የእርድ እና የሙዝ የፊት ማስክ / 100% Natural Aging Face Mask

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 281

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +8

    ኤልስዬ በጣም ቆንጆ እና ቤታችን ውስጥ ያለ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ. 🙏 🙏 🙏

  • @lemlemabdella3184
    @lemlemabdella3184 2 ปีที่แล้ว

    Ari new enamesegenalen besamnt snt gize new metekem yalebn?

  • @SenaitMelkamu-g7i
    @SenaitMelkamu-g7i ปีที่แล้ว

    በፈልግነው ሰአት መቀባት እንችላለን ?

  • @اعلمرحمكالله-م9ط
    @اعلمرحمكالله-م9ط ปีที่แล้ว

    ማሩ ፀጉርን ለሺበት አያጋልጥም እደ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ጘ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ጘ 2 ปีที่แล้ว

    በሳምንት ስንት ጊዜ እንጠቀመው ውዴ ፊቴ የተጎዳ ነው ብትመልሺልኝ

  • @nahomsisay4241
    @nahomsisay4241 3 ปีที่แล้ว +2

    የምንቀባው ማታ ነው ወይስ ቀን ነው ይህንን ንገሪኝ

  • @dawetmulaye8176
    @dawetmulaye8176 2 ปีที่แล้ว

    Yene fet wozama new keserashewu ceram behala men lekeba yene wude

  • @selamawithabtamu9236
    @selamawithabtamu9236 3 ปีที่แล้ว +1

    በሳምንት ምን ያህል ቀን እንደምንጠቀም አልገልጽሽልንም ቆንጆ?

  • @Edu-f3m
    @Edu-f3m 10 หลายเดือนก่อน

    Siqebaw yemakateli negeri alewi lemidinewi pls

  • @hiwotsolomon8711
    @hiwotsolomon8711 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሰንህ ስክሪን ልጠቀም

  • @Letish-p2g
    @Letish-p2g 11 หลายเดือนก่อน

    ፊቴ ቡጉር ሆኖ በምን ላጥፋዉ በናትሽ ንገርኝ 😢😢 ሙዝ ኣበካዶ ተጠቂመ እምቢ ብሎኛል ሌላ ካለ ንገርኝ

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 6 หลายเดือนก่อน

    ከገባዬ እሚገዛው እርድ ከሆነ ንገሪኝ

  • @biculotolosa7227
    @biculotolosa7227 ปีที่แล้ว

    በሰምንት ስንት ጌዜ ነው ዬምን ጠቀም

  • @tsionshenkoru610
    @tsionshenkoru610 3 ปีที่แล้ว

    ene wedjewalew gen yhen lehulum ye skin type yhonal? demo ene betam buguri aschgrognal anyway mokire resultun ayewalw

  • @ayuali6688
    @ayuali6688 4 ปีที่แล้ว +1

    Berichi ehet gin anachin sir ayidersgim minatum yenachen koda betam sis selehon betam new migodew yishebeshibale ayinen

  • @MisganawTsegaw
    @MisganawTsegaw 7 หลายเดือนก่อน

    ከፊቴ ጥቋቁር ነገር ወጥቶብኛል
    እንዴት ነው እማደረገው

  • @AbrishBoss-x5b
    @AbrishBoss-x5b 2 หลายเดือนก่อน

    Berush Ayshalem

  • @tsilove3376
    @tsilove3376 2 ปีที่แล้ว

    Sis Erdu lmegbente yemntkmwun new endi?

  • @saadayimam612
    @saadayimam612 2 ปีที่แล้ว

    ሥት ቀን ነዉ እምንጠቀመወ

  • @FirdosAbdu-mk8is
    @FirdosAbdu-mk8is 5 หลายเดือนก่อน

    ማታ ብንቀባው ችግር አለው ወይ

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 3 ปีที่แล้ว +8

    ለቪዲዮሽ አዲስ ነኝ እና እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በዛ አድርገን ሰርተን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ አይቻልም ? እና በየስንት ቀኑ ነው መቀባት ያለብን? መልስሽን እጠብቃለው

  • @MequanentYi-be5iz
    @MequanentYi-be5iz ปีที่แล้ว

    ዉዴ ማር ባይኖረው ምን ችግር አለ

  • @SetognDesta
    @SetognDesta หลายเดือนก่อน

    እር ማዳት መዳኔት ንገሬኘ

  • @yeshilg3276
    @yeshilg3276 2 ปีที่แล้ว

    አይኔስር ጉርጉድ ብሎብኛል ስሞትልሽ ምን ልጠቀም ብለሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲና ሲጀመር ያንቺ ፊት በጣም ነው ሚያምረው።።

  • @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ
    @ሱመያነኝያአለሀበሪያሱመያ 3 ปีที่แล้ว

    ኢነመሰግነለን መመዬ ኢኔ ግን ብዙ ሞክሬ ነበር ግን ጥቃቁር ነጋር ነ ሽፍታ አለብኝ ምን ለድርግለት አፍጫዬም ሙይ ጥቁር አለብኝ መልሽልኝ ሆዴ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን

  • @bzuyemekonen4410
    @bzuyemekonen4410 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif new enem emokrewalew tsehay simwtagni shifta ytaybgnal

  • @tsigeferede9587
    @tsigeferede9587 4 ปีที่แล้ว +16

    የአንች ፊት ደረቅ ስለሆነ የሚስማማሽን ሎሽን መጠቀም ጥሩ ነው ወዛማ ለሆነ ፊትስ ከማስክ በኋላ ምን አይነት ክሬም እንድንጠቀም ትመክሪያለሽ? በነገራችን ላይ ስለ ፊት ጥንቃቄ ስለሰጠሽው የአጠቃቀም ገለፃ አመሠግናለሁ ።

    • @Rነኝሰለምቴዋአልሀምዱሊላ
      @Rነኝሰለምቴዋአልሀምዱሊላ 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @HhHh-uy5hd
      @HhHh-uy5hd 3 หลายเดือนก่อน

      እኔንም ደምሪኝ ፊቴ በጣም ወዛማ ነዉ ግን አንዳንደ ዝም ብሎ ነጠብጣም ይሆናል

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 ปีที่แล้ว +7

    ማማዬ ሰላም ነው አይኔ ስር እና ከአይኔ በላይ በጣም ጠቁሮብኛል ምን ባደርግ ይጠፍል

  • @alembaleh4217
    @alembaleh4217 3 ปีที่แล้ว +1

    ለስንት ደቂቃ ነው ቀብተን የምንቆይ እህቴ

  • @dereseshow7763
    @dereseshow7763 4 ปีที่แล้ว

    elsi thank you ebakesh qendeb masadegiya asayen

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 ปีที่แล้ว

    እኔ፣ሽታ፣ያለዉ፣ቅባት፣አይመችኝም፣ምን፣ልጠቅም

  • @tsigewubishet3750
    @tsigewubishet3750 4 ปีที่แล้ว

    hiw many days to do this

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ እርዱ የወጥ ነዉ ራሱ ለፌት የተዘጋጀ ነው ብትነግሪን

  • @fekeraddismekonnin8355
    @fekeraddismekonnin8355 3 ปีที่แล้ว +1

    በሳምንት ስንት ጊዜ ልጠቀም

  • @neimatube1857
    @neimatube1857 4 ปีที่แล้ว +5

    ፊት የሚያወፍር ነገር ንገሩኝ ስወዳችሁ

    • @lubabasaied5907
      @lubabasaied5907 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው ማር

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ትችያለሽሽ

  • @sewagegnehutamene5893
    @sewagegnehutamene5893 4 ปีที่แล้ว +6

    ተባረኪ. ምርጥ ውህድ ነው

  • @nanabelay2861
    @nanabelay2861 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you are very helpful God bless you

  • @FreweyniGebresus
    @FreweyniGebresus 7 หลายเดือนก่อน

    That was good. I gonna try it...😊

  • @tiktokvideos1579
    @tiktokvideos1579 4 ปีที่แล้ว

    Elsi black strap molases shebeten lematfate yetekmale ende

  • @thumimtamrat4926
    @thumimtamrat4926 3 ปีที่แล้ว

    አረ ለማድያት የሚሆን መፍትሄ አጣሁ አንቺጋ አገኝ ይሆን?

  • @waynshetsisay909
    @waynshetsisay909 4 ปีที่แล้ว

    Be samuna metatbi aychalm?

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 9 หลายเดือนก่อน

    ማንኛዉም እርድ ይሆናል ማለቴ ለምግብ የምንጠቀመዉ መልሱልኝ 🙏

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  9 หลายเดือนก่อน

      ንፁህ እርድ ብቻ ከሆነ አወ ትችያለሽ

  • @hiwotgeta3181
    @hiwotgeta3181 2 ปีที่แล้ว

    Endet nesh muzun titen bemar ena timatim ke erd gar metekem yichalal

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 4 ปีที่แล้ว +6

    እርዱ ለምግብ የሚገዛዉ ይሆናልይሆናልእሽ የኔ ማር 😍😍😍

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 ปีที่แล้ว

      አወ ሌላ ቅመም የሌለው

  • @hawi3131
    @hawi3131 3 ปีที่แล้ว

    ማማየ መልሽልኝስኪ ሰውነቴ ቀይ ነው ፊቴ ፀይም ነው እንደት ላቅላው ፊቴን

  • @genetgebrhwet5816
    @genetgebrhwet5816 3 ปีที่แล้ว

    ስንት ግዘ ያስፈልጋለ

  • @rbeq
    @rbeq 2 ปีที่แล้ว

    የኔም ፊት መፍተሄ አቶል ዬሄን ደግም አሞክረዋለሁ

  • @chaltuketema1712
    @chaltuketema1712 2 ปีที่แล้ว

    Erdun yetekola new? terew new

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 ปีที่แล้ว +53

    ኧረ እኔስ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ምንም ለውጥ አጣሁ ሁለቱ ጉጬ ማዲያት አወጣብኝ እድሜ ለአረብ አገር

    • @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
      @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 ปีที่แล้ว +2

      ውሃ አብዝተሺ ውጭ እና ጭቀት ቀንሺ እህት

    • @omaralrasheedi3371
      @omaralrasheedi3371 4 ปีที่แล้ว +5

      እህቴ እኔም እዳች ማዳት ነበረብኝ የምጠቀመውን ልገርሺ ድንች ኦልቤ ጀል ቢታሚን ኢ አንድ ላይ አድረገሺ ማታ ማታ ተቀብተሺ ተኝ እየፈዘዘ ይመጣልሻል

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 4 ปีที่แล้ว +2

      @@omaralrasheedi3371 ድንች እንዴት ነው እስኪ ዘርዘር አርገሽ ንገሪን ተቀቅሎ ነው ጥሬ ነው ተፈጭቶ ነው ...??

    • @liyamulugeta9825
      @liyamulugeta9825 3 ปีที่แล้ว

      E atekakemesh lehon yechelal

    • @ሀናን-ጠ8ኈ
      @ሀናን-ጠ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

      @@meronmeron6049 አወ ይቀላቀላል በማሽን ፈጭው ከዛም እርጎ ትንሽ ሎሚ አርግበት አንደኛ ነው

  • @ገኒሀበሻዊት
    @ገኒሀበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +8

    ዉጤቱን አይቼ ሰብስክራይብ አደርግሻለው

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 ปีที่แล้ว +9

    ተደባልቆ ማቆየት የማይቻል ከሆነ የስራሽው ብዙ ነው ሩብ ይበቃል መስለኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว +1

      አዜብየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ኤልሲ

    • @dagmawitlegesse9132
      @dagmawitlegesse9132 4 ปีที่แล้ว

      If i mix the things and keep In frige is it good

  • @ethio4life113
    @ethio4life113 4 ปีที่แล้ว

    Which one is 60 yrs? Turinafa!

  • @fantaneshayele5181
    @fantaneshayele5181 4 ปีที่แล้ว +5

    የምግብ እርድ ነው ወይስ የፊት እርድ??

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  3 ปีที่แล้ว

      ቅመም ያልተጨመረበት ንፁህ እርድ

    • @mahitilahun4132
      @mahitilahun4132 3 ปีที่แล้ว

      Bgjqc

    • @twobirdstube
      @twobirdstube 2 ปีที่แล้ว

      በምን እናቃለን ቅመም ቢኖረው

    • @helihelicho4727
      @helihelicho4727 2 ปีที่แล้ว

      @@twobirdstube ቅመም ካለው በሽታው ትለይዋለሽ የአረቦቹ እርድ ግን ንፁህ ይመስለኛል

  • @hananessa8260
    @hananessa8260 3 ปีที่แล้ว +1

    እርዱ የፊት ነው ወይስ ለምግብ የሚዘጋጀው ነው እሱን ብትገልጭልን ውዴ?

  • @thenkyoujesus3668
    @thenkyoujesus3668 4 ปีที่แล้ว +2

    Gini eridu ye migibi new woyi?

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 ปีที่แล้ว +2

      አወ ሌላ ቅመም የሌለው

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 3 ปีที่แล้ว +1

    if you said you use soap to wash your face you have to explain what kind of soap? because we all have different skin type beside you have to explain this mask is for what kind skin????

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ፊቴ ላይ ምንም አይነት ቡጉርም ሆነ ሽፍታ የለኝም፣ ምንም አይነት ሜካፕም አልጠቀም፣ የሚጠቀመው የፊት ቫዝሊን ብቻ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አንድ አንድ ግዜ ፊቴ ወዝ በወዝ ይሆናል ለምንድነው-------- ? ስለዚህ አንቺ የዘገጀሹ ቢጠቀምስ?

  • @emug1724
    @emug1724 4 ปีที่แล้ว

    Hi my skin type is combination. Can I use it?

  • @solomonfentaw9881
    @solomonfentaw9881 2 ปีที่แล้ว

    ሱቅ ላይ የሚሸጥ ፊት የሚያቀላ አ

  • @ሀናን-ጠ8ኈ
    @ሀናን-ጠ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ማቆይት እችላለሁ ወይ ?

  • @sisaytesfaye3566
    @sisaytesfaye3566 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም የምግብ እርድ ይሆናል

  • @natnaeltakele3198
    @natnaeltakele3198 2 ปีที่แล้ว

    ችግር አለው ሙዙን ባንፈጨው ምን ችግር አለ

  • @TsionDereje-p4o
    @TsionDereje-p4o 6 หลายเดือนก่อน

    እርድ የምግብ ይሆናል ወይስ ራሱን የቻለ የፊት አለ

  • @mekdes621
    @mekdes621 4 ปีที่แล้ว

    Thank u elsiye betam konjo new

  • @samdj9528
    @samdj9528 3 ปีที่แล้ว

    1 banana 2 powder 3 ?pls answer me 🙏❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 4 ปีที่แล้ว +6

    Thanks for the excellent tips and tricks .

  • @asefumekonnen7242
    @asefumekonnen7242 4 ปีที่แล้ว +1

    Be bila newe yemetekebyw ?

  • @rahimahrahimah9797
    @rahimahrahimah9797 ปีที่แล้ว

    ማሻአላእህትሰኪቁጥረሸነላኪለኝ

  • @moonlighttube4764
    @moonlighttube4764 4 ปีที่แล้ว

    ለደረቅ ፊት ይሆናል ኤለሲዬ?

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 2 ปีที่แล้ว

    የማድያት መዳኒት ፈልጉ

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ አገላለጽ!!! አንቺም ነይ ልጆች ካልሽ ተከታታይ!

  • @Lomo.mdia7453
    @Lomo.mdia7453 2 ปีที่แล้ว

    ማር የለኝም ቫዝልን ይቻላል ወይስ ኣይሆንም

  • @IYOU21
    @IYOU21 ปีที่แล้ว

    Wooow betam nw mitamrw I like it

  • @አዩሽነኝከቡታጅራ-ሰ9ጠ
    @አዩሽነኝከቡታጅራ-ሰ9ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም እህቴ እንዴት ነሽ በርቺ በጣም አሪፍ ነዉ ለቤትሽ አዲሥ ነኝ ቤተሠብ አርጊኝ

  • @tigisttube809
    @tigisttube809 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you mari

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 4 ปีที่แล้ว

    Anderson mix honor frige aykoyem

  • @NT-ww6hq
    @NT-ww6hq 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ኤልሳ አብረን ተምረናል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ

  • @ሀሊማሀሊማየወግዲዋ
    @ሀሊማሀሊማየወግዲዋ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እሥከዛሬበሥደትላይሥኖር ምንምአልጠቀም ሣሙናና ውሀብቻ ፊቴፍክትያለነው እዳትቀቡእልቅሥትቀባቡነውየሚያረጂባችሁ

    • @mulerwo1306
      @mulerwo1306 4 ปีที่แล้ว

      Samuna berasu kechemical new miseraw yihe gin betefetro negeroch new miseraw kesamuna yilik yihe yawatal huletum ayasfelegem kalsh bewiha becha metateb yawatashal

  • @fasikadessalegn7565
    @fasikadessalegn7565 4 ปีที่แล้ว

    Teserto maskemt ychalal? Answer

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing elsye

  • @yusrabile8324
    @yusrabile8324 4 ปีที่แล้ว +3

    Tanks you för tips 💁‍♀️👍

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 2 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yemsgen hulachume byalchube yalem darecha egzaber yemsgen tgetgue 🎉byalchubet 🎉🎉🎉

  • @ሠላሜ-ዠ4ቀ
    @ሠላሜ-ዠ4ቀ 3 ปีที่แล้ว

    በሦስት ቀን መቀባት

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 ปีที่แล้ว

    Tnx sooo much😘😘😘but did it work for all

  • @sarasara-po1sc
    @sarasara-po1sc 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ 24 አመቴነዉ እና እግባሪለይ መስመር አለዉ እስ ለዚህ መፉትሄ ካለሽ

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 3 ปีที่แล้ว

      አቢ ኑቱብ ብለሽ ፃፊና ግቢ እዛ ላይ የግባር መስመር እንዴት ማጥፍት እዳለብን ሠርታለች እኔም ግባሬ እንዳቺ መስመር አለው ገና 25አመቴ ነው እየተሳቀቁ ነው

  • @tamemelkamu6285
    @tamemelkamu6285 ปีที่แล้ว

    elesiy thank you

  • @senaitjoi1senai459
    @senaitjoi1senai459 2 ปีที่แล้ว

    Kndey dekika tesnho msaka

  • @SenaitMelkamu-g7i
    @SenaitMelkamu-g7i ปีที่แล้ว

    መልስ የለም

  • @mihretaddissu2387
    @mihretaddissu2387 4 ปีที่แล้ว

    ለወዛም ፊት የሚሆን ክሬም ንገሪኝ

  • @elsabetyosaemuyeespc
    @elsabetyosaemuyeespc 4 หลายเดือนก่อน

    mar kelelen bemin entekemalen

  • @miliongebrebrhan6339
    @miliongebrebrhan6339 4 ปีที่แล้ว

    Yhe duqot men ybehalal yene qonjo

  • @wineshetafework351
    @wineshetafework351 4 ปีที่แล้ว

    አቪኖ ሞይስቸራይ ክሬሙን ከየት ማግኘት እችላለሁ?

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 ปีที่แล้ว

      የት አገር ነሽ አሜሪካ ከሆንሽ ከአብዛኛው ሱቆች ታገኛለሽ

    • @esmaelsalih2045
      @esmaelsalih2045 4 ปีที่แล้ว

      Ababa buklalu coconut weym wotate

  • @nethanetkentiba5864
    @nethanetkentiba5864 2 ปีที่แล้ว

    Thanks very much dear sister

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 ปีที่แล้ว

    መቀመጥ ይችላል፡ አልገጽሽውም

  • @salam9859
    @salam9859 2 ปีที่แล้ว

    ውሬነው ሁሉም እየኮርጁ ሲፈላሰፉ😃 አትጃጃይ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ሰሊማየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 ปีที่แล้ว +2

    እና መሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ነው