣ይሄ አክሳሪና አስቀየሚ ባቡር ጉዳይ ማንሳቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ፍፃሜም ያገኛል።
    ሌላው አሸብር አንገት ላይ ከነታምራት ቶላ እኩል አበባ ሲጠለቅለት በማየቴ ተናድጃለሁ የተመኘሁለት ካቴና ነበር።

  • @SebeledejeneGebresilasie
    @SebeledejeneGebresilasie 29 วันที่ผ่านมา +2

    Seyome , who loves Ethiopia 🇪🇹 like you? Not more than you same as like you ? No one!!! So I really appreciate and respect you!!! God bless you!!!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሰዪ ዠ❤ ይህን ወንበዴንሌባንና አገር አዋራጅን ወደአገር ሲገባ መንግሰት የክብር አቀባበል ማድረጉ በራሱ 😊መንግሰት የአሸብር አሸባሪው በድጋሚ አገርንና ህዝብን አዋራጅ ተባባሪ በመሆንን በዝምታ መተለፍ በፍፁም የለ
    በትም ህዝብን

  • @tamiratwari2816
    @tamiratwari2816 29 วันที่ผ่านมา +4

    ደክሞኝ ነበር ዘና ዓረጋችሁ ኝ😍🎉

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +4

    ኦሎፒክ ተሳትፎ ነው አለ አሸብ ሀገርን ወክሎ መሳተፍፌን እረስቶ

  • @user-fy1ho2ql5t
    @user-fy1ho2ql5t 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትያጵያ ጀገና ሱዬ በርታ

  • @ekg2186
    @ekg2186 28 วันที่ผ่านมา +1

    አንጀት አርሶቹ ስዬ ሮቢ እና ወፉ በርቱ !❤

  • @janhoymedatube
    @janhoymedatube 28 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞቼ በርቱ !!!
    የትምህርቷን አድራሻ ግን አጣሁት ከቻላችሁ አድራሻውን አጋሩኝ

  • @ayeleberhan7578
    @ayeleberhan7578 29 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ አትሌትክስ አሸባሪው አሸብር በህግ ይጠየቅ ።

  • @mikaelketsela
    @mikaelketsela 28 วันที่ผ่านมา +1

    I am registered and taking the course on app development, it is fun and interesting, and not very difficult. The course videos are a bit out of date from the current versions of the software, but the lessons and skills gained are still very relevant. Like anything worthwhile people will need to apply themselves. I recommend anyone who has time and any interest try it, even if you don't complete the course or get the certificate you will still have learned something new an useful by the end.

    • @ashenafialemu7859
      @ashenafialemu7859 28 วันที่ผ่านมา

      እባክህ ወንድም፦ሊንኩን ልትልክልኝ ትችላለህ?

  • @abcdfhhfc
    @abcdfhhfc 29 วันที่ผ่านมา +4

    አሿፊው ባቡር ! ግልግል !!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +5

    የክፍያ መንገድ ነው መሆን ያለበት

  • @aregahegnalmaw1215
    @aregahegnalmaw1215 28 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትህን ነው😂😂ከመሰልጠን መሰይጠን፣ከመስራት ማውራት የሚወድ ወጣት በዛ።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 29 วันที่ผ่านมา +3

    ሰዬ !! በዚህ ል ክ አገርን ከሃዲዎችንና አዋራጆችን !! እንዲሁም በአገር ውሰጥ በባንዳ የተመለመለን የማንም የመንደር ወንበዴን የጥቅም ሰብሰብ ተላላኪዎችን 🙏 ካለምንም ተጠያቂነት በህዝብ ሰቃይ ና በአገር የአሰተሳሰብ ሰሜት የንቀት የ ሹፈት ተግባር ፈፃሜዎችን መንግሰት በዝምታና በይቅርታ 🙏 የከፋውን የህዝብ ሰቃይንና ችግርን እያባሰው መሄዱን የአገር መሪው እንዴት ለማወቅ ለመረዳት የተቸገረበት ጉዳይ በጣም በጣም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 29 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሰላም

  • @nejmudinhussen-yz7xs
    @nejmudinhussen-yz7xs 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰያ ሮቢንሰን አንዴ ወፉን አሳዩኝ አይቼው እኮ አላቅም በናታቹ ወፉ ወፍ የለም እንዳትሉኝ

  • @techanejobre7749
    @techanejobre7749 29 วันที่ผ่านมา +3

    የእኤሌክትሪክ ባስ ማድረግ ይቻላልኮ !

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስዩም የባቡሩ ነገር ቅድም ጥናት አልተደረገም ይህ ለኪሳራው ጉልህ አስተዋጽኦ እንደነበረው ይሰማኛል በተረፈ አውሮፖ ያለ የባቡር ድርጅትም በመንግስት ይደጎማል ድጎማው እንዲቀንስ በየ አመቱ ራሱን እንዲችል ጥረት ይደረጋል ከከተማው ይልቅ ወደ ክልል የሚደረጉ የባቡር ትራንስፖርት ከክተማው በጣም ትርፋማ ነው የክልልሉ የከተማውን ይደጉማል የከተማ ባቡር ትራንስፖርት ብቻውን እንደጀማሪ ሃገር አያድግም ግን በስርአት በደንብ እና በህግ ከተሰራ ፈጣን ለውጥ ማምጣት ይቻላል አሁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ውስጥ ያሉ ፈርሳም ሌባ ሰራተኞች በሙሉ መፅዳት አለባቸው ።።

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 23 วันที่ผ่านมา

    በትክክል የባቡር መንገዱ አንደር under Grawund ግራውንድ ሆኖ ከላይ የመኪና ይሁን በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ወያኔ ሙሥና ሊበላበት የሠራው ደንቃራ ነው በአትሌቲክስ ዙሪያ ስለ ፕሬዚዳንት ብቻ ሳይሆን የቴክኒክ ኮሚቴውስ መቸ ሠራ መበተን አለበት

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌም የምለዉ ነዉ ቢያንስ እረጅም ቢሆን ባቡሩ አገሩን እንዴት እንዳጣበበዉ under ground ቢያረጉትአ አብይን አልወደውም ግን የዚ ሀሳብ ገስቶኛል

  • @koketmedia
    @koketmedia 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሮቤል ሊንኩን ፖስትልን

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 29 วันที่ผ่านมา +3

    ኮማንደር ሲሳይ ለፍርድ ይቀረብ እስከ ግብረአበሮቹ ። ነፃ ሚዲያ ስዩም ሮቤል ወፉ በርቱ ድምፅ መሆናችሁን ቀጥሉ።

  • @he5896
    @he5896 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስዪሜ ብልፅግናን እያገዝክ ነው

    • @merimeri530
      @merimeri530 29 วันที่ผ่านมา

      ብልፀግናኮ በህዝብ የተመረጠ ፓረቲ ነው ሶህተት ካለ በምርጫ እንቀጣዋለነ የመረጥነው ደግፈነው መስሎን

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu3358 28 วันที่ผ่านมา +1

    የረጅም ርቀትፐTaxi እና Bus ቢመደብበት

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ከሳሪስ ስመጣ የባቡር መስመሩን ሳየው እንዴት እንዳሰጠላኝ በተለይ አብዮት አደባባይን የአዲስ አበባን ከተማ እንቅስቃሴ የገደለ መስመር ነው

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ስዬና ሮቢ!
    ፈጣን ስፖርት በሚል ዩ ቱብ ላይ ለአሸብር ዘፈን ተዘፈነበት! እንኳን ደስ አላችሁ አቦ!😀😀

  • @ais1ha067
    @ais1ha067 25 วันที่ผ่านมา

    ስዩም ጀግናውን ኑርልን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +5

    ስየ የባቡ መነሳት ኮር ዳውት ባለውለታ ነው ልክ እንደ አንተ

  • @emayiegar4498
    @emayiegar4498 28 วันที่ผ่านมา +1

    1,000,000% ትክክል ነው።
    ይነሳና ዕዳውን በቴሌ ቶንም ቢሆን አዋተን እንክፈል።የከተማዋን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ገድሎታል ብዙ ስራዎች እንዳይሰሩ እንቅፋት ሆኗል፣ማህበራዊ መስተጋብሩን ዜሮ አድርጎታል።ወያኔ ሆን ብሎ የሰራው ይመስለኛል።

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 29 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome💝💝💝

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስዩሜ ትምህርቱ መልካም ነው ግን ማስታወቂያ ተሰርቶ ህዝብን ተደራሽ መደረግ ይገባዋል እንጂ በምን እናውቃለን? ይህንንም አሁን ነው ካንተ የሰማሁት

  • @AFROTRAVELS1
    @AFROTRAVELS1 28 วันที่ผ่านมา +1

    Please make this olympics the topic of discussion for the next 6 months non stop until we find a solution!

  • @AlemAberaChuchi
    @AlemAberaChuchi 28 วันที่ผ่านมา +1

    Iet GOD bless you

  • @Getish-f4f
    @Getish-f4f 26 วันที่ผ่านมา

    ባቡር አራቅ ና አራን ነው ያድርገን

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 29 วันที่ผ่านมา +2

    ሮቤል አሠላን ገጠር😮😮😮😮 ሰዬ ኧረ ዝም አትበለው

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 23 วันที่ผ่านมา

    ሥዩሜ የባቡሩን ነገር እኛም የሚሰማን አጥተን ነው እንጂ ብረቱና ቆርቆሮው በኪሎ ተሽጦ ለመኪኖች ቦታው ይለቀቅልን።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ የለም መማሪያ ብቻ በቂ አይደለም ።
    ፩ ፦ የህብራተሰበችንን ሰላም የሚያደፋርሱ ወሮባሎች በቁጥጥር ስር ሲውሉ የማያደግም እርምጀ ማውሰድ ወሰኝ ነው ።
    ፪ ፦ የእዚህ የወሮባሎች ጉሩፕ ቡድን አንዱ ክንፍ አንጀው ፖሊስ ውስጥ እየሰሩ ያሉ አበለት አንዱ አካል ነው ።
    🎉 ለመረጀም ከተፋለገ በአገጣሚ በቁጥጥር ስር የወሉቱ አንዱ መረጀችን ነው ።
    ❤ ስለዚህ እናዚህን ከሀዲዎች በአደበበይ ህጋዊ እርምጀ ማውሰድ አንዱ የእፎይታ ማፍትሄ ነው ።
    🎉ይህ ከልተደረገ ነገ በእናንተ ለይ እርምጀ አለማውሰደቸው ምን እርግጣኝነት ይኖራል ።
    ፫ ፦ ህብራተሰበችን ወጥቶ ማግበት ስጋት ሆኖበታል ስለዚህ የሰላም መረገገጫው አጥፎዎች ለይ የማያደግም እርምጀ ማውሰድ የግድ ይሆናል ።
    ፭ ፦ መማሪያ ፦ መማሪያ ይህ የተለመደ ፕሮፖጋንደ ነው ።
    ❤ እርምጀ ❤እርምጀ ❤ እርምጀ ❤ ዋሳኝ አካሄድና የሰላም ማፍትሄ ይሆናል አከተመ ።

  • @habbarked9366
    @habbarked9366 28 วันที่ผ่านมา +1

    አንደንድ ቦተ ላይ የመኪና ማሳለጫ ቢደረግ

  • @hahu3793
    @hahu3793 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ስዩሜ የሰፈር ነጋዴ ሊያሳብደን ነዉ ንግድ ቢሮወችም አጋጣሚዉን ጥሩ የገቢ ምጭ አድርገዉታል።(ከደሴ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሯጮቻችን ግፍ ነው የተሰራባቸው እንደ ሃገር ውርደቱ እንዳለ ሁኖ

  • @selemonbereded7432
    @selemonbereded7432 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስዬዬዬዬዬዬ. እውነት አሁን ትክክለኛው ዉሳኔ ሊወስን ነው ግን ባቡር አለን እንድንል ብረቶቹም ጥቅም ላይ እንዲውሉ ቢታስብበት ቢቻል በረጅም ግዜም ቢሆን በምድር ውስጥ ለውስጥ ቢስራ ።

  • @ethioman2020
    @ethioman2020 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ የኤሌትሪክ ባቡር ብርቅዬ ብቸኛው ሃብታችን ነው ሰለዚህ አንተ እብድ ሰለለፈለፍክ አይነሳም እኛም እንታገላለን፣ መፍቴሂው ባቡር መጨመር እንጂ ቢሊዮን ወጥቶበት የተሰራውን ማፍረስ አይደለም

  • @semerefeleke5415
    @semerefeleke5415 28 วันที่ผ่านมา +1

    Seyoum Anbesaw Berta ❤️♥️❤️

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 29 วันที่ผ่านมา +3

    ግንባታው እኮ ተጠናቀቀ እነዚህ ደግሞ ለግድቡ ጣራ ሊሰሩለት ነው 😜😜😜

  • @TedyTeklu
    @TedyTeklu 29 วันที่ผ่านมา +6

    ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 29 วันที่ผ่านมา +2

    ስዩሜ እንዳልከው መንግስት ሚከፈለውን መስዋእትነት ከፍሎ ለትውልዱ የነፃ ትምህርት ያውም በፈቀደው መንገድ ሰርቶ ሚበላበትን መንገድ ሲያመቻች እንደው ሌላው ይቅር ወላጅ ልጅ ፊልሙን ቲክቶኩን ሲቃርም ዝም ብለው እንዴት እንዲህ አይነት እድል ሲገኝ ልጆችን ገፋፎተው እንዲከታተሉ አያረጉም ይሄ የወላጆች ድክመትም እንዳለበት ሊነገር ይገባል

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 24 วันที่ผ่านมา

    ሰዬሜምዝገባው፣የትነውየማትሬክዉጤትይጠይቃልኤጀንቱክፍያአለውበደንብማብራሬያከይቅርታጋር።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 29 วันที่ผ่านมา +3

    ግድያ ነው መታመን ሁለተኛ ጉዳይ ነው

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት እውነት ነው!!!!!!!

  • @user-et7yq5zc4n
    @user-et7yq5zc4n 28 วันที่ผ่านมา +1

    ከባቡሩ የቢሾፍቱ ባስ ይሻላል ።

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 29 วันที่ผ่านมา +3

    ባቡሩን ከማንሰት ማዘመን አይሻልም

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye 29 วันที่ผ่านมา

    Jegena bereta .keep it up agood job seye yekurt ken lij

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 29 วันที่ผ่านมา +3

    አሸብርን የሚያነሳው ይጥፋ

  • @eliasidres1755
    @eliasidres1755 28 วันที่ผ่านมา +1

    Sky or metro ባቡር ነው ያለው ወደ sky መቀየር ለ ወደፊት

  • @kinfealemayehu8334
    @kinfealemayehu8334 28 วันที่ผ่านมา +1

    ባቡሩ ይነሳ ማለት ተገቢ አ
    አ ይደለም።ባለበት ብዙ ችግር ፈቷል።ተገልጋዩ ያዉቀዋል።ተቋሙን ማሻሸል ችግሩን መፍታት ባለበት ማሻሻል ነዉ የሚገባዉ።እስካሁን ፈርሶ በተሻለ የተተካ የትራንስፖርት ተቋም የለም።ይፍረስ ማለት እንደግንባታዉ ከባድ አይደለም።

  • @Ogadenia12
    @Ogadenia12 28 วันที่ผ่านมา +1

    Instead of demolition Addis Ababa light train it is better to enhance and modernize the train.

  • @user-qm7ty1mt6l
    @user-qm7ty1mt6l 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ መንግስት ይገርመኛል እንዴት ዝም ዪለዋል ዶክተር አሸበርን እንዴት ዝም ዪሉታል ይጠየቅ

    • @abdrebilal8406
      @abdrebilal8406 25 วันที่ผ่านมา

      ችግሩ ምን መሰለህ ብሮ?መንግስት ስፖርታዊ ጉዳዮች ላይ ጣልቃ መግባት አይችልም።ሚገባ ከሆነ ውድድሮች ላይ ጭራሽ ላንሳተፍ እንችላለን;።ኢሄ የነፊፋም ሆነ የኦሎምፒክ ኮሚቴው ህግ ነው።ለምን ይመስልሀል ኢሄ ሁሉ ሰው እየቀወጠበት እንኳን ምንም ሳይምስለው ስልጣን መቼም አለቅም የሚለው

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 28 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነቱ ጠ/ሚኒስትሩ አንድ ውለታ ከዋሉልን: የከተማውን መንገድ ያጣበበ ባቡር"ደንቃራ" እንዲያነሱልን በአክብሮት እጠይቃለሁ። የችግሩን መጠን ለማወቅ የሚፈልግ በተለይ ከአብዮት አደባባይ እስከ ሳሪስ አካባቢውን ያለውን አካባቢ እንዴት እንዳበላቨ ማየት ነው ።

  • @ababonga1
    @ababonga1 26 วันที่ผ่านมา +1

    እሱ የባቡር መሥመር ያፈረሰ እለት ሥለት አሥገባለሁ።ከእምቦጭ በምን ይለያል? በ21ኛው ክፍለ ዘመን የተገነባ ለኢትዮጲያውያን ብቻ ሳይሆን ለጥቁር ሕዝብ ሁሉ ማፈሪያ ነው።ሮቤል ሌላም ባይሰራ ለግዜው ለምን የሩጫ መሥመር አይሆንም።

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 29 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል 😮😮😮😮

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe 25 วันที่ผ่านมา

    ባቡሩ ለምን ሲኤምሲ ብቻ ሁሉም ይነሳ
    ከከሰርን አይቀር መቼም የምንከፍለዉ
    አኛዉ ድሆቹ ነን

  • @fissehagossaye4141
    @fissehagossaye4141 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስዬ ሃሪፍ ነው።
    አሸብርን ለመጠየቅ ፣
    ሀ) በፓርላማ ያለመከሠስ መብቱን ማንሳት፣
    ለ) በሃገር ሉአላዊነትና በህዝብ ሃብት ላይ በተሰራ ደባና አባካኝነት በህግ መጠየቅ፣
    ሐ) የምታምንበትን የኦሎምፒክ ኮሚቴ መሪነት አግባብ ባለው ህግ ማውለቅ፣
    መ) የቀረውን አንተ ጨምርበት

  • @ApoloGWelde
    @ApoloGWelde 25 วันที่ผ่านมา

    We use it daily..pls upgrade it improve it.

  • @user-jt5xj5dx3x
    @user-jt5xj5dx3x 28 วันที่ผ่านมา

    አሸቴ እዴት ነው ጀግናው ለኢትዮጵያ የሞተው