🌸ፊቴን በአንድ ቀን ፏ ያደረገልኝ የፊት ማስክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • #cucumber face mask
    #antiagingfacecream
    #ለፊት_ጥራት
    #ለተሸበሸበ_ቆዳ
    #ለእርጅና

ความคิดเห็น • 95

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน +16

    ይሄንን የፊት ዉህድ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብአቶች
    _አንድ ኪያር/ cucumber /
    _የእሬት ጀል /aloe Vera gel /
    _ኮከናንት ወይም አልሞንድ ኦይል
    አዘገጃጀት
    👇
    _ኪያሩን በደንብ አጥበን መፈቅፈቅ
    ዉሀዉን ማጥለል
    _ያጠለልነዉ የኪያር ጁስ ላይ 2የሻሂ ማንኪያ የሬት ጀል መጨመር
    _አንድ ማንኪያ የኮከናንት ወይም አልሞንድ ኦይል መጨመር
    _ሁሉንም በደንብ ማዋሀድ
    አጠቃቀም
    👇
    _ፊታችንን ከታጠብን ቡሃላ መቀባት በፈለግነዉ ሰኣት መቀባት እና መታጠብ እችላለን
    _ፍሪጅ ዉስጥ በማስቀመጥ ከ4_5 ቀናት መጠቀም ይቻላል
    አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 หลายเดือนก่อน +12

    ማሸአላ እሩዝ ቀቅልሺ በአንድ ፈጪተሺ እሩዝ ታልፈለግሺ የድንች ወሀጋር በጣም ምርጥነዉ እሳት ለይ ሁለቱን በንድ ጥደሺ ወፈር እስከሚል ጠብቀሺ ከዞ እመፈልጊዉ እቃላይ ሞክሪዉ ወላሂ በጣም ምርጥነዉ እኔ እጠቀመዉነበር ከጠፍሺ እኔቤት አለ ጊቢና እይዉ በጣም ምርጥ ዉህድነዉ ፀድት ያለ ፊት ነዉ እሚሆነዉ በርች ሌሎችም ሞክሩት ከድንች ጋር በአንድ አርጋችሁ በርች ሁሉየ

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh หลายเดือนก่อน +2

      መቆየት ይቻላል እንደማንኛውም እንዴት ነው የተጠቀመሹ ዝርዝሩን

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@sihamTube8091 ትክክል ዉዴ❤️

    • @sihamTube8091
      @sihamTube8091 หลายเดือนก่อน

      ​@@RahmahRahmah-qd5hh አወን ይቆየል እህት ፊሪጂ አስቀምጪዉ እኔቤት ግቢእና እይዉ አስራሩ ን እዉጪ እንዳታስቀምጪወ ይበላሻል

    • @user-cw7yv4df2b
      @user-cw7yv4df2b หลายเดือนก่อน +1

      ተቀብተን ማሳደር ወይስ መታጠብ

    • @user-cw7yv4df2b
      @user-cw7yv4df2b หลายเดือนก่อน +1

      እሩዙ ለደረቅ ፊት ይሆናል የኔ ደረቅ ነዉ

  • @eteneshzeleke385
    @eteneshzeleke385 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዚቃሽን ብትተይው መልካም ነው በጣም ይረብሻል

  • @feke2tube
    @feke2tube หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአለህ የኔ ልዬ ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-z8z
    @SayedAhmada-z8z หลายเดือนก่อน +1

    በርችየኔ❤❤❤❤❤

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው👍👍👍👍❤❤

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee หลายเดือนก่อน +1

    As we wb ዋውው ማሻአላህ እናመሰግናለን በርቺልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Alhamdulelahi
      @Alhamdulelahi หลายเดือนก่อน +1

      ሲያዩሽ ሙሊም ትመስያለሽ ግን አላህይሕዲች ሙዚቃውምንይሉታል ምንስያመለክታል ዝምብልሽ ብታሳይ እደዞህያስጨፈርሽ ሰህረተል ሞውትቢወጣብሽ ምንልትዩነው ለጊታሽ እህቴ

  • @labeba3450
    @labeba3450 29 วันที่ผ่านมา

    በርችእህቴ🎉🎉🎉

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ጎበዝበርች❤

  • @najathnaja5530
    @najathnaja5530 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ማሻአላሕሕሕሕ

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ በጣምጥሩነው ግን ክላሲካሉን ተይው አላህን ፍሪ

  • @user-ri3ol9uj4h
    @user-ri3ol9uj4h หลายเดือนก่อน +1

    ስለምሽሽ ይብዘልሽሽ እሂተችንን❤❤❤🎉

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ❤❤ በርቺ

  • @user-xq4vq9yq5p
    @user-xq4vq9yq5p หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በርች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahmuTube
    @RahmuTube หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላይ 👍👍👍

  • @user-km4bv1re5z
    @user-km4bv1re5z หลายเดือนก่อน +2

    ክላሲካሉን ቀነስአርገሽ ንገሪን ከድምፅሽ ክላሲካሉ በልጧል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ገበዘ🎉🎉🎉በርችውዳ

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ ኦክቲዬ እነማሰግነለን

  • @user-ri3ol9uj4h
    @user-ri3ol9uj4h หลายเดือนก่อน +1

    ኤርቴ ክሌለ ክሀሩንን ብች መጠቀም አይችልም ወይ???

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃው ክላስካው ደስ ይላል ደስ ይብል

  • @EtupiaEtupia-el5du
    @EtupiaEtupia-el5du หลายเดือนก่อน +1

    ሙስሊም. ኢተቂላህ. ውዷ

  • @user-ty2oz5gz6z
    @user-ty2oz5gz6z หลายเดือนก่อน

    V. Good berchy thank you ❤❤❤

  • @AmanAman-hh5jz
    @AmanAman-hh5jz หลายเดือนก่อน

    ክያሪ ጢቅሙ በዘ ለቢዙ ናጋሪ ይጠቅማል

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 หลายเดือนก่อน

    gobez berchi

  • @AH-jd5ky
    @AH-jd5ky หลายเดือนก่อน +5

    እና ለምን በሙዚቃ እህትየ ሙስሊም መሰልሽኝ ሂጃብ ካደረግሽ ብየ ነው እና ተጠንቀቂ

    • @eexx5392
      @eexx5392 หลายเดือนก่อน

      አረቦቹ ሲጨፍሩ የሜውሉት ቢፈቀድ አደል አይ ሀበሻ መኑራ እኮነው የምታሳጡት

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน +1

      አርቦች ሂጃብ አርገው አይደለም ኢንዴ በየ ሞሉ ሲማግጡ የሚገኙት ከ ሹፊራቸውንም አይለቁም አባያ ለብስው ውስጣቸው እኮ ፓንት ብቻ ነው የሚለብሱት ብዙ ነገር አይተናል 🤑

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 หลายเดือนก่อน

      ምነው አሽቃበጥሽ ሙዚቃ እንደማይሰማ ሰርጋችው ድግሳችው በሙዚቃ አደል እንዴ አረቦቹ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ይጨፍሩ የለም እንዴ ዘፈን (ሙዚቃ) የምደግፍ አደለውም አነጋገርሽ አናዶኝ ነው ሙስሊም ከሆንሽ ምናምን ተጠንቀቂ ከከከከከከከከ

    • @user-dt6ym4zy7i
      @user-dt6ym4zy7i หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔😡❌❌❌​@@eexx5392

    • @user-dt6ym4zy7i
      @user-dt6ym4zy7i หลายเดือนก่อน

      ​@@mesiyemekditube7240❌❌😡😡🤮

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ የሙዚቃመሳሪያዉ ጆራችንን አደነቆረዉ እሱን አጥፊ ምንይባላል

    • @Umu857
      @Umu857 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ እንዴት ላዳምጥ ምትናገው ስለማይሰማ ለመሥማት ድምፅ ስጨምር ሙዚቃው ሲመጣ በጣም ይረብሻል

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      እሽ እህቴ ቀነስ አድርጊዉ ድምፁን ማርዋ

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน +1

      ለሌላ ጊዜ ይስተካከላል ይቅርታ

  • @romansaeed6097
    @romansaeed6097 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍

  • @ArshahDawud
    @ArshahDawud หลายเดือนก่อน

    እኔ,ማዳመጥ,,እፍልግ,ነበር,ግን,,ከአንች,ድምጥ,,የሙዚቃው,,ከላስቴ,ነው,,የበለጠው,,እና,,አሰተካክሌው,,,,

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      እሽ ዉዴ ይቅርታ

  • @genethailu8650
    @genethailu8650 หลายเดือนก่อน +1

    አልመንድ ቅባት ይሆናል ወይ

  • @husniyabrhanu
    @husniyabrhanu หลายเดือนก่อน

    Aselamualeykum werahmetulahi weberekathu yfne ehy masha alah hicjabshn metebqsh desylal alah ychemrlsh gnehtei alahn fri trasikalu mdnewu yqrbsh alalah hidyaystsh amin

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@husniyabrhanu Waleykum selam werahmetulah webereketu እሽ ዉዴ

  • @user-ju3lb5op6x
    @user-ju3lb5op6x หลายเดือนก่อน

    ምን ምን ነው

  • @user-pg7so9fn6c
    @user-pg7so9fn6c หลายเดือนก่อน

    የወይራ ዘይት ብንጠቀምስ በኮከናት ቦታ

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน +1

      ይቻላል ዉዴ ከተመቸሽ

    • @user-pg7so9fn6c
      @user-pg7so9fn6c หลายเดือนก่อน

      @@leyuhulegebtube ሹክረን

  • @kedriyasaid3539
    @kedriyasaid3539 หลายเดือนก่อน

    ልዩዬዬዬ ሰላም እኔ ቀድሪያ ነኝ❤😊

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@kedriyasaid3539 ቀድሪዬ እንደት ነሽ ዉዴ ❤️

    • @kedriyasaid3539
      @kedriyasaid3539 หลายเดือนก่อน

      @@leyuhulegebtube አለሁልሽ አንችስ?

    • @kedriyasaid3539
      @kedriyasaid3539 หลายเดือนก่อน

      @@leyuhulegebtube እሜሌ ጠፊቶ ዩቱቤም አብሮ ጠፈ😁

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ውደዋ

  • @ToibMohamed
    @ToibMohamed หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @lebanon491
    @lebanon491 หลายเดือนก่อน

    Yena fete wezame new letkmewe cheger yelme

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      ወዛማ ከሆነ ዘይት ሳትጨምሪ መጠቀም ትችያለሽ ዉዴ

  • @user-ju1ci4dw4o
    @user-ju1ci4dw4o หลายเดือนก่อน +1

    ሙዚቃዉ አያስፈልገንም

  • @user-pl3lj5uc5y
    @user-pl3lj5uc5y หลายเดือนก่อน +1

    Tolo tolo atasrejim ende ehite

  • @user-et2zj7ur8e
    @user-et2zj7ur8e หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ሙዚቃ አትጠቀሚ

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@user-et2zj7ur8e እሽ ዉዴ

  • @ayshaaysha-xt5cz
    @ayshaaysha-xt5cz หลายเดือนก่อน +3

    አንችንእናዳምጥወለድምጡአላህንፉር

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@ayshaaysha-xt5cz ለሌላ ጊዜ ይስተካከላል ይቅርታ

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 หลายเดือนก่อน

    ጥቁሩ ምድነው

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      @@zemzems2429 ስክራፕ ነዉ ዉዴ

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 หลายเดือนก่อน

    Mozka kanesh btam baza

  • @user-jf4yt1wf5s
    @user-jf4yt1wf5s หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @hayatahemed7054
    @hayatahemed7054 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው እዳየው ወይም አይቶ እደጠቀም ከሆነ አች ሙሲሊም ነሸ እናም ለምን በሙዚቃ ታደርጊልሸ ወይ በድምፂሸ ብቻ አድርጊ ሙዚቃ❌👎👎

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃው፣ምንድነው፣ሙስሊም፣አይደለሽ

  • @silentmajority6476
    @silentmajority6476 หลายเดือนก่อน

    Nice eritrean muziek. 👍🏽

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน

      ውሽታም 🤑👎

  • @hydrhussen-xv9do
    @hydrhussen-xv9do หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃውን አጥፊ አያስፈልግም

  • @user-lf1fv8my6s
    @user-lf1fv8my6s หลายเดือนก่อน

    Dimxun Axfiwu yirebshal

  • @tyhgdghh2481
    @tyhgdghh2481 หลายเดือนก่อน

    ዘይት ዘይቱን ይሆናሎይ?

    • @leyuhulegebtube
      @leyuhulegebtube  หลายเดือนก่อน

      ለፊትሽ የሚመችሽ ከሆነ ይሆናል ዉዴ

    • @tyhgdghh2481
      @tyhgdghh2481 หลายเดือนก่อน

      @@leyuhulegebtube እሺ እማ አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 หลายเดือนก่อน

    ❌❌❌❌❌❌❌

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤