ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬም እንደሁልጊዜው ዶ/ር እንዳለጌታን እና ፕ/ር ሽብሩ ተድላን እናመስግናለን። ብዙ አግኝተናል።
ፕሮፌሰርን የመሰሉ ሙሁሮች ሳይ ሁሌም ተስፋ አለኝ ለሀገሬ!! እናመሰግናለን እንዳለ!🙏
እንዳልክ ምርጥ ሰው
ጀግና
አቶ ተማቹን ደግሜ ደጋግሜ ካነበብኩት እስካሁን ድረስ አልረሳውም የጀግንነት ጥግ ለእኛ በድርሰት መልክ የተከፈለ ዋጋ ነበር እንዲህ እንደዛሬው ተዝረክርከን ሳንቀር መቼ ይሆን ንቅት ብለን ወደላይ ብድግ የምንለው ጎበዝ
የፕሮፌስር ሽብሩን ከጉሬዛማርያም እስከ አዲስአበባ ብለው የፃፉትን መፅሀፎን አንብቤዋለሁ በጣም ገራሚ እና ደስ የሚል ትረካ ነው ፣ አንብቡት ግሩም ትረካ ነው ግለ-ታሪክ መቼም መታደል ነው ከተወለዱበት ቦታ ተነስተው አሁን የደረሱበትን ደረጃ በፅሁፍ መልክ እያወዋዙ ሲያቀርቡልም ቦታው ድረስ በስሜት አብረን እንጓዛለን
ጠፊው ለወደፊት ሐገር ሊረዳ የሚችለው : አጥፊው ደግሞ ለወደፊትም ሊያጠፋ የሚችለው...ግሩም ነው ...አሁንም ድረስ ይሄው አዙሪት ውስጥ ነው ያለነው🤔
ለምን ግን በእውቀቱን አትጋብዝልንም ግን
ግሩም ድንቅ ገራሚ ጠያቂና ተጠያቂስለ ካድሬ በተነሳው ላይ ካድሬ ማለት ከማህበረሰቡ የወረደ ከሌባና ወንጀለኛ አስተሳሰብ የሚመለመል ለመጣው መንግስት ሁሉ የሚሰራ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌለው ግለሰብ ነው .
ኘሮፌሰር ፡ ያነበቡት ፡ የተማቹ ፡ ታሪክ ፡ መጽሀፍ፡ ርእሱ ፡ አልሞትኩም ፡ ብዬ ፡ አልዋሽም ፡ ነው። በተረፈ ዶር ፡ እንዳለጌታ ፡ ትውልድ ፡ በእውቀት ፡ እንዲታነፅና ፡ መጽሐፍትን ፡ የማንበብ ፡ ልምድ ፡ እንዲጎለብት ፡ ለምታደርገው ፡ ጥረት ፡ እጅግ ፡ የከበረ ፡ አክብሮትና ፡ ምስጋናዬ ፡ ይድረስህ።
በላይ ዘለቀ በሽጉጥ የገደለው ሰው ማማዬ ዘለቀ ይባላል፡፡ የራሱን ሃይል ያደራጃል፡፡ በእኔ ስር ሆነህ ታገል ይለዋል፡፡ አንተም የዘለቀ ልጅ እኔም የዘለቀ ልጅ ብሎ እምቢ ይለዋል፡፡ በሁለታቸው ግጭት ተፈጥሮ ብዙ ሰው ይጎዳል፡፡ በኋላ በካህናት እና በሽማግሌዎች ይታረቃሉ፡፡ ማማዬ ዘለቀ በበላይ ዘለቀ መሪነት አምኖ ጊወርጊስን ካለ እገባለሁ አለ፡፡ በላይ ዘለቀም ጊወርጊስን አልነካውም አለ፡፡ ሽማግሌዎችም ማማዬን አምተው ከበላይ ዘለቀ ጋር ሲያገናኟቸው ሲያየው ደም ፍላቱ ተነስቶ ጊወርጊስ የፈቀደውን ያደርግብኝ ብሎ ሽጉጡን አውጥቶ ማማዬ ዘለቀን ገደለው፡፡ ያኔ ጊወርጊስ ከትክሻው ተነስቶ ሲሄድ ታዬ (ክብሩ ቀነሰ)፡፡ አያቴ እንዲህ ብላ የምትነግረኝ ትዝ አለኝ፡፡
ዛሬም እንደሁልጊዜው ዶ/ር እንዳለጌታን እና ፕ/ር ሽብሩ ተድላን እናመስግናለን። ብዙ አግኝተናል።
ፕሮፌሰርን የመሰሉ ሙሁሮች ሳይ ሁሌም ተስፋ አለኝ ለሀገሬ!!
እናመሰግናለን እንዳለ!🙏
እንዳልክ ምርጥ ሰው
ጀግና
አቶ ተማቹን ደግሜ ደጋግሜ ካነበብኩት እስካሁን ድረስ አልረሳውም የጀግንነት ጥግ ለእኛ በድርሰት መልክ የተከፈለ ዋጋ ነበር እንዲህ እንደዛሬው ተዝረክርከን ሳንቀር
መቼ ይሆን ንቅት ብለን ወደላይ ብድግ የምንለው ጎበዝ
የፕሮፌስር ሽብሩን ከጉሬዛማርያም እስከ አዲስአበባ ብለው የፃፉትን መፅሀፎን አንብቤዋለሁ በጣም ገራሚ እና ደስ የሚል ትረካ ነው ፣
አንብቡት ግሩም ትረካ ነው ግለ-ታሪክ መቼም መታደል ነው ከተወለዱበት ቦታ ተነስተው አሁን የደረሱበትን ደረጃ በፅሁፍ መልክ እያወዋዙ ሲያቀርቡልም ቦታው ድረስ በስሜት አብረን እንጓዛለን
ጠፊው ለወደፊት ሐገር ሊረዳ የሚችለው : አጥፊው ደግሞ ለወደፊትም ሊያጠፋ የሚችለው...ግሩም ነው ...አሁንም ድረስ ይሄው አዙሪት ውስጥ ነው ያለነው🤔
ለምን ግን በእውቀቱን አትጋብዝልንም ግን
ግሩም ድንቅ ገራሚ ጠያቂና ተጠያቂ
ስለ ካድሬ በተነሳው ላይ ካድሬ ማለት ከማህበረሰቡ የወረደ ከሌባና ወንጀለኛ አስተሳሰብ የሚመለመል ለመጣው መንግስት ሁሉ የሚሰራ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌለው ግለሰብ ነው .