ፋኖ ለምን ይዋጋል? / አቶ ገዱና ጃዋር ምን እያደረጉ ነው?/ የፋኖ አንድነትን ዘግይቷል? -ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @ethionews-
    @ethionews-  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ እንሆን ዘንድ Like , Share , Subscribe አደርጉ። ሚዲያውን ለማሳደግ የድጋፍ አማራጮችን መበጠቀም በ Super thanks , Super chat , Gift እንድታግዙን እጠይቃለን ፤ እናመሠግናለን።

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 40 นาทีที่ผ่านมา +1

    የኢንጂነር ይልቃል በፋኖ አንድነት ጉዳይ ላይ ያለው ሀሳብ ያስማማኛል። ወንድሜ በቃሉ በርታ ። ድል ለተገፉ ሁሉ።

  • @Global-scholar
    @Global-scholar 51 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤እጅግ በጣም ጥሩ አርጎ ነው የገለፀው። እናመሰግናለን🎉

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 43 นาทีที่ผ่านมา +1

    ድል🎉🎉ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኢንጅነር ይልቃል በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ የበለፀገ ልምድ ያለውና ያነበበ ስለሆነ፤ ብሩህ አዕምሮ ያላቸው ከሚባሉትና ሲናገሩ ከሚደመጡት የፖለቲካ ተንታኞች አንዱ ነው። ውስብስባ የፖለቲካ ሀሳቦችን አብራርቶ ስለሚያቀርብ የሚናገረውን ለመረዳ አስቸጋሪ አይሆንም። በቃሉ ይህን የፖለቲካ ምሁር ስላቀብህልን በጣም እናመሰግናለን።

  • @GechoAsfaw-j4t
    @GechoAsfaw-j4t ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Gorgoratv
    @Gorgoratv ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Interesting.

  • @kebkabtemesgen4883
    @kebkabtemesgen4883 22 นาทีที่ผ่านมา +1

    Thank you for your analyse which is the best

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 15 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለፋፋኖኖ❤❤❤

  • @YaredMengistu-oh7nt
    @YaredMengistu-oh7nt ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Fano. No 1 leaders

  • @nuramtnbam
    @nuramtnbam ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት ነው እንጅነር ይልቃል የአማራ ህዝብ ሃይለኛ ታጋይ ያስፈልገዋል፣በተለይም በፖለቲካው በደንብ መነቃቃትና ወደፊት የማለት ግደታ ያለንበት ስአት ላይነን።

  • @0ahh858
    @0ahh858 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላይክና ሸር ፋኖያሸንፋል

  • @seblewongelabay1301
    @seblewongelabay1301 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነት፡፡፡፡

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Thank you all

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ የአማራ ትንሳኤ ደርሷል❤❤❤

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    👍👍👍❤❤

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Eng, Absolutely right, politically!!

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 22 นาทีที่ผ่านมา

    በቃል ጀግናው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seblewongelabay1301
    @seblewongelabay1301 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 50 นาทีที่ผ่านมา

    ፋኖ የሀገር መከታ

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    BEADEN NUMBER ONE AMHARA ENEMY

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በየአካባቢ የተነሳን የህዝብ አመፁ በአነዴ አንድ አልሆኑም የሚሉ ሰወች በስሜት ማሰቡን ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል።

  • @estifanosweldemeden5195
    @estifanosweldemeden5195 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Engineer betam besal poleticgna bertu

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 16 นาทีที่ผ่านมา

    Fano GAME OVER 😂😂😂

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 21 นาทีที่ผ่านมา +1

    ምን ማለቱ ነው እንጂኔሩ ?
    ፋኖ ቢያንስ ወደ ስምንት ቦታ ተስንጥቆ ለመገዳደል እየተሯሯጡ ወደ አንድነቱ እየመጣ ነው ሲል ከራሱ ጋር የተጋጨ ነው ግልብም ሓሳብ ነው::

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Engineering full polticale idea

  • @abebe7532
    @abebe7532 49 นาทีที่ผ่านมา

    Ere bederg Ethiopian hone
    Hizbwa betekiresteyanim
    Bezeh Melli Altewarwdum ‼️‼️‼️‼️

  • @TewodrosGebreyohans
    @TewodrosGebreyohans 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    BETAM YGERMENAL EMITAMEN TEFA ENE MEGEMERYA BEKALUN SAYEW FITUN SITAY YE HONE HAKENA FIT YMESLAL TILANT GIN DENBENA BILITHIGINA HONO AGENEHUT

  • @YitagesuAstawesegn
    @YitagesuAstawesegn ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቃሉ 15% የሚሆነው ተወጋ 75% ደጋፊ 10% ባነዳ የፌደራሉ መንግስት ተላላኪ ነው።

    • @RekekAssefa
      @RekekAssefa ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አማራ እኮ ህዝቡ እየተገደለበት እኮ ነው ከራሱ ብሔር አልፎ ለትግራይ ድምፅ ሆኖ መከራ የተቀበለ ልጅ ነው

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ESKENDER NEGA ABEBE BELEW ETHIO 360 KE AMHARA HEZBE AYBELTEM

  • @temesgentegegne3101
    @temesgentegegne3101 32 นาทีที่ผ่านมา

    “በቄቄ" ለነበቀለ ሲሆን"በቄ" ለነበቃሉ " መሰለኝ:: ሲጠብቅና ሲላላ ማለት ነው::

  • @semmamelesse5426
    @semmamelesse5426 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    10.5.2017
    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።
    ከተመቸ ስለ:-
    1) United federate state,---Tanzania's
    2)confederate state,
    3)canton system---Switzerland
    4) harmony of multicultural,
    5)multi lingual harmony---learning additional other language such as Oromiffa in Sava letters/Geez etc,
    6) Develop the Geez language to the higher level
    በመሳሰሉት ላይ ትምህርታዊ ነገር እየተዘጋጀ ህዝባችን የተሻለውን ህዝቡ እንዲመርጥ ቢደረግ ።
    አመሰግናለሁ።

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 48 นาทีที่ผ่านมา

    መንግስት የለም ለሚለው አወን ወታደሩ በዝርፊያ በግድያ ተሰማርቶ፣ አገርን በኢኮኖሚ በማህበራዊ ኑሮው...። ሲሆን አበባ ተካዩ መንግስት አያሰኘውም።

  • @jfuyjcjf7699
    @jfuyjcjf7699 36 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተከበራቺሁ ውድ ወንድሞቸ በቅድሚያ በውነት ነው የምናገረው እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆንኩ 1 ግለሰብ ነኝ ከአማራ ፖለቲከኛቺ ሊህቃኖቺ ሙህሮች ወላሂ የምዎደውና የማደቀው ሰው ቢኖረኝ አንዱ ኢንጂነር ይልቃል ናቸው ስለ አማራ በደልእና እምነቶቺ የኛም እምነታቺን ሳይከበርልን መስጊዶቻቺን ነደዋል አባቶቺ ተገለዋል ታርደዋል ለቀጣይ ቃለመጠይቅ እድሉ ተገኝቶ ቢቀርቡልን የአማራ እምነትቤቶቺን መስጊዶቺን በተክርስታኖቺን እያቃጠለ ቢሉ ሰፊው የአማራው ሙስሊሞቺ በጣም ደስ ይለናል

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 22 นาทีที่ผ่านมา

    ሌላ ነገር አይደለም የአብይ ጭንቅላት ውስጥ ገብቶ ማየት ለቻለ የአማራን መጥፋት በፍጥነት ይረዳል። አብይ ጭንቅላት ውስጥ ገብቶ ለማየት የሱን ፈቃድ ሳይሆን የራስን ሙሉ ፍላጎት ብቻ ነው የሚጠይቀው። የታደሉት መጋቢት 24, 2010 እሱ ቃለመሃላ ሲፈፅም ጭንቅላቱን አንብበው ስለ ዛሬው የአማራ እድል ተናግረዋል። ሰሚ ግን አልነበረም።

  • @AhmedAlii-q9m
    @AhmedAlii-q9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ላካፍታ ታጋሉ ታሪክ ላማድገም 😂

  • @BezaHaliu
    @BezaHaliu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን አሁን ሲታሰብ አንድ ለመሆን ገና መጣራት አለበት ምክንያቱ ስልጣን የተሰጠው ባንዳ እየወጣ ነው መጥራት አለበት ካልሆነ ለባንዳ ስራ ይቀልለታል።

  • @jamilajamils9237
    @jamilajamils9237 55 นาทีที่ผ่านมา

    The engineer is hallucinating! He is a joke!

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጡ ሙህር አንተ በወጣህበት ማህበረሰብ ውስጥ እነ ሆድ አደሩ ወጡበት እና ህዝባችን ከጠላት ጋር ቆመው አስጨረሱት

  • @dawitwoldemeskel
    @dawitwoldemeskel 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚህ መንግስት አስተዳደር የአማራ ህዝብ በተለይ ከኦሮሚያ በብዛት በአሰቃቂ ሁኔታ መፈናቀሉና ፣ አሁን ደግሞ በመከላከያ መጨፍጨፉ ፣ በተለያዩ ታጣቂዎች መታገቱ እውነት ነው። ሆኖም ግን ለመቶ አመት ሲበደል ኖረ የሚል አዲስ የሀሰት ትርክት መፍጠር ተገቢ አይመስለኝም ። ህገ መንግሥቱም ቢሆን ለይቶ የአማራን ህዝብ ይበድላል የሚለው ሀሳብ ፍፁም አይገባኝም ። እንዲየውም በየክፍለ ሀገሩ የተበታተነውን የአማራ ህዝብ አንድ አድርጎታል ። እርግጥ ይሄንን ማንም አያነሳውም።

    • @RekekAssefa
      @RekekAssefa ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንብብ ታሪክ ሲቀጥል ህገ መንግስቱን አንብበው ከዛ እሱም ሆነ ሌሎች ፖለቲከኞች የሚሉት ይገባሀል

  • @feedelband205
    @feedelband205 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነህ በርታልን እኛ የተስማማን የእቢቹ የድሮን ክትፎ ነው እድለኞች ነን ከሰባተኛ ክፍል ወቶ ዶክትሬትን የሞጨለፈ የበሻሻ ጩሉሌን ነው የምንደግፈው የራሱን ህዝብ በሚላዬን የጨፈጨፈ ጀግና መሪያችን ስለሆነ ነው በዚህ መቼም አንድ ቀን ICC international criminal court ለአቢቹ ዎንጫና በስፋቱ ዳጎስ ያለ ማረፊያ ቤት እንደሚሽልመው አልጠራጠርም እኛ በእቢቹ ወይንም ወንበዴው እብይ ዘመን ነው በደም መበልፀግን የተማርነው መንግስቱ ሀይለማሪያም እንኳን እንደ እቢቹ በላያችን ላይ ቤታችንን እየደረመሰ እያፈናቀለ ጥሩ እድርጎ እይጨፈጨፈ በጅምላ በግሬደር በአንድ ጉድጏድ ደምሮ አልቀበረንም ልፍስፍስ ነበር አቢቹ እኮ ምርጥ ጠንቋይ እናቱ የወለደችው ወደል መሀይም ሰይጣንን የያስናቀ እርዬስ ነው ለኛ ለሆድ እደሮች በተለይም እንዳንተና ጋንኤል ክብሪት አይነቶቹ ጉማሬዎች ባፋችሁ በልታችሁ ባፋችሁ ለምትፀዳዱ ከርሳሞች እናት በዘጠኝ ወሯ ከነልጇ በጩቤ ስትቀረሸድ የሻሽመኔው ከንቲባ አብይን ና ሽመልስን እረ ቶሎ ብላችሁ ህዝቡን ለማዳን ወታደር ላኩልኝ ሲል ግባና ትኛ አያገባህም የሚሉ በደም የሚያበለፅጉ መሪውች ነው የምንደግፈው የምንፈልገው እንጂ ፍትህ ፍትህ እያሉ እኛን ለማዳን ጫካ የገቡትን እውነተኛ ፋኖዎችን እንፈልግም መታረድ መች ስለቸን : አልን ፋኖንን ከደገፍንም እኛ የምንቅበለው አብይ በፋኖ ስም በገንዝብ ገዝቶ ያስገባቸውን የኢሀደግ የወጣትች ሊግ ስብሳቢና የግንቦት ሰባ ት ካድሬ የነበሩትን ባንዳዎች እነ ዘመነ ካሴን አበበ ፋንታው ነው የምንደግፈው አብዛኛዎቹ ፋኖዎች ለምሳሌ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን እውነተኛ የአማራ ታጋዬች ስለሆኑና መሪያቸውም ታላቁ እስክንድር ነጋ በገንዘብ እሽ ብሎ ስለማይገዛ አንደግፈውም እኛ እነ አስረስአማራን ዳምጤና ዘመነ ከእቢቹ ጋር እብረው በድብቅ አማራን ስለሚጨፈጭፉልን እንደግፋቸዎለን በርታ የተግማማህ ባንዳ ከሆኑ አይቀር እንዳንተ ነው ሆዳችን አምላካችን ነው ከጨፍጭፊው መሪያችን አቢቹ ጋር በደም እንበለፅጋለን::ድል ለእብዳንተ አይነቱ ባንዳ ቅዠት ነው:: በርታልን ወንድማችን

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 16 นาทีที่ผ่านมา

    የበሻሻው የሳይበር ሰራዊት በዝተዋል በለሰጠን መገኘት አለብን እውነትን ስለያዝን ውሸታሞችን እናሸንፍ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 58 นาทีที่ผ่านมา

    አንዴ አንድ ይሁኑ የሚል ሰውች እስኪ በአንድነት የሚሰራ ስራ ሰርታችሁ አሳዩን። ወሬኞች ሥሩ!

  • @AhmedAj-s1o
    @AhmedAj-s1o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    As an Oromo we don’t care Amhara/Tigray life’s. But we care Oromia republic sea access. Ethiopia disintegrates soon

  • @ابرهممحمد-ظ1ج
    @ابرهممحمد-ظ1ج ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bretu lwgenachehu bkalu

  • @seblewongelabay1301
    @seblewongelabay1301 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ፡ለመሬቱ፡ተው

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኣማራ ፖለቲካዊ ልሂቃን የጠነባ ኣስተሳሰብ ደሞ የ100 ኣመት ኣዲስ ትርክት የዘው መጡ የእነኝህ ሰዎች የህብረተሰብ ዳይናሚዝም የማይ ገባቸው ዘገምተኞች ናቸው ማለት ይቻላል ።

  • @AhmedAlii-q9m
    @AhmedAlii-q9m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያፍርም እሄ ሶው ምርኮኛ አያያዝ አላለም ቤታሳቡን እየታሻኑ 😭

  • @ermiasabraham864
    @ermiasabraham864 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Why do Amhara elites ignore EPRDF/Meles's role? Amhara became the largest population & land at the expense of Kimant, Tigray, Agew ...

  • @mohammedmoges
    @mohammedmoges 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን እያለ ነው ይህ ሰውዬ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደ ኢንጂነሩ አባባል ከሆነ ሁሉም የብአዴን ወሮበሎች በቃ ተጸፅተናል እያሉ ፋኖን ተቀላቅለው የለመዱትን የባንዳነት ስራ መስራት ይችላሉ ማለት ነው ለዚህ እኮ ነው ፋኖ መቸም ቢሆን ሊያሸንፍ አይችልም የምንለው !! ይልቁንስ ከመንግስት ጋር ተደራድሮ ስልጣን የመጋራት ሙከራ ቢያደርግ ነው የሚሻለው መቸም ሊያሽንፍ ስለማይችል

  • @yohanneskiros3584
    @yohanneskiros3584 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀጣፊ ዝተት የሆንክ ሰውዬ