🦅🦅 Notice for Habtamu --///----//---- U did god job , please help zelalem or work with zelalem to find or to safe Yenisir, this is a very organized or deep crime for our country, for you it’s a time to become stronger to protect all innocent people from hijacker. I am very sad with our brother Yenisir he is a very nice guy , he sacrifices him for innocent Ethiopian and also he is a brave investigative journalist,now he is hijacked by gangster so all of us let’s try to protect him against from the so called lotter Thank God save Yenisir -----///---///----
ሀብትሽ እባክህ ዘላለምጋር ሁነህ የናስር አይንን እርዳው በጭቀት ልፈነዳነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አተንም አላህ ይጠብቅህ
🦅🦅 Notice for Habtamu
--///----//----
U did god job , please help zelalem or work with zelalem to find or to safe Yenisir, this is a very organized or deep crime for our country, for you it’s a time to become stronger to protect all innocent people from hijacker. I am very sad with our brother Yenisir he is a very nice guy , he sacrifices him for innocent Ethiopian and also he is a brave investigative journalist,now he is hijacked by gangster so all of us let’s try to protect him against from the so called lotter
Thank
God save Yenisir
-----///---///----
ጀግና ሴትነሽ. ክብር ምስጋና ይገባሻል. እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ. ሀብቴ. ከልብ እናመሰግናለን. ተሳካልሽ. የኔ ጀጌና እናት. ክብር. ለጀግኖች
👏👏👏👏👏👏👏አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ጀግና እናት ናት የወለደችሽ ለጀግናም ጀግና አለው ተባረኪ እህቴ ጀግና ነሽ ወንድሜ ተባረክ
ሰይጣን እራሱ እሚቀናባቸዉ ሰዎች ሰይጣን ኣሳስቶኝ ነዉ ሲሉ ይገርማል።ሃብትሽ ጅግና ጋዜጠኛ ሺ ኣመት ኑርልን ኣባቴ።
ማራያምን ሀቢቴ ጀግናነህ አድናቂህ ነኛ ወንድማለም
ጀግና የኔ ልጅ ገንዘብ የማያታልልህ የአባቱ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
ፈጣሪ ልጅሽን ጠብቆ ያሳድግልሽ ጀገና
😭😭😭ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ 😭🙏ጃግና የኔ ዎንድሜ በርታ 👍❤️❤️እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️❤️
የኔጀግና በርታልኝ እራስክን ጠብቅ ❤❤❤
ጀግና ነህ በረታ እራስህን ፋብቅውንደሚ🙏🙏😢😢😢😢 በፋጣሪ
ሀብት ዋውው ጀግናው ያገሬልጅ አይዞህ ጠክር
ሀብትሽ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በሀገራችን የምናየው የምንሰማው ግን በጣም ተስፋ ያስቆርጣል
ሃብቴ የኛ ጀግና እንዴት አድርጌ ላመስግንህ ማርያምን የኘ ጀግና ጉልበትህ ይባረክ
ጀግናቺን እንኳን ደናመጣህልን ተናፍቀሀል በርታልን አባ እራስህን ጠብቅልን🎉🎉🎉❤❤ የጅንያግኝ የሰዉ አወሬ ዘርፉይጥፋ አቦ
እውነት ጀግና ነህ በእውነት ከዚህ በፊትም እደዚ አይነት ልጆች እየሰረቀ ደርሰህበታል በርታ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው
ስወድህ ጋዜጠኛው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በጉልበተኛም ጉልበተኛ አለው ያረህማን
ሀብትሽ በጣም ጀግና ወንድም ነህ በርታ የሥንቱን ህፃን ህይወት ያበላሸዉ ባለየ በርታልን እዉነት
የኔ ጀግና ወንድም እረስህን ጠብቅ ብቻህን ደግሞ አትህድ ሰዎች ይኑሩልህ እናም የንስር አይንንም ለመግኘት ከዘሌ ጋር ተበብረችሁ ከጀመረበት ቀጥለችሁ መከተተልና መርደት አለበችሁ ጀግነውን አግኙልን እሄ ልጅ ተማም ነኝ ምለው እየወቀ ነው
ጀግና እናት እራሷን መስዋት አድርጋ ለሌላዉ ፍትህ ያሰጠች ምርጥ እናት ነሽ ሀብትሽ ይህን ባለጌ እስከመጨረሻዉ ተጋፈጠዉና ለህግ አቅርበዉ
ሀብቴ የዘመናችን ጅግና ብየሀለው
አንተ ግን ጀግንነትህ ያሰደሰተኛል በእውነት ተባረክ ባለፉትም ወራቶች ብዙ በወኔ ያጋለጥካቸው ወንጀሎች አይረሱም ለወገን ከላ ነህ አምላክ ይጠብቅህ
ሀብትሽ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ እባክህ ከዘላለም ጋ ሁነህ የንስርን አይን ፈልጉልን እባክህ በማርያም
ሀብትሸ እንዳንተ ያለ ጀግና ወንድ እያለ መንደር ውስጥ ያለ ልክስክስ ወንድ ሁሉን አባት ያሰድባል ፍትሕ ለሕፃናቱ ጀግና ሴት ነሽ
ይህን ጋዘጠኛ ድምፁ የሚስበኝ ነገርስ ጅግናችን በርታልን
ሃብትሽ ጅግና ጋዜጠኛ ሺ ኣመት ኑርልን ኣባቴ።
ሲወድህ የኔ የሆ ስውየ ሁሌም ነው ሚከታተለህ ሃብቶምየ ክትግራይ ነኝ
ደግሞ ጅግና ነህ በጣም❤❤❤
ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር ከነዚህ ክፉ ሰሪወች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ። ለሚሰሩት በቃል ለመናገር የሚከብድ አስቀያሚ ተግባር ግን ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ እንጅ ምን ይባላል።
ሀብቴ የኔ ጅግና እግዚአብሔር ይጠበቃል ከንዜ ክፉ አወሬውች 😢😢
ሀብትሽ ጀግናው ወንድማችን እንወድሀለን የንስር አይን ወንድማችንን አፍልገን በእግዚአብሔር
እኔ ቃላት የለኝም ላለናተ ሁሌም እመለከትሀሉ ጀግና ነህ ወድም አለም የንስር አይንን አፋልጉን❤❤❤❤
ሀብትሽ አላህ ይጠብቀን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል እባክህ ለዘላለም እና አግዝልን ያንሱር አዴን ሁሌም እባካችሁ ተባባሩልን የንስር አላህ ከጪንቀት ይጠብቀው ላይ ያን ሱር አላህ የደረሰ አላህ ይጠብቂኝ አላህ ከጎኔ ይሆንክ የሀቀኛ አላህ ከአንተ ጋር ነው እባካችሁ ከአላህን በታች ተባበሩን ያንሶሪን አድኑልን
ኣቦ ኣላህ እድሜ ይስጥህ በህግ መቀጣት ኣለበት
ሀብትሽ በአላህ የንስር አይን እና ሚኪያስ የጎጆ ቲዩብ ፈልጉልን እባክህ ጀግናዉ
😢😢😢😢😢😢😢
ሀብትሽ የኛ ጀግና በርታ❤👍
ጀግናው ጋዜጠኛ ወንድሜ ሐብታሙ። እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን። ተባረክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
።
ተባረኪ ጥሩ ሰዎችን ያብዛልን
ሀብትሽየ የኔ ጀግና እዴት እደምወድህ እግዛቢሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግናው ጋዜጠኛ ! ቸሩ መድሃኒያለም ! ይጠብቅህ አሜን !!!
ስለ ሀገራችን የወንጀል ድርጊቶች ማመን ይከብዳል እንዲህ አይነት አረመኔ ወንጀል የሚሰራ በሞት ቅጣት መቀጣት አለበት ።
ወይኔ ሀገሬ እግዛአብሄር ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢😢
ያሣዝናል😢😢😢
የጀግና ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ እንደኚ አይነት ባለጌዎች አረመኔዎች ህግ እየፈታ የልብ ልብ የሰጣቸው ምንም ቅጣት ስለማያገኙ እንዲህ እጅ ከፍንጅ ሲያዙ በአደባባይ ሕዝብ ወጥቶ ተገቢው ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል በሚድያ መለፍለፉ ብቻ ዋጋ የለውም ለዚህ ወንድም ከመንግስት ሊሸለም ይገባዋል !! እንደዚች አይነት ጠንካራና ጎበዝ አስተዋይ ጀግና ቆራጥ እናትቶች በርቱ
ሃብትሽ ጎበዝ ! በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሃው! ህፃናትን መታደግ የተቀደሰ ስራ ነው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ! ይቺም እናት ቆራጥና ጎበዝ እናት ናት የምትመሰገን እግዚአብሔር ልጇን ያሳድግላት።
አለህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ጠንቀቅ በሉ አውሬዎች አይጠፉም
የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እራስህን እየጠበክ❤❤❤❤
ጋዜጠኛ ማለት ልክ እንደ አንተ እንደ ነበልባል እንደ ንስር አይን እንደ ዱካ ሾዉ እንደ አነፍናፊ ናችሁ። በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ሚኪንእረሳሽ ጀግናወችብቻአይገልፃቸውምአላህኸይርያሰማንየሚኪንየነስርአይንንመጨረሻ
@Mekya-p5w አዎ ሚኪም የኔ ምስኪን
አራ ሚኪ ሚኪ ሚኪ ሚኪ 😢😢😢😢
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ጀግና ነህ
ሀብትየ ኑርልን ወንድምየ ባክህ ዘላለም ወንድማችንን አግዘውና ወንድማችን ንስርየን ፈልጋችሁ አግኙልን ባክህ ወንድሜ
ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስንት ክፉዋች እንዳሉ ስንት ጀግኖችም አላችሁ በርቱ ልን
ሀብቴ ተባረክ አንበሣየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!
ሀብታሙ ምርጥ ልጅ ለወገን ደራሽ ነህ ጀግና!!ግን በህጻናት መደፈር ዙርያ ድሮውስ በማስረጃ ሊደፍራቸው ነበር ወይ የሚደፍረው ?በሰው ስቃይ በናት ህመምና እምባ !!እንደነዚ አይነት ሰዎች የዋስ መብት መስጠት ይገርማል ፊቱን ለምንስ ይጋረድለታል?ህጻናቱ አቅም ስለሌላቸው?መጣም ከቃል በላይ ነው።ሀብትሽ ግን ክብርና ምስጋና ይገባሀልልልልል
ወንድምዬ አንተ የክፍለ ሀገር ልጅ ነህ ጀግና ድሮም የጀግና ዘር ነህ ግን በፈጣጣው አትጋፈጥ የንስር አይን ፍለጋ ላይ ጥንቃቄ የሚባል ነገር የለህም ለራስህም አስብ እንጅ 😢😢
ሲጀመር ይሂ ንስር አይን ፍለጋ ላይ የለም
የኛጀግና. ፈጣሪይጠብቅህ. ነስርአይንን. ፈልግልን. ጀግናቺን. እራስህንጠብቅ
እንኳን በደህና መጣህ ወንድም እባክህ ለብቻህ አትራምድ ዘመኑ ያስፈራል እግዚአብሔር ካአንተ ጋረ ይሁን😢😢❤❤
ጀግና እናት ነሽ ለማስረጃ ቡለሽ ልጅሽን መስዋእት ያደረግሽ ለእውነት ራስሽን የሰጠሽ እግዝአብሔር አምልክ እቅፋ ድግፍ ይድርግሽ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ወላሂ በጣም🙏🙏
በጣም ጽድቅ እየሰራሕ ነው ጀግናየ
አቺ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠምረልሽ ለካ ጠሩም ጓደኛ አለ😢😢😢
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሺ እህቴ
ሀብትሺ ደም መላሻችን እንኳን ደህና መጣህ ይሄ የሰው አውሬ ህፃን በል ይሄን የፊጥኝ አስሮ ባደባባይ ሰውነቱን እንደ ደሮ መገነጣጠል ነበር
ራስክን ጠብቅ ወንድሜ ብቻህን አትሒድ 😢😢ረዳት ያዝ
Awu
Awo
አፊልጉነ እባካችሁ ይንስር አይንን ጠፊብን ውንድማችን
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን የማንስማው ነገር አለ የስንቱን ልጂ በሽተኛ አርጎት ይሆን
ምን አይፕቱ ባለጌ ነው ከእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢😢😢ጀግናው እራስህን እየጠበክ❤❤❤❤❤❤
ሀብቴ እኮ ያረካኛል በእውነት
ጀግና ጋዜጠኛ ዋው አንጀቴን ነው ያራሰው እጻኖች እደፍራለው ሲል ትኝሽ አይከብደውም በከረሜላ አታሎ ሄወታቸውን ሲቀጥፍ
ምን አይነቱ ባለጌ ነው ባአላህ 😢😢😢😢 እንደው የስንቱ ህጽን ልጅ አበላሽቶ ይሆን የስራን ይስጥህ አቦ 😢😢😢 ጀግናው. እራስህን እየጠበክ ❤❤❤😢
666
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የነስርን አይን ፈልጉት እባካችሁ እኛ በጉጉት እየጠብቅን ነዉ ፈጣሪ ያስገኝልን
ሲንግልአላህይጠብቅህወንድመ
በጣም፣በጣም፣ጎበዝ፣ሀብታሙ፣በርታ፣ወንድማችን
እሕታችን፣ጎበዝ፣ምትመሠገኚ፣ነሽ
አይ ሀብትሽ ስታረካኝ እኮ። ግን በጣም ተጠንቅቀህ ተንቀሳቀስ። አይዞህ አንበሳው!!!
የኔ ጀግና ሰወድህ እኮ ጎበዝ በርታልን እራሰህን እየጠበቅክ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ውይ ድፍረቱ በሰመአም ወወልድ ጌታ ሆይ አፈር ብላ
ሀብቴ የኛ ጀግና በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ያለውን መርገጥ ነው እንጂ የድሀ እንባ አባሽ አንጀቴን ነው ያራስከኝ ራስህን ጠብቅ ከሰው ጋር ሂድ እሽ ጓደኞችህ ጥቃት እየደረሰባቸው ስለሆነ
ሀብቴ እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢
ሀብትየ የኔአባት❤ ራስህንጠብቅ😢ትለያለህ የኔጀግና😢😢😢
ጅግና ነህ ውንድሜ በርታ
እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 😢😢😢
ጎበዝ ሀብቴ ስማ ርት ነህ እንዴት ልግለፅህ ወንድሜ ክነዚህ እንበጣዋች እራስህን ጠብቅ እንበሳዪ
እግዚአብሔር ይጠብቂ ዎንድሜ ❤️❤️❤️🥰
እመብርሃን በእለተቀንሽ የንስርአይንን አስገኝልን
ውይኔ ሀገራችን ውዴት እየሄችነው ያርብ አተው ጠብቀን 😢😢😢😢😢😢
ጀግናው ሀብቴ የኢትዬጲያ እለኝታ ነህ. አውሮፖ ሆነን በግሩፕ ነው የምንደግፍህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንጸልይልሁሀለን. ውለታህን በምን እንክፈልህ
በምን ቃል ልግለፅህ
I like your program good job
የነስርን አይን ፈልጉት እባካችሁ
ንስር ዓይን ተገኝቶአል 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ይቅር ፡ በለን😢😢😢😢😢
አቤቱ እደቸረነትክ ማረን አቤቱ ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
ሚኪና የነስር ዓይን ጠፍተውብን በጭንቀት ልንፈነዳ ነው 😢😢እባካቹህ ለዘላለም ኣግዙት😢😢😢😢
እእንኮንደህናመጣህ ሀብትሺ እናተጋዜጠኞች እኮ ፕሊሥ ያማይደርሥብትን ነግርእኮነው ፍልፍላችሁ።የምታወጡት💪💪💪
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ደግሞ ይርዳህ እስኬው ለምን ጠፋ ግን?
ሚኪና የነስር አይን አላህ ድምፃቸውን አሰማን እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ
ሐፍተይ እንኩዋን ደና መጣ ወልካም
🛋️
ኤሄ ሳዉ እድሜ ልክ ይታሳረ
የጀግኖች ጀግና ነህ በርታ ሀብትሽ
እህታችን ጎበዝ እንኳን ደሰ አለሽ ትልቅ ቆሻሻ አፀዳሽ ሁላችንም እንደዚህ እኝስራ በኛ እሰኪደርስ መጠበቅ የለብንም
ወይ ኢትዮጵያ ውይ 😢😢 ግን ጫት የሚቅም ሰው ያነገር ልፍስፍስ ነው የሚባል እሰማለሁ ውሸት ነው እንዴ ?? በቀጥታ መግደል ነበር።
ጀግናናህ💪💪💪😢😢😢😢😢
ጆሮ ለምን አታድግ ቢሉት ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ ይባላል ሀብቴ በርታ
ዎንደታ ሀቢትሺ❤❤❤❤❤ ጀግነችን ፈጠሪ ይጠቢቅህ
ወንድ ጎበዞች የብዙ ሰው ህይወት ታደጋችሁ
አተትለያለህ የኔልጅ። ጀግና ነህ የኔ ልጅ እራሰህን ጠብቅ አባዬአመ ቤቴ በሄድ ክበት ትከተልህ
ጀግናዉ እንወድኃለን እራስክን ጠብቅ ወንድሜ የንስር አይንን ፈልጉልን please ዘሌን እርዱት እባካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በውነት ወንድሜ ጀግና ነህ ክፍ አይንካህ
ሃብታሙ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ማርያምን !በርታ የኔወንድም ግን እራስህን እየጠበክ አደራ በጣም እንወድሃለን!🥰
ሃፍቶምየ ሲናዳድ በጣም ያስቀኛል የኔ ማር😂😂😢
በርታልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን