Megerem Track11 መገረም Tizitaw Samuel Album8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው❤️🔥🙏
    ትዝታው አንተን አሳልፎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ዘመንህ የድል የደስታ ይሁንልህ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር ትዜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ አንተ የዘመናች ፓውሎስ ነህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 หลายเดือนก่อน +4

    No one is like the God of Abraham , Issac and Jacob , let Him be praised for and ever in the Name of Jesus.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፓሥተር የኢትዮጵያ ትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @AbebaSara-xh9fo
    @AbebaSara-xh9fo 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen tabarki Gata yebarik Sagani yabezalik wodemi 👍👍👍🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 หลายเดือนก่อน +3

    wow ምን አይነት ዝማሪዎች ናቸው ይለያሉ ውስጤ አልቀረኝም ተባረክ በቡዙ ፀጋ ❤🎉

  • @RahelAlmaz
    @RahelAlmaz 28 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ አብርቶት ዛሬ ግን አያለው ፈጣሪ እና ፍጡር መለየት ችያለሁ ዋው ኢየሱስ የተባረከ ይሁን

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash8367 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም ብያለው! መዝሙሩ ማለቁ ያናድዳል! ታላቅነቱ ፍቅሩ ቸርነቱ ሊደረስበት እማቻለው አምላክ እሚያስገርመው ጌታችን ስሙ ይባረክ!!❤❤❤

  • @Richyitbarek
    @Richyitbarek 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ ነህ ኢየሱስ
    ተባረክ ወንድሜ 🎻🎸🎹🎺📯🥁

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባ አባዬ አባባ አባብዬ እግዚአብሔር አብ ይወደስ ይመስገን ቅዱስና የዋህ ፍቅርም ነው።❤❤❤❤❤❤❤
    Yeshua HaMashiach ጌታችን መድኃኒታችን ቅዱስና ፍቅር የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው ነው❤❤❤❤❤❤❤
    መንፈስ ቅዱስ መምህራችን አጽናኛችን መሪያችን ረዳታችን ወዳጃችን ቅዱሱ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤
    ፈጣሪያችን አንዱ ለዘላለም ይክበር!!!!!!!!

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ሁሉን አሟልቶ ነው የሰጠህ ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን❤❤

  • @Zewditukebede-he2pr
    @Zewditukebede-he2pr 2 หลายเดือนก่อน

    Tze tsegaw yebzaleh ante yetebarek sew neh ❤ yetelatochehen kefeta yasregeteh geta semu ybarek

  • @leopard177
    @leopard177 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንፓስተርዩ ተባረክ❤❤የረዳሕ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @mesfinlegese-d5h
    @mesfinlegese-d5h หลายเดือนก่อน

    Do not forget to like and subscribe please

  • @abebebirhane6554
    @abebebirhane6554 2 หลายเดือนก่อน +6

    ትዝየ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ!!! ያደግኩት ያንተን መዝሙሮች እየሰማሁ እና እየዘመርኩ ነዉ። በ1997 ይባስ አታምጣ የሚለዉን መዝሙር እንዳወጣህ ሳሪስ ኪዳነምህረት መጥተህ በአካል አግኝቸህ ስዘምር ስምተህኝ በርታ ብለህኝ ነበር!! አሁን ላይ ስታወራ፣ ስትዘምር ታላቅ ወንድሜ እንደሚሰብክ ፣እንደሚዘምር እንደዛ ነዉ የማስበዉ።አንድ ቀን በአካል አገኝህ ይሆናል ባለህበት ሰላም ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይሁን!!! ስለሰጠህን ድንቅ መዝሙር እናመሰግናለን!! ይጨመርልህ ታላቅ ወንድሜ!!!!

    • @geladesalagn5647
      @geladesalagn5647 2 หลายเดือนก่อน

      Wanaw neger ante ahun yet neh? Ahunm saris abo neh?

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤❤❤

  • @mesfinlegese-d5h
    @mesfinlegese-d5h หลายเดือนก่อน

    Minigna metadel new yezi amlak lij mehon...yante megelet yileyal tsegaw yibzalih❤❤❤

  • @AbebaSara-xh9fo
    @AbebaSara-xh9fo 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Egezabar telknu Lazalalhmi telknu Egezabar ❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️👍👍🙏🙏🙏💯💯

  • @frayg6560
    @frayg6560 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes lord you’re Alpa and Al mega 🙏🏾🙌🏾🙌🏾

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድም ፓስተር ትዝታው 🙏🙏🙏

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ብሩክ ፀጋው አሁንም ይጨምር እኛንም ጨምረህ ጌታችንን አብረን ከአንተ ጋራ ሆነን እንዘምር እሺ🎉

  • @mdkhan5373
    @mdkhan5373 26 วันที่ผ่านมา

    Thank you Eyesus amene 🙏🙏📖📖💕💕❤️Eyesus Eyesus amene 👏👏👏👏📖📖✔️✔️✔️🎻🎻🌧️🌧️⛈️🌪️🌪️🤲🤲💓💓💓🙇🙇

  • @nazrawigetu86
    @nazrawigetu86 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏 God bless you Pastor!!

  • @Semrawit
    @Semrawit 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidyaalexander2147
    @lidyaalexander2147 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌Ewnet nw yegna amlak megerem yansbetal ......beka geta eko nw.....tebarek

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን የሰጠን እግዚያብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ትዜ ተባረክ❤❤❤

  • @TiruworkSimegn
    @TiruworkSimegn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን ክብርይብዛለት የረፍታችን ወደብሆይ ተባረክ ተባረክልኝወድሜ በፍቅሩስቦ ያስከተለን ይባርክ በእውነት እዴትደስይላል ስለሱማውራት ለምልምልኝ ወድምትዝታው

  • @JosephBirhanu-n4p
    @JosephBirhanu-n4p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤❤

  • @gennetgennet2177
    @gennetgennet2177 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen Ameen 🙏🏾

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉😘😘😘

  • @desta9900
    @desta9900 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ምንም እምለው ቃል የለኝም❤❤❤❤❤

  • @WubalemteketelLagiso
    @WubalemteketelLagiso 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አቤት ምን አይነት አገላለፅ ነው 🥰🥰

  • @SolomonYetuji
    @SolomonYetuji 2 หลายเดือนก่อน

    tize ante bruk neh. egziabher yibarkih

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን መአዛ ያለው ዝማሪ ተባረክ PASTOR TEZE ❤❤

  • @Yodetukumo
    @Yodetukumo 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ከዚህም የምበልጥ ፀጋ ይብዛል❤

  • @EmebetTolaa
    @EmebetTolaa 2 หลายเดือนก่อน

    ከራስ ፀጉርህ እስከ እግር ጥፍርህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ ወንድሜ ትዜ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemayehu-b4x
    @Alemayehu-b4x 2 หลายเดือนก่อน

    ትዜ ይህን መዝሙር በእንባ ነው የሰማውት። አልፍና ኦሜጋ ኢየሱስ ልዩ ነው።
    ተባረክ ትዜ

  • @SeaffTfgtdut
    @SeaffTfgtdut 2 หลายเดือนก่อน

    አግዚህብሔር ከሰማይ በላይ ከፍ ከፍ ያርግ በመንፈሱው ወንድሜ ጌታ ያብራል መንፍስ ቅዱስ ከተረዳው በላይ አንድትረዳው ወንድሜ ተባረክ

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 2 หลายเดือนก่อน

    pastor tize God bless you more

  • @addisumola
    @addisumola หลายเดือนก่อน

    😍🥰😍እግዚአብሔር ትልቅ ነው😍🥰😍🥰🥰

  • @heranmehari6624
    @heranmehari6624 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wa'ee nama kana eebba gote nuff lateff siya galatu waqayoo kko❤❤❤

  • @meseretsolomon-k1e
    @meseretsolomon-k1e หลายเดือนก่อน

    😢😢😢🤔❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🤍 mnm malati alchalkum tsaga yibzalk tize

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 2 หลายเดือนก่อน

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnnyBennet
    @AnnyBennet 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 2 หลายเดือนก่อน +1

    God blessed 😇 ❤❤❤❤

  • @simretamare4546
    @simretamare4546 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤❤❤

  • @kristinawalde9653
    @kristinawalde9653 2 หลายเดือนก่อน

    Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻👏🏻👏🏻👏🏻 Geta yebareki babezu ❤️❤️🙏🏻

  • @aregashayzabondoure337
    @aregashayzabondoure337 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN❤❤❤

  • @Wassie12
    @Wassie12 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው! አሜን እግዚአብሔር ህይ:- አንተ ትልቅ ነህ! ተባረክ ፖስተር ድንቅ ዝማሬ

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 2 หลายเดือนก่อน

    Amen tebarek wondmachin 🙌🔥🍇አራ ላይክ አርጉለት አትጎዱም 👍መዝሙርኮ ነው 😢

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 2 หลายเดือนก่อน

    ስጣፍጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solokasa1992
    @solokasa1992 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏Ameeen😘😘😘

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Wow God bless you my b

  • @MihrteMatewose-q5m
    @MihrteMatewose-q5m 2 หลายเดือนก่อน

    ሲላ ምዝሙሩ እግዚአብሔር ይመስገን ታበረክ በጌት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YohaneseTekle
    @YohaneseTekle 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonittekale6605
    @yonittekale6605 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል ሀሌሉያ!!!!🎉🎉❤

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 2 หลายเดือนก่อน

    zemeni yibarke geta tsaga yicemri tebarke ❤❤📚🍇♨️💯

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 หลายเดือนก่อน

    ነብስን ላንተ ማስሰስ አሜን❤

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አሜን ❤❤

  • @TamiratTaye-q3l
    @TamiratTaye-q3l 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን !!! ተባረክ ይብዛልክ

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di 2 หลายเดือนก่อน

    Amen!!!❤❤❤❤

  • @DanbegetaDanielDassa
    @DanbegetaDanielDassa 2 หลายเดือนก่อน

    Amen
    ❤❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek ❤❤❤❤

  • @yonittekale6605
    @yonittekale6605 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን እዉነት ነው🎉

  • @serawitgot1645
    @serawitgot1645 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን 💯💜💜💜

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน

    Poster tize god bless you more❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 หลายเดือนก่อน

    🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁👏👏👏👏👏

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ እወድሃለው::

  • @azebsolomon8781-f9p
    @azebsolomon8781-f9p 2 หลายเดือนก่อน

    Wow❤️❤️❤️❤️

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው ተባረክ ትዜ ❤❤

  • @netsanetbelete2479
    @netsanetbelete2479 หลายเดือนก่อน

    ብሩክ ሁን

  • @kassayehussien8935
    @kassayehussien8935 2 หลายเดือนก่อน

    AMEEEEEEEEEEEEEN

  • @KfileLombe
    @KfileLombe 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Salam1532-jh3zw
    @Salam1532-jh3zw 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤

  • @GebeyehuGebreegziabher
    @GebeyehuGebreegziabher 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ረዳኽ

  • @TarikuFikadu-u1f
    @TarikuFikadu-u1f 2 หลายเดือนก่อน

    Amen jesus is Lord for ever

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xe 2 หลายเดือนก่อน

    Gorgeous

  • @YaredTadese-t2i
    @YaredTadese-t2i 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @YodMedia21
    @YodMedia21 2 หลายเดือนก่อน

    መረገም

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน

    Jesus is Lord

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 2 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረክልን በጣም እንወድሃለን ❤❤

  • @lidyapaulos2590
    @lidyapaulos2590 หลายเดือนก่อน

    ❤ ❤❤❤

  • @Kalkidan-y7m
    @Kalkidan-y7m 2 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ephremgari2330
    @ephremgari2330 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VzHd-mr9rt
    @VzHd-mr9rt 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yezelalemhiwottesfa9944
    @yezelalemhiwottesfa9944 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @WubalemteketelLagiso
    @WubalemteketelLagiso 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር ትዝ ❤❤❤❤

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 2 หลายเดือนก่อน

    ሀሌ ሉያ💜💜

  • @Melkam4515
    @Melkam4515 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️👏👏

  • @Troy-hn1hr
    @Troy-hn1hr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤🎉

  • @tsedenyademile5487
    @tsedenyademile5487 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 2 หลายเดือนก่อน

    Esyeeeeeeee🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebarekelign❤

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤