ኢትዮጵያን ከአለም መሪ የሚያደርጉ 2 ግዙፍ ሜጋ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @EndrisHassen-v9k
    @EndrisHassen-v9k 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ነው

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፕሮጀክት ያ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የአገራችንን የውጭ ምንዛሬ ችግር ይቀርፉሉ የተባልናቸው ፕሮጀክት ካለብን የውጭ ምንዛሬ ሊያወጡን ያልቻሉበት ምክብያት ምንድነው?

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ጠመንጃ ታንኮች ሚሳይል መርከብ መኪኖች ባቡርን ሄሊኮፍተሮች ሞተር ሳይክል በሀገራችን ተመረተ በለኛ ሲመረቅ ንገረኝ ሁሉንም መስራት ስንችል ነው አደግን የሚባለው ቢቻል ቢቻል የሀገራችን ባለሀብቶች ብቻ ቢሰሩት ይበልጥ ጥሩ ይሆናል።።።

  • @rahelhailu6731
    @rahelhailu6731 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 หลายเดือนก่อน

    የህዳሴ ግድብ ሲጀመርም ሆነ አሁን ያለበት ኤሌትሪክ የሚያመነጨው የእሌትሪክን እጥረት ሆነ ሲወራ እንደንበረው የውጭ ምንዛሬ ማምጣቱ ጉዳይ ምን ላይ ደርሶ ነው አሁንም በውጭ ምንዛሬም ሆነ በአገር ውስጥ የኤሌትሪክ እጥረት የምንጫጫው?

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ሜጋ ፕሮጄክቶችን እስከዛሬ ያወራሄው? ምንም ሳይኖር ለዩቲዩብ ፍጆታ ብሎ መለፍለፍ አይከብድም ግን?

  • @rahelhailu6731
    @rahelhailu6731 2 หลายเดือนก่อน

    Beretalen wendemachin

  • @tbb9074
    @tbb9074 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ እበት ዝም ብለህ ቅዠትህን አንተው ያዘው፣በአጉል ቅዠት ሆዳችንን ነፋኽው።ቅዠታም😂😅😊😅😂

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 2 หลายเดือนก่อน

    ማንአይነቱ ፋንድያ ነህየለለ ነገር ታወራለህ እከካም ቀፋፊ

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 หลายเดือนก่อน

    ስመኘውን ታታሪ ደከመኝ ሳይል ይሰራ የነበረውን ኢንጂኚየር ስመኘውን በቀለ ገለህ በአሰቃቂ ሁኔታ ዛሬ ፕሮጀክቱን እራስህ ኢንጂኚየር ሆነህ እየመራኸው እንዳለህ አድርገህ ፎቶህን እየለጠፍክ ይሔንን ክፍት አፍህን ትከፍታለህ ። አንተ ቅንቅናም እከካም የበሻሻው ጋለው አብይ ሰውን ጂላንፎ እያልክ በቴሌቭዥን መነፅር ትሳደባህ። እኔ ግን እልሀለሁ ጂላንፎው ጭንቅላቱም የደረቀው የዚህ የፋሺስቱ የአሮሞው መንግሥት አሻባሪዎቹ አለቃው መሪው አንተ ነህ፨